Тёмный

@Fasika Tube ፋሲካ የተንቢን የተደበቀ ሚስጥር ዘረገፈችው ጉድ 

Alem Tube አለም
Подписаться 4,5 тыс.
Просмотров 140
50% 1

ፋሲካ እና ለምለም የተንቢ ሚስጥር በአደባባይ ዘረገፉ #የተንቢቱዩብ #ፋሲካቱዩብ

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 34   
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 года назад
ሰላም ሽ ይብዛ የኔ ውድ ባስ ታምሌታቸውን እንኳን ቀይሪ ወደፊት ኮፒ ራይት ተላከች ትጎጃለሽ አለምዬ ውድ
@senayetyoutube7928
@senayetyoutube7928 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት አለምየ ዋው ጥሩ አቀራረብ ነው አስተማሪና እናመሰግናለን በዚህ ቀጥይበት
@mesi21tube
@mesi21tube 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እዴት ናቹህ ውድ የሀገሬ ልጆች ኢትዮጵያዊ እና ኤርትራውያን እሁም በአለም ዳርቻ የምትገኙ እህት ወንድምቸ ሰላማቹህ በአምላካችን በመድሀኒታችን ሰላማችን እደምድር አሸዋ እደሰማይ ከዋክብት ይብዛ ለወገናችን ለሀገራችን በየምነታችን ሁነን እንፀልይ እንስገድ ዱአ እናድርግ ወደ አምላካችን ሀገሬ ሰላምሽን ተሳዬሽን ያሳየን🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@mereja2022
@mereja2022 2 года назад
ሰላም ሰላም ውዴ እዴት ነሽልኝ ዋውውውውውውውው ጎበዝ በርች የምወድሽ ህቴ ቀጥይበት እማ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ
@Hdya-chanel
@Hdya-chanel 2 года назад
ሰላምለዚህ ቤት ሰላም ለሀገራችን አለሜ አለሽልኝ እር ጥላቻ ለምኔ የሀገር ሰላም ያሰማን አሪፍ ነው ውድ ሰላማቹ ብዝትትትትት
@BeteHohe
@BeteHohe 2 года назад
ዋት አለምነቴ
@utsinhtv
@utsinhtv 2 года назад
👍🌹🌹🌹🌹
@yemarmedia
@yemarmedia 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛ አለምየ አሁን አሀን ሚዲያን ማማን ትቻለሁ ቆየት ብለው ፕራንክ ነው እንዳይሉን ሊሉንም ይችላሉ
@HuuThoTV
@HuuThoTV 2 года назад
💐🤝
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 2 года назад
ሁላችንም ስላም ሞግሽየ የምውድሽ።ደምሪኝ
@alemtube7319
@alemtube7319 2 года назад
ውድ♥
@Henoka369
@Henoka369 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ አለምዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላም፡ላገራችን
@marakiyoutube
@marakiyoutube 2 года назад
ሰላም ላች ይሁን ጓደኝነት እደዚህ ከሆነ ይቅርብኝ ቢያስ ጉደኛ ምስለት ምን ማለት እደሁ ቢያቁ ስቀጥል በነሱ አልፈድባቸውም ምክንያቱም እኛ ነን ጥተኛው እራሳችን መግዛት ስንችል ቢያስ ወድም አክስት አጎት የሊርለን ሰውቸው የለንም ስለሲክ ሰብራይዝ አርጉል የላሉ ብዙወች ለአዱ ወድሞ ልክ ስብራይዝ አርግልኝ ብሉትስ
@ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ አለምዬ የኔውድ እህት እኳን ደህና መጣሽ ባለሽበት መደሀኒአለም ይጠብቅሽ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አድነትን ያምጣልን እውነት ለመናገር ዩቱበሮች የሚያረጋቸውን ቅጥ አምላኩን ነው ያሳጣቸው ሰው ሰለሀገሩ ስለወገኑ ሞት ያለቅሳል እነሱ በሀብት ንብረት ትርኪሚኪ እያሉ ሰውን ከሰው ያባላሉ ልቦና ይስጠን#ሸር❤
@etsegenetyoutub7626
@etsegenetyoutub7626 2 года назад
selam selam alemey eqon dehena metashe sew eqo kebed new alemey selam lehegerachen selam lehezebachen begef lemechefechfu fth fth fth😢😢😢😢
@medinaethiotube
@medinaethiotube 2 года назад
ሰላም ሰላም ውዷ እህቴ ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ ባለሽበት ሁሉ የአላህ ጥበቃ አይለይሽ ሰላም ለናት ሀገራችን ኢትዮፒያ ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን ፍትህህህህህ
@messiguragewatube9389
@messiguragewatube9389 2 года назад
ስላም ስላም ብያለሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ስላማች ይብዛ ስላም ስላም ለሀገራችን ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ አገራችን ሰላም ያደርግልን በጣም በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@በጎአሳቢTube
@በጎአሳቢTube 2 года назад
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን አለም እን ዴት አደርሽልኝ በም ደስስስ የሚል ቆይታ ነበር ግን እርስስ በርሳችን መባላት ሆነብን ዉዴ ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን ፈጣሪ ኢትዩጲያን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
@hayatuu
@hayatuu 2 года назад
ሰላም ሰላም ብያለሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለሀገራችን
@munatube4052
@munatube4052 2 года назад
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳንደህና መጣሽ እንዴት ነሽልኝ እስካሁን ሳልመልስ እዳ ተሸክሜ ነበር የኖርኩት ሶሪ በጣም ይቅርታ ግን ለማንኛው በርቺ ይመች ✌
@alemtube7319
@alemtube7319 2 года назад
እሺ ውድ@♥♥
@like-kina
@like-kina 2 года назад
Hihi, anh em Kina chào Cô, nghe nhưng không hiểu gì ạ
@saronkesetetube6190
@saronkesetetube6190 2 года назад
Alem ye እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋወ ደስ ይላል ሰርተወ እደዚህ ሲሆኑ ፈጣሪ ይመስገን በጣም ታማኝ ባል ነወ ዋወ ትዳራቸወን ፈጣሪ ይባርክላቸወ 🙏🙏❤❤❤❤
@mesi21tube
@mesi21tube 2 года назад
ይቅርታ ይደረግልኝ ግን🤙 አሁን ነው ኮመት ስፈትሽ ያገኘውሽ እታለሜ😘
@sofitube7147
@sofitube7147 2 года назад
ሰላም ሰላም አለምዬ ሰላም ላቼ የሁን የኔ ዉዴ ሁለም ልቦና የሰጣቸወ አበዙት
@RejeesVlogz
@RejeesVlogz 2 года назад
Great design wonderfully curved beautiful color combination, considered the space well thanks for sharing
@alemtube7319
@alemtube7319 2 года назад
Tanks bro 🙏 😍
@senitube999
@senitube999 2 года назад
Selam lachi yune ema selam lagerachen yune fetari balenbet ytebekne amen amen amen ytenbe feltibatal ylaba ayne derk bate yunet betam new ynadedechg feltobatalel ytenbe
@alemtube7319
@alemtube7319 2 года назад
ውዴ እንኳ ደና መጣሽ♥
@abegaztube9527
@abegaztube9527 2 года назад
ሠላም ሠላም alem የነዚህ ሰዎች ጉዳይ አነጋጋሪ ሆነ በቃ
@utopiaabyssiniya1013
@utopiaabyssiniya1013 2 года назад
ሰላም ላገራችን
@Marthi723
@Marthi723 2 года назад
አለምዬ የኔ መልካም መጣሁ 👍👍👍🙏🙏🙏
@Luluyemadamambulance212
@Luluyemadamambulance212 2 года назад
አለምዬዬዬዬዬ የኔዋ ፓፓፓፓፓ ቤትሸ የምርል
@utsinhtv
@utsinhtv 2 года назад
Hello Alem Tube
Далее