Тёмный

Ghion TV / Amhara News - Ethiopia- በአዲስ አመት የዐማራ ተቋማዊ አንድነት 

Ghion TV Multimedia
Подписаться 90 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontvmultimedia
Ghion TV is dedicated to delivering true and authentic daily and weekly Ethiopian news, and news analysis programs, broadcast over RU-vid , Satellite , social media and our website - our programs include Ethiopian News , News about Ethiopia
ghiontv.com/
RU-vid - / @ghiontv
Facebook - www.facebook.c...
Twitter - @Ghiontvofficial
www.bbc.com/
www.cnn.com/
#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv
www.washington...
www.foxnews.com/
www.nytimes.com/
#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 34   
@abatezinabe3385
@abatezinabe3385 6 дней назад
🌼🌼🌼የሀዘናችን ካባ የሚወልቅበት 🌼🌼 🌼የሰቀቀን ኑሮ የሚያበቃበት 🌼🌼🌼ሰው እንደቀደመ ክብሩ የሚኖርበት ዓ.ም ያድርግልን 🌼🌼🌼HAPPY NEW YEAR for U&U'r famly🌼
@user-tc8rm3kn1l
@user-tc8rm3kn1l 6 дней назад
እንኳን አደረሳችሁ እንደ አይን ብሌየናችን የምንሳሳላችሁ የአማራ ህዝብ ነጻ አውጪ ብርቅየ ወንድሞቻችን፤ እኛም ባለንበት ትግል ላይ ነን እናንተም በጀመራችሁበት መንገድ በጽናት ቀጥሉ ሁላችንም የአማራ ህዝብ ገባሮች ስለሆንን በጋራ ለትግሩ በመገበር ወንዙ ላይ እንገናኝ። እንወዳችኋለን እንኮራባችኋለን። ዘላለማዊ ክብርና ሞገስ ለአማራ ህዝብ ነጻነት ለተሰዉ የትግሉ ሰማእታት፤ ጽናትን ለታጋዩ አርበኛ ድሉን ለአማራ ህዝብ። አንድ አማራ ለሁሉም፤ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ፤ አማራ ያሸንፋል፤ ዘራፊው ተስፋፊው የኦሮሙማው ቡድን ከምድረገጽ ይጠፋል።
@SalhaSa-s7y
@SalhaSa-s7y 5 дней назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ጀግኖቻችን❤
@KalabnetsnteAlemu
@KalabnetsnteAlemu 6 дней назад
ክብር ለእናንተ ይሁን 2018ን ከፋኖ ጋር እናከብራለን
@Dessietimes-ie4wz
@Dessietimes-ie4wz 5 дней назад
እንኳን ለ፪ሺ፩፯ በሰላም አደረሳችሁ ለመላው ፋኖዎች ና ህዝባችን። ንግግር ፖለቲካ ወታደራዊ ስትራቴጂ ከናንተውዳ ዓለም ላይ የለም። ታሽንፋላችሁ እናሸንፋለን።።።።።
@alemmekonnen9675
@alemmekonnen9675 6 дней назад
መልካም አዲሥ አመት ለተከዳዉ አማራህዝብ ፋኖ
@semawasmare3097
@semawasmare3097 6 дней назад
ጥሩ ጅማሮ እናንተ አንድ ከሆናቹህ መንጋው ብን ብሎ ይጠፋል። መልካም አዲስ አመት
@ZenebeAbebe-t4x
@ZenebeAbebe-t4x 6 дней назад
Del li fano Amhara 🥰🥰🌄👍💚🥰💪💪💚💛❤️🏆
@adamuabiy1938
@adamuabiy1938 6 дней назад
ህይወታችሁን አስይዛችሁ ለአማራ ህዝብ ነፃነት ልትሰው በትግል ላይ ላላችሁ ጀግኖች ፋኖዎቻችን እንኳን አደረሳችሁ። እግዚአብሔር ኃይሉን ፅናቱን ድሉን ይስጣችሁ።
@user-wl3of9kb1t
@user-wl3of9kb1t 6 дней назад
ጀግኖቻችን ክብር ለናተ ይሁንና ከዚህ ደርሰናል
@Masrat-m5t
@Masrat-m5t 6 дней назад
እኳንአደረሣችሁ የሠላም የፍቅር የጤና የአድነት ዘመን ይሁንልን
@דסלםמהרט
@דסלםמהרט 6 дней назад
እንኳን ከደረሣችሁ ጀግኖቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mahammadabduseid
@mahammadabduseid 6 дней назад
እኳንአደረሥችሁየአማራነብሥፍኖወድሟቻችልእኳንደሥአለን
@Eyo...user-vt7em8io2e
@Eyo...user-vt7em8io2e 6 дней назад
እግዚአብሔር አምላክ 2017 ዓ/ም የሰላም የፍቅር የአንድነት የዐማራ ግፍ እና ሰቆቃ እሚቆምበት ያድርግልን አሜን ጀግኖቻችን እግዚአብሔር አምላክ ድልን ያላብሳችሁ አምላከ ዳዊት የዳዊትን ጠጠር ያድላችሁ አሜን ድል ለዐማራ ሕዝብ ድል ለሕዝብ ልጅ ለክንደ ነበልባሉ ፋኖኖኖኖኖ❤💪💪💪💪 በትክክል በጋራ እየሞቱ በጋራ በተቋም አለመቆም ውድቀት ነው
@YadergalShiferaw
@YadergalShiferaw 6 дней назад
እንኳን አደርሳችሁ ዘመኑ የናተ ቀን ይሁን
@AbamatiyasAbamatiyas
@AbamatiyasAbamatiyas 5 дней назад
እንኳንከዘመነዮሐንስወደዘመነማቴዎስበሰላምአደረሳችሁ
@user-mv7yy7fs8w
@user-mv7yy7fs8w 6 дней назад
❤❤fano unity unity...
@HOPE_LIFE1
@HOPE_LIFE1 6 дней назад
💚💛❤️🎉
@WebalemAlehegn-xx8py
@WebalemAlehegn-xx8py 4 дня назад
💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪💪
@kindalemtesfa961
@kindalemtesfa961 5 дней назад
የሰላ የረቀቀ ንግግር !!! አማራነት ይለምልም!
@AbamatiyasAbamatiyas
@AbamatiyasAbamatiyas 5 дней назад
ድልለአሰደናቂውየዐምሐራፋኖሽንፈትለራዳውፀረሐዝበ
@mikreazene7801
@mikreazene7801 6 дней назад
ህውሀት እንኳን ከኤርተራ ጋር አየተነጋገረ ነው። ፋኖ እርስ በራሱ መነጋገር እና ሆደ ሰፊ መሆን ያስፈልጋል
@MiskrAzmeraw
@MiskrAzmeraw 4 дня назад
እረ ለገጣፎ ለገዳዲ 44 የሸዋ ኦሮሞ ከቤቱ ከቀየው እየተሳደዱ ነው ድረሱልን ፍኖዎች
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 6 дней назад
ፋኖ በአዲሱ ዓመት ባስቸኳይ ወደ አንድ መዋቅር ማዕከላዊ ዕዝ ካልመጣ ትግሉ ወደፊት አይራመድም! የአማራ ሕዝብ መከራም ይቀጥላል!
@DemelashYilma-l7n
@DemelashYilma-l7n 5 дней назад
በሁሉም አካባቢ ያለው አማራ ይከተላችዃል ጦር ሰብቆ ይነሳል እናንተ ብቻ አንድ ሁናችሁ ጠንክሩ አማራ የትንሳኤ ችቦውን ያበራል
@eztg2758
@eztg2758 6 дней назад
አማራ ሲጻፍ አንበሳ ተጠቀም ዓመት ሲጻፍ ዐይኑ 'ዐ' ተጠቀም
@Gojjemelegnaw-p6z
@Gojjemelegnaw-p6z 6 дней назад
አረበኞቹ
@bezuhansisay2711
@bezuhansisay2711 6 дней назад
ምናላቸው ስግብግብ ቀድመን ሰምተነዋል
@KidusDawit-h1w
@KidusDawit-h1w 5 дней назад
ታዲያ ስድብን ምን አመጣው
@ካባቶቻችንጎንእንቆማለን
ዘፈን ቢያቅተው ቀረርቶ ሞላበት ይባላል ለአንተ ለመለስካቸው ከጎጃም ውጪ ምንም የለም ።ዜና ብትልጣ ስብሰባ ሞላህበት
@user-mj3fy6eb9m
@user-mj3fy6eb9m 6 дней назад
ወሬ ብቻ, ጎጠኛ
@Kidan1234
@Kidan1234 6 дней назад
አንተ ዝብለህ በበታችነት ስሜት ተቃጠል የምርኮኛ ዘር😢😢😢😢
Далее
EMS ዜና Tue 17 Sep 2024
Просмотров 1,1 тыс.
Mini bag sealer
00:58
Просмотров 4,7 млн
What Should Leaders Learn from History?
28:33
Просмотров 389 тыс.