Тёмный

Ethiopian Wot Recipe ቋንጣ ወጥ 

Melegna | መለኛ
Подписаться 77 тыс.
Просмотров 3 тыс.
50% 1

ቋንጣ ወጡን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች መጠን እና አይነት
ቋንጣውን ለማዘጋጀት
- 300 ግራም ቀይ ስጋ
ቋንጣውን ለመቀመም በቡና ማንኪያ ልኬት
- 1 የነጭ ሽንኩርት ዱቄት
- ግማሽ ቁንዶ በርበሬ
- 1 ጨው
- 2 ሚጥሚጣ
- 1 የሾርባ ማንኪያ የተነጠረ ቂቤ
- የበሶ ብላ እና የሮዝሜሪ ቅጠል
- 4 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
የቋንጣ አበሳሰል
- በቅመሙ በደንብ ለውሳችሁ በላስቲክ ሸፍናችሁ ቢያንስ ለ 1 ሰዓት ማቀዝቀዣ ውስጥ ማስቀመጥ
- የመጋገሪያ ምድጃ ውስጥ በ150 ዲግሪ የላይኛውንም የታችኛውንም አብርታችሁ ለ 2 ሰዓት ያህል ትጠብሱታላችሁ ፤ ሁሉም ቤት የሚገኘው የምድጃ አይነት እንዲሁም የኤሌክትሪክ መጠን ሊለያይ ስለሚችል ምድጃውን ከፍታችሁ መብሰል አለመብሰሉን ማየት ይኖርባቹሃል
ቄሌቱን ለማዘጋጀት
- 4 ራስ ቀይ ሽንኩርት
- ግማሽ ብርጭቆ ውሃ ሽነኩርቱን በእንፋሎት ለማብሰል
- 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
- 1 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ (የበለጠ ቀላ እንዲል ከፈለጋችሁ የምትጨምሩትን የበርበሬ መጠን ከፍ ማድረግ ትችላላችሁ)
- 1 የሾርባ ማንኪያ በስል ቂቤ
- ግማሽ የቡና ማንኪያ የማቁላያ ቅመም
- 6 ፍሬ ደቆ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት
- ግማሽ የቡና ማንኪያ ኮረሪማ
- ውሃ ቁሌቱን ለመከለስ
- የምትፈልጉትን ያህል ጨው
- የበሶ ብላ ቅጠል
- ትንሽ የመከለሻ ቅመም
ማባያ
እንጀራ

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 11   
@RukiKk-k3f
@RukiKk-k3f 3 дня назад
ወድማችንን 100kእናስገባዉ በጣም ጠቃሚ ነገርለዉ እሚለቅልን በዛላይ ግዜችንን አይሻማም እጥር ምጥን ያለቪደወነዉ እሚለቅልን እኔካተ ብዙ ተምሬለሁ እናመሠግናለን በርታልን
@GetamesayYilma
@GetamesayYilma 3 дня назад
በታም ጎበዝ ወንድማችን በርታልን
@GetamesayYilma
@GetamesayYilma 3 дня назад
በጣም ጎበዝ ነህ ወንድማችን በርታልን
@GetamesayYilma
@GetamesayYilma 3 дня назад
በጣም ጎበዝ ወንድማችን በርታልን
@MizanMedia-pp2zo
@MizanMedia-pp2zo 3 дня назад
ሩዝ በዶሮ ስራልን በተረፈ በርታ
@hayatshibru2919
@hayatshibru2919 3 дня назад
ወንድም በጣም ቆንጆ ነው ኢቺን ሸክላ ድስት ኬት ነው ያገኘሃት ቂጣ ጎርጋዳ አይደለም ጠቁመኝ በጣም የተስተካከለች ነች
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 3 дня назад
🙏👍👍👍
@yemareyam-i4h
@yemareyam-i4h 3 дня назад
❤❤❤❤😮😮😮
@JafarWildan
@JafarWildan 3 дня назад
በጣም ጥሩ ነው ግን ቋንጣው ትንሽ አብሮ መብሰል የለበትም
@redietgonete1191
@redietgonete1191 День назад
የአልጣጫ ወጥ ቅመም ሰራልን እባክህ
@ShahBaz-y5e
@ShahBaz-y5e 3 дня назад
Thanks
Далее
Kitfo Pizza ክትፎ ፒዛ
12:58
Просмотров 2,3 тыс.
+1000 Aura For This Save! 🥵
00:19
Просмотров 4,1 млн
CORTE DE CABELO RADICAL
00:59
Просмотров 1,1 млн
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Просмотров 2,7 млн
Ethiopian Rice with Goat Meat ሩዝ በስጋ
9:42
በጣም ቆንጆ እርጥብ
4:45
Просмотров 18 тыс.
Amazing Ethiopian Zilzil Tibs ዝልዝል ጥብስ
8:05
Ethiopian Falafel ፍላፍል
9:31
Просмотров 8 тыс.