Тёмный

German-Amharic, Deutschkurs ጀርመኒኛ ለጀማሪዎች በቀላሉ በአማርኛ , Lektion 1 

Natti Tube
Подписаться 69 тыс.
Просмотров 51 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 236   
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 4 года назад
በጣም.የምፈልገው.ትምህርት.ነው..እናመሰግናለን..እስከዛሬ.ሳላየው
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 4 года назад
ወንድም በጣም ነው የማመሰግነው ምን አይነት ምርጥ ኢትዬጲያዊ ነህ እኞ ኢትዬዬጲያን ጊዜያችንን በማይረባ ነገር በማቃጠል ነው ለመማር ዝግጅ ነን በርታ
@yareddesalegn6543
@yareddesalegn6543 4 года назад
ምርጥ ያገር ስው አመስግናለሁ ከልቤ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ!
@ramadantola1779
@ramadantola1779 4 года назад
Vielen Dank für Deine Unterricht
@zuzuti-guraga-tube
@zuzuti-guraga-tube 2 года назад
ዋው ጥሩ ትምህርት ነው
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir Месяц назад
ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድሜ❤
@warka2663
@warka2663 4 года назад
በጣም ጥሩ ገላፃ ነው
@saraatakele8139
@saraatakele8139 4 года назад
Good teacher
@tuba9437
@tuba9437 9 месяцев назад
😊😊😊😊😊❤❤❤❤
@HelenTadegegn
@HelenTadegegn 2 месяца назад
Enamisegenlen 🙏
@yekieyaenatarsema2126
@yekieyaenatarsema2126 4 года назад
Herzlichen Dank
@tattitube107
@tattitube107 2 года назад
Bitte 🙏
@temiekidane3059
@temiekidane3059 4 года назад
Ich bin stolz auf dich Brüder
@konjittube884
@konjittube884 4 года назад
Waww bexam dess yelali qaxilbett indatqorexi qaxilbatt Germanygna
@sali4168
@sali4168 4 года назад
Dankschön
@mili4259
@mili4259 4 года назад
Ich lerne gerade Amharisch und es wäre von großer Hilfe wenn du Untertitel auf Englisch oder Deutsch hinzufügen könntest.. Sonst tolles Video❤🇪🇹
@tattitube107
@tattitube107 4 года назад
Momentan ist das nur auf Amharisch...🙏
@Shega_Podcast_Media
@Shega_Podcast_Media 4 года назад
በጣም ደስ ይላል!! ግን ለኔ በመጀመሪያ አመረኛ አስተምረኝ🤔🙄😂
@haregfiseha3508
@haregfiseha3508 4 года назад
የኔ ቆንጆ አማረኛ እኔ አስተምርሻለሁ
@Shega_Podcast_Media
@Shega_Podcast_Media 4 года назад
ፍትህ ለፆታዬ🤔😭
@AhmedAhmed-ov7cc
@AhmedAhmed-ov7cc 4 года назад
@@Shega_Podcast_Media kkkkkkkk
@haregfiseha3508
@haregfiseha3508 4 года назад
@@Shega_Podcast_Media 😂😄😂😂😄😄😄sorry
@mimishowmimi1730
@mimishowmimi1730 4 года назад
እር ሁሉም እማርወዋለሁ
@balloutphone7594
@balloutphone7594 4 года назад
Galaatomi tatti🙏
@memberelitekai3293
@memberelitekai3293 4 года назад
Ere Ena lemotelhe new b1 alegeba beloj
@tattitube107
@tattitube107 4 года назад
Hulu yichalal, tesfa atkurech💪💪
@maremaru
@maremaru 4 года назад
እናመሰግናለን 🙏እህቴ ጀርመን ናት ይጠቅማታል ትማርበታለች
@sintayehumeles6267
@sintayehumeles6267 4 года назад
የምር በጣም ነው ያደነኩህ በጣም ኣንበሳ ነህ በርታ በዚህ ቀጥል ። ሼር እናደርጋለን።
@terhastewelde6598
@terhastewelde6598 3 года назад
እኔ እንዳንተ ኣይንተ መምህር ኣላገኝሁም ይቱብ ውስጥ እንዳንተ ይሚያስረዳኝን ፈልጌ ስዞር ነበር ብውነት በርታልን ተባረክ
@bahiranalex6605
@bahiranalex6605 4 года назад
በጣም አሪፍ እግዚአብሔር ይስጥህ። Ich bin stolz auf dich , mach weiter so
@tomtomskk7079
@tomtomskk7079 3 года назад
ሰዎች እኔን እየገረመኝ ያለ ህዝቡ ታሟል 21unlike አየሁ ይህ ትምህርት ነው unlike የሚደረግበት ምክንያት አልገባኝም ከባህላችን ወጣ ነው ወይስ comment ላይ ይህን አስተካክልልን ቢባል እመርጣለሁ። እናበረታታ ሰዎቻችን እባካችሁ
@yohannestesfaye3707
@yohannestesfaye3707 4 года назад
በጣም አሪፍ ስንጠብቅ ነበር በርታልን Vielen Dank
@atnafuabebe5889
@atnafuabebe5889 Год назад
እህት ወንድሞቼ ጀርመን ስላሉ Share እያረኳቸው ስለሆነ በርታና ቀጥልበት! እኔም እየተማርኩ ነው! ክበርልኝ
@BezaYetnbi
@BezaYetnbi 5 месяцев назад
ጎበዝ❤
@menfesutaye6363
@menfesutaye6363 4 года назад
በርታ ይሄ ነው የዜግነት ግዴታ ማለት ለገበው. ከጎንክ ነን በርታ።
@محركات-ض5ض
@محركات-ض5ض 10 месяцев назад
❤❤❤❤
@sewmehon3329
@sewmehon3329 4 года назад
ውይ እግዛብሔር ያኑርህ ጅርመነኛ ስለጅመርክ በጣም ደስ ብሎናል
@hawaabbas3589
@hawaabbas3589 4 года назад
ቋንቋ መማር ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም በርታ ወንድም
@natuusav3420
@natuusav3420 4 года назад
God bless you ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏
@rozyrozy3003
@rozyrozy3003 4 года назад
ዋው በጣም በጣም ከልብ ኣመሰግናለው ማወቅ የምፈልገው ቌንቌ ነበር ወንድሜ ሰላምህ ይብዛልን በርታልን ኣደራህን እንዳታቌርጥብን !!!!!!!
@abebaterefe1576
@abebaterefe1576 4 года назад
በእናትህ እንዳታቆርጥ በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ በርታ ወንደሜ
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 4 года назад
Du machst das toll. Ich bin stolz auf dich. Ich denke es ist besser zuerst von Alfabet anfangen kannst. Kann man wissen wie lesen kann. Mach weiter so.
@emebetmaseresha3940
@emebetmaseresha3940 4 года назад
ወይይይይይ ታቲየ የአንተ ፀጋ ደግሞ የተለየ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እኔ እንግሊዝኛ ተማሪህ ነኝ ቢሆን ማወቅ መልካም ነው ግዜ ሲኖረኝ እክታተልካለሁ ሸርም ላይክ ኮመንት አደርጋለሁ 🙏🙏
@anasabdi485
@anasabdi485 4 года назад
Wowwwww welahi betamm amesginalew
@amahatekue5372
@amahatekue5372 4 года назад
ተባረክ፡ወንድሜ፡ቀጥልበት፡ይብዛልሕ።
@Radiahmed
@Radiahmed 4 года назад
እልልልል አደኛ ነኝ ዛሬ በርታ 👍👍
@fanayordanosmekonnen753
@fanayordanosmekonnen753 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን ቀጥልበት በኔ በኩል አጀማመርህ በጣም ደስ ይላል
@ሳምሪ-ዐ8ዐ
@ሳምሪ-ዐ8ዐ 3 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን በኮሮና ምክንያት አቋርጠን ተቀምጠናል
@የማርያምልጅነኝ-ጸ3መ
እንኳን ደህና መጥህ በጣም እናመሰግናለን ቋንቋው ግራ አገባኝ እኮ በዚህ ቀጥል
@lidiyadanga7784
@lidiyadanga7784 4 года назад
በርታልን ወንድማችን የዜግነት ግዴታክን የምትወጣ የጥበብ ሰው ነክ ያብዛልክ ብያለሁ ሼር እያደረኩኝ አንሸራሽረዋለሁኝ
@danielkasa6060
@danielkasa6060 4 года назад
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ግፋበት
@kikyo9104
@kikyo9104 3 года назад
በቃ አስተማሪ ነህ du bist der beste lehrer
@sarategenaw8947
@sarategenaw8947 4 года назад
ሰላም ቲታ ጥሩ ትምህርትነው ።።ቀጥልበት ።።Our instractor ።። እናመሰግናለን
@ZerishAsmelash
@ZerishAsmelash Месяц назад
ምርጥ ጎበዝ ሌላው ይቅር ድምጽህን እንዃን ጥርት ኣድርገህ ነው ከውስጥህ የምታስረዳው እግዚያብሄር ይባርክህ
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 4 года назад
እሰይ እንኳን ደህና መጣህ ደስ ብሎኛል ታድለህ ግን ትልቅ ተሰጥኦ ነው ይህንን ሁሉ ቋንቋ ማወቅ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@sarabetu14
@sarabetu14 4 года назад
በጣም ጎበዝ ነሕ ግን እኔ በጣም ነው እማይገባኝ
@sali4168
@sali4168 4 года назад
ዋው ወንድሜ በጣም አሪፍ በተቻለህ አቅም እንዳታቋርጠው ብዙ በእንግሊዘኛ ጀርመነኛ ተሰርቶአል እሱን ወደ አማረኛ ብተረጉምልን አሪፍ ነው እና በርታልን
@destamamo4895
@destamamo4895 4 года назад
ወዋ ወንድማችን በጠም ደስ ይላል ሁሉንም ቆንቋ መወቅ ይጣቅማል እንጁ አይጎዳም
@apostleofjesussamueltirune8256
@apostleofjesussamueltirune8256 3 года назад
hi tatti tube i love the way you germeny to amharic & i had some quastion wich challenge me in learn this language 1 introdu.. my self&respond to ather! ? thank you for your humble heart to responce me
@tattitube107
@tattitube107 3 года назад
Ok
@mogesalmu4874
@mogesalmu4874 4 года назад
በርታልን ተመችቶኛል
@henaheni4549
@henaheni4549 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን
@abitube3078
@abitube3078 4 года назад
ስላማቹህ ይብዛ ለፅጉር በተለይ ሹርባ ተስርተን ሳንፈታው ማረግ ያለብን ስርቻለው ፎቶየንበመጫን እዩት
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ 4 года назад
በጣም ደስ ይላል እባክህን አስጀምረህ እንዳታቋርጥ፡
@terhastewelde6598
@terhastewelde6598 3 года назад
እኔ እንዳንተ ኣይንተ መምህር ኣላገኝሁም ይቱብ ውስጥ እንዳንተ ይሚያስረዳኝን ፈልጌ ስዞር ነበር ብውነት በርታልን ተባረክ
@selamayyenatanafak9986
@selamayyenatanafak9986 Год назад
በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው በርታልን ወንድሜ
@dembidecor6128
@dembidecor6128 4 года назад
Thank you! እስት subscribe አድሪጉኝ ከተራቹው በሃላ 🤣🥵🤣🥵
@AbduLakim-k7u
@AbduLakim-k7u 8 месяцев назад
ወንድሜ በጣም ነዉ ምናመሰግነዉ ስታስረዳ እራሱ በሚገባን መልኩ ነዉ
@belaynesh5851
@belaynesh5851 4 года назад
ዋው በጣም ጥሩ ነው በርታልን
@bisrathabtom9627
@bisrathabtom9627 4 года назад
በጣም ሃሪፍው ነው በርታ እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ አለኝ ጀርመነኛ ለመጻፍ ሆነ ለማንበብ እየተጀገር ነው መላ በለ ከቻል አልፈቤቶችን ብታስረዳን ለምሳሌ አናባቢወች እና ተነባቢወችን ሲገናኙ ሚኖራቸው ድምፃ ወይ ቃላት ብታስረዳን ለመፃፍም ሆነ ለማንበብ ይቀለናል አመሰግናለው
@liyualemayehu2956
@liyualemayehu2956 3 года назад
Betam arif new des bilognl
@alemaokba4182
@alemaokba4182 4 года назад
ብጣሚ ጥሩ ደስ ይላል
@KqueenKking
@KqueenKking 8 месяцев назад
Thanks you bro ❤🎉
@tigistteferi8747
@tigistteferi8747 4 года назад
Ich finde es gut, dass du auf Deutschunterricht gibst und mach weiter so 😊
@selamblessederi
@selamblessederi 4 года назад
🤩🤩🤩
@tsiyonfekaduareda501
@tsiyonfekaduareda501 4 года назад
tetaye betam new mamesegenew switzerland meteche kanekawun melemed mekerayen new yabelag zare gena new yayewuh ewunit nurelen wedeme
@yonatangeberemdhin5530
@yonatangeberemdhin5530 3 года назад
Wonderful teaching bro keep it up 👍🏾
@enkopatupe684
@enkopatupe684 4 года назад
ለጀማሪዎች ሳይሆን ለነባሩ ነው ጀማሪማ ጭራሽ ግራ ነው የሚገባው
@ኢሳያስእንዳለ
@ኢሳያስእንዳለ Месяц назад
ለትዉዉቅ የሚሆን ነገር ትኩረት አርግ
@myway6507
@myway6507 4 года назад
Dank I'm Germany thanks a lot
@bekeleyosef5994
@bekeleyosef5994 4 года назад
Vielen Dank
@BezaYetnbi
@BezaYetnbi 9 месяцев назад
ወንድሜ በመጀመሪያፍደል በጀመር አሪፍ ነዉ
@bilalabdshkur9688
@bilalabdshkur9688 4 года назад
Abo yemchsh wendma gn spanishun lmn endekom betngrn ena be program betaskadachw Arif nw
@tattitube107
@tattitube107 4 года назад
Zare yiwetal 😉
@umutofiktube
@umutofiktube 4 года назад
Wow will kommen Burder betam new des yalege Germnega selgemrk
@yussuftahir2977
@yussuftahir2977 4 года назад
Servus, Freund von mir hatte mir deinen Link mitgeteilt..ich bin sehr überrascht dass dieses Unterricht gibt und stolz auf dich...es hilft vielen besonders die jeweiligen, die keine Kenntnis außer amharische Sprache haben...you have a multilingual gift...mach weiter Bro.. Naniye
@judelolam1524
@judelolam1524 4 года назад
Danke für das Video. Ich finde es toll, wie du immer dein Wissen mit uns teilst . Ich werde es weiterleiten.
@ሰውለሰው-ጠ9ቸ
@ሰውለሰው-ጠ9ቸ 4 года назад
Dankeschön meine Lehrer
@ሚኒሊክዘኢትዮጵያ
@ሚኒሊክዘኢትዮጵያ 4 года назад
አረ english ቀጥልበት አዳታቁአርት plaes
@ሄለንከበደተስፋዪ
@ሄለንከበደተስፋዪ 4 года назад
ግን ሰብስክራይብ አርጌህ ያገኘሁት የጀርመን ትምህርት ሁለት ብቻ ነው ወይስ ከኔ ነው ችግሩ
@tattitube107
@tattitube107 4 года назад
Ere hulum ezihu ale... kanchi new chigeru
@abrahamnicechannel
@abrahamnicechannel 2 года назад
ዘመንህ ይለምልም wondime
@misge_b8974
@misge_b8974 2 года назад
Selam lante yihun bro vidioh betam new yetemechegn be krb new germany ye gebahut ena tesfa adergalew yante chanall endiyagzegn Gobez neh
@halimaabdurahman6277
@halimaabdurahman6277 3 года назад
God bless You bro Thank You
@hiwotmohammed6292
@hiwotmohammed6292 4 года назад
እረ ይሄስ የሚገባኝ አይመስለኝም ለማንኛውም በርታ 👍
@helenhelen1291
@helenhelen1291 4 года назад
ግን ጀርመንኛ ከማን ጋር ተነጋግረን ልንይዘው ነው ካልተጠቀምንበት ደሞ እንረሰዎለን
@dendenbeyene6602
@dendenbeyene6602 4 года назад
Ene ga
@sintayehumeles6267
@sintayehumeles6267 4 года назад
ich kenne viele Menschen in Deutschland leben und ich Teile die Viedo an den Gruppen. ich finde Super!
@ፍቅርያሸንፋል-ዀ2ዘ
@ፍቅርያሸንፋል-ዀ2ዘ 4 года назад
ዋዉዉ እናመሠግናለን እኔም ለጓደኞቸ ሸር አደርጋለሁ
@haregfiseha3508
@haregfiseha3508 4 года назад
ዋው በጉጉት ነበር የጠበኩህ የሰው መጨረሻው አይታወቅም ምን አልባት ጀርመን ብሄድ
@ridwanlove6666
@ridwanlove6666 4 года назад
ኸረ እህቴ እንዳታስቢው በጣም ያስጠላል ጭንቀታም ሀገር ነው
@haregfiseha3508
@haregfiseha3508 4 года назад
@@ridwanlove6666 ewnit ena gen semu setira des yeligal
@ridwanlove6666
@ridwanlove6666 4 года назад
@@haregfiseha3508 ሞክሪው ሞኝ ሲመክሩት የቀኑበት ይመስለዋል አሉ
@haregfiseha3508
@haregfiseha3508 4 года назад
@@ridwanlove6666 😄😂😂😂😂
@ruhamayenatwaliji5058
@ruhamayenatwaliji5058 3 года назад
ወንድም ጀርመን መምጣት እፈልጋለሁ ግን የትምህርት ደረጃ ይጠይቃል
@tattitube107
@tattitube107 3 года назад
It depends.
@mimilamii3848
@mimilamii3848 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክ
@kebedeteshome6636
@kebedeteshome6636 2 года назад
Vielen dank ,😘 bruden!
@MeksebRecordes
@MeksebRecordes 4 года назад
Gobez new. Be tigre tenarer 👍
@bety2338
@bety2338 4 года назад
Danke dir. Das ist toll👌👍
@NahiMark
@NahiMark 2 месяца назад
ፊደል እና ሰላምታ
@feventilahun4113
@feventilahun4113 5 месяцев назад
A1 ena A2 bizu liyumet alew???
@eliasaweke1962
@eliasaweke1962 4 года назад
Danke für diese Video. Und kannst du B1 und B2 weiter machen 👍🏼
@tinisaemedia3988
@tinisaemedia3988 Год назад
please recommend me good book to follow you teaching
@tattitube107
@tattitube107 Год назад
U can take any German grammar book, I usually teach grammar.
@anasabdi485
@anasabdi485 4 года назад
Besamit sint gize new mitastemiren germen?
@tattitube107
@tattitube107 4 года назад
1
@anasabdi485
@anasabdi485 4 года назад
@@tattitube107 wann und wei veil uhr🙏
@biurkeaberame9472
@biurkeaberame9472 4 года назад
በጣም ነው ማመሰግነው ወንድሜ
@saramohammedabdela9531
@saramohammedabdela9531 3 года назад
Vielen dank🙏🙏
@abdifadis7037
@abdifadis7037 3 года назад
Er bademb sher inaregewalen
@JoniJoni-f1i
@JoniJoni-f1i 9 месяцев назад
በርታልኝ ወድሜ ❤🙏
@arsemadeneke8355
@arsemadeneke8355 4 года назад
እናመሰግናለን ስለ ድጋፈህ
Далее
titan tvman's plan (skibidi toilet 77)
01:00
Просмотров 6 млн
▼ КАПИТАН НАШЁЛ НЕФТЬ В 🍑
33:40
Просмотров 346 тыс.
titan tvman's plan (skibidi toilet 77)
01:00
Просмотров 6 млн