Тёмный
No video :(

German-Amharic:ጀርመን ውስጥ ማድረግ የሌለብን 8 ነገሮች 

Dani Abay
Подписаться 25 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 56   
@bezamekonen3058
@bezamekonen3058 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን ወንድም ስለበጎነትህ
@daniabay1697
@daniabay1697 4 года назад
ምንም አይደል ሼር ይደረግ ቤዝ
@meazagelaye197
@meazagelaye197 2 года назад
ሀይ ሳሚ እናመሰግናለንዎንድማችን ዬኛ ቅን መካሪያችን ንፁህ ልብ ያለህ ልጅ ነህ ዎንድማችን ባለህበት ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ በርታ ዎንድማችን እሁነት አበሻ አያለው ሰጠይቃቸው እንኮን ጀርመን ያሉ ሃበሻዎች አይናገሩም እብን ሰላም ሰትላቸው እንኮን ሰላም አይሉም አንተግን ከጀርመን አበሻ ትለያለህ ዎንድማችን ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ ባለህበት ቦታ ዎንድማችን በርታ
@daniabay1697
@daniabay1697 2 года назад
አሜን አመሰግናለሁ
@merdasaetenesh8515
@merdasaetenesh8515 8 месяцев назад
አንትሬግን፣ሞልች፣የሰደሰት፣ወር፣አዉስቦይሲ፣ላኩሊኘ፣አና፣ሰራ፣መሰራት፣ተቺያለሼ፣ብለዉ፣ክዉሲሌንደረ፣ወደ፣ላንደረሰምት፣መልሰዉታል፣ምን፣ማደረግ፣አለብኘ፣ደኑ፣፣
@wuhbetnatey8325
@wuhbetnatey8325 3 года назад
Waaawwww! Daniye! You're amazing! The way u teach easily! Keep it on! May God blesssss u abbundantly!!
@daniabay1697
@daniabay1697 3 года назад
Thank you
@AdisZemen
@AdisZemen 2 года назад
Wow
@amanuel5687
@amanuel5687 Год назад
እናመሰግናለን ዉንድማችን ዳኒ
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 2 года назад
ሠላም ዳኔ ዛሬ ገና ነው ያየሁህ ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል በርታ ወንድሜ
@medimedanit5560
@medimedanit5560 3 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን
@daniabay1697
@daniabay1697 3 года назад
Bitte
@meazagelaye197
@meazagelaye197 4 года назад
ሃይ ዳኒ ይመችህዎንድማችን ኑሩልን ምርጡ እንዎድሃለን እንደዛህ አዲሰ ነገር ንገረን
@daniabay1697
@daniabay1697 4 года назад
አመሰግናለሁ መዓዚ
@samisamidi3817
@samisamidi3817 Год назад
​@@daniabay1697 ዳኒዮ በጣም ላናግርህ አፈልጋለሁ አንዴት ማግኘት አችላለሁ
@samisamidi3817
@samisamidi3817 Год назад
ዳኒ ማናገር ምፈልገው ነገር አለኝ አንዴት ማናገር አችላለሁ
@Weldehawaryat
@Weldehawaryat 8 дней назад
ጀርመን ል ሲባል እልወዳትም ነገር እንደምሰማው ግን ከኔ ጋር በአብዛኛው ተመሳሳይ ጸባይ አለን አብዛኛውን ጊዜ ከቤተሰብ እና አካባቢዬ ሰዎች የተለየሁ ይመስለኛልም😂
@daniabay1697
@daniabay1697 8 дней назад
🥰😃
@hanayonas3652
@hanayonas3652 3 года назад
Enamesegenalen
@daniabay1697
@daniabay1697 3 года назад
No problem! Please share
@BirukDagne-ym3xy
@BirukDagne-ym3xy 4 месяца назад
ዳኒ ምንድነው ጀርመኖች የሚወጉን መርፌ እኛን ስደተኞችን እባክህን ሁሉም ስደተኞች እየተጨነቅን ነው
@daniabay1697
@daniabay1697 4 месяца назад
ፀልዩ በርቱ አይዟችሁ ሁሉም ያልፋል
@lovepower1440
@lovepower1440 2 года назад
Bereta, thanks for the effort 👌
@daniabay1697
@daniabay1697 2 года назад
You 're welcome
@getasile1
@getasile1 11 месяцев назад
Dank Schön❤❤❤
@werkwerk3418
@werkwerk3418 2 года назад
Kezih behala vidioh ayameltegm ahun naw yayewh betam arif naw
@daniabay1697
@daniabay1697 2 года назад
Ok Danke
@user-kr8pl7gw2q
@user-kr8pl7gw2q 5 месяцев назад
ከኢትዮጽያ ነው ።ከኦንላይን ውጭ እንዴት መምጣት እችላሎ?
@samssontesfay6736
@samssontesfay6736 4 года назад
እይታህህ ይገርማል አባቴ
@daniabay1697
@daniabay1697 4 года назад
አመሰግናለሁ ወንድሜ ሳሚ
@kidsfullmovie9255
@kidsfullmovie9255 Год назад
hi ዳኒ
@habeshanetworkchanal2146
@habeshanetworkchanal2146 4 года назад
Yemeche arif new bro beteley ye betwa guday und ye füßgänger ampel lay ya thx
@daniabay1697
@daniabay1697 4 года назад
Bitte bro and please share
@dan50890
@dan50890 8 месяцев назад
ዳኒ ያላወቅኸው ነገር ምን መሰለህ ጀርመን የፈላስፎች አገር ነው።በሆቴል በገበያ ቦታ ሰዎችን በማስደመም ዕቃ እንዲገዙ ወይም ሰርቪስ እንዲጠቀሙ ማድረግ እራሱ ነውር ነው ።ሰዎችን መሳብ ያለበት የሰርቪሱ ጥራት ወይም የምግቡ መጣፈጥ መሆን ይገባዋል ብለው ነው የሚያስቡት እንደምታውቀው ሱቅ ገብተህ ብዙ ሻጮች አሉ ቀረብ ብለው ልርዳህ ወይ ?መግዛቱ ላይ ይሉሃል አይ ካልክ ሱፐር ማርኬት ውስጥ እስከሚዘጋ ብትዞር እቃ ብታይ የሚከለክልህ የለም ።ሌባ ነው ብለው የሚጠረጥሩህ እንኳን ቢሆን በአጠገብህ የሆነ ነገር እየሰሩ ይቆያሉ እንጂ ሁለት ሶስት ሰአት ብትቆይ በአብዛኛው ዞር ብሎ የሚያይህ የለም።እንደምታውቀው ብዙ ቦታም ቲፕ የለም ሰራተኛው የሚያገኘው ገንዘብ ለኑሮ በቂ ነው ተብሎ ይታሰባል::የሚመሩበት የሶሻል ዲሞክራሲ ሃሳብ ሰውን ያስቀድማል ።ሁሉ ነገር እንደ አሜሪካ ሸቀጥ አይደለም።
@mengisthumetekeya7659
@mengisthumetekeya7659 3 года назад
ምርጥ ሰው
@daniabay1697
@daniabay1697 3 года назад
Thanks bro
@hamzaitalie1328
@hamzaitalie1328 2 года назад
አሳጥረው ስብገት አደረገው
@daniabay1697
@daniabay1697 2 года назад
ገና ይረዝማል እየሄድክ
@bezaabebe8364
@bezaabebe8364 3 года назад
ዳኒ ትልቅ ስው እናመስግናለን አደክ
@daniabay1697
@daniabay1697 3 года назад
Thank you bez
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 2 года назад
ምን ምን ናቸው እስቲ
@meseretassefa-qd1ev
@meseretassefa-qd1ev Год назад
Anete yalehew germen newe ebakehe anede never tagezegne yehone eña yalehute etio newe balebAta germen yetemare newe
@shegasisay3292
@shegasisay3292 Год назад
👍👍👍
@daniabay1697
@daniabay1697 Год назад
🙏
@meazagelaye197
@meazagelaye197 4 года назад
እውነት ነው ዳኒ ፈገግ እንኮን አይሉም
@medimedanit5560
@medimedanit5560 3 года назад
የገንዘብ ቅጣትም አለው የእግረኛ ኮንትሮልምአለ
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 8 месяцев назад
sew bet zimblo aykedim😂
@samssontesfay6736
@samssontesfay6736 4 года назад
ዳኒ ሰላም ነው ወይ
@daniabay1697
@daniabay1697 4 года назад
ሁሉ ሰላም ነው ብሮ
@user-sg8vs7tz9j
@user-sg8vs7tz9j 3 года назад
የጀርመን ዋና ከተማ ማናት ንገሩኝ
@daniabay1697
@daniabay1697 3 года назад
Berlin በርሊን
@user-sg8vs7tz9j
@user-sg8vs7tz9j 3 года назад
@@daniabay1697 እሽ አመሰግናለሁ
@hamzaitalie1328
@hamzaitalie1328 2 года назад
ወለጋ ነዋ
@tomtomsk7889
@tomtomsk7889 3 года назад
mefekirih des yilal
@daniabay1697
@daniabay1697 3 года назад
አመሰግናለሁ
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 2 года назад
በቀጠሮ አንታማም ክክክክክክክክክ
Далее
What is new in Germany ?
28:23
Просмотров 1,3 тыс.
Whoa
01:00
Просмотров 35 млн
Josiass Denden | ትርጉም ቁጽሪ ታሴራና
12:07
Whoa
01:00
Просмотров 35 млн