Тёмный

#etv 

EBC
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 149 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 413   
@madinalove519
@madinalove519 5 лет назад
አስካለች ማነው እደኔ የሚወዳት በርች 😍😍😍😍😍😍😍
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 5 лет назад
እኔ
@Fiker-u2f
@Fiker-u2f 5 лет назад
እኔ
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 5 лет назад
ኧረ ከኔ በላይ የሚወዳት ማንም የለም😂😂😂
@አፄአፄ
@አፄአፄ 5 лет назад
እኔ
@yehulashetabdisa1272
@yehulashetabdisa1272 5 лет назад
በጣም የሚገርም አቅም ነዉ ያለሽ በትክክል ሙያዊ ግደታሽን አዉቀሻል እና ለሌላዉን ትልቅ ምሳሌ ነሽ…….
@ethiopia5992
@ethiopia5992 5 лет назад
*ምጣድ ሲታሰስ እንጅ ሲታጠብ አላውቅም ይገርማል የየሀገሩ ባህል የእውነት አስኩየ መሸለም አለባት የምትሉ እጅ ወደ ላይ*
@Tube-qc7or
@Tube-qc7or 5 лет назад
Tekekel nsh Yenyam hagr kat taxabchi tasibarlach
@meritube2416
@meritube2416 5 лет назад
እንጀራ ሲሆን ነው እሚታሰሰው ለቂጣ ይታጠባል ሁሌም በቂጣ ስለሆነ ነው
@ggghhg6305
@ggghhg6305 5 лет назад
@@Tube-qc7or .
@ggghhg6305
@ggghhg6305 5 лет назад
.
@ggghhg6305
@ggghhg6305 5 лет назад
@genatgenat7362
@genatgenat7362 5 лет назад
እኩል ጋዜተኛ ነን እያሉ ይቱለቶላሉ ይችን ጋዜጠኛ በየት ባገኘኋት የኔ ቆንጆ ጎበዝ በርችልን ♥♥♥
@adak2932
@adak2932 5 лет назад
አስኩዬ አኔ ምገርማኝ ከገኘሻቹው ሰዎች ገር አንድ መሆኒሽ እንኳን አንቺ እኛንም አገራችን አስጎበኛሽን አለህ ይጠብቅሽ ዋ ዎ የገሬ ቂጣ
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 5 лет назад
😴💞💮🍑💮🍑😍
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 5 лет назад
የኔቆንጆ አስኩዬ የትጠፍተሽብን ነው ወላሂ በጣም ነው ምወድሽ የትሄዳ ነው ብዬ በየሚድያው እየፈለኩሽ ነበር ብቻ በሰላም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤ለሰዎች ያለሽ ክብር ፍቅር ልብ ይማርካል በሄድሽበት ሁሉ አላህ ይጠብቅሽ።።
@berrystrawberry787
@berrystrawberry787 3 года назад
ዱአ አርጊላት ታማለች😱😱
@lehulumgizaalew9391
@lehulumgizaalew9391 5 лет назад
ጎበዝ መድረክላይ ሜካፕ ተቀባብተው ቁጭ ብለው ጋዜጠኛ ነን ይላሉ አድናቂሽ ነኚ አስክየ በየ ሀገሩ እየተከራተትሽ እድሜ ይስጥሽ
@ሊናዘሀበሻ
@ሊናዘሀበሻ 5 лет назад
ኧረ ይችን ጋዜጠኛ ሸልሙልኝ ጎበዝ🙏ላች እስከ ካሜራ ማኑ ደረስ ትልቅ ክብር አለኝ ማሚዬ ሽ አመት ኑሪልኝ😍😍😍😍
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
የኔ እህት በሄድሽበት ሁሉ ድንግል ማርያም ትከተልሽ
@hossanshadiya8586
@hossanshadiya8586 5 лет назад
ኢትዮጵያዬ ክፉሽን አልስማ የሰሜን ሸዋ የጅሩ ልጅ ነኝ AMEN AMEN AMEN
@lili20009
@lili20009 5 лет назад
I love your show thanks. I've a suggestion if you try to add Ethiopian map at the beginning and showing us the location in the map. It'll be easy & interesting to follow you around. Thanks again & it's a wonderful show.
@sosinaetifu
@sosinaetifu 5 лет назад
YESS That's what i'm talking about!!
@ajubenmoges6896
@ajubenmoges6896 5 лет назад
እህቴ በጣም አስደሰትሽኝ ገጠርላይ ገብተሽ በምትሰሪ ጊዜ ማንኛውንም ሳያጥቡ እንዳይጠቀሙ እየነገርሽ አስተምሪያቸው ከጤና ጥበቃም አንፃር ጠቃሚ ነገር ስለሆነ ለገጠራማው ህብረተሰብ አንች ወይንም የምንመለከተው ሰዎች በሚዲያ ከነሱ የምንማረው ነገር ቢኖር አንደኛ ጥንካሬያችውን ሁለተኛ ጠንካራ ተስፋቸውን እንማራለን ከነሱ ስለዚህ እህቴ አንችም የከተማውን ንፅህና አጠባበቅ ለጤናቸው ጠቃሚ ስለሆነ የቻልሽው ያክል አጥበው ማንኛውንም ነገር እንዲጠቀሙ አስተምሪያቸው እህቴ ይህን ድርጊትሽን በጣም ወድጀዋለሁ በጣም እናመስግናለን የልጅነታችንን ያለፍሁበትን ህይወት ስለሚያስታውሰኝ አመሰግናለሁ በግሌ
@seadayehayklij7145
@seadayehayklij7145 5 лет назад
አንችንና ራማ ሚድያን ሳላደንቅ አላልፍም ለሰው ልጅ ያላችሁ ክብር --+++-
@እሙአብደልፈታህ
@እሙአብደልፈታህ 5 лет назад
አስኩየ የምትገኝበትን መንገድ ንገሩን እስኪ እውነት መሸለም አለባት ምርጥ ሴት ነች
@የአማራዋሽቅርቅር
እናመሠግናለን አሥኩየ የጎንደርንና የጎጃምንም አሣይን የወሎንም የሸዋን ብቻ ነው ያሣየሽን ከአማራ
@mohamadbiwta167
@mohamadbiwta167 5 лет назад
የአማራዋ ሽቅርቅር
@abebaassya9029
@abebaassya9029 5 лет назад
እኔም ጥይቄ ነው ጎጅም ጎንደር ብትሆድልን
@alamnash3689
@alamnash3689 5 лет назад
@@abebaassya9029 ወሎ አማራ ነው ቆንጆ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 лет назад
@@alamnash3689 ሁሉም ቆጆ ነው የምን አማራ ብቻ ኢተቢያ ሁሉም ደስ ይላል
@ሠምራየተዋህዶልጅ
እንደዚህ ባህላችን ደስ እንደሚለው ሁሉ በፍቅር በአንድነት ብንኖር እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ለሀገራችን ምህረት ያውርድልን
@sofiyahussenhk3873
@sofiyahussenhk3873 5 лет назад
ኸረ አስካልየ የት ጠፍተሽ ነው የኸን ስራሽን እዳታቆሚ ባህላችን እዴት ደስ ይላል በተለይ ወደ ክፍለ ሐገር
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 лет назад
አንድ ጥያቄ አለኝ ሳትነግራቸው ነው የምትሄደው ወይስ ቀድማ ተናግራ ነው ምክንያቱን ምን ለማድረግ መጣሽ ስትላት ስምቼ ነው
@tigesttefera5922
@tigesttefera5922 5 лет назад
በስልክ አውረተው ነው እንጂ ዝም ብለው አይሄዱም ለቀረፃ ነው እንደገና የሚተዋውቁት
@ፋፊየነኢማእናትየብዱየእህ
@@tigesttefera5922 ይከፈላቸዋል ባለቤቶቹ ወይስ
@sameerasameera7718
@sameerasameera7718 5 лет назад
ቶመባ
@sameerasameera7718
@sameerasameera7718 5 лет назад
ጨለማ
@tigesttefera5922
@tigesttefera5922 5 лет назад
@@ፋፊየነኢማእናትየብዱየእህ እረ አይክፈላችውም በፍቃደኚነት ነዉ በአል ለማስተዋውቅ ስለሆነ
@ሪችየድሮዋW
@ሪችየድሮዋW 5 лет назад
መርሳ መሃልአባ መችነው የምትሄጂው የናቴን ቤት ልጠቁምሽ አስኩየ በሰበቡ ባህላችንን ሰፈራችንን እናቴን አሳይኝ ሙያም ትቀስሚያለሽ
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 лет назад
የኔ ቆንጆ የምወድሽ አስካልዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል ስራሽ ይባረክ እመቤቴ ትጠብቅሽ ከመላው የስራ አጋሮችሽ ጋር
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 5 лет назад
አመሰግናለሁ
@MrGetamesaye
@MrGetamesaye 4 года назад
Askale Tesfaye sssb
@ሰናይትጎንደሪዋየእናቷናፋ
አስክየ ማር እንኳን ደህና መጣሺ እንጀራ የለም ቂጣ እና ገንፎ ነው የሚበሉት እስኪ ወደ ጎንደር ጎራ በይ ባህላችን እይልን
@naeeman6262
@naeeman6262 5 лет назад
EBC ሳብስክራይብ ያደረኩት የአስካልን ፕሮግራም ስለወደድኩት ነዉ በርቺ ባለፈው ምዕራብ አዘርነት በርበሬ ሌራ አቅራቢያ ተገኝተሽ ያስቃኘሺንን ካየሁ ወዲ ፕሮግራምሽን መከታተል ጀምራለሁ
@ናኒለቤተሰቧሟች
@ናኒለቤተሰቧሟች 5 лет назад
የኔ ቆንጆ እውነት ለመናገር እንደ አንች አይነት ጋዜጠኛ የለም ልዩ ነሽ
@twhidohayemnot6281
@twhidohayemnot6281 5 лет назад
ምስኪን የኔ ቆንጆ አስኩየ የእውነት ልዩ ሰው ነሺ የዋህ ደግ እውነትም ሰው ለሰው ልጂ ልዩ ክብርና ፍቅር ያለሽ የእውነት እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥሽ ድንግል ህይወትሽን ትባርክልሽ ልክ እንደ ህፃን ልጂ በየሄድሽበት እሺ ብለሽ ትስታዘዥ ልብ ትነኪያለሽ የእውነት እድሜ ይስጥሽ እናቴ
@hayatloveyewololeg9561
@hayatloveyewololeg9561 5 лет назад
የኔ ቆንጆ ስወድሽኮ የኔ ጀግና በየሄድሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@mebrat5670
@mebrat5670 5 лет назад
አስካልዩ የኔማር እዳች አይነት ይብዛልን
@genettesfa4142
@genettesfa4142 5 лет назад
አሰኩ የማላውቀውን የአገሬን በሃል አሳወቅሸን ምርጥ ኤትዮጰያዊ እግዚአብሔር በሔድሸበት ሁሉ ይጠብቅሸ
@misraktafari6748
@misraktafari6748 5 лет назад
ስወድሽ አገራችን እንዲህ የሚመገቡ አሉ ይገርማል
@ፉኖያባቱልጅ
@ፉኖያባቱልጅ 5 лет назад
ይገርማል
@afsanafsan72
@afsanafsan72 5 лет назад
በጣም ጎበዝ ያላየነውን የኢትዮጵያ ባህል እናም አኖኖር አሳየሽን በርቺ አድናቂሽ ነኝ
@rmhtrmht957
@rmhtrmht957 5 лет назад
የኔቆጆ በጉጉት ነው የምጠባበቀው። ፖሮግራምሽን
@ራህመትመሀመድውለየዎ
የሚገረምነውሠንትአገረአለ
@mazaalemu141
@mazaalemu141 5 лет назад
አስኩ የኔ ማር እንዴት እንወድሽ እኮ ግን ብዙ ቦታ ላይ ሳይ እንጀራ አይጋግሩም ውይ እኔማ ጥሎብኝ እንጀራ ካልበላው ሌላ ነገር አይመቸኝም
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 5 лет назад
Ejara Gondar naw abezagwane
@hadiyaseraj615
@hadiyaseraj615 5 лет назад
ወሎ መርሣ ውርጌሣ ጊራና ሂጅ ማርዋ
@dahab7484
@dahab7484 5 лет назад
ኢትዮ እኮ ውብ ናት አስተሳሰባችን ርካሽ ሆነ እንጅ
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 5 лет назад
ዳሃብ Dahab YeOromo poletikegnoch bicha nachew yebetebetun.
@rabiaebrahim280
@rabiaebrahim280 5 лет назад
በውበነት በጣም ያሳዝነል አልሀምዱሊላ ድረቅ ያለ
@ኦርቶዶክስነኝ
@ኦርቶዶክስነኝ 5 лет назад
ይሄንን ፕሮግራም ለማግኘት ብዬ etvn ሰብስክራይብ አደረኩኝ ግን ቶሎ ቶሎ አይመጣልኝም ውሎ አዳር
@ህይወትድንቅናት
@ህይወትድንቅናት 5 лет назад
ይህ ፕሮግራም ምርጥ ነው, በወንዶች ደግሞ ብትሰሩ እና ብታሳዩ::
@hannaabraham5027
@hannaabraham5027 5 лет назад
ምነዉ ይሄ እቦጭ እደዘረኝነት ተሰራራ በየቦታዉ ።
@liyaadna8654
@liyaadna8654 5 лет назад
ኪኪኪኪኪ
@liyaadna8654
@liyaadna8654 5 лет назад
ኪኪኪኪኪ
@dubaidubai9724
@dubaidubai9724 5 лет назад
@@liyaadna8654 ክክክክክክክ
@omarjamal9302
@omarjamal9302 5 лет назад
እሚገርም ባህል
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 года назад
When we became one ever things will be okay. Allah yerdan.
@huluf1949
@huluf1949 5 лет назад
ዋዉ እግዚአብሔር ይስጣኝ ሁሉ ሀገር ሀደሽ እኮ በቅደመ የሪያ ኮሮሞ መንከር አከበብ ስትሀጅ ደስ ነወ ያለኝ የእናቴ አባቴ ብሆነ ደስ ይለኝ ነበር
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 лет назад
አስኩ እንኩዋን ሰላም መጣሽ የኔ ከርታታ ሽልማት ይገባሻል ጀግናችን አንች ለፋሽ እኛ ቁጭ ብለን የማናውቃት ኢትዬጰያችንን እያየን ነው ተአምር ነው ሐይቁ ሲአምር እሁሁ እዚህ ሂዶ ነበር ንፁህ አየር መተንፈስ ። ካሜራ ማን ሊዲዲያ አንተም ምስጋናችን ይድረስህ ። ወይ እንቦጭ እንዴው ምን በደልንህ ሀይቆቻችንን ለማጥፍት ትነሳህ እንደ ጣና ሳይብስበት መላ ያስፈልገዋል እናመሰግናለን ኢትዬጰያ ለዘላለም ትኑር
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 лет назад
የዛሬው ከመዝናናት ጋር ነው. ውይ በጣም አሪፍ ነው የእኔ ማር. ሁሌም እንደደከምሽ ነው አስኩ ። እኔም አባያ ማየት እጅግ በጣም እፈልጋለው ወይኔ ሙዝዝዝዝ
@sitinaabdurohman8441
@sitinaabdurohman8441 5 лет назад
ሆ እንዴ እኛ ሀገር ሰው ሽሮ በርበሬ እያሉ አይደርቁም አሠሡን ገሠሡን እየበሉ ነው የሚኖሩት ጎበዞች
@hanalove9601
@hanalove9601 5 лет назад
እኮ እኔም ገረሞኝ ልሞት ነዉ
@ethiopia5992
@ethiopia5992 5 лет назад
*ማሻ አላህ ምን ያማረ ሀገር ነበረን ትተነው ስደት በተነን እንጅ* ውይይይ አስኩየ ስወድሽ እኮ
@sitinasiti9991
@sitinasiti9991 5 лет назад
አስኩዬ እንዳንች ያሉትን ያብዛልን የኔ ቆንጆ የእውነት በጣም ቅን ሰው ነሽ አላህ ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ይስጥሽ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትይ የምትሰሪ በርቺ
@መዲመዲ-ቐ4ረ
@መዲመዲ-ቐ4ረ 5 лет назад
ዉይ አሰክየ በተሰጠሺ የተፈጥሮ ባህሪሺ ቀናሁ የዋህ ደግ ነሺ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 5 лет назад
አመሰግናለሁ
@ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
@ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 5 лет назад
አስኩየ እኳን መጣሺ የኔ እናት ስወድሺ አችንና የአርሶ አደር ወግ የሚያቀርበውን ልጂ ፍጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@እኔከሙስሊሞችነኝ-ረ3ሰ
ይህን እየበሉ ነው የሚኖሩት ??
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 5 лет назад
አወ እኛ እንጀራ ለምደን
@ራያነኝያውምየዋጃልጅ
Kkkkkkk aygermm
@high1166
@high1166 5 лет назад
የኔ ቅመም ፕሪግራምሽን ስወድልሽ ምርጥ ብየሻለሁ ኢትዩጲያ ለዘላለም ትኑር
@እራህማአህመድ-ኀ7ወ
እረ እሷን የማይወድ የለም የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛ
@nefisahussn7533
@nefisahussn7533 5 лет назад
ሠላም ለመላው Ethiopan ህዝብ ይሁን
@sfsarsafrw2593
@sfsarsafrw2593 5 лет назад
ውድድድድ
@hannanigussie8177
@hannanigussie8177 5 лет назад
Amen mare
@susulove7069
@susulove7069 5 лет назад
አምሳያ የሌለሽም የኔ ልዩ ከዘረኝነት የፀዳ ኢ/ያዊት ነሽ በርቺ
@astekastek1000
@astekastek1000 5 лет назад
ዊ አስካልዬ ጎበዝ ደከመሽ እኔ ሰው ሲዛዘኝ አልወድም አንቺ ጎበዝ ነሽ
@የማርያምነኝበቃ
@የማርያምነኝበቃ 5 лет назад
ይገርማል የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ኑሮ ተመሳሳይ ነው :ሴቶች ነው የሚፈጉት:: ወንድ ታትቦ ቀረብ ነው : የሰሜኑ ደሞ ትንሽ ይሻላል :ወጥ ብቻ ነው በየቀኑ የሚሰሩ: ወይ የሴቶች ድካም
@wudituassefa8309
@wudituassefa8309 5 лет назад
Debub bayehuachiw kutir program meketatel alchalkum emba be emba nafkot meselegn yemiyaslekisagn. akuri fikir hizib proudly I can say great people debub 🤗🤗🤗🍓🍓🍓🍎🍎🍎🍏🍋🍎
@dikoali969
@dikoali969 5 лет назад
Askuye programish betam arif new, wede Borena hager hedesh betasayen please !
@ሳሃሊለነቅድስትኦምልእክት
ወይ ይህ ቅጠል ቁምነገር እየሰራ ነው እነሱጋ ። እኛጋ ቡና ስናፈላ ሳር ካልገዛን ይህ ቅጠል ነው የምንጎዘጉዘው ካልሆነ ግን ለምንም አንጠቀመውም ዝም ብሎ ዛፍ ለጥላ ካልሆነ ።
@Burtukan2024
@Burtukan2024 10 дней назад
.ይሄ ቅጠል ከምግብነት አልፎ ለመድሀንትነት ይጠቅማል ለነገሩ ከጠፍ ሌላ ያለ አይመስልም እናንተጋ
@በቅንነትሰብስክራይብአርጉ
እደኔ ሃለኮ የናፈቀው ላይክ
@ኢትዮጲያእጆቿንወደእግዚአ
አሥካለ የኔ ቆንጆ ጸባየ መልካም ነሽ ሢበዛ እውነት ጎበዝ በርች አብረሻት የምሠሪያት ግን ቲንሽ ፈሸም የለም እኔ እሷን ብሆን ቁጭ ብየ ሠውን ማዘዝ ይከብዳል በተረፈ አይዞሽ በርች
@tegistedejen6108
@tegistedejen6108 5 лет назад
አሥካልየ ወደ ጎንደር ጎራ በይ ውዴ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
ልዩ ነሸ 🍰🍦 🍥🍡 🍧🍬🍬🍨🍬🍬🍇 🍨🍬 ጣፋጭ 🍬🍦 🍰🍬🍬🍬🍬🍬🍧 🍥🍬🍬🍬🍰 🍡🍬🍧 🍇
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 года назад
አዳሚ ሁላ የስጋ ቤት ቀለም ተቀብታ ጋዜጠኛ ነኛ ትላለች ምድር ስገጤ ትክክለኛ ጋዘጤኛ ማለት (አስካለ ነች አስክዬ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ የእኔ ጀግና ሴት የኢትዮጵያ አምላክ ይማርሽ አንቺ የኢትዮጵያ ጥግ ነሽ
@ገነትበቀለ-ቘ4ጰ
@ገነትበቀለ-ቘ4ጰ 5 лет назад
በእውነት እህታችን አስካለ ጀግና ነሽ በርቺ ሙያም ወደዝው እየለመድሽ ነው
@samrawit5314
@samrawit5314 5 лет назад
አስኩዬ ምርጥ እንኳን ደና መጣሽልን❤
@Lguama
@Lguama 5 лет назад
ይሄ ፕሮግራም እንደኔ የናፈቃችሁ like
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 5 лет назад
በየት ነው አባያ ሀይቅ የሚከደው የምታውቁት ንገሩን ፈጣሪ ፈቅዶ ሀገራችን ስንገባ እናያለን ።
@venividivici5900
@venividivici5900 5 лет назад
አርባ ምንጭም ይደርሳል .. አርባ ምንጭ ብትሄጂ ልታዪው ትችያለሽ 😊 በጣም ውብ ነው
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 5 лет назад
Djangus Roundstone አመሠግናለሁ ተፈጥሮ ከመውደደ የተነሳ ፓስት የማረገው ሁሉ ተፈጥሮ ነው የሀገር ውጤት ሲታይ ደሞ የበለጠ ሰላም ይከጣል
@venividivici5900
@venividivici5900 5 лет назад
@@ኢትዩጵያውስጤ አረ ችግር የለውም .. ። ቦታውን በጣም ነው የምትወጂው.. እንዲያው እዛው ኑሮዬን ላድርግ እንዳትዪ ነው የምፈራው። ታዲያ ግን አደራ .. ሀገር ቤት ስትገቢ መጎብኘቱን እንዳትረሺ.. እንዲሁ በወሬ ብቻ እንዳይቀር😅
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 5 лет назад
Djangus Roundstone ከመውደደ የተነሳ የሀይቁን ክፍል ሸርቄ የፈቻናሌ ላይ ጭኘዋለሁ እንዳረሳው ማለት ነው ቅቅቅቆቆቆ ሰብስክራይብ አርገው ቻናሌን ከሄድኩ ቀረሸጨ ቪደዘ ላመጤ ቃል እገባለሁ
@jemals4345
@jemals4345 5 лет назад
ሱበሀነክ ያረብ
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 лет назад
አስካለችን ማን ነው እንደ እኔ የሚወዳት የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ብየሻለሁ የኔ ድንቡሽቡሽ ውይ ሁሉ ነገር ሲያምርብሽ
@ፍጡማስኢድ
@ፍጡማስኢድ 4 года назад
እስኩየ የኔውድ በናትሽ መርሳና ጊራና ሂጂ ሀብሩ ወርዳ ማለት
@esayashussen7446
@esayashussen7446 5 лет назад
አስኳሌ ያንቺ ፍቅር ገንፎ ያስበላኝ ነው የት ጠፋሽ የእኔ ኪኔቶ እንኳን መጣሽ Like ለእኔ👍💟💞💗🍯🍯🍯🍯🍯🍯🍯🍯
@እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ
አይሻልህም ጠላ😂
@esayashussen7446
@esayashussen7446 5 лет назад
@@እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ hahahahahaha አንቺ ቅራሬ
@አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ
አንተ ኬኔቶ ፊት
@esayashussen7446
@esayashussen7446 5 лет назад
@@አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ አንቺ አረቂያም
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 5 лет назад
መሸለም ይገባሻል አስኩ የኔ እህት ውድድድ ከሰውጋር መኖርይ ታውቅይበታለሽ ጎበዝ በርችልን
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 5 лет назад
አመሰግናለሁ
@hayathassen1357
@hayathassen1357 5 лет назад
ወይ ጉድ ሽፈራው እኛ ጋር ፍየሎቹም አይበሉት አስኩ ግን ጀግና ነሽ
@ዜድኢልምፈላጊነኝyoutube
አረ ምንድ ነው ሽፈራው የሚባለው ችፈሬ የምት ነው
@የሳሙአባትነኝ
@የሳሙአባትነኝ 5 лет назад
እስከዳር ከምንም በላይ ነው ምንወድሽ እህታችን በርች እሽ/ፕሮግራምሽ በደንብ ነው ምንከታተለው ሁሌ
@asnakuasnaku1191
@asnakuasnaku1191 5 лет назад
ጠፍሽ
@የአማራዋሽቅርቅር
ይሔ ነው ምግባቸው ግን??
@emamaethiopia3743
@emamaethiopia3743 3 года назад
አስካለችየዋሀዋ እዴነእሚወዳትማነው እስኪ በላይክ ግለፁልኝ
@wubersttefera9065
@wubersttefera9065 5 лет назад
አስካልየ ግን መቸ ነው ጎንደር እምትሄጅው ልቀይምሽ ነው
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
እረ የኔም ጥያቄ ነው ማር
@muradeshetu6721
@muradeshetu6721 5 лет назад
ታዛዥነትሽን ቀረልጥፍናሽን ሳይ እቀናለው በርች አችና አማራ ማስ ላይ የሚያስተላልፈው በየገጠሩ እየሄደ የሚያቀርበው አድ ናችሁ በርቱ
@zaharaseiezahara217
@zaharaseiezahara217 5 лет назад
ዋውውው ወሎየነኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
ምርጥ ኢትዮጵያዊ በመባል መሸለም አለባት
@mersalmersal4888
@mersalmersal4888 5 лет назад
ሚስኪን አስካልየ ይሄሁሉ ድካም የአገራን ብሀል ለማስተዋወቅ ብርች የኔጀግና
@መድናያላህባሪያ
@መድናያላህባሪያ 5 лет назад
አስካልየ ታድለሽ ትግስትሽን እወደዋለሁ ሁሉንም ነገር ት ታገሽያለሽ. በርች ይሄ አንድነት
@ልኑርተደብቄከወንጀልርቄ
አስካልየ ጎበዝ ነሽ በርችልኝ ሁነሽ ነወ የምታሳይን
@የንጉስሚኪይልልጂወሎደሴ20
መቸነው ደሴ የም ትሄጂው አሥካልየ እማዘር ጋር ልጠቁምሽ
@በቅንነትሰብስክራይብአርጉ
አባያ ነው ሚባለው
@እማየኑሪልኝለዘላለም
የኔ ቆንጆ ሲውዳት ደግሞ ያን አምጭ ሰትላት ሁሉንም እሸ እንደው መዳምና እኔ መሰሉኝ ሰታዛት ቁጭ ብድግ ሰትል
@amartiadane3181
@amartiadane3181 5 лет назад
Arif nw balechu des yelal👌👌❤❤
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
❤😍😍 የኔዉድድ በጣም ጎበዝነሸ እግዚአብሔር ይጠብቅሸ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 5 лет назад
አመሰግናለሁ
@weyinshetasrat1483
@weyinshetasrat1483 5 лет назад
ማርያምን ገጠር ዉስጤ ነው
@መከነሰላምYouTube-n1y
@መከነሰላምYouTube-n1y 5 лет назад
አስኩየ የኛ ብርቅየ እናታችን አላህይጠብቅሺ የሀገሬን አየርመቸ ይሆን እምተነፍሰው
@fatimaabeba6584
@fatimaabeba6584 5 лет назад
የኔቆጆ አስካልየ ስወደሽ አላህ ይጠብቅሺ የኔ መልካም
@aeyshaseide7503
@aeyshaseide7503 5 лет назад
Enboh ena zeregnenetn Allah yatefalen ke hagerahen
@merontsega3323
@merontsega3323 5 лет назад
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነች
@mamidecor4478
@mamidecor4478 5 лет назад
Askuye enamesegnalen
@hayatloveyewololeg9561
@hayatloveyewololeg9561 5 лет назад
ምግቡ ግን ያሀሪፍ ነው ለነሱ ግን ያለ እጀራ ከባድ ነው ጤፍ ባያመርቱም በቆሎም እኮ እጀራ ይሆናል ሁሌ ቂጣ ከሆነ ከባድነው
@labibam6080
@labibam6080 5 лет назад
ከለመዱት አይከብድም 😄😄😄
@hayatloveyewololeg9561
@hayatloveyewololeg9561 5 лет назад
@@labibam6080 አወ እሱማ ግንኮ አንዱ ቂታ እጀራ ቢሆን ሁለት ይሆናል
@labibam6080
@labibam6080 5 лет назад
hayat Love Yewolo Leg 😉😉😉😃😃😃😃😃
@labibam6080
@labibam6080 5 лет назад
hayat Love Yewolo Leg ኮራጅ ነሽ እንዴ አስተያየትሽ ፀዴ ነው🤣🤣🤣🤣
@hayatloveyewololeg9561
@hayatloveyewololeg9561 5 лет назад
@@labibam6080 kkkkkkkk
@ወርቅነሽታምራት
@ወርቅነሽታምራት 5 лет назад
ሰላም የኔ ቆንጆ ዋው ትክክል ነሽ ማር አዎ የሁሉም ናቸ ኢትዮጵያ እናት አገሬ ዋው💚💛❤ውድድድ ከልብ
@hayu-zi6vp
@hayu-zi6vp 5 лет назад
ምንጃር ወረዳ ዉሎሽ በጣም ያምራል ዋው ጤፍ ምንጃሮች
@መስከረምየድንግልማርያምል
አስኩዬ አንቺም ከጋዜጠኞች እኩል ይሆን ሚከፈልሽ የኔ ከርታታ ስታሳዝኝኝኮ😍😍
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
አስኩ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሠላምሽ ይብዛ
@mymamimylove3854
@mymamimylove3854 5 лет назад
wow zar 1negenkan beslam metash wwdd
@Bis-ow4hs
@Bis-ow4hs 4 года назад
Hagri nafqage askhuya egzabhre yixabqishi yane enati
@elsatwealde9051
@elsatwealde9051 5 лет назад
they are modern
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 5 лет назад
ወይ አስካልዬ የኔ መልካም ቃል የለኝም አመብረሀን ከአች አትለዬ
@senayitdesm4613
@senayitdesm4613 5 лет назад
የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ ሁሉ እንደ አንቺ ብንሆን ኢትዮ ገነት ትሆን ነበር
@hellinabebe349
@hellinabebe349 5 лет назад
አስኩ፡እንካንደሕናመጣሽ፡የኔቅመም፡ዘረኛንና፡እንቦጭን፡ከምድርኢትዮጲያ፡ጠራርጎያጥፍልንፈጣሪ፡ይሔንንእንቦጭነቅሎበእሳትማቃጠል፡ነው፡እረየደቡብሕዝቦች፡ተባብራቹይሔንን፡እንቦጭ፡አጥፈት፡
@አምላኬሆይታሪኬንለውጠውስ
እንዲህ አይነት ምግብ ለጤና ጠቃሚ ነው
@allaha_akberfowzia2638
@allaha_akberfowzia2638 5 лет назад
Man ej yasatibal
@cooksethiopiensrulier4633
@cooksethiopiensrulier4633 5 лет назад
የኔ ቆንጆ ጎበዝ እንኳን ደህና መጣችሁ ስውደሽ ባለሙያ
Далее