Тёмный

Gashaw Adal - Siqo Mader Lemedku (ስቆ ማደር ለመድኩ) 1984 E.C. 

Mirkuzz
Подписаться 187 тыс.
Просмотров 347 тыс.
50% 1

ጋሻዉ አዳል - ስቆ ማደር ለመድኩ (1984 E.C.)
/ mrmirkuzz

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 123   
@bayneemayzezu9495
@bayneemayzezu9495 28 дней назад
አዲስ ከተማ ትምህርት ቤት አጥር ስር ይህን ሙዚቃ እየሰማሁ …………….. ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም አልፎ ዛሬ ስልክ ይጀ ሰማሁት ❤አይ ሰው
@fevenbelete2824
@fevenbelete2824 6 лет назад
የድሮ ሙዚቃ አፍቃሪ ነኝ በጣም የማይሰለቹ ውብ ግጥም እና ውብ ዜማ እና ድምፅ።
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 6 лет назад
Feven Belete ውድድ ነው ማደርግሽ ለምን መሰለሽ የኔ።ህይወት ከድሮ ዘፈኖች ጋር የተያያዘ ስለሆና አድናቂው
@emuyeemuyekalu4731
@emuyeemuyekalu4731 3 года назад
በጣም
@yeshimebetabebaw8792
@yeshimebetabebaw8792 5 лет назад
መቼም እንደ ወሎ የኢትዮጵያን ሙዚቃ ያሳድግና ያዳበረ የኢትዮጵያ ክፍል አለ ማለት ዘበት ነው !!!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
ወንድማለም ጋሻው ነብስህ በገነት ትረፍ🙏🏾🙏🏾🙏🏾 አይ ዘፈን አይ ለዛ የግጥሙ ለዛ አይ የድሮዎቹ👍 የኔ ቢጫ ወባ እያሉ ይዘፍኑብን ጀመር
@jaferishak495
@jaferishak495 17 дней назад
ዘፈን ሐጥያት ነው የማይባልበት ዘመን
@genetgenge4320
@genetgenge4320 7 лет назад
ለመጀመራያ ግዜ ነዉ ያየሁት ግን ከዚህ በፊት ወንድሜ ሲዘፍን እሰማዉ ነበር በጣም ነዉ የወደድኩት ደስ ይላል😘😍
@addishaile2032
@addishaile2032 7 лет назад
በሰው ላይ ሰው እንጂ መች በሌላ አስተማርሽኝ
@ephremmelka6491
@ephremmelka6491 3 года назад
Muziqawunim anchinim andilayi 👍 like adrigeyalew.😍😍
@sadasada1399
@sadasada1399 7 лет назад
ፍቅር በነሱ ዘመን ቀረ ...
@eliasabebe7429
@eliasabebe7429 4 года назад
ድንቅ ብቃት ለዛ ያለው ዜማ ልብን ገላጭ ግጥም የሚያስደምም አዘፋፈን ነፍስ ይማርልን
@ayenachewtesfaye5063
@ayenachewtesfaye5063 8 лет назад
ጋሻው ምርጥ ሰው ነበር
@kababishdubai9256
@kababishdubai9256 8 лет назад
wowooooooooo በጣም ያምራል ነፋስህን በገነት ያኑርልን
@dawitokubatsion5489
@dawitokubatsion5489 6 лет назад
seko madere lemedeku metekezene teche
@semuyahuzu6871
@semuyahuzu6871 3 года назад
ጋሻው የኔ ምርጥ ስው ወልዲያዬ እኮ ጀግና ጀግናውን ወልዳለች
@judyyeab2162
@judyyeab2162 7 лет назад
ለካስ ቆየት ሲሉ ሁሉም ይለመዳል
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 8 лет назад
በምን አወቅሽበት በመመላለስ ሲታስር ወደ እኔ ስፈታ ወደ እሱ ሲታስር ዋውውውውው ድንቅ ጋሻው አዳል 🎤🎧🎤🎧
@laylacell8995
@laylacell8995 7 лет назад
AfricaLalibela
@databyte1
@databyte1 3 года назад
ለካስ ቆየት ሲሉ ሁሉም ይለመዳል መገንባት ነው እንጂ መናድ መች ይከብዳል!
@sadasada1399
@sadasada1399 7 лет назад
ሰው በሰው ቢተካም በልብ ያለን ሰው መርሳት ይከብዳል
@yeshinehloo872
@yeshinehloo872 7 лет назад
w
@semoyakedejaleg2696
@semoyakedejaleg2696 5 лет назад
Tekekl.
@selamalovesalma140
@selamalovesalma140 3 года назад
Ewntea new
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 Год назад
በደሉ ሲጠና ከፍቅሩ በቀሉ ይታወሣል
@zafutrump5001
@zafutrump5001 Год назад
ፍቅር ከባድ ነው
@ybfggff9868
@ybfggff9868 7 лет назад
መገንባትነው እንጅ መናድ በች ይከብዳል
@yenapklsayeda6398
@yenapklsayeda6398 6 лет назад
እኔን ስትረሳኝ አተን በመርሳቴ አላህ ነብስህን ክጀነት ይበለው....
@helenlema1943
@helenlema1943 3 года назад
ችግሩ ሲጠሉን አንጠላም ድርቅ ምንለው ነገር አለ ያንተስ ጥሩ ነው
@sofiyaabraham1941
@sofiyaabraham1941 5 лет назад
If he was alive, Ethiopian music will be a different level. Now a days yemanem amedam eytenesa muskega negi yelale.
@meklitkebede1744
@meklitkebede1744 5 лет назад
ማርያምን ገርሞኝ ሌኔ የተዘፈነ ነው የመስለኝ እኔ ይገርማል
@retar800
@retar800 6 лет назад
ለኔም አስለምዱኝ ሰዉ በወጣበት ሰዉ መተካት ከብዶኛል !!!!
@zeinazeina4446
@zeinazeina4446 4 года назад
Ayezoes
@ethiopiantube6125
@ethiopiantube6125 2 года назад
ዘፈን በእናንተ ጊዜ ቀረ አባቴ ነፍስ ይማር
@staddisugetahun7314
@staddisugetahun7314 4 года назад
መገንባትነው እንጅ መናድ በች ይከብዳል, Fikir hayalu!!!!!!!!!!!
@yonesasmrq2678
@yonesasmrq2678 8 лет назад
rip gashaw adal you arw my favourite singer..
@meklitwondemagenehu7543
@meklitwondemagenehu7543 6 лет назад
ስቆ ማደረ ለመድኩ መተከዜን ትቼ
@hananedin8935
@hananedin8935 8 лет назад
ለካስ ቆየት ሲሉ ሁሉም ይለመዳል አርቴፊሻል ኑሮ ቤትክ እንዴት ደመምቆ አለ ቢጤዬን አገግኝቼ የኔም አሸብርቆል
@dejenabebe9927
@dejenabebe9927 Год назад
I grow up with listening this lovely music
@rajaar4518
@rajaar4518 6 лет назад
ዋው ዋው ቃል ያጥረኛል የድሮ ሙዚቃ እረ ቂቅ ነው ነፍስህ ን ይማረው ፈጣሪ የማይጠፋ ቅርስ ነው የተካህው
@surafealgirma1987
@surafealgirma1987 2 года назад
የዚያ ዘመን እውነት ልዩ ናቸው።
@user-fn2yc5ji5h
@user-fn2yc5ji5h 8 лет назад
ዋው ይኤን ዘፈን ተጋብዣለው
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 Год назад
አለቅስ፡ነብር፡በዚ፡ዘፍን፡እናቴ፡እያስታወስኩ፡ልሷ፡እደት፡እደነበርኩ፡ህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@solomonseleshi3177
@solomonseleshi3177 3 года назад
I love this song
@meklitmengistu4465
@meklitmengistu4465 6 лет назад
love love no word for this music,,,,,,,,rip
@yeshinehloo872
@yeshinehloo872 7 лет назад
Wow it's interesting I never heard before now I hear every single day God bless you
@tesfahunbirhanu4297
@tesfahunbirhanu4297 6 лет назад
ዘመን የማይሽረው
@geniabate8167
@geniabate8167 5 лет назад
ከልብ ያለ ሠዉ እንደት ይረሳል ግን ዉይ የዘንድሮስ ፍቅር በአፍ እና በመፅሀፍ ብቻ ነዉ ተግባር ላይ ግን ወረት ነዉ እፉፉ ምነዉ ድሮ ተወልጀ በነበረ ዛሬን እንዳላይ
@user-ff4nu3cl9k
@user-ff4nu3cl9k 5 лет назад
ኧረ ሲረሣኝ ለመርሳት አልቻልኩም ብቻ እንጃ
@yaredasrat624
@yaredasrat624 3 года назад
R.P.P This song is realy wonderful, but No body can't replace any one at any surcumstance, because GOD created all of us different in so many things.... I love the way he played the music
@alhabethiohab3665
@alhabethiohab3665 4 года назад
ምነው ያኔ በተወለድኩ
@nunusega6062
@nunusega6062 6 лет назад
love love love love this music thank you
@yenapklsayeda6398
@yenapklsayeda6398 6 лет назад
ፍቅር በዱሮወቹ ቀረ አይ ዘመን
@eyurusalemyilma2140
@eyurusalemyilma2140 6 лет назад
You are right my sister ,but no one song like before they are.very machure .
@jamalseidwerbabo395
@jamalseidwerbabo395 5 лет назад
በጣም
@sadasada1399
@sadasada1399 7 лет назад
አሁን ግን ውስጤ ይረበሻል ስሰማው
@walelegnebelay1012
@walelegnebelay1012 7 лет назад
Sada Sada wowowowo
@user-ck8pu2tm7e
@user-ck8pu2tm7e 8 лет назад
እግድህ እረፈው ተከፍሎሀል ዋጋህ በቃልኪዳን ታሰርኩ አተም ተዘነጋህ , ዋውው ነብስይማር
@yonastesfu7209
@yonastesfu7209 8 лет назад
i love it nice one
@adinaaraga3898
@adinaaraga3898 9 лет назад
WOWOWOWO BETAM DES yemil melekt wo
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 2 года назад
ልክ፡ስውን፡የማስተምር፡ስው፡ነው፡🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗
@andaregmulatie4623
@andaregmulatie4623 8 лет назад
i like it
@mesfinredda4386
@mesfinredda4386 9 лет назад
abet endet yamiral.............LVU
@joudielkasir6943
@joudielkasir6943 Год назад
Rip. ነብስ የማር 💔💔
@aze77
@aze77 6 лет назад
omg I love this song betam
@pleasesubscribebest1674
@pleasesubscribebest1674 5 лет назад
all Ethiopian oldies singers are Dr of Art
@sayagofferaiw1500
@sayagofferaiw1500 9 лет назад
artifishal nuroshe new Yale? ?? LOL he killed it!!! This guy's songs have influence so much of Ethiopian music, if he was in this decade he would be Kaking mad cash. Ethiopia lezelalem tinur.
@Mirkuzz
@Mirkuzz 8 лет назад
It works really good for this zemen.
@tube-ke9yc
@tube-ke9yc 8 лет назад
yeah more influences person ever respect and love to our gashaw adal
@AlmazeWoldetsadik
@AlmazeWoldetsadik 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@serkalemmengesha4526
@serkalemmengesha4526 5 лет назад
Gashawye nebshn begenet yanurat muzikahn hulu betam new emwedew
@tsehaygetnet6568
@tsehaygetnet6568 2 года назад
ስወደው
@sadasada1399
@sadasada1399 7 лет назад
ወይኔ ልጅ እያለሁ አደምጠው ነበር
@jakmoges2169
@jakmoges2169 7 лет назад
min liji mehon bicha yesun musika sisemu lije yadrega enji lmanignaawm wjiwalhu commentishen
@robielabraham5468
@robielabraham5468 8 лет назад
owwww betam new yetemechegn ehe Musik e/r ne bshn begenet yanurew
@HawaHawa22
@HawaHawa22 2 месяца назад
😍😭
@zumalazar9290
@zumalazar9290 7 месяцев назад
Who’s listening this song on 2024# Washington
@hayathayat-ed7ib
@hayathayat-ed7ib 7 лет назад
Yeduro Zefagnoche Dasachaw Becha Maraky Naw
@merry5936
@merry5936 3 года назад
Awesome 👏
@user-wt1dz4pt7k
@user-wt1dz4pt7k 18 дней назад
የድሮ ሙዚቃዎች በጣም ትምህርት ሰጪ ናቸው
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 Год назад
ዋዉዉዉ
@user-oj2kw9oe1h
@user-oj2kw9oe1h 6 лет назад
እናመሰግናለን ምርኩዝ 💔
@Mirkuzz
@Mirkuzz 6 лет назад
ምንም አይደል መዓዚ
@zharaaljunaibi4979
@zharaaljunaibi4979 8 лет назад
arifnew
@binichapable
@binichapable 6 лет назад
OMG betam mirit neber!
@farionfanta9531
@farionfanta9531 3 года назад
Waw yetetekemew kalatochi kebad nachew waw waw
@user-uu1eu6yr2k
@user-uu1eu6yr2k 7 лет назад
😍😍😘rip
@zinashmuluye3773
@zinashmuluye3773 8 лет назад
wooooow
@alex232ii2
@alex232ii2 8 лет назад
wawww
@hanahancho6394
@hanahancho6394 5 лет назад
Wow nice musica
@mariotollis4720
@mariotollis4720 5 лет назад
Mert regha yale zefaghi atan.arife demez nebes yemar
@hasankarar7640
@hasankarar7640 6 лет назад
Wuyi gashawu adeal lenehulem adiss mesachi yante muzik newu nefshin begenet yanur
@mertalove9264
@mertalove9264 6 лет назад
Nice this music
@getachewferede1869
@getachewferede1869 5 лет назад
Nice
@azariaanannya9647
@azariaanannya9647 5 лет назад
በሰው በትለወጫይ።አኔም ሰወ ወድደኩ
@hhcj9370
@hhcj9370 8 лет назад
2002 am yastawusegal befkr yetewegahubet am neber eskahunm dres ekozm betalehu wey nro destaynm chimr yzot new yhadewu safekr jil neg yewunet new yemlachi endena afkare yelem
@meklitmengistu4465
@meklitmengistu4465 6 лет назад
ሲታሠረ ወደ እኔ ሲፈታ ወደ እሱ
@demeketegegne1150
@demeketegegne1150 9 лет назад
emh.........................
@ermiasasamenew2780
@ermiasasamenew2780 6 лет назад
ewnet new megenbat new enji mafres kelal new
@zenebumamo4803
@zenebumamo4803 8 лет назад
swedh nebs ymarr
@mitafiker6389
@mitafiker6389 8 лет назад
D besewlaye Sew Enje Mche Laila Astmarkegn
@tesfayeberhe3545
@tesfayeberhe3545 Месяц назад
ሞት አስቀያሚና ጠላት ነው ???
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 9 лет назад
weta selut weta mert zefen
@rfsrfs2306
@rfsrfs2306 5 лет назад
Offffff,feker,benate,gezyi,ker
@shylook
@shylook 7 лет назад
fantuya.....??? adamecheyw
@yilmalegesse5305
@yilmalegesse5305 Год назад
ጋሻው አደል በምን ምክንያት ሞተ???????????!!!!
@Mirkuzz
@Mirkuzz Год назад
Vitiligo ለሚባል የቆዳ በሽታ ሲወስደው በነበረው መድኃኒት ምክንያት የጉበት ጉዳት ደርሶበት ነው የሚል ወሬ አንዴ ሰምቻለሁኝ::
@rfsrfs2306
@rfsrfs2306 5 лет назад
Sesmawe,lbyi,yirbshale,,,mezka,benate,gezyi,ker
@selemondagnw698
@selemondagnw698 6 лет назад
Fiker bensu Ker😅😅😅
@fatimahassan4593
@fatimahassan4593 6 лет назад
Selemon Dagnw gad
@kidistchala3228
@kidistchala3228 5 лет назад
አንተ ድሮ ነው እኮ የተማርከው ከከከከከከከከ
@kidistchala3228
@kidistchala3228 5 лет назад
😂😂😂 እኔ አንተ ጋ የለሁም እኮ እንዴ ድሮሮሮሮ ማስብህ እራሱ ትክክል አይደለም ፕሊስ እኔ አንተ ጋ የለሁም
@kidistchala3228
@kidistchala3228 5 лет назад
መተካት እንጂ እኔ ቤተስብ ውስጥ አልልከስከስም መተካትማ ያስፈልጋል አንዱ ካልስራ ሌላው ሊስራ ይችላል ብንቀያየምና ብንለያይም ደሞ ተመልስን እንገናኛለን:: መጥፎ ስራ ከስራ ስው ጋ ብቻ ነው መቼም ጥሩ ግንኙነት የማይኖረኝ እንጂ ትረስት ሚ አንተም ባለህበት ቸር ይግጠም ምኞቴ ነው:: እንዳንተ ክፉ ነገር አልመኝም ለማንም ስው ከኔ ጋ ስላልሆንሽ መጥፎ እድል ይግጠምሽ አይባልም አንተ ማነህና👌🏻
@kidistchala3228
@kidistchala3228 5 лет назад
ስቆ ማደር ባቄላ ሲያር ይስቃል ነው ቤትህ ከአሽበረቀ እዚህ ምን ትስራለህ የማናውቅ ይመስልሀል አይደል 🤣🤣🤣🤣🤣 ለእኔ እግዛብሄር ነው ይሄ ሁሉ ስው እንዲወደኝ ያደረገው ምንምማድረግ አይቻልም እሱ እንደ ስው ስላልሆነ🙏🏻 እሱ የፈቀደውንና ያዘጋጀልኝን ይስጠኛል ዛሬ ይሄ አልሆነም ብዬ ከዚህ ወዲያ የስውቤት ላፈርስ አልሮጥምእንዳንተ ቢጤህን ስላገኘህ ግን በጣም ከልቤ ደስስስ ብሎኛል ወልዳችሁ ከብዳችሁ ኑሩ እግዚአብሔር ይባርክልህ ጥሩ ወንድሜ ሁን እንደ ጠላትህ አትየኝ እኔ ላንተ ክፉ ተመኝቼም አድርጌ ም አላውቅም ታውቀኛለህ ጥሩ ስው ሁን ከዚህ በሃላ
@kidistchala3228
@kidistchala3228 5 лет назад
እንዴዴዴዴ አሁኑኑ ስድብ መርቄህ መክሬህ እውነቱን ስናገር ድሮም አንተ አትወድም እኮ👌🏻 ስለኔ ክፉ ቀን ከሌት ስትርመጠመጥ ነው እንጂ አገር ይወቅልህ እንጂ ብልግናህንም ቢጤህን ካገኘህ እዚ ምን ትፈልጋለህ ታዲያ እኛ ገና ስላላገኘን ነው እዚህ ያለነው አንተ ትዳርህን ይዘህ እዛው ሁን እባክህ ተመከር አጨብጫቢ
@fg3053
@fg3053 6 лет назад
wwowoowwo
@takaledesta5895
@takaledesta5895 2 года назад
חי את
@mitafiker6389
@mitafiker6389 8 лет назад
waww
@Dg-jk1xk
@Dg-jk1xk 6 лет назад
አርቲ ፊሻል ኑሮህ ቤትህ እንደት ደምቆል ብጤየን አገኚቺ የኔም አሽብርቆል
@hhcj9370
@hhcj9370 8 лет назад
2002 am yastawusegal befkr yetewegahubet am neber eskahunm dres ekozm betalehu wey nro destaynm chimr yzot new yhadewu safekr jil neg yewunet new yemlachi endena afkare yelem
@fasikamoges3345
@fasikamoges3345 8 лет назад
😉
Далее
ጋሻው አዳል አንቺ ልጅ ምን ይብቃ
7:42
Eyayu Manyazewal - Aynama (አይናማ) 1980 E.C.
5:48
Tamagne Beyene - BUNA and more live
9:55
Просмотров 101 тыс.
Ethiopian Music - Gashaw Adal "Gedamaye Ney Ney"
5:09
Просмотров 179 тыс.
Gashaw Adal   Sitaser Wedene Sefeta Wedesu
5:20
Просмотров 326 тыс.