Тёмный

Ghion TV / Amhara News - Ethiopia- ወሳኙ የፋኖ አቅጣጫ በቃለዓቀባዩ አንደበት::ግንቦት 17/2016 

Ghion TV Multimedia
Подписаться 55 тыс.
Просмотров 58 тыс.
50% 1

#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontvmultimedia
የተሽካሪዎች እገዳ ለምን ተጣለ?
Ghion TV is dedicated to delivering true and authentic daily and weekly Ethiopian news, and news analysis programs, broadcast over RU-vid , Satellite , social media and our website - our programs include Ethiopian News , News about Ethiopia
ghiontv.com/
RU-vid - / @ghiontv
Facebook - ghiontvoffic...
Twitter - @Ghiontvofficial
www.bbc.com/
www.cnn.com/
#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv
www.washingtonpost.com/
www.foxnews.com/
www.nytimes.com/
#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv

Опубликовано:

 

24 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 305   
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 22 дня назад
በውነት ይሄን የምትሰሙ ምሑራኖች እባካችሁ አንድ ሆነን አማራን ኢትዮጵያን እናድን የፋኖን ገንዘብ የምትበለት በግፍ ለልጅ ልጆቻችሁ በሽታ ይሁን
@Elias44475
@Elias44475 22 дня назад
እናመሰግናለን! ፋኖ ማርሸት ለዲያስፖራው ያስተላለፈው መልዕክት ትክክለኛ እና እጅግ አስፈላጊ መልዕክት ነው::
@gishukebede8227
@gishukebede8227 22 дня назад
ከጦርነት ይልቅ ሰላም ሰላም በሉ! ለአንድ ሰአት በሚደረግ ጦርነት በሁለቱም ወገን ስንት ሰው እደሚሞት መገመት አይከብድም ንፁሃንን ሳይጨም።እናንተ ውጪ አገር ሰላማዊ ሕይወት እየመራቹ ዶላር እየላካቹ ወጣቱን ለምን በጦርነት ታስጨርሱታላቹ? ለጦርነት ሳይሆን የአማራ ወጣትን ሕይወት ለመቀየር ሰርቶ እዲቀየርበት፣ ተምሮ የእውቀት ማማ ላይ እዲደርስ ዶላሩን ብትልኩላቸው ይበጃል በይ ነኝ።ቆም ብላቹ አስቡ፤ የሰለጠነ አገር እየኖራቹ ወገኖቻቹ እናንተ የምትመሩትን ሕይወት እዲኖሩ ለማሰብ ምነው ተሳናቹ?
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 22 дня назад
ሰላም ሰላም በማለት ሰላም የሚመጣ ቢሆን ማን ዝም ይል ነበር አገሪቱን እመራለው የሚል መንግስት አደል እንዴ በህዝቡ ላይ ጦርነት ያወጀበት ቢያንስ ምዛናዊ ሁኑ።​@@gishukebede8227
@Rakb553
@Rakb553 22 дня назад
ማርሸት ጀግና አይገልጸውም በእውነት ዲያስፖራው መነቃቃት አለበት 👌👌👌👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏❤
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 21 день назад
💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯👌👌👌💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ ትክክል ናቸው ዲሥኮራ ተኛ
@awel-nw4ip
@awel-nw4ip 22 дня назад
ድል ለጀግናው ፋኖ💪💪🇨🇬🇨🇬ሞት እና ውርደት ለብልፅግና
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 21 день назад
አሜን አሜን አሜን
@abiyeagegnehu9258
@abiyeagegnehu9258 22 дня назад
እጅግ ብስል የሆነ ትክክለኛ ለህዝብ ግንኙነት የተፈጠረ የብሩህ አእምሮ ባለቤት ውድ የአማራ ልጅ ፋኖ ማርሸት እንኮራብሃለን::እግዚአብሄር ከእናንተ ጋር ሆኖ አራት ኪሎ እንደምናያችሁ ፅኑ እምነት አለን::ድል ለአማራ ፋኖ!!!
@asteradmasu3882
@asteradmasu3882 22 дня назад
በጣም. በጣም. እጅግ. በጣም. ትንታግ
@Rakb553
@Rakb553 22 дня назад
በትክክል ጀግና ማርሸት ፋኖኖኖኖ ምጡቅ አእምሮ ነው ያለው 👌👌👌👌🙏❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@simachewa3207
@simachewa3207 21 день назад
በሳል ልጅ ነው።
@AndnetYibelttal
@AndnetYibelttal 22 дня назад
የፋኖ ትግል ዓመት ሳይሞላው ፋኖ 4 ክሎን እንዲቆጣጠር መከጀላችን ትልቅ ተዓምር ነው 😍💯
@abuhaile6517
@abuhaile6517 21 день назад
አዎን በጣም ገራሚ ነው ድል ለፋኖ💪💪💪
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 21 день назад
የፋኖ ጀግንነት አለም እየተደመመ ነዉ💚💛❤️💚💛💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👌👌👌ምክንያቱም ትነግ 17 አመት ተዋግቶ ነዉ ፋኖ ግን በ1አመት ሥንት አመት የተደራጀ የፈረጠመ መንግሥትእያዝረከረከዉ ነዉ
@AndnetYibelttal
@AndnetYibelttal 22 дня назад
ድል ለፋኖ 💪💪💪💯💯💯
@user-el5go6gy9r
@user-el5go6gy9r 22 дня назад
ጅግናየ ማር እሽት ቃላት የለኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@mikaelabebe9385
@mikaelabebe9385 22 дня назад
ማር እሸት እንኳን ስራህ ስምህ ብቻ የጠግባል እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር ለድል ያብቃችሁ
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 21 день назад
WOOOOOOOOOOOOOW ማርን አስቡት እሸትም እሸት 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@tadegeayana9489
@tadegeayana9489 22 дня назад
ምናላቸው አንጋፋው ጋዜጠኛ❤
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 21 день назад
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 22 дня назад
እውነትም የማር እሽት ይሄንን እራስ ወዳድ ዲያስፖራ ነገርከው ::
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 21 день назад
በጣም በጣም 💯💯💯💯💯💯💯💯👍👍👍
@amme1724
@amme1724 22 дня назад
ፋኖ የራሱ ባንክ የራሱ ህግ፣ የጦር ሃይልና ስልጠና፣እውቀትና ፣ትምህርት ቤቶች፣ህክምናመሠረተ ጤና የተደራጀ ድርጅት መዋቀር ያለው መሆን እስኪችል መደገፍና መኖር የኖርብናል።
@safiyasahle8478
@safiyasahle8478 22 дня назад
Jawisa never avery gets the 😂😂😂
@emanumer4991
@emanumer4991 22 дня назад
ፋኖ❤
@user-ty4cz5qd2b
@user-ty4cz5qd2b 22 дня назад
ጎጃሞች በእናተ እኮራለሁ
@leoulattlee4994
@leoulattlee4994 22 дня назад
አንዱ ሳይያዝ በመንደር አምልኮ ተጀመረ ? እንኳን ዘንቦብሽ እንዲሁም ጤዛ ነሽ ይላሉ አበው። ፍንጭ ሰጥተሃቸውማ ጨረሱን
@ejigumelakie2929
@ejigumelakie2929 22 дня назад
እርስ በርሱ የሚተላለቅ ህዝብ ያኮራል ማለት ነው ?
@abuhaile6517
@abuhaile6517 21 день назад
እሱን የኮሬ ነጌኛወ ነፍሰገዳዩ ን ጠይቀው
@Eteneshasefa-kh7gj
@Eteneshasefa-kh7gj 22 дня назад
ድል ለፋኖ ድልለፋኖ ❤❤❤
@user-uq6fy6qn9x
@user-uq6fy6qn9x 22 дня назад
ድል ለጀግናው ፍኖ
@amelkachtube942
@amelkachtube942 22 дня назад
ዉድ አማራዎች የፋኖ መሪዎቻችን ከምናስበዉ በላይ የበሰሉና የሚሰሩትን የሚያዉቁ ናቸዉና አንቸኩል አባካችሁ ። ድል ለፋኖ !!!
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 21 день назад
አንድ አማራ ፋኖ ❤❤❤
@SemegnewSemegnew-nt2wg
@SemegnewSemegnew-nt2wg 22 дня назад
እከን የለለው ድቅ ጋዜጠኛ ሌሎችም እሂን ቢከተሉ ...❤❤
@FinoteTech
@FinoteTech 22 дня назад
እጅ በአፍ የሚያስጭን ትንተና ትምህርት:: ፋኖ ማርሸት እናመሰግናለን:: እግዚአብሔር ይጠብቅህ! ጋዜጠኛ ምናላቸው እናመሰግናለን: በርታ!
@seni680
@seni680 22 дня назад
ልክ ብለአል ወንድም ጠያቂው ይገርማል ዛሬም ነገም እግዚአብሔር ከፋኖ ጌንነው
@mikiastiruneh
@mikiastiruneh 22 дня назад
ምርጥ ባለ ምጡቅ አዕምሮ ጀግናው ማርሸት❤❤❤
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 21 день назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv 22 дня назад
ትንሹ ልደቱ አያሌው አቤት የፓለቲካ ብቃት በዜህ እድሜህ መታደል ነው ወላሄ እድሜህ ይርዘም 100%
@TadesseMule
@TadesseMule 22 дня назад
ሚገርም መግለጫ ❤❤❤
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 21 день назад
💯💯💯💯👌👌👌
@animawmanaye8517
@animawmanaye8517 21 день назад
ይህንን የመሰለ እንቁ ልጅ የሚተቹ ሰዎች ግን ጤነኛ ናቸው? በእውነት ለዲያስፖራው ያስተላለፈው ምልክት በተለይ እጅግ ልዩ ነው በጣም
@Menbimar
@Menbimar 22 дня назад
Go Fano የጭቁኑ የአማራ እንባ አባሽ✊🏽💪🏽
@kyamarindos
@kyamarindos 21 день назад
ድል ለፋኖ
@alemayehubatkero4611
@alemayehubatkero4611 22 дня назад
Victory for FANO
@user-pc4oq7cv8t
@user-pc4oq7cv8t 22 дня назад
God be with you Marshet!
@FomXjd
@FomXjd 22 дня назад
ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@lindamarcos2043
@lindamarcos2043 22 дня назад
የፋኖ ትግል ከባዶ ተነስቶ ከዝህ የደረሰው የአብይን ተላላኪዎቹን እየደመሰሰ መሳሪያ እየነጠቀ እየታጠቀ እስከ አፍንጫው ከታጠቀ ሀይሎች ጋር ነው እየተዋጋ ይለው ስለዚህ በሂደት ነው ክልልን ተቆጣጣሪ ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙት ስለዚህ ምንአላቸው ይህንን ጥያቄ ለመጠየቅ ግዜው አይደለም
@user-tq8ch5jx5g
@user-tq8ch5jx5g 22 дня назад
በርቱ ፅኑ ድሉ የእኛ ነው።ይህ ትግል የአለም ፈጣኑ ትግል ነው።በርቱ።ትግል በፅናትና የፈለገውን ጊዜ ያክል ወስዶ ነው ግቡን ሚመታው።በርቱማ
@saraepherm7144
@saraepherm7144 22 дня назад
ናፈቃችሁን እኮ ፋኖውች ማርሸት ቤታችን ሳይፈርሰ ድረሱልን ከእግዚአብሔር ጋር ድል አለ
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 21 день назад
የሸዋ ፋኖ አመራሮች እባካችሁ አንድ ሁኑልን የአውሬው አብይ እድሜ እናሣጥር ❤❤❤
@cad2013
@cad2013 22 дня назад
እውነት ነው ወንድሜ
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x 22 дня назад
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@AfddAdse
@AfddAdse 22 дня назад
አማራ ሁለት አይነት ነው ግባሹ ጀግና ነው ግማሹ ሆዳም እኔ ልብላ ዬሚል ነው
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 21 день назад
ማረሸት ❤❤ እናመሠግናለን ጥሩ አሰተያየት ነው ❤❤
@sikosilo3403
@sikosilo3403 22 дня назад
ትክክል ጀግኖች ናችሁ ምንም ጥያቄ የለውም አሁንም እናሸንፋለን ❤❤❤ድል ለአማራ ህዝብ
@cad2013
@cad2013 22 дня назад
ምናላቸው ሰላም ነህ ሁሉ መልካም እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@user-mi6ti9vz6i
@user-mi6ti9vz6i 21 день назад
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤
@user-nw4xw7dd6g
@user-nw4xw7dd6g 22 дня назад
ህዝብ አይደለም መከላከያውን ሆድ አደር የብልፅግና አመራሮችን ሰለ ተማረረ በፋኖዎች ውሳኔ ደስተኛ ነው
@timharmon10
@timharmon10 22 дня назад
ድል ለጀግናው የ አማራ ፋኖ 💪🏼💪🏼
@Rakb553
@Rakb553 22 дня назад
አቤት ገራሚ የሆነ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቀው ባለ ምጡቅ አዕምሮ ጀግና ማርሸት ፋኖኖኖኖ ያስተላለፍከው ነገር ለሆድ አደሮቹ አማራ ነን ባዮች ጥሩ መግለጫ ነው እናም እወቁበት ዲያስፖራ ሁሉ ቆፍጠን በሉ እንጂ ያደጉ ሐገራት አውሮፓ ተቀምጣችሁ ይሔንን ተአምር ካልሰራችሁ በታሪክ ተወቃሽ ናችሁ ሕዝባችሁ ይሔንን የመሰለ ነገድ እየጠፋ ካልፀፀታችሁ ምን ሊፀፅታችሁ ነው በእልህ መነሳት አለባችሁ ሐገራችሁ ኢትዮጵያ ሐገረ እግዚአብሔር መሆኗን መርሳት የለባችሁም የቅዱሳን ሐገር የበረከት ሐገር ሁሉ በነፃነት የሚኖርባት ሐገረ ገነት ኢትዮጵያ ናት እወቁ👌👌👌👌👌🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏❤
@YonibdYonibd
@YonibdYonibd 22 дня назад
በርቱ
@user-vv1em1xb1z
@user-vv1em1xb1z 22 дня назад
አይአገሬ
@sunnightfantye8899
@sunnightfantye8899 22 дня назад
እግዚብሔር ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን እናመሰግናለን ምናላቸው
@yeshimitiku806
@yeshimitiku806 22 дня назад
Tebarku
@Nohamin82
@Nohamin82 21 день назад
ፍኖ የኢትዮጵያ ቀኝ እጅ እግዚአብሔር ይጠብቅልን!😊
@Nohamin82
@Nohamin82 21 день назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-iu1rv7dh2i
@user-iu1rv7dh2i 22 дня назад
❤❤❤❤❤❤
@AndnetYibelttal
@AndnetYibelttal 22 дня назад
👍👌💯👌
@tsiyedessie
@tsiyedessie 22 дня назад
ፍኖ ማለት የተቆጣ ነብር ማለት ነው ከተነሳ ማንም አያቆመዉም ድል ለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ ለአማራ ፋኖ ፋኖ ያሽንፋል 100%
@user-rv9jh4fn7t
@user-rv9jh4fn7t 20 дней назад
ድል ለፍኖ
@Brklem
@Brklem 22 дня назад
ጀግና ልጅ
@AkaluTesma-mk4px
@AkaluTesma-mk4px 19 дней назад
መርእሸት በጣም በጣም ጎበዝ ረጆም እድሜ ላንተና ለቤተሰቦቸህ ይሁን
@aregaabate5321
@aregaabate5321 22 дня назад
ድል ለጀግኖቻችን ፋኖ ይሁን ድል ለናተ ትሁን 💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@degumoges6807
@degumoges6807 22 дня назад
እናመሰግናለን! ፋኖ ማርሸት ለዲያስፖራው ያስተላለፈው መልዕክት ትክክለኛ እና እጅግ አስፈላጊ መልዕክት ነው
@Seid-nv8vb
@Seid-nv8vb 22 дня назад
ድል ለ ፋኖ 💚💛❤ 💪💪
@jaz-pl9mx
@jaz-pl9mx 22 дня назад
ለምንድን ነው ፋኖ ወጣቱን ከተማ ላይ ዝም ብሎ ከሚገዋለል እና በዚህ ቡድን ከሚገደል ከሚተስር በግድ አስገድዶ ወደ ትግሉ እንዲገባ የማይደረገው ጠላት ቢሆን ከወያኔ መማር ጥሩ ነው።
@NowIstheTime581
@NowIstheTime581 22 дня назад
አሁን ባለው ሁኔታ ማስገደድ የሚቻል ይመስልሀል? የወያኔ 1 ለ3 እና 1ለ5 አደረጃጀት ከሀምሳ አመት በፊት ጀምሮ ወጣቱን ብቻ ሳይሆን ሊቁንም ደቂቁንም የሚያካትት ነበር። አደረጃጀቱ ከክልሉ ውጭ የሚኖረውንም የሚመለከት ነበር። ይሄ የሀምሳ አመት እድሜ ያለው የግዴታም ሆነ የውዴታ አደረጃጀት ወያኔን እስከዛሬ እንዲኖር ጠቅሞታል። ሕዝቡን ግን አልጠቀመውም። *** አደረጃጀቱን በአማራ ሕዝብ ዘንድ ለመፍጠር መጀመሪያ ሕዝቡን በተገኘበት ማንቃት ያስፈልጋል። ከትግራይ ሕዝብ ይልቅ የአማራ ሕዝብ ከሌላው ሕዝብ ጋር ተቀላቅሎ የሚኖር ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በአማራ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍ በቅጡ አይረዳም። የተረዳውም እንደሌላው ለአማራ ያዘነ ሕዝብ ከንፈር ከመምጠጥ ያለፈ አይደለም። አንድ የአማራ ተወላጅ ያለው የስልጣን ፈሰላጎት ከሌላው የላቀ ነው። በተለይ በራሱ ሕዝብ ላይ ከሆነ ስልጣኑ የሚሰጠው ከሴጣንም ቢሆን ይቀበላል። ይሄ የስልጣን ስነልቦና አንድም ገንዘብ ለማግኘት ወይም በገዛ ወገኑ ላይ የበላይ ለመሆን ከመፈለግ የተነሳ ነው። ለዚህ ነው እነአረጋ ከቀደን ጨምሮ በርካታ ሚሊሻ ከሴጣኑ አብይ አህመድ ላይ ስልጣን ተቀብሎ የገዛና ሕዝባቸውን እየጨፈጨፉና እያስጨፈጨፉ፣ እያፈናቀሉ፣እያሰሩና እያሳሰሩ፣እያሳፈኑ የሚገኙት። ይሄ ስነልቦና እስከሚስተካከል የአማራን ሕዝብ ታሪካዊ ዋጋ ያስከፍለዋል። ይሄ ችግር ስላለ እንጂ የአብይ የሞት አቅጣጫ ትክክል ስለሆነ ወይም መከላከያ ስለጠነከረ አይደለም ፋኖ የኢትዮጵያን ነጻነት በአጭር ጊዜ ውስጥ ማወጅ ያልቻለው። አማራና ሌላው ሕዝብ በቅጡ ሲገባው በአንድም ሆነ በሌላ መንገድ የኢትይጵያ ሕዝብ ነጻነቱን ማወጁ አይቀርም።
@walelgnayalew6322
@walelgnayalew6322 22 дня назад
እውነተኛ የአማራ ድርጅት ከተመሰረተ እኔም በቀን $5አዋጣለው
@mesfanyohannes8293
@mesfanyohannes8293 22 дня назад
ይናገር ማርሸት አንጀት ያደርሳል ድል ለአማራ ፋኖ
@ConfusedBoxer-vi9mq
@ConfusedBoxer-vi9mq 22 дня назад
ድል ለፋኖ ❤❤❤
@debebeketema7193
@debebeketema7193 22 дня назад
ፋኖ ናናናናናናናናበለው 💪💪💪💪💪💪💪
@user-by8cf4kt7d
@user-by8cf4kt7d 22 дня назад
Ghion አንደኛ
@hendy7323
@hendy7323 22 дня назад
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤
@user-gm9ws5zm4u
@user-gm9ws5zm4u 22 дня назад
ፋኖ የአማራ ደመላሽ ነው። በውጭ ያለን አማራ ፋኖን በገዘብና በዲፕሎማሲ መርዳት አለብን። አንድአማራ ለሁሉአማራ።
@WendemuEsheta-bi1yy
@WendemuEsheta-bi1yy 22 дня назад
ዋሕ ድል ለፋኖ
@AndnetYibelttal
@AndnetYibelttal 22 дня назад
👍👍👍👌
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 22 дня назад
ድል. ለአምሐራ. ሕዝባዊ. ሀይል. ፋኖ. ! ዉድቀትና. ሞት. ለአምሐራ. ጠሉ. ለወራሪዉ. ዳቢሎስ. ለሰዉ. በላዉ. ዘንዶ. ።
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n 22 дня назад
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅ ማርሸት ፀሀዩ ❤❤❤❤❤
@gashawmelke7459
@gashawmelke7459 22 дня назад
በጣም በሳል የሆነ እና ወቅቱን የጠበቀ መግለጫ ነው የሰጠው፡፡በተለይ ዲያስፖራውን የተመለከተ ነገር በጣም ትኩረት ተሰጥቶት መሰራት ያለበት ነው፡፡
@user-xw5cl6cr6q
@user-xw5cl6cr6q 19 дней назад
ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ
@EmuEmu-ms5lf
@EmuEmu-ms5lf 22 дня назад
እውነትም ማርሸት የአማራ ንጉስ ማርየ ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝብ
@simachewa3207
@simachewa3207 21 день назад
በጣም ጥሩ መልክት ነው ያስተላለፈው። በተለይ ዳያስፖራው አማራ በእውቅት ላይ የተመሠረተ ለህዝብ የሚያስብ የአማራን ኮዝ የሚይዝ ለአሜሪካም ሆነ ለምዕራብ አገሮች የሚያሰረዳ መጥፋቱ አሣዛኝ ነው።
@wasihunchanie5725
@wasihunchanie5725 22 дня назад
Wow
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l 21 день назад
FANO💚💛❤️💞💞💞23🙏
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv 22 дня назад
70 አመት ታግለው ይህንን ያክል ድል ያላመጣው አራጅ ሁሉ ይህንን ታዕምር ሲመለከት ምን ይሰመዋል ወያኔ 17 አመት በኢህድንና በሻዕቢያ በአሜሪካን ታግዛ ይህንን ያክል ድል አላመጣችም አማራ ጅግና ነው የምንለው በትልቅ ምክናየት ነው አማራ ጥቁር ደም ካዬ ካሳ አያስታርቀውም ድል ለፍኖ
@AlexEt-vm5ux
@AlexEt-vm5ux 22 дня назад
የፋኖ ትግል ዓመት ሳይሞላው ፋኖ 4 ክሎን እንዲቆጣጠር መከጀላችን ትልቅ ተዓምር ነው
@aemroambaw9127
@aemroambaw9127 22 дня назад
ፋኖ 15 አመት ሊወስድ የሚችለውን ትግል በአንድ አመት አሳክቶታል። ቢሆንም ግን የሚዋጉት የሀገሪቱን ሙሉ ሀብት የሚጠቀም ሀይል ነው። አንዳንዴ ትግል ምን ያህል ከባድ መሆኑን የማይረዳ ፋኖ ነገ አዲስ አበባ እንዲገባ ይፈልጋል።
@meseretnegash1979
@meseretnegash1979 22 дня назад
አይ አይምሮ ሲሰጥህ እንዲህ ነው ማርሸት እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@workaferhuwoldemicael4502
@workaferhuwoldemicael4502 22 дня назад
❤❤
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 22 дня назад
ምናላቸው እጅግ በጣም ጥሩ ጅምር ነው በርታ::
@alemhi8570
@alemhi8570 22 дня назад
ይችላል ፋኖ ማርሸት 👍👍👍❤❤
@user-vh2hp3ds2g
@user-vh2hp3ds2g 22 дня назад
Del li fano Amhara togethers 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤️
@seay2550
@seay2550 22 дня назад
አንድ አማራ 1$/ቀን 💚 💛 ❤
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 22 дня назад
Who are you ?
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 22 дня назад
If you are amahara go and join fano first your 1 dollar is nothing I can help fanos 50000
@seay2550
@seay2550 22 дня назад
@@birhanuwoldegebriel1340አማራን ለመደገፍ አማራ መሆን አይጠበቅብኝም ለዚህም ጋሽ ታዲዮስ ታንቱ ምስክር ናቸው!
@seay2550
@seay2550 22 дня назад
@@birhanuwoldegebriel1340ዝም ብለህን ፋኖ ያዘዘንን መፈፀም ብቻ ነው ለዚህም ማርሸት ፀሀዩን መጠየቅ ነው!
@habtamuademasu6329
@habtamuademasu6329 21 день назад
በእውነት ምሁር ነኝ የምትል ፤ዶክተር፤ፕሮፌሰር ወ.ዘ ተረፈ በእውነት ይህ አስተሳሰብ አለን/አላችሁ/ እኔ ሲመስለኝ መንግስት እራሱ እንዲህ አይነት አስተሳሰብ የለውም፣፣፣፣፣፣በእውነት አማራ ሰው ብቻ አይደለም ሀገር ነው
@luwanjafish8413
@luwanjafish8413 22 дня назад
ማሪዬዋ brilliant mind
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 22 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤yes Wonderful
@user-zp1se9qf6w
@user-zp1se9qf6w 18 дней назад
ጺደት ያለ ቃል አቀባይ ነወ ማርሸት ይችላል (ፋኖ ፋኖ ይችላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hailesolomon1504
@hailesolomon1504 22 дня назад
መጀመሪያ እናተ አንድ ሁኑ እኛም አንድ እንሆናለን ጠላት እየገደሉን አንድ መሆን ያቃታችሁ ምነው
@user-jr4qh3mu2m
@user-jr4qh3mu2m 22 дня назад
ቤህር ዳር ያለው ባለሀብት ሁሉ ተሰዶ አዲስ አበባ ገብቷል። የአማራ ክልል የድነህነት አረንቋ ውስጥ ገብቷል እንኳን ደስ ያለህ የአማራ ዳያስፖራ።
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 22 дня назад
የፋኖ ወደ አንድ መዋቅር አለመምጣት ነው ትግሉን እየጎተተው ያለው! እባካችሁ የ4ቱም ክፍለሃገራት ፋኖዎች በፍጥነት ወደ አንድ መዋቅር ግቡልን! ሩቅ ያለነውም የገንዘብ ድጋፋችንን በአንድ ቋት ለማስገባት ያስችለናል!
@user-xg3uy8en9n
@user-xg3uy8en9n 22 дня назад
በተለይ እስክንድር የሸዋ ፋኖችን እየበጠበጠ እየጎተተ ነው
@user-ty4cz5qd2b
@user-ty4cz5qd2b 21 день назад
እንታገስ ከጦርነት ጉን ጎን ለጎን አንድ ለመሆን ብዙ ከፊት ጀምሮ የተሳራብን በተለይ በአደን አንድነቱ እየጠራ ይመጣል እንታገስ እስክድርም ውጭ ቢወጣ ጡሩ ነበር
@SsSs-du4cp
@SsSs-du4cp 22 дня назад
ፋኖ ማለት ይሄ ነው !!! በአስተሳስብ ርቆ የሄደ የመጠቀ ጠቢብ የአባቶቹ ልጅ !!! አቦ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል መለአኩን ልኮ ይዋጋላችሁ !!! የአባቶቻችሁ አምላክ ከፊታችሁ ይቅደምላችሁ !!! ቅዱስ ሚካኤል የጦርመር ይሁናችሁ !! አሸንፉ !!!❤
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 22 дня назад
Wonderful analysis ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@he5896
@he5896 22 дня назад
''ሀሳብ እያሳደግን''✌️
@sikosilo7233
@sikosilo7233 21 день назад
ዲል ለህዝብ ልጂ ፋኖ ለተገፋዉ ህዝባዊ ኃይል ፋኖ❤❤❤ ዲል የህዝብ ነዉ ፋኖነበልባሉ አማራ ፋኖጃዊሳው ማሼነፉ ብቻ።።።
@luwanjafish8413
@luwanjafish8413 22 дня назад
yes bravo ማሪዬዋ
@ashuzene3195
@ashuzene3195 21 день назад
አይ ማርዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤
@robeldemeke9235
@robeldemeke9235 22 дня назад
Believe me he is Genius ❤.
@user-fx8sp8ol4c
@user-fx8sp8ol4c 22 дня назад
አንድ ታማኝ ዲያስፖራ ባለመኖሩ ያሳዝናል
@mretbe5315
@mretbe5315 22 дня назад
FANO FANO FANO💪💪💪❤❤❤💪💪💪
Далее
Самый надежный автомобиль
01:00
Просмотров 636 тыс.
Whyyy? 😭 #shorts by Leisi_family
00:15
Просмотров 3 млн
🎙ПОЮ твои ЛЮБИМЫЕ ПЕСНИ💥
3:22:10
Opa-singillar kelganda😂😂😂
00:47
Просмотров 412 тыс.
Самый надежный автомобиль
01:00
Просмотров 636 тыс.