Тёмный

#ETHIOPIANEWS 

Balehageru Tube  ባለሐገሩ መረጃ
Подписаться 117 тыс.
Просмотров 131 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

9 дек 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 285   
@user-zy8nb4yo9g
@user-zy8nb4yo9g 2 года назад
😭😭😭😭😭ደስታም ያስለቅሳል ኡፍፍፍፍፍ አላህ ፍቅርን ያብዛልን ወላሂ ምስኪን ደጉ የአማራ ህዝብ ምንም በማያውቀው ስቃዩ በዛ ድል ለእናት ሃገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-xi5zo6gp9f
@user-xi5zo6gp9f 2 года назад
በጣም 😭
@afrolatin05
@afrolatin05 2 года назад
🙏✊🏾🙏✊🏾🇪🇹🇪🇷🙏✊🏾🙏✊🏾💪
@wessenfisha3001
@wessenfisha3001 2 года назад
በጣምም ጠጋብ በጀመረው ጦርነት
@user-ud6nw5vc6y
@user-ud6nw5vc6y 2 года назад
በጣም
@hibsttadese2982
@hibsttadese2982 2 года назад
የጀግኖች ነብሰ ለኢትዮጵያ ዎጋ አላት የጀግኖች መኖር ለሐገር አንድነት።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን።
@user-ot1rs3wc9u
@user-ot1rs3wc9u 2 месяца назад
አማራፋኖ ሸዋእዝ አባላቶች ምንያህል ህዝብ እንደሚወዳቸውተመልከት ድልልልለፋኖ
@FM-mg6ww
@FM-mg6ww 2 года назад
ለሴት ክብር ያለው ወንድ እንደት እንዳሚያስደስተኝ ጆግኖቼ ኑሩልኝ ❤😭😭
@rabiayemam9398
@rabiayemam9398 2 года назад
በጣም ወላሂ😍☺️
@gonderew5002
@gonderew5002 2 года назад
ሚክ የኔ ጀግና ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ያገር ፈሳም አርቲስቶችን አየናቸው ለ ሀገራቸው ምንም ድምጽ ሳይሆኑ ሲቀሩ
@uniquealmaz4214
@uniquealmaz4214 2 года назад
የኔ ዉዶች ከፊታቸዉ ያለዉ ደስታ ደስ ሲል💚❤💛 ክብር ለጀግኖቻችን 💪
@user-xq6ob3pf8i
@user-xq6ob3pf8i 2 года назад
ሱሪው ጂል ሁላ ሀገሬ መደፈሯ ይህ ሁሉ ወጣት እያለ አታፈሩም ወድ ነን ስትሉ
@fhnotlozatube
@fhnotlozatube 2 года назад
ሚካኤል ይጠብቃችሁ አርቲስት ሚካኤል እንወዳችኃለን
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 2 года назад
ሚኪየን በተግባር የሚሊሊክ ልጅ ፋኖ አማራየ
@user-ut3dd1md7q
@user-ut3dd1md7q 2 года назад
ምርጥ አባት እድሜ ይስጠዎት እባከዎ ወዴ ሰሜን ወሎ ብቅ ብለው እኛንም እንደዚህ ያስደስቱን አካባቢያችንን ህዝባችንን ካዬን ከሰማን ድምጣቼውን 5ወራችን
@user-rj5qu8sl3f
@user-rj5qu8sl3f 2 года назад
ክብር ይገባችሃል የኔ ጀግኖች ሺ አመት ኑሩልን
@getahun605
@getahun605 6 месяцев назад
ጀግኖች እደት እደምታስደንቁ ተሽ የሸዎው ጀግና በረታልልን
@fikresbezabih1039
@fikresbezabih1039 2 года назад
Victory Victory ETHIOPIEN
@genatayenaw6232
@genatayenaw6232 2 года назад
ክብር ውድ ሂወታቸውን ሳይሳሱ መስዋዕትነት ለሚከፋሉን ለመከላከያ ሰራዊቱ ለልዩ ሀይሉ ለፋኖው ለህዝባዊው ሰራዊቱ ይሁን ድል ለኢትዮጵያ
@user-hi4md9de9r
@user-hi4md9de9r 2 года назад
ክብር ለጀግኖች ሚስኪኖች ታፈነው ተሰቃይተው ከረሙ ሳያስቡትና ሳይዘጋጁበት ነው እንጂ ለጁንታ አያንሱምነበር
@kaledahmed2580
@kaledahmed2580 2 года назад
ድል ለሀገራችን ድል ለፋኖ ድል ለአፋር ጀግኖች ድል ለመከላክያ ድል ለእምዮ እትዮ
@sishaia6875
@sishaia6875 2 года назад
ምነው እኔም አግቻቹህ እግራቹሁን በሳምኩ እዴት ደስስስስ እደምትሉኝ የአለሙ ቤዛ ቸሩ መድሐኒአለም ይጠብቃቹህ ፈጥኖ ደራሹ ቅዱስ ገብርኤል ከፊት ከሃላ ይከተላቹህ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 года назад
እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድላችሁ ወገንቼ
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 2 года назад
እስቴ አባስልን ታሬካውይ ቦታ በቮደው አሳየን ድምፃቸውን ባንማ ቤተስቦቻችንን አገሩን እንየው 😢😢😢
@athadmaryiame6210
@athadmaryiame6210 2 года назад
፣ጁንታም ተቀላቅሎ. ሊገባ ይችላል እርስ በርሳችሁ ተፈታተሹ
@abebetube1172
@abebetube1172 2 года назад
እናመሰግናለን። ሁላችንም በምንችለው መንገድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ማገዝ ግድ ይላል።
@sofiabah3705
@sofiabah3705 2 года назад
የሀገሬልጆች ሀርቡዎች እንኳን ደስ አላችሁ
@tmerwgdetube5714
@tmerwgdetube5714 2 года назад
የጄግናልጂ ጄግና እድሜናጤና ለናንተ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@neimneim8309
@neimneim8309 2 года назад
የህዝቡን ደስታ ሳይ እንባ ተናነቀኝ ኡፍ ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@bekelewondimu2871
@bekelewondimu2871 2 года назад
ጀግና የኢትዮጵያ ልጆች
@user-gn5wp8wl4e
@user-gn5wp8wl4e 2 года назад
ክብር ለመከላከያ ሰራዊት ክብር ለጀግናው ፋኖ 🇪🇹 ክብር ለልዩሀይላችን Ethiopia ሀገራችንን አላህ ሰላሟን ይመልስልም ሞት ለጠላታችን 💛💚❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yeshiworkalemu7932
@yeshiworkalemu7932 2 года назад
ጎበዝ ይህ ሁሉ ወጣት መታጠቅ አለበት አለቀ ከዛ በኋላ የማንም ልሀጫም አማራን አጠፋለሁ እያለ አፉን አይከፍትም
@user-is4vk1xz8z
@user-is4vk1xz8z 2 года назад
ሀርቡ እምየ ሀገሬ💚💛❤
@hortmailgmail7689
@hortmailgmail7689 2 года назад
ታጠቅ ተደራጅ ይሄ ሁሉ ወጣት እያለ አለመታጠቃችን አለመደራጀታችን አስገድሎናል ታጠቅ ተደራጅ የጭነት አህያዉን በአዴንን የሙታን ስብስብ አስወግድ የራስህን አስተዳደር ምርጥ ነፃ ወጣ ብለክ አትቀመጥ ተደራጅ ታጠቅ
@nurnur4504
@nurnur4504 2 года назад
ትክክል የባዶ ግሪሳ ታጠቁ
@abrham4521
@abrham4521 2 года назад
አርቴስት ማለት እዳተ ጀግና ሤሆን ነው የምር አንተ ተለየህብኝ እውነተኛ አክተር ጀግና ነህ ለሀገርህ የቆምክ በርታ ነገ የተሻለ ቀን ለማምጣት ዛሬ ላይ የምታረገው ተጋድሎ ወሳኝ ነው ነገም ዛሬም ኢትዮጵያ ተሸንፋለች ድል ለሀገራችን
@malkmustfa7586
@malkmustfa7586 2 года назад
ለዘላለም ኢትዬጵያ ታመሰግናቹሀለች
@helentube325
@helentube325 2 года назад
የኛ ጀግኖች እግዚአብሔር ሁሌም ከፊታችሁ ይሁን 🙏
@user-ov6hg6mx1m
@user-ov6hg6mx1m 2 года назад
የኔ እናት ጭብጥ ብላ ሲያዮዋት አይዞሺ ብለው እቅፍ አረጓት አንበሳ እንድህናችሁ የእኛ ወታደር ለሴቶች ልዮ ክብር አላችሁ ለጁንታው አስተምሩ መቀሌ ስትሄዱ ልክ እንደዚህ አሳይዋቸው መቸም ደደብናቸው አይገባቸውም
@eijleeij
@eijleeij 2 года назад
መኖራችሁ ያኖረናል ዘመናችሁ ይባረክ የቁርጥ ቀንልጆች
@marizatube5186
@marizatube5186 2 года назад
ወንድሜ ውጫሌ17ደውየ ቤተሰብ አገኘሁ ግን አብረዋቸው አሉ። እነዚህ ነቀርሶች። ውጫሌ ዙሪያዋን ያሉ ሰፈሮች ተሰግስገዋል። አባጅበንና ድብልገዳ ይዘው ወደላይ ተራራውን እነሱው ናቸው። ድሮን መምታት እማትችልበት ቦታ ናቸው ፈጣሪ ያጥፋልን እጅ። ምሽጋቸው ወንዝ ለወንዝ ነው።
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l 2 года назад
ጀግኖች ሚኪ የተግባር ሰው
@user-ud2ns9ej7y
@user-ud2ns9ej7y 2 года назад
የወኮቻ የደሴ ወጣት ሰልጥን ታጠቅ ጎደር ጎጃም ሽዋ ጋ ተቀላቀል አማራ አንድ አማራ ጥላትህን አርግፍ👈
@yafhagere466
@yafhagere466 2 года назад
MIKIN AYECH enbaye new yemetaw betam enwedachehualen
@user-pg3zz6zh8t
@user-pg3zz6zh8t 2 года назад
እልፍ አላፍ ኑሩ ጀግኖቹ
@fatmaibrahim2797
@fatmaibrahim2797 2 года назад
የኛ ጀግኖች ከፈጣሪ በታቺ ለሀገራችን መኖር ትልቅ መስዋት ከፍላችሆል በረቱ አላህ ከናንተ ጋር ይሁን ከክፎ ነገር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adanichzamana4746
@adanichzamana4746 2 года назад
ድል ለወኅኖቸ ኢዮጵጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭♥️🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👊
@maeritube21
@maeritube21 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኢትዮጵያ ጅግኖች
@user-yh1ny6ti2z
@user-yh1ny6ti2z 2 года назад
ማሽአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ የኔጄግኖች
@aselefechasefa4456
@aselefechasefa4456 2 года назад
Wowowo
@user-is4vk1xz8z
@user-is4vk1xz8z 2 года назад
ማሺአላህ ደስ ስትሉ 💚💛❤ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ
@aishaauyu8780
@aishaauyu8780 2 года назад
የኔ የዋህ ህዝብ አላህ ሰላሙን ለሀገር ለወገን ያውርድልን
@user-he9ge7ep7f
@user-he9ge7ep7f 2 года назад
በአላህ ይሁንብኝ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ
@ethiopia8672
@ethiopia8672 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስሉም ነግር
@hawatube2358
@hawatube2358 2 года назад
👍👍👍👍👍ጀግና ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✌️✊️✊️✊️😍😍😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕💕
@werkemelese4557
@werkemelese4557 2 года назад
ሞንግዚ ድሉ ለአማራ ጀግኖች ነው ራሳችሁ ጠብቁ
@yayatheethiopia5984
@yayatheethiopia5984 2 года назад
ይህ ከበርቻቻ እና ፆም ላይ የዋለ በዓል አንድ ይመስለኛል ።
@halimahhalimah7100
@halimahhalimah7100 2 года назад
ማሻላህ ሀግራችን ሥላምሆንች ማልት ነው
@asfawestifanos3603
@asfawestifanos3603 2 года назад
ጀግኖች ለ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያም ለጀግኖች ቦታ አላት ዘላለማዊ ክብር ለሰማዕታት ምንም ሆነ ምንም ኢትዮጵያ ግን ትቅደም!!
@mehamedseid7747
@mehamedseid7747 2 года назад
የኛጀግኖች ኑሩልን
@nastnetogubamicheal467
@nastnetogubamicheal467 2 года назад
😭😭😭😭ankao hagosekum hzbi Ethiopia ♥❤😍
@senaitwondosen3323
@senaitwondosen3323 2 года назад
Ufeeeee tadilachehu ye hizibune desita mekafel Ethiopia tashenifalech 💪💪💪💪
@eyerusalemkechinu4790
@eyerusalemkechinu4790 2 года назад
የወገንን ደስታ ማየት እንዴት ያስደስታል ክብር ለጀግኖቻችን ለመከላከያ ሠራዊት
@user-tp5ri9dd1o
@user-tp5ri9dd1o 2 года назад
ጀግና አላህ ይጠብቃችሁ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 года назад
እንዚህ ጁንታ የሚባሉት ፈጣሪ ያስጨንቃቸው የኢትዮጵያን ደሃውን ህዝብ አስጨነቋቸው እናንተ የኢትዮጵያ ጀግኖች ደግሞ ፈጣሪ ይጠብቃችው
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 года назад
ድል ለእንተ ይሁን ስላም ለኢትዮጵያ
@shathafadel3415
@shathafadel3415 2 года назад
ጀግኖች
@zuzutube5984
@zuzutube5984 2 года назад
ጀግኖች ቡርቱልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝☝☝ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
@johnkassa6021
@johnkassa6021 2 года назад
በመጀመሪያ ክብር ለአምላካችን የንፁሀንን መገፋትና ግፍ አይቶ ህዝቡን ለፈታው በመቀጠልም ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ክብር ለአማራ ልዪ ሀይል ፋኖ ና ሚኒሻ ክብር ለምድር ድሮኖቻችን ለአፋር ልዩ ሀይል እና ሚኒሻ እንዲሁም ለአፋር ወጣቶች.....ጀግንነታችሁን ታሪክ ይዘክረዋል!! የዚህን ዘመን የትግሬ ወጣት የታሪክ አተላነቱን እና የሰራውን ወንጀል በታሪክ መፅሀፎቻችን ሁሉ እንደሚፃፈው ሁሉ የጀግኖቻችን ገድል በታሪክ መፅሀፎቻችን ተሰንዶ ይቀመጣል...በደማችሁ በመራባችሁ በመጠማታችሁ ታሪክ ሰርታችሗል.
@naimavkyoutube
@naimavkyoutube 2 года назад
ዬህ ደሥታ ፡ያሥለቅሣል ፡ወገኖቸ ሥወዳችዉ
@user-pt5si8yh8q
@user-pt5si8yh8q 2 года назад
ደስታም ያስለቅሳል ወገኖቼ 😭😭😭😭ዉድ ጀግኖቻችን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ድሉ የኢትዮጵያ ነዉ ፈረሰኛዉ ጎርግስ ይርዳችዉ!!!!!!!
@user-wh4mr1sx8v
@user-wh4mr1sx8v 2 года назад
እፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭 የኔ ሚስኪኖች ደስታም ያስለቅሳል አላህ መጨረሻዉን ያሳምረዉ
@ruthnegassa8291
@ruthnegassa8291 2 года назад
Weye Mike egzabher kenategr yehwene 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@user-tc2qe1bx4n
@user-tc2qe1bx4n 2 года назад
ልም ነው ግን ሀይቅን የማታሳዩን
@astergashaw1994
@astergashaw1994 2 года назад
አልልልልልል🙏ጀግና 💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🐅🐅💖💖
@zenetahmed6969
@zenetahmed6969 2 года назад
ጀግና💪💪💪💪💪💪
@fatuma6327
@fatuma6327 2 года назад
ሀርቡችን💓💓
@skyline9373
@skyline9373 2 года назад
JEGENAW 🇪🇹🇪🇹 Mekelakiya , Dr ABIY AHMOAD….THANK you!!
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 2 года назад
እውነት አንበሳ ኢትዬጰያ አሽንፉለች።
@awolmuhamed1875
@awolmuhamed1875 2 года назад
#NoMore لا للمزيد لا للتدخل في شؤون بلادنا Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@gloriasandez1280
@gloriasandez1280 2 года назад
Beard hustler! My favorite soldier is there!!!
@hayathayat5733
@hayathayat5733 2 года назад
የሰሜን ወሎ ህዝብ ለምን ግን ይሄ ሁሉ በደል ፍትህ ለሰሜን ወሎ
@mimimamomimimamo5344
@mimimamomimimamo5344 Год назад
😍😍😍
@user-bk7nd7mx2p
@user-bk7nd7mx2p 2 года назад
ሀርብየ ሀገሬ የፍቅር ሀገር ነች ወላሂ ስላሳየህን እናመሰግናለን
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 2 года назад
ማአዚ ጀግና ባል ስላላት ትኩራ
@user-jv1ml6mh7d
@user-jv1ml6mh7d 2 года назад
ሀባይቦቸ እህህህህህህ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ አገሬ ሰላምሽ ይመለስ እማማ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ይጠብቃችሁ ዋውውውውው እንደት ደስ አለኝ ❤️💛💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍💪💪💪
@moonlight-zl7sm
@moonlight-zl7sm 2 года назад
💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪
@user-eo4xy8sc3m
@user-eo4xy8sc3m 2 года назад
የኔ ጀግኖች !በወገናችሁ መሐል በአባቶቻችሁ አገር እንዲህ ተንጎማለሉበት ፣ ተገማሸሩበት !!
@messydds735
@messydds735 2 года назад
Desse setlu 😍😍ere miky temengahen wedelay yazew ayayazhe yasferal
@user-lm1qh2ux6o
@user-lm1qh2ux6o 2 года назад
ኢትዩጥያ የፍቅር ሀገር ናት የኔ ጀግኖች ኑሩልን በናተነዉ የኛ መኖር በድል ተመለሱልን አባት እናቶቻችን እህት ወድሞቻችን ክብር ለናተ ዪሁን ፈጣሪ ይፀብቅልን ዉድ ወገኖቸ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@user-vi3xx3mv3g
@user-vi3xx3mv3g 2 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️💪💪💪 ድል ለኢትዮጵያ ሀገራችን
@feraihewetkebede3942
@feraihewetkebede3942 2 года назад
lezih hulu desta yemayteka nebs tekeflobtal kbr kbr lenate 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-te6di3wi6i
@user-te6di3wi6i 2 года назад
የአጼ ምኒሊክ ልጆች ታሪክን ደገማችሁት ኢትዮጵያ ታሸንፋለች.
@shumetnecho1471
@shumetnecho1471 2 года назад
Like
@user-nx7rx5ml8y
@user-nx7rx5ml8y 2 года назад
አልሀምድሊላህ ጀግኖቻችን ሽ አመት ኑሩልንንን
@tub8577
@tub8577 2 года назад
Yefanow arbgna enwdacihu alen 🇪🇹🇪🇹💪
@hayassss-fb4gf
@hayassss-fb4gf 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ ይጠብቃችሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amenmekeds9791
@amenmekeds9791 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልል
@user-dv7xn3dh8p
@user-dv7xn3dh8p 2 года назад
አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ሀገራችሁን ለማስከበር የምትዋደቁ ጀግኖች ከክፉነገር አላህ ይጠብቃችሁ 💕💕💪💪
@Sumayyas229
@Sumayyas229 2 года назад
የኛ አንበሶች አላህ ይጠብቃችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤
@safeh2633
@safeh2633 2 года назад
ጀግኖቸኑልኝ ስላማችሁይብዞ ።ስላምለምየእናትሀገሪ
@user-vw4xd9hz1z
@user-vw4xd9hz1z 2 года назад
የኔጀግኖችየ
@user-xs8jw7wp1s
@user-xs8jw7wp1s 2 года назад
ቸሩ አምላክ ሆይ ሠላምህን ስጠን
@user-pw2mg6yp1t
@user-pw2mg6yp1t 2 года назад
😭😭😭😭😭ፍቅር የራበዉ ህዝብ ሀገሬ ደሴ
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok 2 года назад
ሀርቡ በሂማዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓💓💓
@ghfchg7953
@ghfchg7953 2 года назад
አንተ ጀግና አላህ በሄዳችሁበት ሁሉ ይጠብቃችሁ
Далее
She’s Giving Birth in Class…?
00:21
Просмотров 6 млн