Ethiopian true story 2023//: ይህ ታሪክ ቤተሰቦቿን ለማስደሰት ስትል የምትሰቃይ እና በባልዋ ምክንያትሴተና አዳሪ ለመሆን የተገደደች ምስኪን ሴት እውነተኛ ታሪክ ነው፡፡ ታሪኩ እጅግ አጓጊና ማራኪ በመሆኑ ሙሉውን አድምጣችሁ ሃሳባችሁን አካፍሉን፤ ለወዳጆቻችሁም አጋሩት፡፡ ቤተሰብ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!
27 окт 2024