Тёмный

Fashion Trends in Addis | 

Kana Television
Подписаться 1,2 млн
Просмотров 40 тыс.
50% 1

ዳናይት በፋሽን ቴክስታይልና ዲዛይን ዙሪያ ላይ ያረገችውን አዝናኝ ቆይታ ይህን ይመስላል፡፡ ተከታተሉ፡፡
#Time ዘወትር ቅዳሜ ከምሽቱ 12፡00ሰዓት ላይ በቃና
Check out this episode of #Time with Danayit about fashion textile and design.
#Time every Saturday 6:00PM only on Kana TV
@bella_womens_clothing_store
@mafimafi_et
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Time #Danyit #Entertainment #Fashion #Textile #Design #Ethioian_design #Ethioian_Fashion #Bella_Womens_Clothing_Store #Nardos_Bella #Mafi #Mahlet_Afework #Guzo #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRU-vid ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RU-vid Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Развлечения

Опубликовано:

 

24 май 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 16   
@TheFhdude
@TheFhdude 3 года назад
ዳናይት በጣም ጎበዝ ናት። በአቀራረብ ብቻ ሳይሆን የምትጠይቀው ጥያቄ ራሱ በደንብ የተዘጋጀ ነው። በዩቲውብ ከሚለቀቁ የቃና ፕሮግራሞች የዳናይትን ብቻ ነው የማየው።
@TheFhdude
@TheFhdude 3 года назад
አንድ ማሻሻያ። ምንም አይነት አገልግሎት ቦታ ስትሄዱ እባካችሁ ጥያቄና መልስ ብቻ አታድርጉት፤ ያ ይሰለቻል። አስዩን እስኪ ለምሳሌ ልብስ ከሆነ ሞዴሎችን አምጥታችሁ ልብሶቹን አሳዩን፤ በዚህ ላይ ደግሞ ተጠቃሚው ምን እንደሚል ጠይቃችሁ የተጠቃሚውንም አስተያየት አካትቱበት።
@kadijaa8750
@kadijaa8750 3 года назад
የኛ ምርጦች የፍቅር ነገር ልቀቁልን ♥️😍
@Zeki_tube7
@Zeki_tube7 3 года назад
ምርጥ ቪዲዮ ነዉ በዚሁ ፕሮፋይሌን በመንካት የሰራሁትን አስገራሚ ቪዲዮ ተመልከቱ ።
@danayithabte4733
@danayithabte4733 3 года назад
Mafi 💜💜💜🙏🙏
@hellenabeje
@hellenabeje 3 года назад
ማፊ ሁልጊዜም ወደፊት አንድ እርምጃ ቀዳሚ የሆነች የምታደርገውን የምታውቅ ደስ የምትል ሴት ናት በተለይ እዚ ፋሽን ዉስጥ አሉ ከሚባሉት እና ከሚጠሩት መካከል
@merhawitbelay8029
@merhawitbelay8029 3 года назад
🥰🥰🥰💕💕💕💕
@lensadiya9012
@lensadiya9012 2 года назад
#time
@bethelhemmekete
@bethelhemmekete Год назад
I like this interviw b/c i want to be a designer
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 3 года назад
Ethio 🇪🇹🙏🏿🇹🇷💪
@hayulv
@hayulv 3 года назад
ye daniyt afkari nengy like arguny
@nebiyatyilikalgebeyehu6299
@nebiyatyilikalgebeyehu6299 3 года назад
how you gonna make this an international brand? you are not the creator you are just a user! #chrstiandior#fendi#fila#zara#manago#blah_blah...............
@yenebecha1939
@yenebecha1939 2 года назад
እንዳው ሀናን ምን ይሻሻል?!🤔 ወሬሽም አክሽንሽም መልክሽም ማንነትሽም አርቲፊሻል?!🤔😳😡😠....ምን ጉድ ነሽ ግን?! ኧረ እራሽን ሁኚ እህቴዋ!....ገና ለገና ቲክቶክ ላይ ምን ይሉኛል ላይ stack አርገሻል😡😠😳
Далее
ስለ ጓደኝነት |ከስራ በኋላ
26:48
Просмотров 7 тыс.
Клип Уже На Канале #янгер #shorts
00:15
Сосед а твоя жена.,..
0:33
Просмотров 3,7 млн