Тёмный

Eweraredalehu (እወራረዳለሁ) - Tekeste Getnet 

Pastor Tekeste Getenet #1
Подписаться 70 тыс.
Просмотров 225 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 67   
@lordjesuscomingsoon4730
@lordjesuscomingsoon4730 5 лет назад
ልቤን አነሳሳው አስመንጥሮ የሚያስወርስ ጌታ ከኔጋርነው ሀሌሉያ ተኬመቸም ባርኬህ አልጠግብም ያንተዘማሬዎች ሁሌም የማያረጁ በመንፈሱ የተሞሉ ሁሌም የሚያነቃቃነው ክብር ለኢየሱስይሁን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻👍🏻👍🏻👍🏻😃
@weynialex128
@weynialex128 2 года назад
ተኬ ዘመንህ ይለምልም ወንድሜ አንድ ቀን በሰማይ አብረን ጌታን አብረን እናመልካለን 🙏🙏
@dradedahaileslassie4974
@dradedahaileslassie4974 Год назад
Sure, by His grace my home, my generation, all my family go to the edge of the world.
@WedajoGebru
@WedajoGebru 3 месяца назад
ሰመቶ በእሳት የሚመልስ የኛ ጌታ ፡፡ወንድሜ ተባረክ ፡፡
@mekedyyacob11
@mekedyyacob11 10 месяцев назад
ወንድሜ ተባረክ እግዚአብሔርን ስለ አንተ አመሰግናለው በውስጥህ ስላስቀመጠው ስለማይነጥፈው እየጨመረ ስለሚሄደው የዝማሬ ፀጋ ክብር ይሁንለት🙌🙏❤
@azebabebe1643
@azebabebe1643 5 месяцев назад
😊
@HanaSelemon-ps3wx
@HanaSelemon-ps3wx 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤አንተ ልዩ ነህ ዘመን ብርክ ይበልልኝ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ !!!!
@user-ze2wr8ri9f
@user-ze2wr8ri9f 5 месяцев назад
ምወደው መዝሙር ነው ተባረክ አልሰማም የጠላትን ዛቻ
@naturetizu
@naturetizu 5 месяцев назад
I really love this music ,we love you sir may God bless u in all situations
@EYESUS46
@EYESUS46 3 месяца назад
እስኪ ልነሳ ልሂድ ልያዘው ተራራማው ምድር የእኔው እኮ ነው እርጅና አያውቀኝ እድሜ አይወስነኝ ዛሬም እንደጥንቱ ጉልበታም ሰው ነኝ ልቤ አትደነግጥ ሁኔታን አይቶ ለውጥን ያመጣል ጫካ ውስጥ ገብቶ ልቤ አትደነግጥ ሁኔታን አይቶ ይመናተራል ጫካ ውስጥ ገብቶ አዝ፦ አልሰማም የጠላትን ዛቻ እሄዳለሁ እስከምድር ዳርቻ ሰጥቶኛል ጌታዪ ከፋፍቶ ከፊቴ ማንስ ሊቆም ከቶ አልሰጋም በጠላቴ ዛቻ እሄዳለሁ እስከምድር ዳርቻ ሰጥቶኛል ጌታዪ ከፋፍቶ ከፊቴ ማንስ ሊቆም ከቶ እልፍ ልበል ልሂድ ልተወው የደከምኩበትን ከተመኘኸው አልሟገትም የእኔ ነው ብዬ ፈቀቅ ልበል መብቴን ጥዬ በፊቴ ወጥቷል የሚዋጋልኝ በእርሱ ላይ ጥዬ እወጣለሁኝ የአባቶች አምላክ ላያሳፍረኝ . (1) . በምድር አሰፋ አዝ፦ አልሰማም የጠላትን ዛቻ እሄዳለሁ እስከምድር ዳርቻ ሰጥቶኛል ጌታዪ ከፋፍቶ ከፊቴ ማንስ ሊቆም ከቶ አልሰጋም በጠላቴ ዛቻ እሄዳለሁ እስከምድር ዳርቻ ሰጥቶኛል ጌታዪ ከፋፍቶ ከፊቴ ማንስ ሊቆም ከቶ እስኪ ልነሳ ልሂድ ልያዘው ተራራማው ምድር የእኔው እኮ ነው እርጅና አያውቀኝ እድሜ አይወስነኝ ዛሬም እንደጥንቱ ጉልበታም ሰው ነኝ ልቤ አትደነግጥ ሁኔታን አይቶ ለውጥን ያመጣል ጫካ ውስጥ ገብቶ ልቤ አትደነግጥ ሁኔታን አይቶ ይመናተራል ጫካ ውስጥ ገብቶ አዝ፦ አልሰማም የጠላትን ዛቻ (አልሰማም) እሄዳለሁ እስከምድር ዳርቻ (እሄዳለሁ) ሰጥቶኛል ጌታዪ ከፋፍቶ ከፊቴ ማንስ ሊቆም ከቶ አልሰጋም በጠላቴ ዛቻ (እሄዳለሁ) እሄዳለሁ እስከምድር ዳርቻ ሰጥቶኛል ጌታዪ ከፋፍቶ ከፊቴ ማንስ ሊቆም ከቶ ሰምቶ በእሳት የሚመልሰው እርሱ አምላክ ተብሎ ይጠራ ክርክር አላውቅበትም ጊዜ አልወስድም ከእናንተ ጋራ እጮሃለሁ ዛሬ እንደጥንቱ ይሰማኛል ስለው አቤቱ መሰዊያው ላይ በእሳት ተገልጦ ኢሄው ይታይ እርሱ ከፍ ብሎ (2x) እወራረዳለሁ በአምላኬ በሰማይ ባለው እወራረዳለሁ የአባቶቼ አምላክ ታማኝ ነው እወራረዳለሁ ቀኑ አያልቅም/አያልፍም ጌታ ሳይታይ እወራረዳለሁ አማላኬ ነው በምድር በ
@tizeakore5366
@tizeakore5366 6 лет назад
አልሰማም የጠላቴን ዛቻ እሄዳለሁ እስከ ምድር ዳርቻ ሰቶኛል ጌታዬ ከፉፍቶ ከህፊቴ ምን ሊያቆመኝ ከቶ አሜን
@kameronronald1310
@kameronronald1310 3 года назад
i realize I am kinda randomly asking but do anyone know a good place to stream new series online ?
@romanmulugeta5869
@romanmulugeta5869 7 лет назад
getan endawk kerdgane mezmur 1u yezmari tekste mezmur new geta abzeto yebarkeh
@samuelworku1862
@samuelworku1862 5 лет назад
amennnnnnn......teke tebarekilign wondime.
@ሄሌንነኝየደሙፍሬ
አሜን አሜን ታበረክ ዘመን ይበረክ ተከስተ በወደደኛ በኢየሱስ ፍቅር እዋድሃለው ታበረክ
@beyenegoitom9250
@beyenegoitom9250 7 лет назад
amen..amen.zare tukus new alsemam alferm yhedalew..geta abzto ybark tekeste
@mesijesus184
@mesijesus184 8 лет назад
Ameeeeeeeen Ameeeeen Ameeeeeeeen halleluyaaaa alsemam yetelaten zacha ehedalehu eskemider daricha setognal getaye kefafto kefite manis likom keto God bless u more
@user-zs4yb6xz7p
@user-zs4yb6xz7p 5 лет назад
tebareki tekiye❤❤❤
@jacobmengesha2827
@jacobmengesha2827 5 лет назад
YOU blessed man of God I bless YOU in the Name of Jesus Christie! be Blessed in Jesus name !!!
@masreshahilemariyam789
@masreshahilemariyam789 Год назад
ተኬ ዘመንህ ይለምልም ወንድሜ አንድ ቀን በሰማይ አብረን ጌታን አብረን እናመልካለን 🙏🙏 19/08/2015 e/c 05:20 Am !!!!!!!!
@user-ng2np8ty4s
@user-ng2np8ty4s 4 месяца назад
Yleyal tekest
@BeautifulAfrique
@BeautifulAfrique 7 лет назад
Egeziabher abezto yebarekh!! Amen, beyesus eneweraredalen!!!! Eyesus geta neww!!! Telat yesema, Eyesus geta new!!
@zerituzed8531
@zerituzed8531 Год назад
Ameeeen Ameeeeen
@jmelaahmed2710
@jmelaahmed2710 6 лет назад
Ammmeeeeen አልሠማም የጠላት፫ ፫ ዛቻ እሄዳለሁ እሠከምድር ዳርቻ
@romangirma6854
@romangirma6854 Год назад
Hiwot yalw mezmur tekye zemnh yebark 😇
@IikeEthiopia
@IikeEthiopia Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@matrmdmtarka3077
@matrmdmtarka3077 6 лет назад
አሜንአሜንአሜንንንንንንንንን
@yayagebre5403
@yayagebre5403 2 года назад
May God’s bless you . blessed with The Name of Jesus Christ ❤🎉❤❤❤
@nabeckdaniel5546
@nabeckdaniel5546 3 года назад
እንደ ኤልያስ እኔም በአምላኬ እወራረዳለሁ
@etuyedi5265
@etuyedi5265 Год назад
Hallelujah 🙌 🙌 🙌 🙌 🙌 🙌 🙌 🙌 🙌 🙌 🙌 🙌 🙌 🙌 🙌 🙌 🙌 🙌 🙌 🙌 🙌
@saranunu8718
@saranunu8718 Год назад
Amen 🙏 amen alsemami ye teltani zacha
@kdstkassaye8904
@kdstkassaye8904 8 лет назад
eweraredalehu! bless u! yes he answers with fire.
@bikilafiromsa4605
@bikilafiromsa4605 Год назад
Ameen My Soul Does Not Fear!!
@mekdi_mama8554
@mekdi_mama8554 2 года назад
❤❤❤❤❤👑
@MelatLove
@MelatLove 7 лет назад
አሜን
@SaraSara-xg5mf
@SaraSara-xg5mf 5 лет назад
እደ ህዝቅያስ እኔም ተወራርጄበታለው በአምላኬ
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 Год назад
ተኬ በረከታችን ❤❤❤
@moibonkebeba6517
@moibonkebeba6517 5 лет назад
amen geta abizito yebark my brother
@sifanmarkabu2477
@sifanmarkabu2477 7 лет назад
Amen Amen Amen
@ghhnvbnm6295
@ghhnvbnm6295 7 лет назад
Ameeeeeen God bless you
@haimanotkussa1613
@haimanotkussa1613 4 года назад
My God bless you
@tsinu4christ
@tsinu4christ 8 лет назад
Amen Amenn Amenn
@anileyjemane79
@anileyjemane79 6 лет назад
Jesusmysavior Monster eating a pizza download games model 3 Mighty elf if a AAC 12887
@marthakwt7830
@marthakwt7830 Год назад
አሜንአሜንአሜንኢየሱሰጌታሃለሉያሃለሉያ
@saranunu8718
@saranunu8718 Год назад
Amen 🙏 gata yebarkh
@shalomshalomallmydearthank2156
bless umore &more ilovethis song good wey
@IikeEthiopia
@IikeEthiopia Год назад
❤❤❤❤❤
@iyesusgetanewamenadu5257
@iyesusgetanewamenadu5257 7 лет назад
Amennn tabaraki
@senayitkonjo6558
@senayitkonjo6558 7 лет назад
amen amen
@saranunu8718
@saranunu8718 Год назад
Tebarki wendima
@በለጠችተፈረ
@በለጠችተፈረ 7 лет назад
ameeeeeeeeeen
@alemgashawu5984
@alemgashawu5984 7 лет назад
አሜንንንንንን
@makastzra9778
@makastzra9778 5 лет назад
Amennnnnnn
@sanysany1227
@sanysany1227 5 лет назад
Egzabchr Ethiopia Anie Yale burk amne 💖💖💕Egzabchr💕💖💕💕💕💖💕💞💘💞💖💕💖💕💖💞💘💞💖💕💖
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 Год назад
አሜን🙏
@pastorendaledadiofficialpage
@pastorendaledadiofficialpage 6 месяцев назад
እውነት ነው
@genetgurum546
@genetgurum546 7 лет назад
amennnn
@abrehetastatekew4377
@abrehetastatekew4377 7 лет назад
Eworaredalehuuuuu
@buattwusnxjsaujsbfsha2383
@buattwusnxjsaujsbfsha2383 7 лет назад
እሜኔ
@eyesusgatanewueysusyadinal9283
amen
@officialTsegayeBirhanu
@officialTsegayeBirhanu 7 месяцев назад
ይሄ ትክክለኛው የተከሰተ ጌታነት ገፅ አይደለም
@marthakwt7830
@marthakwt7830 Год назад
ሰጣኒኢሪሪዪበሊኢየሱሰያዲናሊ
@user-hh4iq5gw9b
@user-hh4iq5gw9b 5 лет назад
አሜን
@kumarefera9552
@kumarefera9552 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@bettyabdisa5062
@bettyabdisa5062 7 лет назад
Amen amen