Тёмный
No video :(

G+2 ቤት ለመገንባት የእጅ ዋጋ ብቻ ስንት ይሆናል? ጠቅላላ ዋጋውስ? 

YG's CBD
Подписаться 2,2 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

በቤትዎ ስፋት ልክ እና በምርጫዎ መሰረት ህንፃዎን በ1000 የኢትዮጵያ ብር ማስገመት ከፈለጉ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ኦንላይን ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን
forms.gle/22uR...
ወይም በኢሜይል አድራሻችን ይጠይቁን YGsCBD2015@Gmail.com
Construction Cost Estimate for G+2 Building in Ethiopia 2024
YGsCBD is a user friendly MS Excel based tool for construction related estimating including budget estimation, detailed tender pricing and conversion of bill of quantity to material list. It is tailor made for Ethiopian conditions.
Its “Budget Estimation” Feature is very handy to estimate the construction costs of small and medium sized buildings upto G+4 including health facilities, schools, commeercial and residential buildings anywhere in Ethiopia. It is based on the “cost per square meter” methodology and utilizes the current costs of key materials and other input costs on the particlar site. It is intended for use by anyone interested without the requirement of indepth engineering knowledge.
For online estimation service please click the following link:-
forms.gle/22uR...

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 48   
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 4 месяца назад
በተመሳሳይ መንገድ ህንፃዎን በ1000 የኢትዮጵያ ብር ብቻ ማስገመት ከፈለጉ ይህንን ሊንክ forms.gle/22uRh1fgcSwJJ8pj6 በመጠቀም ኦንላይን ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን ፡፡ ግምቱን 48 ሰዓት ባልሞላ ግዜ ውስጥ እናደርስልዎታለን፡፡
@danielgirma1672
@danielgirma1672 4 месяца назад
ግምቱ በሚገባ ደርሶኛል በጣም እመሰግናለሁ እጅግ ምርጥ ስራ ነው :: በተጨማሪም ከተቻለ የአጥርና የግቢ ስራ (ሳይት ዎርክ) ግምት ማሰራትእፈልጋለሁ በርቱ በርቱ
@tarikutenkir
@tarikutenkir 4 месяца назад
ጥሩ ነው እናመሰግናለን
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 4 месяца назад
እኛም ስለማበረታቻዎ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ለወዳጅ ፣ለዘመድ ሼር ቢያደርጉ ስራችንን የበለጠ ለማጠናከር ያግዘናል፡፡
@nahomkidane9320
@nahomkidane9320 3 месяца назад
Thank you very much
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 3 месяца назад
You are most welcome. Support our efforts by sharing to friends.
@nahomkidane9320
@nahomkidane9320 3 месяца назад
@@YGsCostBreakDownTool okay brother but can you help me where can i get the software?
@user-uz9tg5pw3h
@user-uz9tg5pw3h 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልኝ የሰራችሁልኝ የባለሁለት ፎቅ ቤት ዋጋ ግምት በፍጥነት ደርሶኛል :: ግሩም ሶፍትዌር ነው ቀጥሉበት ። ሌላ ቦታ ለባለ ሶስት ፎቅ (115 ካሬ ላይ ያረፈ) መሰረት የወጣለት ጅምር መኖሪያ ቤት ነበረኝ ። የሙሉ ቤት ግምት ከዚህ በፊት በሌላ መሀንዲስ ባሰራም አሁን ካለበት ከመሬት በላይ ተነስቶ (መሰረቱን ሳይጨምር) የቤቱን ቀሪ ስራ ሙሉ በሙሉ ለመጨረስ ምን ያክል ብር እንደሚያስወጣኝ ግምቱን እናንተ ጋር ማሰራት ከተቻለ ብትነግሩኝ?
@Qtg17
@Qtg17 4 месяца назад
ሠላም YG'sCBD እኔም ተመሳሳይ ጥያቄ አለኝ :: የአርማታ ኮንክሪት ስትራክቸሩ አልቆ ጣራ የለበሰ ባለ 4 ፎቅ, 325m2 ላይ ያረፈ የቢሮ ህንፃ አለ :: ይህንን ህንፃ ግድግዳ ግንብቶ : በር እና መስኮት ገጣጥሞ : የኤሌክትሪክ እና ቧንቧ ስራዎች ጨምሮ ጠቅላላ ፊንሺንጉን ሰርቶ በሙሉ ለማጠናቀቅ ምን ያክል ብር እንደሚያስፈልግ ዋጋ ግምቱን ማውጣት ትችላላችሁ?
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 4 месяца назад
የYGsCBD አንደኛው ጥቅም ውስጥ ግምቱን በየደረጃው (መሰረት ብቻ፣ ስትራክቸር ጨርሶ እስከ ጣርያ ማለበስለ ወዘተ) መገመት መቻሉ ሲሆን ሊላኛው ደግሞ ደንበኞቻችን ከእጅ ዋጋ ስራ ተቋራጮች ጋር ለመደራደር እንዲችሉ ከማቴርያል ግዢ ውጪ ያለውንም ዋጋ ነጥሎ ማውጣቱ ነው፡፡ ስለሆነም ፐሮግራሙ የሁለቱንም ጠያቂዎቻችንን ግምት ማስተናገድ ይችላል ፡፡
@Qtg17
@Qtg17 4 месяца назад
አመሰግናለሁ
@Heytemukrem-dc9rg
@Heytemukrem-dc9rg 28 дней назад
80 ካሬ ላይ ምን አይነት ቤት ይሰራል በቀላሉ ቪዲዮ ስራልኝ እባክህ
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 28 дней назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-N4JW9c5_4GI.html በአጋጣሚ የ80 ካሬ ቪዲዮ የተሰራ ስለነበር የቤቱን ፕላን እንዲመለክቱ ሊንክ ልከናል፡፡ ዋጋ ግንበየወቅቱ በጣም ስለሚቀያየር ይህንኑ ታሳቢ ማድረግ ይኖርብዎታል
@user-kk2rl1fx6k
@user-kk2rl1fx6k 2 месяца назад
8:03
@Qtg17
@Qtg17 4 месяца назад
ሠላም በሞላሁት ፎርም መሰረት ግምቱ ደርሶኛል አመሰግናለሁ :: ቦታው ከአዲሳባ ወጣ ያለ ቦታ/ክፍለሀገር ቢሆንስ የዋጋ ግምቱ እንዴት ነው ሚሆነው?
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 4 месяца назад
ስለአበረታች አስተያየትዎ እናመሰግናለን ፡፡ ሳይቱ ከአዲስ አበባ ውጪም ቢሆን ግምቱ የሚሰራበት ዋጋ ተመሳሳይ ነው (1000 ብር) ሆኖም ግምቱን በአግባቡ ለመስራት በየክልሉ እና በየአካባቢው ያለውን የግንባታ እቃ ፣ የትራንስፖርት ዋጋ ወዘተ በራሳችን መወሰን አስቸጋሪ ስለሚሆን መረጃዎችን በማጣራት በኩል የሚያግዘን ተወካይ ስልክ ቁጥር ያስፈልገናል፡፡ ምናልባትም መረጃዎችን ለመሰብሰብ ጥቂት ተጨማሪ ቀናት ይወስድብን ይሆናል፡፡
@Qtg17
@Qtg17 4 месяца назад
Thanks
@tejiibalageruuyoutube
@tejiibalageruuyoutube 4 месяца назад
Gena weneti new menora abeti Beqinashe Maserati yechale ??????
@andualemabebetagel8739
@andualemabebetagel8739 5 месяцев назад
103 ካሬ የG+2 መሰረት ብቻ ለማዉጣት እስከ ሜሽ እና ቢም(አፈሩ ረግረጋማ ነዉ) ስንት ብር ይፈጃል?
@DM-qd4mg
@DM-qd4mg 5 месяцев назад
ምንድነው የተረዳነው ካንተ ?ድምፅን ብቻ እኮ ነው የስማነው የፃፍከው እንካን ለኛ ላንተም በግልፅ አይነበብም ባጭሩ አፑን ዳውሎድ አርጉት ብትል እኮ ይቀል ነበረ ስንት እንደሚፈጅ ልንገረቹ ብል ጊዚያችንን ፈጀ አስተካክለ ተመለስ
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 5 месяцев назад
ስለ አስተያየትዎ እናመሰግናለን፡፡ እንደምህንድስና ባለሞያዎች ግምቱን ስናዘጋጅ በሀገራችን እንደተለምደው በደፈናው ሳይሆን ታሳቢ የተደረጉትን ነገሮች ማስረዳት ስለአለብን የመጨረሻውን ዋጋ ለማየት ስድስት ደቂቃ ገደማ በትዕግስት እንዲመለከቱ እንመክራለን፡፡ የውቅቱን ዋጋ፣ የሳይቱን ርቀት፣ የፎቅ ብዛት፣ ብዙ ክፍል ያለው የመኖርያ ወይም ፓርቲሽኑ ትንሽ የሆነ የንግድ ሳንል በካሬ ይህን ያህል ለማለት እንቸገራለን፡፡ ምን አልባት ቪዲዮውን በስልክዎ አይተውት ከሆነ ፣ እና ግምቱን ከምር የሚፈልጉት ከሆነ በኮምፒዩተር ስክሪን ለማየት ቢሞክሩስ?
@mulugetashibeshi2372
@mulugetashibeshi2372 5 месяцев назад
ጠቅላላ ድምሩን ቢያስቀምጡልን የበለጠ ግልፅ ይሆናል ከዚህ እስከ እዚህ ብለው አመሰግናለሁ
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 5 месяцев назад
ግምቱ የመጣው 5.5 ሚሊዮን ገደማ ነው፡፡ 5ኛው ደቂቃ በኋላ ጠቅላላ ግምቱን ፣ የእጅ ዋጋውን ፣ መሰረቱን ለማውጣት ወዘተ በዝርዝር ቀርቧል፡፡ ምናልባት ይህ በሆነ ችግር የማይታይዎ ከሆነ ስክሪንሾት አርገው በ ኢሜይል አድራሻችን YGsCBD2015@gmail.com ቢልኩልን ችግሩን ለማረም እንሞክራለን፡፡ እኛ ፖስት ያደረግነውን ደግሞ እንልክልዎታለን፡፡ ስለ አስተያየትዎ እናመሰግ ናለን፡፡
@zewdutiruneh5295
@zewdutiruneh5295 4 месяца назад
Sente. Kare Laye Endhone Btngergne
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 4 месяца назад
The floor area is shown at about 3 minutes of the video . You will also find out other factors affecting the cost there. This data is repeated at the 5th minute. Please zoom in if you are using mobile device. If it is not visible enough , please tell us so that we can improve on next videos.
@amarekefyalew4385
@amarekefyalew4385 5 месяцев назад
I really like the simplicity of software though not yet practiced. However, it would have been great if you share the total floor area of the building on such G+2 structure so that we can land on the unit rate of the total project construction cost. Can you provide few additional inputs thereof and also the finishing materials quality either imported or local?
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 5 месяцев назад
Dear Amare thank you for your comment. We recommend you to watch the whole video, all the requested details are there . Remember that costs vary from site to site and building height (G+0 and G+4 have significant difference in cost / m2 and also building function affects cost (Residential is more expensive than business or school type building). Thus every parameter in the dialogue box is very important.
@user-ww5fv4vf1f
@user-ww5fv4vf1f 2 месяца назад
250 ካሬ ጅ 2 ሕንፃ ስንት ያስፈልጋል ደብረብርሐን ነው
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 2 месяца назад
በቪዲዮው እንደተመለከቱት ግምቱን ለመስራት የወቅቱን ዋጋ ማጣራት እና ከስፋቱ በተጨማሪ ሌሎች ታሳቢዎች ይኖራሉ፡፡ በተመሳሳይ መንገድ ህንፃዎን በ1000 የኢትዮጵያ ብር ብቻ ማስገመት ከፈለጉ ይህንን ሊንክ forms.gle/22uRh1fgcSwJJ8pj6 በመጠቀም ኦንላይን ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን ፡፡ ወይም @CBDReg ላይ ቴሌግራም መለክት ያስቀምጡልን ፡፡ YGsCBD2015@gmail.com ላይ ኢሜይል መላክም ይችላሉ፡፡ ግምቱን 48 ሰዓት ባልሞላ ግዜ ውስጥ እናደርስልዎታለን፡፡
@TeriTeri-ze6ty
@TeriTeri-ze6ty 2 месяца назад
ውዴ 140 kareg+1 ለመስራት ምን ምን ያስፈልጋል
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 2 месяца назад
ውድ ጠያቂያችን ፦ 140 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ቤት ፎቅ እንኳን ባይኖረው ለአንድ ቤተሰብ ትልቅ የሚባል ነው፡፡ ጂ ፕላስ ዋን ከሆን ደግሞ ሁለት ቤተሰብ ያኖራል ማለት ነው፡፡ ስለዚህ ስፋቱን እንደገና ቢያጤኑት ጥሩ ይመስለናል፡፡ 85 ካሬ ላይ ያረፈ ባለ አንድ ፎቅ ቤት ምን ምን እንደሚይዝ ማየት ከፈለጉ ወይም አርባ ምንጭ ከተማ አካባቢ ቢሰራ የሚፈጀውን የወጪ ግምት ማየት ከፈለጉ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-nPxQwyDIr-o.html የሚሰሩበት አካባቢ የተለየ ከሆነ ወይም ደግሞ ስፋቱን መቀየር ከፈለጉ በዚህኛው ልንክ ተጠቅመው ማመልከቻ ይላኩልን forms.gle/2Gk5k8jqznF3JJwZ9
@Tola-pl2vx
@Tola-pl2vx 5 месяцев назад
ስንት ፈጀ
@soledw3037
@soledw3037 4 месяца назад
G+2 በ 150ካሬ ስንት ይፈጃል with out underground floor
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 4 месяца назад
የቤት ግምት ከቦታ ቦታ ስለሚለያይ ብዙዎች እንደሚያደርጉት ሳይንሳዊ ያልሆነ የተለምዶ ግምት ለመስጠት እንቸገራለን፡፡ ለምሳሌ በዚህ ቪዲዮ ያየነው ቤት ከአዲስ አበባ 130 ኪሎሚትር ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን እንደአሸዋ ፣ ድንጋይ እና ሲሌክት ያሉ ማቴርያሎች በአንፃራዊ ቅርበት ይገኛሉ፡፡ የእርስዎ ህንፃ የሚሰራበት እካባቢ ተመሳሳይ ከሆነ ወይም ግርድፍ ግምቱን የሚፈልጉ ከሆነ ቪዲዮው መጨረሻ ላይ የተቀመጠውን ዋጋ ብ 150 ማባዛት ይችላሉ፡፡ አሁን ባለው ወቅታዊ ዋጋ ላይ፣ በሳይቱ ተጨባጭ ሁኔታ ላይ እና በእርስዎ ምርጫዎች ላይ የተመሰረተ ፣ የተሻል ጥራት ያለው ግምት ከፈልጉ ይህንን ሊንክ በመጠቀም ፎርሙን ሞልተው ይላኩለን፡፡forms.gle/22uRh1fgcSwJJ8pj6
@user-kk2rl1fx6k
@user-kk2rl1fx6k 2 месяца назад
የG+2 ዋጋ በ2016 ይገሩኝ አንድሺውን እከፍላለሁ
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 2 месяца назад
@CBDReg ብለው ቴሌግራም ላይ መልእክት ያስቀምጡልን ፡፡ አንዳንድ ተጨማሪ መረጃዎችን እንለዋውጣለን፡፡
@emaman8613
@emaman8613 5 месяцев назад
Sfat meret 224 kare plas two lemesrat snt ychersal wendme
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 5 месяцев назад
በቤትዎ ስፋት ልክ እና በምርጫዎ መሰረት ህንፃዎን በ1000 የኢትዮጵያ ብር ማስገመት ከፈለጉ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ኦንላይን ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን forms.gle/22uRh1fgcSwJJ8pj6
@tejiibalageruuyoutube
@tejiibalageruuyoutube 4 месяца назад
Ehete awera ede
@tejiibalageruuyoutube
@tejiibalageruuyoutube 4 месяца назад
Ehete awera ede
@user-ne2qz8hb8t
@user-ne2qz8hb8t 2 месяца назад
G+1በ105ካሬ ላይ ያርፈ ስንት ብር ይፈዳል
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 2 месяца назад
በቪዲዮው እንደተመለከቱት ፕሮግራሙን ተጠቅሞ ግምቱን በአግባቡ ለመስራት ተጨማሪ መረጃዎች ስለሚያስፈልጉ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ተጠቅመው ይህንን በቀላሉ የተዘጋጀ ፎርም ሞልተው ይላኩልን forms.gle/LW1NaatWCP8ycuXy6 ምናልባት ፎርሙን መሙላት ካስቸገረዎ @CBDReg ቴሌግራም ላይ መልእክት ያስቀምጡልን፡
@birhanuyigezu8034
@birhanuyigezu8034 5 месяцев назад
How much is the total cost?
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 5 месяцев назад
Dear Birhanu thank you for your comment. The total cost as well as the costs at each milestone (such as substructure only) and labour cost only are shown near the end of the video. Remember that costs vary from site to site and building height (G+0 and G+4 have significant difference in cost / m2 and also building function affects cost (Residential is more expensive than business or school type building). Thus, you should take care in using the cost directly in another project. ህንፃዎን ትክክለኛው ስፋት እና የፎቅ ብዛት በ1000 የኢትዮጵያ ብር እንድንገምትልዎ ከፈለጉ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ኦንላይን ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን forms.gle/22uRh1fgcSwJJ8pj6
@ayanayetayhmisikir2636
@ayanayetayhmisikir2636 5 месяцев назад
ስት ካሬ ላይ ያረፈነው
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 5 месяцев назад
Dear Ayana, all data is available if you watch the whole video. If you are using your phone you must zoom in. It is even better to watch it on computer screen for better clarity.
@mekdimbekele1002
@mekdimbekele1002 Месяц назад
Not point of listening your advise. No cost breakdown is given. Pointless video
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool Месяц назад
Dear Viewer. Thank you for your candid comment. If you have watched the whole video, it seen that the estimate is being done by a software. What the program basically does is price the BoQ of a similar G+2 building in its data base and use the resulting cost /m2. If you are a construction professional you may see our other videos specifically explaining the process.
Далее
OBLADAET - BARMAN
03:06
Просмотров 251 тыс.
SPONGEBOB POWER-UPS IN BRAWL STARS!!!
08:35
Просмотров 10 млн