Тёмный

Ethiopian Orthodox Wedding Reception Entrance Part 4 Yared & Helen 2021 ድንቅ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሰርግ ክፍል 4 

Ze Michael ዘሚካኤል
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 791 тыс.
50% 1

Wedding of Yared & Helen
May 30th, 2021
Addis Abeba, Ethiopia
የያሬድ እና ሄለን ሰርግ
ግንቦት 22 2013ዓ.ም
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

Опубликовано:

 

12 ноя 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 484   
@tesfayetadesse8001
@tesfayetadesse8001 6 месяцев назад
መንፈሳዊነት እና አለማዊነት ተቀላቅሎብናል እግዚአብሔር የምናስተውልበትን ልቦና ይስጠን መልካም ጋብቻ የቤተክርስቲያናችንን ስርዓት ባንዳፈር ጥሩ ነው
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 5 месяцев назад
Ethiopiaeiyan lemehonu getan tawikalachu Tihrayn titfa bilachu eko new aganint sew neboyachin bilachu yetekebelachihut ene 5 amete honebignal orthodoxn teketayochn metlatie orthodoxn ayidelem yalkut.Orthodoxn ema ewedatalehu.Ahun gin min siletesera new yehaymanot abatoch tebiyew tilacja sisebku yadafiral.
@saleightemmanuel5595
@saleightemmanuel5595 5 месяцев назад
Indeed, the intertwining of spirituality and worldliness is a delicate balance that requires divine understanding. May God grant us the wisdom to navigate this intricate connection. Your insight on the significance of embracing our church system for a good marriage resonates deeply. Let us strive to uphold the values and principles of our faith in every aspect of our lives.
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Месяц назад
እውነት ነው
@WorkineshAlem-hq4pr
@WorkineshAlem-hq4pr 26 дней назад
እውነት ነው 😊@@saleightemmanuel5595
@kabiabi7575
@kabiabi7575 2 года назад
ወይ ተክሊል የለዉ ወይ ቁርባን የቤቴክርስቲያናችን ስርአት አደዚህ አይደለም ሴት ልጂ ሠዉነት የሚያሳይ ልብስ ለብሳ መዝሙር ነዉርነዉ
@shadiuae5761
@shadiuae5761 2 года назад
ምን አልባት ሁለተኛ ሰረግ ይሆናል ማማዬዬዬ ቢሆንም ያሳፈራል
@kide2006
@kide2006 2 года назад
Yehe eko 2 ya serg new wanaw eko hegun tebekew new yaregut . alebabes cheger new enji lelaw hulum arif new
@wsasews4395
@wsasews4395 2 года назад
እህቴ የተጋቡ በተክሊልነው
@atsedemariambizuneh5270
@atsedemariambizuneh5270 2 года назад
huletegna serg new ehitie betamnew yemiamrut... wanaw beteklil new
@JoeTiGistsgawe
@JoeTiGistsgawe 2 года назад
@@shadiuae5761 እረ ባሕላችን የኦርቶዶክስ መስመር አትጣሱ
@user-bw4er8by7i
@user-bw4er8by7i 5 месяцев назад
ማርያምን ሰርጉ በጣም ደስ ይል ነበር አለባበሳቹ የሰርጉን ውበት አጠፋው
@adanechyvlog7461
@adanechyvlog7461 2 года назад
የተዋህዶ ልጆች ሰለ ሃገራችን አብዝተንእንፀሊይ🙏🙏🙏🙏
@user-tf3fi5xh9j
@user-tf3fi5xh9j 2 года назад
wow
@yeshwasabite5385
@yeshwasabite5385 2 года назад
@@user-tf3fi5xh9j f
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 года назад
ዝግጁቱ እጅግ ውብ ነው በተለይ በካህናት በዘማርያን የታጀ ብጣም ያምራል ግሩም ነው: ሙሽሪት እና ሙሻራው በባህል ልብሳቸው ቢዋቡ ይበልጥ ባህሉንም ሀይማናታዊ ይዘቱንም ይሟላ ነበር ለማነኛውም እግዚአብሔር ጋቻችሁን ይባርክላችሁ
@mekdiermi6898
@mekdiermi6898 2 года назад
ትክክል እደ ሀይማኖቱ ትዳራቸዉን ይባርክላቸዉ
@tesfatsyondejen2502
@tesfatsyondejen2502 2 года назад
ትክክል የኛን ልብስ ቢለብሱ አሪፍ ነበር በተለዬ ሙሽራዋን አመሰግናታለሁ በማተቧ ኮርታለች ባላውቅሽም አከብርሻለህ ከሚዜዎቹ አንድት ብቻ መሰለኝ ማተብ ያሰረችው ትክክል አይደለም
@ber_tube
@ber_tube 2 года назад
ምን ሙሽሮቹ ብቻ ሚዜዎቹ ሁላ ነው እንጂ ቅዱስ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
@msjoynab6665
@msjoynab6665 2 года назад
ይቅርታ ግን በቤተክርስቲያን ስርአትከተጋቡ ለምን አላሞሉም ተክሊል ወይም ቁርባን ይሔሁሉ አባቶችና ዘማሪያን አጃቢወች ባሉበት አለማዊ መምሰል ምድነው አለባበሳቸው የቤተክርስቲያንን ስርአት አያሞላም ለምን ህዝቡከዚህ ምን ይማር አባቶችስ እደት ዝማሉ አለማዊሰርግ ነው አለባበሳቸው ደግሞ እደዛ መሆን ከፈለጉ መዝሙር መታጀብ ምን አስፈለገ ቬሎ ሱፍ ለመልበስ ከሆነ አለማዊ ማድረግ ነው እጅ ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ እደማይወጣው ሁሉ ባድ ጵኑ
@azebnigusse884
@azebnigusse884 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ ማንን ገደለ
@msjoynab6665
@msjoynab6665 2 года назад
@@azebnigusse884 ይባላልግን ያልኩመስሎኛል ይቅርታ
@rediemaaza8551
@rediemaaza8551 2 года назад
@@azebnigusse884 ye betekerstyan serat kedemu ketayates leke edene lemangawem enkune aberu des aleshe 😁
@kidestyosetinayoutube7609
@kidestyosetinayoutube7609 2 года назад
ባሁን ሰአት ካለ ምን አለ ሆኗል ነገሩ እግዚአብሔር ይማረን እህቴ እናሳዝናለን
@amaretaye8505
@amaretaye8505 2 года назад
@@azebnigusse884 tikikl
@maximaxi1259
@maximaxi1259 2 года назад
በመጀመሪያ ዋው ነው በጣም ያምራል ዝግጅቱ ሣላደንቅ አላልፍም ግን ጥያቄ የቤተ ክርስትያናችን የተክሊል ህግ ተቀየረ እንዴ
@masreshaaddisu250
@masreshaaddisu250 2 года назад
Money talks!
@user-rd1px2by3d
@user-rd1px2by3d Год назад
ትክክል ነሽ
@user-tp7cd3vw6m
@user-tp7cd3vw6m Год назад
ይህ እኮ መቼም አይቀየርም የቤተ ክርስቲያን ቀኖና ነው እንደዚህ ማድረግ የሚፈልጉ ሰዎች በመጀመሪያ እሁድ ከሆነ ፕሮግራምሙ አርብ ተክሊል ከ አበው ጋር በመሆን ይጋባሉ በመቀጠል በፈለጉት መልክ ሰርግ ማዘጋጀት ይችላሉ ነገር ግን በዘፈን በጭፈራ አይደለም ለሁሉም ቤተ ክርስቲያን ህግና ደንብ አላት።
@romanjordan1909
@romanjordan1909 Год назад
እዛም ኢዚም ኣለን መንፈሳዊም ዓለማዊም እግዚኣብሔር ኣይነ ልቦናችን ያብራልን ልክነሽ መሲ
@Makdas1224
@Makdas1224 6 месяцев назад
😭😭😭😭🙏
@simetube
@simetube 2 года назад
ሰርጉ ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንልላችሁ 🌹ክርስቲያናዊ አለባቀስ ልበሱ
@amarikgeto791
@amarikgeto791 2 года назад
ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን ተቀላቀለ አምለማዊ ከመንፈሳዊ ሆነ አንዱን ብትመርጡ ጥሩ ነበር ሙሽሪት ሙሽራው ምዜዎቹ እንዳለ በውጭ ባህል ልብስ ነው እኛ ኢትዮጲያኖች የራሳችን የባህል አልባሳት አለ የሀብሻ ቀሚሶችን ብትጠቀሙ ሌላው የሴት ሚዜዎቹ ከደረት በላይ ሙሉ በሙሉ እራቁት ናቸው አባቶች ይሄንን አይታችሁ ዝም ማለት የለባችሁም ከሰው ይልቅ የእግዚአብሔር ህግ ይቅደም ሰው እንዳይቀየመን ተብሎ ዝም ማለት የለም እባካችሁ እባካችሁ እምነታችንን አናስደፍር ስረአቱን እንጠብቅ የውጪ ጥላት ይሄንን እያየ ነው ተዋህዶ ላይ አፋቸውን የሚከፍቱት ግን ግን ካህናት አባቶች ወዴት እየሄዱነው የእግዚአብሔር ስርአት እየተጣሰ ለምን ዝም አላችሁ እኛ የተዋህዶ ልጆች ነን ያልን እንደዚህ ስረአቱን ጥሰን ከደፈርናት ሌላው የውጪ ቢደፍራት ምን ይገርማል ሌላው ደግሞ ወዳጄቼ ሰርግ ስንደግስ ያለንን ሀብት ለማሳየት አይሁን ስንት የኔ ብጤ መንገድ ላይ በረሀብ በጥም እየሞተ ነው ። ከዘፈን ይልቅ መዝሙር ማድረጋችሁ መልካም ነው. መልካም ጋብቻ
@user-bh4ho4ol3p
@user-bh4ho4ol3p 2 года назад
እኔም አስማማለው አለማዊ እና መንፈሳዊ ተደባለቀ እኮ
@woinshetabera
@woinshetabera 2 года назад
ምን እንድምል አላውቅም ግራ ገባኝ ግን እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ !
@unitedafrica6788
@unitedafrica6788 2 года назад
የልቤን ነው .....
@muludesalegn4790
@muludesalegn4790 2 года назад
እሥማማለሁ የኔ ውድ አረ አባቶችግን ምን ሆነው ነው የእግዚአብሔር ህግ እና ደብ እየተበላሸ ዝም የሚሉት ነገር ነው እግዚአብሔር ዎደቀልባችን ይመልሠን አሜን ፫
@amarikgeto791
@amarikgeto791 2 года назад
@@muludesalegn4790 እውነት ነው እህቴ ስርአቱን ያጠበቀ ነው እኛ አባቶች ያስተማሩን እንደዚህ አይደለም ግን ሊቀነ ጳጳሳት ባሉበት እንደዚህ መሆኑ ያስገርማል በእውነቱ ወዴት እየሄድን ነው አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሄር ማረን ይቅር በለን
@yitbarkemedia
@yitbarkemedia 2 года назад
በጣም ደስ የምል ሰርግ የአብርሃም የሳራ ህይወት ይግጠማችሁ ውድ ተጋብዬች
@nigatugenat5054
@nigatugenat5054 2 года назад
ጋብቻቸውን እግዚአብሔር ይባርካልቹ በጣም ነው የምታምሩት
@melkamchane9506
@melkamchane9506 2 года назад
አቤት! አቤት! እንደዚህ አይነት ሰርግ ወደፊትም እማይ አይመስለኝም እ/ር ይባርካችሁ በእውነት።
@gutamesele5604
@gutamesele5604 2 года назад
2ኛ ጢሞቴዎስ 3:5፤ የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል፤ ከእነዚህ ደግሞ ራቅ።
@shaikhaa5090
@shaikhaa5090 2 года назад
👍👍👍
@zeamazimare580
@zeamazimare580 2 года назад
እልልልልልልልል የአብርሃም የሣራ ጋብቻ ይሁንላችው ወልዳቹ ሳሙ ትዳራችው ይባረክ
@buruktedla7342
@buruktedla7342 2 года назад
እጅግ የተዋበ ሠርግ ነው ከቤተሰብ እስከ ዘማርያን አለባበስ ከነ ስርዓቱ ግን ሙሽሮቹ ከነ ሚዜዎቻቸው ለየት ባለ የባህል ልብስ ቢለብሱ ይበልጥ ሐይማኖታችንንም ሐገራችንንም ይገልጽልን ነበር የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁን
@chth9545
@chth9545 Год назад
👏👏👏👏👏👏
@romanterefe6099
@romanterefe6099 2 года назад
የአብርሀምና የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ በጣም ታምራላችሁ የተዋህዶ ልጆች እልልልልልልልልልልልልል
@messayan3845
@messayan3845 2 года назад
እዴ እረ ምድነው አንደኛተክሊል ነው ቁርባን ሁለተኛ የሙሽራዋ ልብስ አጃባዎቹ በጭራሽ ቤተክርስቲያን አትፈቅድም አባቶች ና ዘማሪ ዎች ሁ በጣም ደስስ ይላሉ
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 года назад
ምንድነው እደዚህ ማካበድ ለዚህ አለም ኑሮ ወይ በተክሊል አላደረጉት ወይ በቁርባን ሀብታቸውን ማሳያ ነው እንጂ ምው ነዳያን የሉም ኢትዮጵያ ውስጥ
@amarikgeto791
@amarikgeto791 2 года назад
እውነት ነው ስንት የኔ ብጤ መንገድ ላይ ያለ ምግብ ሲሞት እያለን ግን እኛ ላለው ነው የምናሸረግደው ይቅር ይበለን
@user-us9zg7nz5r
@user-us9zg7nz5r 2 года назад
ትክክል ይህ ሰርግ የሚፀድቁበት አደለም ሌላው ቢቀር አለባበስ ቢስተካከል ለአንድ ቀን ደስታ እስቲ
@almazzewde4544
@almazzewde4544 2 года назад
እልልልልል የተዋህዶ ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ። እግዚያብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ
@nanaalemu1833
@nanaalemu1833 2 года назад
Elelelelel Elelelelel Elelelelel Elelelelel
@selamtewelde5913
@selamtewelde5913 2 года назад
የተዋህዶ ስርኣት አረ እንደዚ ኣይደለም
@addisaddis6834
@addisaddis6834 22 дня назад
ድንቅ ሳይሆን ድብልቅ ይባል! በዚች ቀን እንኳን ለሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ታማኝ መሆን....
@wossenmichaelzedera
@wossenmichaelzedera Год назад
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር በቤቱ ያኑረን ጋብቻችሁንም ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
@genethchane5611
@genethchane5611 Год назад
ደስ ትላላቹሁ በጣም ትዳራቹሁ ይባረክ ሁሉ አምሮ ደምቆ እያለ አለባበሳቹሁ በተለይ የሴቶቹ ሚዚዎቹ
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 2 года назад
ሰርጉ ጥሩ ነበር ምነው ሙሽራዋ ሰውነትዋን ብትሸፍንና በባህል ልብስ ቢሆን ኦርቶዶክስን አታቆሽሹ እባካቹህ።
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 года назад
ስጀመር መዝሙር እጅ ስርአቱ አይደለም
@aynuketema3845
@aynuketema3845 2 года назад
ምነው የተዋህዶልጆች?
@addisalemayehu821
@addisalemayehu821 2 года назад
የአብርሃምና የሣና ጋብቻ ይሁንላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@user-vx4km7kf5g
@user-vx4km7kf5g 2 года назад
ጋብቻችሁን ይባረክ
@sarahj1999
@sarahj1999 2 года назад
ዘመናችሁይባረክ
@shimelesmuleta5312
@shimelesmuleta5312 18 дней назад
THE MOST BEAUTIFUL WEEDING EVER SEEN.
@aselefechkebede8827
@aselefechkebede8827 2 года назад
ደስ የሚል ሰርግ የተባረከ ጋብቻ ይሁን ላ ችሁ
@alemtola2516
@alemtola2516 6 месяцев назад
Be megemry enkwn adrschiw gen sirat b/k altbekachum ❤❤❤❤❤
@mulugojamabate5610
@mulugojamabate5610 6 месяцев назад
እስቲ ከትችት ይልቅ ደስታን እንግለጽ በጣም,ቆንጆ ሠርግ ነው
@user-tm5ly6xb8l
@user-tm5ly6xb8l 2 года назад
ህዝብ በርሀና በጦረነት እያለቀ ምድር እየተቀጠቀጠች አሁን ይሄን ሁላ ገንዘብ ለነጭ ለባሽ ማውጣቱ ከእግዚአብሔር ፊት ዋጋ የሚያስገኝ ይመስላችሁልን
@ewendire3607
@ewendire3607 2 года назад
Ketorenetu befit new sergu yeneberew.
@abebechwoldeyohanese8388
@abebechwoldeyohanese8388 2 года назад
እጅግ በጣም ደስ የሚል ሰርግ የተባረከ ፍሬ ይሰጣችሁ
@redietabebaw3845
@redietabebaw3845 2 года назад
እንኳንደስ አላችሁ ግን አለባበሳችሁ... ቢሆንም ተባረኩ። መዝሙሩ በቂ ነው።
@fetsegufestegu1860
@fetsegufestegu1860 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደሰሰሰሰ ኣላቹ የተዋህዶ ልጆች
@user-mo6ge8dd2b
@user-mo6ge8dd2b 2 года назад
ሴቶች በናታችሁ አለባበሳችሁን አስተካክሉ
@user-qv9uf4pt7x
@user-qv9uf4pt7x 5 месяцев назад
Egzabher. Yebarkachu yaabrahma. Yesara yaadergelachu❤❤❤❤
@user-su1tj1ll2d
@user-su1tj1ll2d 2 года назад
አቤቱ ማስተዋሉን አድለን😢
@user-br8ec3by2l
@user-br8ec3by2l 5 месяцев назад
ምንድን ነው?? 🤔 የቤተክርስትያን ን ስርዓት በጠበቀ መለኩ ተክሊል ማረግ ወይም በአለማዊ መጋባት ይሻላል። ስርዓት አታቀላቅሉ ። የቤተክርስቲያን አባቶች ምክራችሁን ስጡ። ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም። ለሁላችን ልቡና ይስጠን!!!
@user-gr2qw4tt8z
@user-gr2qw4tt8z 19 дней назад
Min ችግር አለው በቁርባን ብገቡ ብዝማሬ ብደምቁ እንዴ አይባልም እንጂ የመጀመርያ ጥፋት ሌላኛው ጥፋት ካልጨመራችሁ አይባልም እንኳን ወደ ቤቱ መጣቹ ነው የሚባለው
@user-iq1fg1ot5h
@user-iq1fg1ot5h 7 месяцев назад
ዝግጅቱ በጣም ያምራል ዋው አባቶችን የሞሉበት ነው ልክ ልክ እንደ ዶኪማስ ሰርግ የመሰለ ግን ክርስታናዊ አለባበስ ብትለብሱ ይበልጥ ግርማ ሞገስ ታገኙ ነበር
@massaretkiya4130
@massaretkiya4130 2 года назад
መልካም ጋብቻ እዲህ አምሮ ደምቆ አባቶ ባሉበት ቦታ ሙሽራዋ በፀጉራ ይደብራል ቃለ እግዚያብሄርን እናክብር
@efetahadonai4010
@efetahadonai4010 2 года назад
ኧረአባቶች ምንነካችሁው
@user-dx7mp5ol8l
@user-dx7mp5ol8l 2 года назад
በስመአብ በስላሴ ስም አቤት ውበት እንዴት እንደምታምሩ. አቦ ትዳራችሁ የአብርሀም የሳራ ይሁንላችሁ ውለዱ ክበዱ. አቤት ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው
@baherneshlemma7889
@baherneshlemma7889 2 года назад
ያምራል መልካም ጋቢቻ
@emutigirma925
@emutigirma925 2 года назад
ፍፃሜያችሁን ያሳምረው
@dinatube6757
@dinatube6757 2 года назад
ዝግጅቱ ደስ ይላል ነገር ግን ሙሹሮቹና የሴት ሚዜዎቹ ቬሎ ባይለብሱ ጥሩ ነበር b/c በዝማሬና ነው ሰርጉ ካህናቶቹም አሉ በአጠቃላይ መዝሙር በመሆኑ ድንቅ ጋብቻ ነው እግዚአብሔር ፍፃሜቸውን ያሳምረው
@4rtr5alfesaljleeb62
@4rtr5alfesaljleeb62 2 года назад
Wwwww ameen babetu ysanachu f xari das talalchu ortidox mahone akorlhu🙏🙏🙏👍💗
@yegelenegussi9136
@yegelenegussi9136 2 года назад
እሰይ በጣም ታምራላችሁ እንዲህ ነው መባረክ ውለዱ ክበዱ ዘላለም ተዋደዱ💐
@yesharegkefalew3066
@yesharegkefalew3066 2 года назад
የአብርሀምን መአድ የባረከ አምላክ የናንተንም ጋብቻ ይባርክ
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 2 года назад
ደስ ይላል ተዋህዶ እንዲህ ያምራል ዘመናችሁ ይባረክ ወልዳችሁ ሳሙ በሃይማኖት ፅኑ
@user-qw2jp1nm2v
@user-qw2jp1nm2v 2 года назад
tidarachu yibarek!!!
@fkadederb9253
@fkadederb9253 2 года назад
በመጀመሪያ ለሰርጋችሁ እንኳን ደስ አላችሁ፡፡ስርአቱ ግን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምኑ ነው የሚመስለው? ምኑ ነው ኢትዮጵያዊነትን የሚገልጸው ቬሎው ነው? ምኑ ነው ኦርቶዶክሳዊነትን የሚገልጸው እርቃናቸውን መሆናቸው ነው? ለዚያውም በዚህ ሁሉ ሊቃነ ጳጳሳት ፊት ግን ወደት እየሄድን ነው???እባካችሁ ስርአት አናበላሽ!!!!!!
@serkalembeyene739
@serkalembeyene739 2 года назад
ewnet betam des yemile sereg new seratu hulu yamral yabrahamena yesara gabcha yarglachu
@saharsa768
@saharsa768 2 года назад
Wow👌
@kenerian4447
@kenerian4447 2 года назад
የተዋህዶ ልጆች በጣም ውብ ናቸው❤😘
@tsry8583
@tsry8583 Год назад
እንኳን ደስ አላችሁ ብዙ እና።
@alemabegaz3040
@alemabegaz3040 2 года назад
yih befitsum Orthodoxawi aydelem.
@elsagebre3278
@elsagebre3278 2 года назад
Er besemame betam des yelale wow gin lebesachuch.......
@ameleworkabraha8525
@ameleworkabraha8525 2 года назад
ሰርግ መልካም ነው አለማዊ ነወ ወይስ መንፈሳዊ ደግሞ በዚችደሃ ሀገር በጣም አታጋኑት ህይወት የሰረግ ቀን ሳይሆን የሚጠምው አብሮ እየኖሩ በመከራውም በደስታውም የሚሳልፉት ነው የሚጥመው
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 года назад
አሜን የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ 😍🙏
@mulugojamabate5610
@mulugojamabate5610 6 месяцев назад
እጅግ,በጣም ደስ,የሚል ሠርግ ነው ሙሽሮቹም ቤተሠበቻችሁም,እንኳን ደስአላችሁ
@fekerteh974
@fekerteh974 23 дня назад
ታቦት የሚወጣ ይመስላል በቁራባን ነው ግን ይህሰርግ የስርጉ አዳራሽ በጣ ያምራል
@bzunashbzunash6731
@bzunashbzunash6731 Месяц назад
የአብረሀም የሰረ ይውን ገብቸቹ❤❤❤
@user-cg9sd9up1c
@user-cg9sd9up1c 2 года назад
ትዳራችሁ ይባረክ
@user-dy6gf4iz4k
@user-dy6gf4iz4k 7 месяцев назад
ሁሉ አማረሽ ሰርግ. መልካም የትዳር ዘመን ተመኝተናል
@saratube9054
@saratube9054 2 года назад
ትዳራቹ ይባረክ
@user-kl1js3gv8w
@user-kl1js3gv8w 7 месяцев назад
አሜን ይችን ቀን እኛንም ያድለን ትዳራችሁን ይብረሀም የሰሀራ ያድረግላችሁ ደስ ይላል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zufanmhiret5160
@zufanmhiret5160 2 года назад
እግዚአብሄር ያፅናላችሁ
@user-jd7sp3yj3k
@user-jd7sp3yj3k 5 месяцев назад
ወይ ጊዜ ለማንኛውም መልካም ትዳር
@user-nb6cm7ue8x
@user-nb6cm7ue8x 8 месяцев назад
በጣም ያምራል
@SalamSalam-bc8kz
@SalamSalam-bc8kz 2 года назад
🤲🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🙏ቃለ ሂወት ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልል
@ethioadistube4704
@ethioadistube4704 2 года назад
Wow betam des yilal yetebarek zemen yargilachu
@user-ij9kc9wy7m
@user-ij9kc9wy7m Год назад
በእውነት ያምር ነበር ግን ተደበላለቀ
@user-mo6ge8dd2b
@user-mo6ge8dd2b 2 года назад
ቆይ በቁርባን ነው ወይስ በተክሊል?
@mhiretAsebe
@mhiretAsebe Год назад
እልልልልልል እንኳን ደስ አላቹሁ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤
@alemetsehayealemayehu4506
@alemetsehayealemayehu4506 2 года назад
እግዚአብሔር ጋባቺሁን የአብረሐም የሳራ ያርግላቺሁ ...
@helengirma5928
@helengirma5928 2 года назад
GOD BLESS YOUR MARRIAGE!!
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 2 года назад
እልልልልልልልልል የአብረሀም የሳራ ይሁንላቹ እልልልልልልልም♥♥♥♥♥♥መታደል ነው ተመርጣችሃል
@marthaberi3807
@marthaberi3807 2 года назад
ውይ ስታምሩ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@user-qx9qh2ib5h
@user-qx9qh2ib5h 2 года назад
የሚገርም ስርዓት ነው ደስ ይላል መልካም ጋብቻ የተባረከ ትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ዉለዱ በልጅ በፀጋ ተባረኩ ❤️🙏✝️
@BetelhemGirma-dd2sr
@BetelhemGirma-dd2sr 5 месяцев назад
Betam eje ena eko yimigirmagn kenisu yasiteyayet sichiochu​@@user-pv2ex8xg9p
@Hash_malmedia-zw4sb
@Hash_malmedia-zw4sb Год назад
በጣም ደስ ይላል በእውነት እንደዚህ በስርዓተ ቤተክርስቲያን ሚያገባ በጠፋበት ጊዜ የታደላቹ ናቹ። ትንሽ ብቻ ሙሽሪት አካላሽን የሚያሳይ ቬሎ ባትለብሽ ጥሩ ነበር ። ይሁን ብቻ
@abebaasefa8085
@abebaasefa8085 5 месяцев назад
በጣም ደስ የላል መልካም ጋብቻ ነገር ግን ከነዳያን ጋር ቢሆን የበለጠ ያስደስት ነበር
@gvu3799
@gvu3799 5 месяцев назад
መሰልጠን እዬመሰለን አንሰይጠን እባጣችሁ ሴት ልጂ መዝሙር ስትዘምር ፀጉር ተከናነበር ልብስም ሰውነትን የሚያሳይ አይለበስ እባካችሁ እናስብ
@user-rq6mz5qt1e
@user-rq6mz5qt1e 2 года назад
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን መስቀል ለምን አላሰራችሁም ነው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች አይደላችሁም መልስ ከእናንት ደረታችሁን ደልብጣችሁ እውነት ሰለእናተ እኔ አፈርኩ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን
@msretalemu1952
@msretalemu1952 Год назад
ያምራል ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ዝግጂቱ በጣምቆንጆ ግን ሙሽሮቹና ሚዜወቹ አለባበሳቸው ልክ አይደለም በተለይ በቤተክርስቲያን ህግ ደስ አይለም ለምን ሁሉም ሰው ያቃል የቤተክስቲያን ስርአት የራሱውመስፈት አለው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችንም
@yisakbirhanu1635
@yisakbirhanu1635 7 месяцев назад
እንኳን ደስ አላችሁ
@tsebelutemuari2056
@tsebelutemuari2056 Месяц назад
ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤
@abbyabby607
@abbyabby607 2 года назад
Ukan laze Aderesachu 🙏💞🥰
@ZahraZahra-ej2pf
@ZahraZahra-ej2pf 2 года назад
ጌታ ሆይ ለዚህ ቀን አብ ቅን አሜን አሜን አሜን
@tigistalemayehu8063
@tigistalemayehu8063 2 года назад
አሜን
@bate1314
@bate1314 2 года назад
የት ሀገር ነው መዝሙሩ ሙዚቃ መሰላቸውዴ የሴቶቹ አለባበስ ምድነው
@hosanayalew142
@hosanayalew142 2 года назад
የተዋህዶ አለባበሰ ቢለበሰ መልካም ነው ለሊሎች መማሪያ ይሆን ዘንድ
@SENAYTUB
@SENAYTUB 6 месяцев назад
HAPPY WEEDING
@biriqubsa9876
@biriqubsa9876 2 года назад
Ebbifamaa
@yeishmorogata4275
@yeishmorogata4275 2 года назад
የትነዉግን፡አሪፍነዉ፡መልካምጋቡቻዪሁንላቺሁ
@Senbet_Tube
@Senbet_Tube 2 года назад
ምን አይነት ሰርግ ነው?
@getuakranga9573
@getuakranga9573 2 года назад
ፕሮግራሙ አሪፍ ነበር ግን የናሱ አለባበስ ከቤተክርስቲያን ስራት ውጪ ነው በምንም አይገናኝም
@habtamutemyu6172
@habtamutemyu6172 2 года назад
Our culture will be Our identity
@naseematariq2142
@naseematariq2142 6 месяцев назад
በጣም ያምራል ግን አለባበሳቹ አያስደስትም መልካም ዘመን
@wudetesfa9718
@wudetesfa9718 7 месяцев назад
Er wodza erkanuen lalech sew mzmuru menden trgumu?
@sailahma3376
@sailahma3376 7 месяцев назад
wow metadel new ❤❤❤❤❤
@samersaaa3577
@samersaaa3577 6 месяцев назад
የተዋህዶልጆችበምውብናቸው❤😘
@Addiskimamoch
@Addiskimamoch 16 дней назад
እኔ ምለው በዚ መልክ ነው እምነታችንን የምንወደው እስኪ በቤተክርስቲያን ጋብቻ እንዴት እንደናስኬድ ህጉን በደንብ ክሚያውቁ መማር አለባችሁ አለማዊና መንፈሳዊ ተቀላቁለባችሁ። መልካም ጋብቻ።
Далее
የደመቀዉ የሰርግ ቪዲዮ
53:51
Просмотров 1 млн
Never waste PASTA SAUCE @itsQCP
00:19
Просмотров 4,3 млн
29 May 2024
1:02
Просмотров 2,1 тыс.