Тёмный

Ethiopian Orthodox Mezmur Dn Yared Tsegaye Kedus Mikael ቅዱስ ሚካኤል መዝሙር - በክንፎቹ ጋረደኝ 

ይባቤ ትዩብ Yebabe Tube
Подписаться 4,1 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

ቁ፩ መዝሙር ዲ/ን ዘማሪ ያሬድ ፀጋዬ
እንኳን በሰላም ወደ ይባቤ ትዩብ Yebabe Tube መጣችሁ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስርዐት እና አስተምህሮ የጠበቁ መንፈሳዊ መዝሙሮች : ስብከቶች የሚተላለፉበት እና የቅድስት ቤተክርስትያናችንን ቀኖና እና ዶግማ መሰረት ያደረጉ የተለይዩ መንፈሳዊ መጣጥፎች የሚቀርቡበት ድህረ ገፅ ነው::

Опубликовано:

 

19 ноя 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 126   
@AdCd-vw1we
@AdCd-vw1we 4 месяца назад
በስደት ላለን የመዳም ቅመሞች አዲሁም ለወንድሞቻችን የሚሆን አፅናኝ እና ነብስን የሚገነባ ድቅ ዝማሬ ቃለሂወት ያሰማልን
@mihiretgetuu7756
@mihiretgetuu7756 2 года назад
Elllllelelele Elllllelelele 🥰🥰🙏 zemari melakitin yasemaln wandme 🙏😍😍😍
@tejiyeenatewliji7010
@tejiyeenatewliji7010 2 года назад
Zimare malktin yasemalen tsagwun yebizalak wandemachin beratiln 😍😍❤️❤️
@seblewondu5438
@seblewondu5438 Год назад
ቅዱሰ ሚካኤል በአገልግሎት ያጽናህ ድንቅ መዝሙር እመብርሀን ሁሌም አትለይህ !!!!
@user-ij1zs1xx3j
@user-ij1zs1xx3j 9 месяцев назад
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
@BegoMekerTube2127
@BegoMekerTube2127 2 года назад
በክንፎቹ ጋረደኝ ከረጋሚው አዳነኝ ሚካኤል መራኝ ከፊቴ(2) በረታ ፀና ጉልበቴ(2) ከመንገድ መለሰው ሊረግመኝ ሲመጣ ለከሳሽ ጨለመ ለእኔ አዲስ ቀን ወጣ አስማትና ድግምት አይሰራም በእስራኤል እኔን የሚጠብቅ አለና ሚካኤል አዝ ... ወደ እረፍት ሃገሬ የሚመራኝ መልአክ ልጁን ለመታደግ ከእግዚአብሔር የሚላክ ባህሩስ ምንድነው የበረሃው ዋዕይ ክንፉን ጋርዶልኛል ሚካኤል ከሰማይ አዝ ... ሚካኤል ወዳጄ የነፍሴ ደጋፊ ያሳደገኝ መልአክ ክፉን አሳላፊ ከጎኔ የማይለይ በዘመኔ ሁሉ ማዕበሉን ቀዘፍኩኝ በርቶልኝ ፀዳሉ። አዝ ... በታመነ ምልጃው እኔን የሚጠብቅ በመልካም የሚያስብ መከራን የሚያርቅ በሚፈሩት ዙርያ ሰፍሮ የሚያድን ቅዱስ ሚካኤል ነው የሚመራ ህዝቡን አዝ ...
@AlemBahiru
@AlemBahiru 4 месяца назад
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 👏👏👏👏👏🎤እልልልልልል ያርዶ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏
@SamsungAs-kf2lk
@SamsungAs-kf2lk 2 года назад
Zemari malektn yasemalin 🙏🙏🙏💒🥰🥰🥰
@sisaygrum4303
@sisaygrum4303 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነው ፀጋውን ያብዛልህ yarediye❤❤
@user-zx9xt3oe3u
@user-zx9xt3oe3u 9 месяцев назад
እልልልልልል ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ዲያቆን ያሬድዬ መምህሬ❤❤❤🎉🎉🎉
@ggvh1663
@ggvh1663 Год назад
ያሬዶ ክበርልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን የኛ መምህራችን አባታችን ሁሉን ከመጥፋት የመለስክ ለኔ ትምህርትቤቴ ነህ
@hanayedgllij7169
@hanayedgllij7169 2 года назад
እልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@fkertalmeayu5209
@fkertalmeayu5209 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏💒💒💒💒🌿🌿🌿🌿🌿አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል 💚💛❤👏👏👏
@tsehay1612
@tsehay1612 2 года назад
Amen zemar melaket yasemaln yared wendme 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@selam.Yetewahedolij
@selam.Yetewahedolij 2 года назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@muluuaberha9386
@muluuaberha9386 2 года назад
Zemari Melaket yasemalen wendeme 👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰
@user-wt9wh7rv8v
@user-wt9wh7rv8v 4 месяца назад
መምሕራች ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@sisaayisisaayi4781
@sisaayisisaayi4781 4 месяца назад
Ammeen ammeen zimare melkitn yasemalin 👏👏👏👏🙏🙏🙏🤲🤲🤲💒💒💒❤️❤️❤️
@HayileMikael
@HayileMikael 4 месяца назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ ውድ ወንድማችን ለካ ሰው ሰውን እላፍ የምዋደው መለካም ስራው ነው የምያሰገድደው❤❤❤
@JamaDegolo
@JamaDegolo 2 года назад
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@henamandefro9207
@henamandefro9207 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልክ ወንድሜ
@user-fs3fk2bn3y
@user-fs3fk2bn3y 3 года назад
Wendmachin zemre melehakt yasemalge ergem edme tenan yesetelen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 8 месяцев назад
እልልልልልልልልል ከበዛው ፀጋው አብዝቶ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@qidisitauae2001
@qidisitauae2001 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞችን ያሬድ በርታ 👏👏👏👏🎤🎤🎤🌿🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊🕊🕊❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤👏👏👏⛪️⛪️🌱🌱🌿🌿🌿
@yordanoswerku6162
@yordanoswerku6162 3 года назад
አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@adentesfaya4215
@adentesfaya4215 Год назад
በክንፎቹ ጋረደኝ ከረጋሚው አዳነኝ ሚካኤል መራኝ ከፊቴ በረታ ፀና ጉልበቴ እልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ፀጋውን ያብዛልህ ዲ/ን ያሬድ አንተ ትለያለህ🙏
@tiitinaayeetaawadolij9357
@tiitinaayeetaawadolij9357 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ያሰማልን 🙏🙏እልልልልልልልልልል💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤➕➕➕➕📖📖📖😘😘
@user-ql9cs2lh7p
@user-ql9cs2lh7p 2 года назад
እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፀገውን ያብዛልሁ
@Fe_11-l8p
@Fe_11-l8p Год назад
ቅዱስ ሚካኤል 💖💖💖💖💖
@mulutube1808
@mulutube1808 2 года назад
Zemari melkt yasemaniln 🙏🥰🥰
@mmamayayele4604
@mmamayayele4604 2 года назад
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ የነፍሳችን አገልጋይ ነህ ወንድሜ 🥰🥰🙏
@asasd2424
@asasd2424 2 года назад
ያራዶ የኔ ውድ ውንድም ዝማሬ መለአክት ያስማልን
@Fasikakindu5439
@Fasikakindu5439 2 года назад
እልልልልልልልልልልልል🙏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን ፀገዉን ያብዛልህ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tsegadoha7229
@tsegadoha7229 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ ፀጋውን ያብዛልህ የምንወድህ የምናክብርህ ውድ እንቁ ወንድማችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ኑርልን ቅን ታዛዥ ትሁት ወንድማችን የምንሳሳልህ ብቻ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል በርታልኝ 🙏
@shiferawdagne8810
@shiferawdagne8810 2 года назад
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ያሬዶ የማከብርህ ወንድሜ💒💒💒🙏🙏🙏
@meaza8057
@meaza8057 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክ ያስማልን ዝማሪ ያሪደ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@user-mb8lu1rt7f
@user-mb8lu1rt7f 2 года назад
እልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ እመቤታችን በአማላጅነቷ ትጠብቅህ 💒💒💒💖💖💖😘😘❤️💖💖
@hani476
@hani476 2 года назад
እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ እንኳን ደሰ አለህ እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@betelihemwereta2268
@betelihemwereta2268 3 года назад
Amen Amen Amen Zimare Melaket yasemaln 🙏🙏🙏
@user-es9ot9pi1y
@user-es9ot9pi1y Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልል💞💒💞💒💞💒💞💒💞💒💞💒💞💒💞💒💞💒💞💒💞💒💞💒💞💒💞💒💞💒💞💒💞💒💞💒💞💒💞💒💞💒🙏💞💞💞
@asefukassa6470
@asefukassa6470 3 года назад
አሜን አሜን
@dinatube6757
@dinatube6757 2 года назад
እልልልልልልልልል ድንቅ ዝማሬ ነው በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በርታልን
@user-ud7vu3wi2z
@user-ud7vu3wi2z 2 года назад
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያስማልን ወንድማችን ያሬድ🙏🙏😘😘
@user-gk8wn6nl8r
@user-gk8wn6nl8r 2 года назад
እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@genetemaryam3967
@genetemaryam3967 2 года назад
የቅዱስ ሚካኤል እረድኤት እና ጥበቃ አይለየህ ወንድማችን ዲያቆን መዝሙረ ያሬድ በረከትህ ይድረሰን🙏🙏🙏🙏😍😍😍
@heavenheaven2285
@heavenheaven2285 2 года назад
Zemare melket ysmalen
@tigesttubee
@tigesttubee Год назад
አሜን ወድማችን ዝማሬ መላክትን ያሠማልንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-ic1bz2kt3r
@user-ic1bz2kt3r 2 года назад
እልልልልል 🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልኝ 😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏
@user-fs3fk2bn3y
@user-fs3fk2bn3y 3 года назад
Aman Aman Aman ElElElEl
@samrothsamroth964
@samrothsamroth964 2 года назад
Amen Amen Amen ♥♥🙏🙏
@baysifayza3142
@baysifayza3142 2 года назад
amenamenamenen🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@HANANHANAN-np1hg
@HANANHANAN-np1hg 2 года назад
ግሩሙ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውንዴሜ ያሬዲዬ ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክ 🥰🥰🥰🥰🥰✝️🕯️🕯️
@Venus-zm9sj
@Venus-zm9sj Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤💛💚🙏🙏🙏
@sedeftube6697
@sedeftube6697 2 года назад
kidus mikael yibarkih
@kalekidane7658
@kalekidane7658 Год назад
መምህርዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርታልን የኛ እንቁ🥰🥰❤❤❤🙏🙏🙏
@hiruttube8274
@hiruttube8274 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ዘማሬ ያሬድ
@BezaBeza-gn7hg
@BezaBeza-gn7hg 2 месяца назад
እልልልልልልልልልል ልልልልልል 🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dq2ht7qn9n
@user-dq2ht7qn9n Год назад
ያሬድዬ ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን 😘😘❤❤❤❤❤
@eyuyemaryamlji5110
@eyuyemaryamlji5110 3 года назад
ግሩም ዝማሬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን የቅድስ ሚካኤል ጥበቃ አይለይክ ወንድማችን
@salamabarra7319
@salamabarra7319 2 года назад
እልልልልል👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏❤
@saraworku5602
@saraworku5602 Год назад
ዝማሬመላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 💒💒💒💒💒💒✝️✝️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏
@user-is4go7mo1b
@user-is4go7mo1b 2 года назад
አሜንአሜንዝማሬመላእክትያሰማልንእግዚአብሔርይመሰገን
@zamerit.alemye.youtube4087
@zamerit.alemye.youtube4087 2 года назад
Amen...Amen..Amen .zameri.malketye.yasmelnye
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 Год назад
Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel 👏 ♥ ❤
@user-md5xj3od6f
@user-md5xj3od6f Год назад
አሜን ዝማሬ ምልክት ያሰማልን መዝሙር
@banchukonjo4974
@banchukonjo4974 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ያሬዶዬ❤❤❤❤️❤️❤️💐💐
@SsAa-ec1os
@SsAa-ec1os Год назад
Zemere malaketa yasamalenn yagligilota zamae yebareku
@user-kp4gp3xh8s
@user-kp4gp3xh8s 2 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-vl1ke8eq7o
@user-vl1ke8eq7o Год назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማን ዳቆናችን
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🧡🧡🧡❤️❤️❤️💛💛💛💗💗💗💞💞💞💚💚💙💜💜💜💙💙👏👏👏👏👏👏👏
@hanahanaa4440
@hanahanaa4440 3 месяца назад
amen qalehewati yasamalin ........❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@betty8479
@betty8479 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏
@yordanos5214
@yordanos5214 2 года назад
እልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@hanamariam7087
@hanamariam7087 2 года назад
በርታልን አዲሱን መዝሙር ደግሞ በጉጉት እንጠብቃለን
@meklityoutube6791
@meklityoutube6791 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ዲያቆን በቤቱ ያፅናልን
@user-dk9qh6yn6w
@user-dk9qh6yn6w 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማል ያሬድ ፀገውን ያብዛልህ ❤❤🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏
@hiwottaye5758
@hiwottaye5758 Год назад
Zimare malktin yasemalen 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j 10 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤
@berhaneshwodalo9818
@berhaneshwodalo9818 Год назад
Elllllllllll zemar melakit yasemalin 🥰🥰🥰
@abebaeyayuwassie3259
@abebaeyayuwassie3259 2 года назад
አሜንአሜንአሜን
@saraworku5602
@saraworku5602 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰💒💒💒💒💒✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@kiduhabesha
@kiduhabesha 2 года назад
Zemare melaekt yasemalen zemenehe yebarek
@user-wh5zg9db8c
@user-wh5zg9db8c 2 года назад
ብርትት በልልኝ ወንድሜ
@add.bihone3838
@add.bihone3838 Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-mr6zm6pd4v
@user-mr6zm6pd4v 2 года назад
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ👏👏👏👏✋✋✋✋✋✋
@bettyassefa2571
@bettyassefa2571 Год назад
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን🙏
@riwetokbamicael7848
@riwetokbamicael7848 3 года назад
Ellllelllllll one of my ❤ mezmur egziabher ybarkeh my dear brother
@user-zy6eu6iy2q
@user-zy6eu6iy2q 2 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወድማችን
@yaredabebe816
@yaredabebe816 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
@yemariyamlij8084
@yemariyamlij8084 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዞልህ ወንድማችን 💒✝️💘በደጅ ያፀናህ ድምፅ ❤የተዋህዶ እናበረታታ እየገባን 😘
@nanakh823
@nanakh823 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@wegf6367
@wegf6367 Год назад
♥️♥️♥️⛪️⛪️⛪️⛪️
@gualtedla1661
@gualtedla1661 Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን🙏
@meaza8057
@meaza8057 2 года назад
አሜን ዝማር መላክት ያስማልን
@haileamine7157
@haileamine7157 2 года назад
Zmarie Melaekti yesmalna
@samirasamira2470
@samirasamira2470 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@fikrte
@fikrte Год назад
ተባረክ እልልልልል❤
@seela4555
@seela4555 5 месяцев назад
አሜን ፡አሜን፡አሜን❤❤❤
@user-fs3fk2bn3y
@user-fs3fk2bn3y 3 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abiwaletasilase8014
@abiwaletasilase8014 2 года назад
Zimare malkitin yasamalin
Далее
ОСКАР И ДЖОНИ БРОСИЛИ НАС 😭
01:00
ОСКАР И ДЖОНИ БРОСИЛИ НАС 😭
01:00