Тёмный

GEBEYA: አስገራሚ የሆነ የሶፋ፤የቁም ሳጥንና የብፌ ዋጋ || Amazing sofa, wardrobe and Cupboard price 

Gebeya Media - ገበያ
Подписаться 363 тыс.
Просмотров 178 тыс.
50% 1

እቃዎችን መግዛት የምትፈልጉ ☎️ 0914397478
☎️ 0914754731
ይደውሉ።
GEBEYA: አስገራሚ የሆነ የሶፋ፤የቁም ሳጥንና የብፌ ዋጋ || Amazing sofa, wardrobe and Cupboard price
On This Video's provided GEBEYA Media PLC
Videos uploaded at GEBEYA are copyright protected.
👉 Follow our official Facebook page : / chalagelchuu
👉 Website; www.chalagelchuu.com
👉 Twetter; / chgtube
👉 INSTAGRAM: / chgbusiness
👉Telegram page t.me/chalabusiness
👉 my youtube channel- / chgtube
#ገበያ#Gebeya#የስራአማራጭ#አዋጭስራ#ትርፋማስራ#ውጤታማስራ#ቢዝነስ

Опубликовано:

 

18 сен 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@gebeyamedia
@gebeyamedia 3 года назад
የቬሎ ክራይ በኢትዮጵያ || Bridal gown rent in Ethiopia ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-h1Z6bGDlhXU.html
@milimili3774
@milimili3774 3 года назад
ስለ የልጆች ልብስ መሸጫ ቪድዮ ስራልን መስራት እፈልጋለዉ
@SaraSara-bf4fj
@SaraSara-bf4fj 3 года назад
እናመሰግናለን ❤️
@lbabaseaad9737
@lbabaseaad9737 3 года назад
ሠላም የትነው መገኛው
@yaseratljochiyoutubechanne898
@yaseratljochiyoutubechanne898 3 года назад
Abiyadi yet new Ethiopia wuseti new ????
@jemilaosman9635
@jemilaosman9635 3 года назад
@@yaseratljochiyoutubechanne898 tegiray new
@rukayamohammed6454
@rukayamohammed6454 3 года назад
መጀመሪያ ጊዜ በተመጣጣኚ ዋጋ ሳይ ወላሂ ገራሚ ነው ዋውውውውው የተባረክ ልጂ
@user-oj4jt9tb3e
@user-oj4jt9tb3e 3 года назад
እኔም
@user-hx5tx5me1g
@user-hx5tx5me1g 3 года назад
አረ ሶፋዎቹ ውድ ናቸው
@user-me1vb3gd8v
@user-me1vb3gd8v 3 года назад
እኔ አላምንም
@user-me1vb3gd8v
@user-me1vb3gd8v 3 года назад
እስኪ እዉነት ከሆነ ደዉልልን 0506348167
@user-zf5rt2nf4y
@user-zf5rt2nf4y 3 года назад
እኔም በጣም ሀሪፍ ነው ሁለቱ
@KhanKhan-vx6zb
@KhanKhan-vx6zb Год назад
ስራሓኹም ብጣዓሚ ደስ ዝብል ኔሩ ግን ንምታይ ብቋንቋኹም ዘትዛረቡ ማለተይ ብትግርኛ ቀፃሊ ብትግርኛ ክትመፁ ንፅበ 😊❤❤❤
@user-jz1om8ub4o
@user-jz1om8ub4o 3 года назад
ውይ ስያምር እጃቹ ይባረክልን ከስደት ተመልስን ለዚ ንብረት ለመግዛት ያብቃን በእ/ር ፍቃድ ይሁንልን
@user-jr9yl9rd8l
@user-jr9yl9rd8l 3 года назад
ገና ላዬው ነው አደራ ግን 70 80 ሺ እያላችሁ በድንጋጤ ልባችን ፀጥ እዳታረጉን የተመጣጠነ አቅርቡልን ባብዛኛው የምንከታተላችሁ ያረብ አገር ያለነው ነን ስለዚህ እኛን ያማከለ አርጉልን
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 3 года назад
Kkkkkkkkk
@terengoshiferaw6354
@terengoshiferaw6354 3 года назад
እውነትሽን ነው እህት
@user-zf5rt2nf4y
@user-zf5rt2nf4y 3 года назад
ትክክል ብለሻል ውደ
@user-ud6nw5vc6y
@user-ud6nw5vc6y 3 года назад
ትክክል
@user-cb4ny8tb6f
@user-cb4ny8tb6f 3 года назад
እውነት እህቴ
@ayutube6498
@ayutube6498 3 года назад
እውነት በጣም ገራሚ ነው ከልብ እናመሰግናለን ከተወሰኑ ወራት በሀላ እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ
@hayatbintislam7767
@hayatbintislam7767 3 года назад
የዛሬ በጣም ነዉ የተመቸኝ ገበያዎች እናመሰግናለን በርቱልን
@aasaas7284
@aasaas7284 10 месяцев назад
በጃካ ምሉእ ናይ ገዛ ንብረት ደልየ ነይረ ምስ ሓፍተይ ደሊና ከመይ ገይርና ክተስርሐልና ናብ ኣጉላዕ ሰሪሕካ ምስ ሓፍተይ ኣርማድዮ ጣውላ ዓራት ሶፋ ናክዳን 🙏🙏❤❤❤
@haytalk3bi333
@haytalk3bi333 3 года назад
በጣም ደስ የምል ነገር ነው እና እግዚአብሔር ብሎ ለሀገሬ ከአበቃኝ ካአንተ ነው የሚገዛ ማለት ነው
@user-bd9tb2cp5v
@user-bd9tb2cp5v 3 года назад
እግዚአብሔር ሀሳብ ልብህ ያስምርልህ እንደ ሳምር
@user-zf5rt2nf4y
@user-zf5rt2nf4y 3 года назад
አህሌን ገበያ እኳን መጣህ ገና አላየሁትም አይቸ እመለሳለሁ ኮሜታተሮች ተቀድማችኋል አንደኛ ነኚ ዛሬ ኪኪኪኪ
@mekame8931
@mekame8931 2 года назад
ዋጋችሁ ማሻ አላህ ተመጣጣይ ነው ኢንሻ አላህ ከትንሽ ወራት በሆላ
@roycell794
@roycell794 3 года назад
በጣም ደስ የሚሉ እቃዎች ኢንሻ አላህ አንገዛለን👍👍👍
@user-jr9yl9rd8l
@user-jr9yl9rd8l 3 года назад
ዋውውውው የዛሬው ተመጣጣኝ ነው የመጀመሪያው ሶፋ እንዴት እደወደድኩት አጠይቁኝ ምነ ቅርብ በሆኩ ገዝቼ ፈልሰስ እልበት ነበር
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 3 года назад
ከሌዘሩ ሶፋ የጨርቁ በጣም ይበልጣል በተለይ የመጀመሪያው ሌዘሩ ይመለጣል በዛ ላይ ውድ ነው ሶፋውስ ይለፈኝ ቡፌውና ቁም ሳጥኑ አሪፍ ነው
@miskanamiskana4203
@miskanamiskana4203 3 года назад
በጣም በጣም አሪፍ እና ተመጣጣኝ የሆነ ዋጋ ነው ጎበዝ በርብረህ አግኝተህ ለእኛ ስላሳወከን የእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እናመሰግናለን የምትጠይቅልን ጥያቄ እኛ እንደምንፈልገው አድርገህ ስለሆነ በጣምም ነው የማደንቅህ ወንድሜ
@user-hb1id3vu4u
@user-hb1id3vu4u 3 года назад
በጣም ነው ሚያምረው ጥራቱ ዋጋውም ዋውው ነው ዋሳብ ምትጠቀሙ ከሆነ ማዘዝ እፈልጋለው
@bityapp9526
@bityapp9526 3 года назад
እውይ በጣም ደስ ይላል እኔ ሁሉንም ማሰራት እፈልጋለሁ አልጋም ቡፌም የቁም ሳጥን
@lubsbalubaba2644
@lubsbalubaba2644 3 года назад
ምን ነበር ወጣቱን በዚህ ስራሕ ቢያሰማራቸው ሁሉም በረከሰ ነበር
@hanang7517
@hanang7517 3 года назад
ውነት ነው
@gdjddaags897
@gdjddaags897 3 года назад
ወጣቱ ጫት ከመብላት ቢሠራ ባገራችን ላይ ያልፍላቸው ነበር
@mronetegaye2745
@mronetegaye2745 3 года назад
Sus ena selamawi self mewtat new seraw yegna ager wetat 😅
@hawityimam4024
@hawityimam4024 3 года назад
ዋዉ ያምራል ኢንሻአላህ ለሀገሬ ታበቃኝ እንገዛዋለን ቡፌወቹ ❤ ተመችተዉኛል እና ቁም ሳጥናችሁ 😘
@yeshibelay2767
@yeshibelay2767 3 года назад
ቲቪ ስታንዱን በጣም ወድጀዋለሁ ምክንያቱም ብዙ ነገሮችን ስለሚይዝ እጅ ይባረክ ግን ያለሁት አዲስ አበባ ነው ማምጣት ቢቻል
@user-zp3ts9ji1v
@user-zp3ts9ji1v 3 года назад
በጣም ኣመስግናለዉ ወንድሜ በርታልን
@torooqtorooq7779
@torooqtorooq7779 3 года назад
ዋወ በጣም ምርጥ እቃንው አደኛደሞ ደስእሚለወወድ አካባቢያችን ማጣታችርው በዚህ ወርመጨርሻ እገባለሁ ወደእደርታእዳመጥሉኚ ጥሩንው
@user-lr5rv5vc8c
@user-lr5rv5vc8c 3 года назад
ዋው በጣም ቆንጆ ነው ውዶችየ ዋጋውም አሪፍ ነው በሰላም አቆይቶ ለሀገራችን ያብቃንና ቤታችንን የምናስውብ ያድርገን
@user-kq4nm4qp2b
@user-kq4nm4qp2b 3 года назад
ዋጋው በጣም ገራሚ ነው ወላሂ ባለፈው ሌላ ቻናል ላይ ያየሁት በጣም ውድ ነው
@user-mk6yg9zt7k
@user-mk6yg9zt7k 3 года назад
በርታልን እናመስግናለን 👏👏👏
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 3 года назад
ዋው በጣም ደስ ይላል ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ ነው ቀጥሉበት
@user-tl3gs2hq8s
@user-tl3gs2hq8s 3 года назад
የሚገርም እቃ ከተመጣጣኝ ዋጋ ጋ ዋው በርቱ
@user-ho7be4cx1t
@user-ho7be4cx1t 3 года назад
በጣም ሀሪፍ ነው ከይቱብ በሮች ሁሉ እስካሁን ካየሁት ተመጣጣኚ ዋጋ ነው
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 3 года назад
እኔ እፈልጋለሁ ቤቴ አጣዬ ነዉ እኔ ያለሁት ሳዑዲ ነኝ ከተቻለ ሁሉንም ስንት እንደሆነ ዋጋ ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል 🕊 ደግሞ ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ ነው ደስ ይላል
@user-bb7nl2bl9l
@user-bb7nl2bl9l 3 года назад
ያገሬ ልጅ ነሻ😘😘
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 3 года назад
@@user-bb7nl2bl9l 😍😍😍
@emuyeemuye4008
@emuyeemuye4008 2 года назад
ካገኘሻቸው፡ለኔም፡ንገሬኚ
@tsehaymohammed8388
@tsehaymohammed8388 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን ወንድም በርቱልን ማሻ አላህ ማሻ አላህ
@user-zg8oc7qu9w
@user-zg8oc7qu9w 3 года назад
ቡፌና ቁምሳጥኑ ወላሂ ገራሚ ነው በጣም ደስ ብሎኛል ኢንሻአላህ እገዛለሁ
@user-kb4qk5qf2m
@user-kb4qk5qf2m 3 года назад
በእዉነት በጣም ደስ ይላል ዋጋዉም ተመጣጣኝ እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ ለሀገሬ ቢያበቃኝ እገዛለሁ
@user-gd7qh1el1o
@user-gd7qh1el1o 3 года назад
አይዞሽ ያበቃሻል
@genet761
@genet761 3 года назад
እኔም በጣም ያምራል
@sunight0033
@sunight0033 3 года назад
ውይ በጣም ደስ የሚል ተመጣጣኝ ነው ብሩ ግን ምን ዋጋ አለው እሩቅ ነኝ ወድማችን በርታ አድናቂህ ነኝ 👍
@hayattube6243
@hayattube6243 3 года назад
እንሻአላሄ ደስ የሚለው ነገር እፈለግኔበት ማድረሳቼሁነው ሰው የሌለን ሰወች አሪፍነው
@sameerahamza3550
@sameerahamza3550 3 года назад
ዋውውውውውው በጣም ደስ ይላል እና ወደ ቡታጀራ ምትውስዱ ከሆነ ቡፌ እና ሶፋው ከቀነስክልን ሁለቱን ለመግዛት አስቢያለው
@genatgenat1148
@genatgenat1148 3 года назад
ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ ነው ደስ ይላል እግዚአብሔር ላገራችን ያብቃን ስደተኞች እንገዛለን ከ እግዚአብሔር ጋር ሰላም ፍቅር ለእምየ ኢትዮጵያ እግፋ መከረሰው ይቁም
@germanusyoutube8328
@germanusyoutube8328 3 года назад
🖐
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 3 года назад
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ እርጋ ያለ በርታ አመሰግናለሁ እኔማ እኮ ምን የመሰለ መደቤን ልስራ እያልኩ ነበር አሪፍ ዋጋ ነው እውነት
@user-zd3dv1cn6z
@user-zd3dv1cn6z 3 года назад
ክክክክ
@zedyezufi34
@zedyezufi34 3 года назад
😂😂😂
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 3 года назад
@@zedyezufi34 ክክክክክክ እውነቴን ነው
@user-tl3gs2hq8s
@user-tl3gs2hq8s 3 года назад
እንኳንም ሌላ ቦታ አልገዛው እንኳንም አየዋቹ ሁሉን ያማከለ ዋጋ በጣም የሚያምር እቃ
@Mariyam21adey
@Mariyam21adey 3 года назад
በጣም ነው ደስ ያለኝ ምርታቹ። በርቱ አገሪ ስገባ ከናንተ መጥቸ እንድግዛ ቃል እገባለው።
@user-zf5rt2nf4y
@user-zf5rt2nf4y 3 года назад
በጣም ገራሚ ዋጋ ነው ብፌውና ቁም ሳጥኑ ሶፍው ውድ ነው ሁለቱን ግን እፈልጋለሁ እውነት ከሆነ ሀይቅ ነኚ በነካ እጂህ አርብያ መጂሊስ አሳየን ወንድም
@ezdenandhawlettube1660
@ezdenandhawlettube1660 3 года назад
አወ ወንድማችን አረቢያ መጀልሰ አሳየን አረቢያ መጅልሰ እፈልጋለሁ
@ezdenandhawlettube1660
@ezdenandhawlettube1660 3 года назад
ብፌም ትልቅ የተባለውን እፈልጋለሁ
@user-zf5rt2nf4y
@user-zf5rt2nf4y 3 года назад
@@ezdenandhawlettube1660 እኔም እፈልጋለሁ የት ነሽ እህቴ
@user-zf5rt2nf4y
@user-zf5rt2nf4y 3 года назад
አልጋም አለን ብሏል አላሳየኸንም ከቻልክ አሳየን ሁሉንም ባንድ ማዘዝ እፈልጋለሁ ወንዲም
@fecarn0438
@fecarn0438 3 года назад
ዋውውውው ብፌው በጣም ወድጄዋለሁ ግን ሱፈው ውድ ነው 👍👍👍👍
@sarkalmdamise5833
@sarkalmdamise5833 3 года назад
በጣም አሪፍ ዋጋ ነው.በርታ ወንድማችን
@ekramali8872
@ekramali8872 3 года назад
እር በአላህ ወደ ደሴ ከወሰዳችሁ እኔ ብዙም ነገሮች እፈልጋለሁ ወድም
@youtube5092
@youtube5092 3 года назад
እኔ እድትጠይቅና እድታቀርብልን የምፈልገው ካብኒ አንድ ክችን በስንት ይገጣጠማል ?
@ethiopiantube5668
@ethiopiantube5668 3 года назад
በርቱልን ገበያዎች አሪፍ ነው እናመሰግን አለን
@somposompo1836
@somposompo1836 3 года назад
ተባረክ ወድማችን ሰለምታሰተዋውቀን።😍😍
@jjjje5700
@jjjje5700 3 года назад
@mekdesmengesha3507
@mekdesmengesha3507 3 года назад
ዋዉ በጣም ያምራል የምር አዝ ነበር ግን እራቀ በተሠቦቸ ወልደያ ናቸዉ ይልክልኝ ይሆን
@grtuhff9892
@grtuhff9892 3 года назад
ሡበሀን አላህ ማሻ አላህ ያምራል ዋጋውም ተመጣጣኝነው ጀዛኩም አላህ ኽይር ግን የትነው አድሳባነውያላችሁት ልዩቦታየትነው??
@user-lq3qo2oq8o
@user-lq3qo2oq8o 3 года назад
ትግራይ ነዉ ዓብየ ዓዲ
@kasachtaye9822
@kasachtaye9822 3 года назад
ዋጋችሁ በጣም ደስ ይላል beranch ቢኖራችሁ አሪፍ አበር
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን ዋጋው ምርጥ ነው
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 3 года назад
የሚገርም ነው ተመጣጣኝ ነው ዋጋው የምር
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 3 года назад
እኛ ሸቃሎች ሲፈጥረን እኮ የዋህ ነን እገዛለን ድህነት ቦታውን አይለቅም የታባቱ እና ቼ በለው ሱ በለው አለች
@user-zf5rt2nf4y
@user-zf5rt2nf4y 3 года назад
ትክክል ብለሻል ኪኪኪኪኪ
@banglabangla8194
@banglabangla8194 3 года назад
የትነው
@user-dq3bg5nv2r
@user-dq3bg5nv2r 5 месяцев назад
ዋጋው ዋው ነው ገጠር ቦታ ታደርሳላችሁ😮
@bettymulugeta9372
@bettymulugeta9372 3 года назад
ዋው በጣም ደስ ይላል ወደ ሆሳዕና ትልካለችሁ።እኔ በአባቴ ለመግዛት አስቤ ነው።
@glike6296
@glike6296 3 года назад
Ene kesofa yelek yeleju ye teyaki leje new yegeremegn betam gobaz leje new
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 3 года назад
እዛ ኣካባቢ የምትኖሩ ወገናችንም እናሳድግ ከሀገራችን እንግዛ ካረጎ ከማረግ
@roycell794
@roycell794 3 года назад
በጣም እናመሠግናለን
@hiwetmusgun9559
@hiwetmusgun9559 3 года назад
እሺ በጣም እናመሰግናለን
@SawaSawa-jf9dt
@SawaSawa-jf9dt 3 года назад
Wawwwwww
@teybaa8422
@teybaa8422 3 года назад
እስኪ ወሎ ወግዲ አሳየን የምትሉ ላክ
@rehimaxtube-
@rehimaxtube- 3 года назад
ማሬ 3-4ብንሆን በነፃ ያደርሱልናል እኔም ውድግነበርኩ
@madinamadina9349
@madinamadina9349 3 года назад
እኔም አለሁ
@teybaa8422
@teybaa8422 3 года назад
@@rehimaxtube- እሺ ሚለክ ካለ አብረን
@user-gm7xm8rh3f
@user-gm7xm8rh3f 3 года назад
እኔም አለሁ ያበናት
@user-ii6sg5br9e
@user-ii6sg5br9e 3 года назад
@@user-gm7xm8rh3f እኔም አለሁ
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 года назад
ዋው ደሰ የሚል እቃ እና ዋጋ እናመሰግናለን
@user-fv3nv2np3o
@user-fv3nv2np3o 3 года назад
አር የመቸ ቪድዲዮ ነው ሆ ዋጋው ግብ በጣም በጣም ደስስስስ የሚል ለመጀመሪያ ግዜ አየው ኢሚገርም ነው
@user-hs4sk5yo1s
@user-hs4sk5yo1s 3 года назад
ዋው ያምራል አገሬ ትገባ እመጣልሁ
@user-dk9de2hw3t
@user-dk9de2hw3t 3 года назад
የት ሀገር ነው ውዶቸ። ንገሩኚ በአላህ
@user-hs4sk5yo1s
@user-hs4sk5yo1s 3 года назад
@@user-dk9de2hw3t ትግራይ ክልል ነው
@teand5856
@teand5856 3 года назад
ሶፋው ወደ አዲስ አበባ ለማምጣት ትራንስፕርቱ ስንት ነው። ጠይቅልን። እባክህ
@fidakenefsiyaresulellah7822
@fidakenefsiyaresulellah7822 3 года назад
በራሳችን አለ አደል
@user-pp2yp1lb6o
@user-pp2yp1lb6o 3 года назад
እናመሰግናለን ወንድሜ በርታ
@betselotmuche1556
@betselotmuche1556 3 года назад
በጣም በጣም እናመሰግናለን
@wubetewalelgni2085
@wubetewalelgni2085 3 года назад
የቴሌቭዥን ማስቀመጫ 4000 ዋው ነው እረ እደት ነው የማገኘው መካነሰላም ይወስዳሉ
@EmanEman-it5gq
@EmanEman-it5gq 3 года назад
መካነሰላም እኮ አለ ውደ
@wubetewalelgni2085
@wubetewalelgni2085 3 года назад
@@EmanEman-it5gq እሽ እደዚህ ጥራት ያለው ከሆነ
@rehimaxtube-
@rehimaxtube- 3 года назад
እኔራሱ ወግዲ ቢወስዱልኝ እፈልግነበር
@user-gm7xm8rh3f
@user-gm7xm8rh3f 3 года назад
@@rehimaxtube- ወግድዋ ባንድ እንላካ የወንዜ ልጅ
@user-ii6sg5br9e
@user-ii6sg5br9e 3 года назад
@@user-gm7xm8rh3f እኔም አለሁ ገነቴ 4000ሽ ብሎኛል
@meymunabelay7229
@meymunabelay7229 3 года назад
ለመጀመሪያ ጊዜ ጥራት ያለው እቃ በተመጣጣኝ ዋጋ አየው እስኪ ደሴ ምታደርሱ ከሆነ መልሱልኝ ደሴወች ኑ አብረን እንግዛ☺
@werknesharagaw2851
@werknesharagaw2851 3 года назад
የኔምጥያቂነው
@betishaassefa8600
@betishaassefa8600 3 года назад
እኔምእፈልጋለሁ ደሴ ታመጣ
@user-yg7rm2gg3x
@user-yg7rm2gg3x 3 года назад
አይመልሱም so የገጠር ልጅ ነኝ ቤቴ ዴሞ ሌባ ያስፈራዋል ገዝች የት አስቀምጠው አለሁ እጅ ማሻአላህ ነበር
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 года назад
@@user-yg7rm2gg3x ክክክ አይዞን ትገዥዋለሽ አድ ቀን ማማየ
@medinamohammed6324
@medinamohammed6324 3 года назад
እኔም እፈልጋለሁ ደሴ አድርሱልን
@user-pv3fo4wq7v
@user-pv3fo4wq7v 3 года назад
በጣም አሪፍ ዋጋነዉ ማሰራት እፈልጋለሁ
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 3 года назад
ዋውውውውውው ነው በጣም ሀሪፍ እቃ ነው ዋጋውም ተመጣጣኝ ነው እናመሠግናለን
@fatumatube4755
@fatumatube4755 3 года назад
ደሤእፈልጋለው ወደ ጃማ የሚወሥድ ሸቃላ ኒቂ ከሸቃላነት ውጭ ቶሎ አገቢ አገር ግቢ ብርአይጠገብም ሥሙ ብር ነው እና
@user-cs2js5iq6d
@user-cs2js5iq6d 3 года назад
የጃማልጅየትነሽ።ይመጣልሻል
@mahubetube6317
@mahubetube6317 3 года назад
እኔምእዳቸነኝ
@kasubediru5452
@kasubediru5452 3 года назад
Enem jimma negn kechalachu enem feligalehu
@user-cs2js5iq6d
@user-cs2js5iq6d 3 года назад
እኔ።እዜህዱባይነኝ።ከደወልሽላቸው።ባስቀመጡትቁጥርይወስዱልሻል
@zinazina563
@zinazina563 3 года назад
ትክክክክክልነሽ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 3 года назад
ወላሂ ረካሽ ነው እዛ አካባቢ ያላቹ እዘዙ እኔ ኡሮሚያ ሰለሆኩ አያደረሱም
@user-ls3fu7yp2g
@user-ls3fu7yp2g 3 года назад
አረ ስሙ አልያዝ አለኝ የት ነው ያለው
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 3 года назад
እናደርሳለን አለኮ በራሳቸው ትራንስፖርት
@ethiopia8813
@ethiopia8813 3 года назад
ደስ ይላል ዋጋው በጣም አሪፍ ነው ደሴ ትወስድልኛለህ
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 3 года назад
በጣም. . ምርጥነው. ዋው
@falmaturooroo6940
@falmaturooroo6940 3 года назад
ዋትአፕ what's app ያለው ቁጥር ቢሆን ተመመራጭ ነው
@alamalam3786
@alamalam3786 3 года назад
የትነዉ
@user-ed2jy9pk4p
@user-ed2jy9pk4p 3 года назад
ትግራይ
@genetwa6419
@genetwa6419 3 года назад
የት ክልል ነዉ አይናገሩም ችግሩ
@prayfortigray7915
@prayfortigray7915 3 года назад
@@genetwa6419 ትግራይ ክልል ከተማ ዓብይዓዲ
@hayatkenan988
@hayatkenan988 3 года назад
Ok
@zzandh9487
@zzandh9487 3 года назад
ወደ ደሴ ታደረሱ ከሆነ ሁነት ነገር ወዲጀላችኃላሁ ንገሩኝ
@user-tr7jp1pr2x
@user-tr7jp1pr2x 3 года назад
እኔም ወሎ ደሴ ወይም ኮቦልቻ ከላከችሁ እፈልጋለሁ ሁለት የሚያመጡ ከሆነ መልሱልን
@meymunabelay7229
@meymunabelay7229 3 года назад
እኔም ደሴ ፈልጋለው
@zzandh9487
@zzandh9487 3 года назад
@@meymunabelay7229 ችግራቸው ያሳያሉእንጂ ሲጠየቁአይመልሱም ያደረሱምአይመስለኝም
@user-vn6ci8nt8p
@user-vn6ci8nt8p 3 года назад
@@zzandh9487 ሳህ
@berhansmart5377
@berhansmart5377 3 года назад
እናደርሳለን እያለ ነው እውነት ከሆነ እነም ፈላጊ ነኝ ሌላ ቦታ እንጨት ሳይሆን ኮምቦርሳታ ነው እሚጠቀሙት
@sadiayaly9643
@sadiayaly9643 3 года назад
ወጋው ተመችቶኛን እውነት እግዛብሄር ይባርክህ
@user-bd1rt3hd1g
@user-bd1rt3hd1g 3 года назад
እንደ ኑሮ ውድነቱ አይደለም በዝህ ዋጋ መኖሩ ምርጥ ነው
@user-ow5pg3mc6o
@user-ow5pg3mc6o 3 года назад
የት ነው አገሩ አድስ አበባ ወይስ ትግሬ በናታችሁ ንገሩኚ ላዝዝነበር
@user-gy5xt9sm9v
@user-gy5xt9sm9v 3 года назад
የኔምጥያቄነው
@aresmaaxum2771
@aresmaaxum2771 3 года назад
ትግራይ ነዉ ግን መላክ እንችላለን ብለዋል
@user-tm4ic8st4l
@user-tm4ic8st4l 3 года назад
አድስ አበባ የምታደረሱከሆናች የቤት እቃ ሙሉ እገዛለሁ አልጋ ሱፌፍ ቡፊም.እፈልግአለሁ ሀረብሀገርነው ያለሁት በኢሞ ወይም በዋሳብ ማውራት ከቻልክ
@msms451
@msms451 3 года назад
እናመስግናለን
@nuruyoutube9287
@nuruyoutube9287 3 года назад
በጣም አሪፍ ነው ወሎ ወግድ ታደርሳላችሁ
@almazwasi5104
@almazwasi5104 3 года назад
ወደ ደባርቅ ይጫናል?
@user-mh2tq2ic8u
@user-mh2tq2ic8u 3 года назад
የጫናል አሉሽ
@almazwasi5104
@almazwasi5104 3 года назад
@@user-mh2tq2ic8u አይ የመለስ የለም ደባርቅ ነሽ እንዴ
@user-mh2tq2ic8u
@user-mh2tq2ic8u 3 года назад
አልማዝ አወ ደባርቅነኝ ሰላምነሽ
@buswalemwubset7611
@buswalemwubset7611 3 года назад
ወንድም እስኬ ወሎ ደሴ አሳየን
@user-ii6sg5br9e
@user-ii6sg5br9e 3 года назад
አለ
@user-ho7be4cx1t
@user-ho7be4cx1t 3 года назад
@@user-ii6sg5br9e ደሴ አለእደ አድራሻ ካወቅሽ ላኪልኚ እነዚህ ኢሞም ቴሌግራምም አላቸው ግን አይመልሱም
@user-ii6sg5br9e
@user-ii6sg5br9e 3 года назад
@@user-ho7be4cx1t በዚህ በላኩልሽ ግቢ በሁለቱም ግቢ
@user-ho7be4cx1t
@user-ho7be4cx1t 3 года назад
@@user-ii6sg5br9e በምኑ እህት
@ganatdarasa1451
@ganatdarasa1451 3 года назад
Wowwww baxam des yilal ejochachuu yibarekee esike hurta tewisdelgnale eski negeregnn wedim
@anaafkiristoosjireenyaakot9371
@anaafkiristoosjireenyaakot9371 3 года назад
betam arif new beunet ine irase ketinish gize bohal lemaserat ifaligalewu👍👍👍
@wubetwubshet4138
@wubetwubshet4138 3 года назад
ደብረዘይት ይወስዳሉ እኔ ማዘዝ ፈልጋለው
@user-tl6dk1vs3e
@user-tl6dk1vs3e 3 года назад
አው
@gemuyoutube4579
@gemuyoutube4579 3 года назад
ቤቱ ይለቅና እመጣለሁ ያሳካልሽ በሉኝ
@genettsegay4666
@genettsegay4666 3 года назад
Yasakalsh ehtie
@memeayrka7886
@memeayrka7886 3 года назад
ዋዋዉ እናመስግናለን ወዲማችን
@toybahassen2045
@toybahassen2045 3 года назад
ወድማችን እናመሰግናለን እኛም እንወድሀለን በርታልን
@samiramohammed4011
@samiramohammed4011 3 года назад
ባህር ዳር ትልካላቹሁ
@tubemeazi8862
@tubemeazi8862 Год назад
ዋው ነው በጣም ደስ ይላል
@zigigoshe1326
@zigigoshe1326 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ነው ሀገር ሰገባ እናወራለን
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 3 года назад
ማሻ አላህ በጣም አሪፈ ነው
@girmamogus9887
@girmamogus9887 3 года назад
The price is fair...when i move back home your will be my choice!
@menberemenbere4735
@menberemenbere4735 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እውነት
@mariamali6285
@mariamali6285 3 года назад
ዋውውውውው እቃ ብሎ ዝም ነው ቤቴን ልጨርስና አዛለሁ ውጫሌ ድርስ የሚያመጡከሆነ በጣም ደስ ይላል
@fathumasaid1007
@fathumasaid1007 3 года назад
ሀይ
@solihabesha722
@solihabesha722 3 года назад
በጣም ሀሪፍ ዋጋ ዋው እገዛለሁ
Далее
Я ВЫЖИЛ ПОСЛЕ УКУСА ЗМЕИ!
22:56
Просмотров 1,3 млн