Тёмный

Ghion TV / Amhara News - Ethiopia- "ድርድር ከማን ጋር? መቼ?" ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት - ክፍል ሁለት 

Ghion TV Multimedia
Подписаться 94 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontvmultimedia
Ghion TV is dedicated to delivering true and authentic daily and weekly Ethiopian news, and news analysis programs, broadcast over RU-vid , Satellite , social media and our website - our programs include Ethiopian News , News about Ethiopia
ghiontv.com/
RU-vid - / @ghiontv
Facebook - www.facebook.c...
Twitter - @Ghiontvofficial
www.bbc.com/
www.cnn.com/
#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv
www.washington...
www.foxnews.com/
www.nytimes.com/
#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 50   
@Scamers-n6m
@Scamers-n6m 2 часа назад
ስምን መላክ ያወጣዋል ይባላል :: ይልቃል እዉነትም አስተሳሰቡ የላቀ ነው :: የፋኖ አንድ አለመሆን እኔ በጣም ያናድደኝ ነበር :: አሁን ግን ከይልቃል አገላለፅ ነገሮቺን ሳየው እንዴዉም አንድ ለምሆን እራሱ ንግግር መጀመራቸው እራሱ ትልቅ እመርታ ነው ::
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Час назад
ጥሪ ጥሪ ለአማራ ወጣቶች ❤❤ በቤትህ ሆነህ አትታሠር ወይም አትገደል ከፋኖ ጋር ተቀላቀል ❤❤❤
@solomonkinfu7691
@solomonkinfu7691 3 часа назад
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ297 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
@kebnesh4482
@kebnesh4482 Час назад
ሲበስል ደግሞ ዉሃ የገባ ጨዉ ያደርጋችዋል
@TesfayeGetahun-v3b
@TesfayeGetahun-v3b 2 часа назад
ይልቃል ጌትነት አብይ አህመድና ነሰሎቹ ቆሻሻ እንደሆኑ ከማነም በፊት አስቀድማ የተረዳች ሰው ናት ።
@ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
@ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ 3 часа назад
የተከበሩ ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት የእዉነት ሰዉ
@ሰውዬው
@ሰውዬው Час назад
💐💐💐 የአማራ ሕዝብ እጅግ በጣም ሰፊና ቆራጥ ጀግና ሃይማኖተነኛ ሕዝብ ነው 💚💛❤️ አማራ እንደሕዝብ ምንግዜም አሸናፊ ነው 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 🦾✝️☪️💐ወይ ፍንክች !!!
@ABEBEAKLILUAREGU
@ABEBEAKLILUAREGU Час назад
ከፋፋይ እና ሽማግሌው ምናላቸው ስማቸው እንደምነህ
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 часа назад
የአማራ ዲያሰፓራ ❤❤❤ ይህ ሁላ ግፍ በአማራ ላይ ሲፈፀም ዝምታ ለምን አሣፋሪወች ❤❤
@yeshidagnaminalu4855
@yeshidagnaminalu4855 Час назад
ቅኑ ጌትነት ይልቃል በተፈጠረበት ሀገር ግልቡ ዳንኤል ክብረትና መሃይሙ ጌትነት አልማው መፈጠራቸው አሥገርሞኛል::
@negussiebezabih6530
@negussiebezabih6530 35 минут назад
Engineer Yilkal has a clear understanding of and ability to articulate the Amhara cause in such a well refined manner, he is one of the iconic figures for Fano struggle on the political and diplomatic wing.
@Utopia2121
@Utopia2121 Час назад
ድንቅ ትንታኔና ምክረ ሃሳብ ነው የገለጽክልን ኢንጂነር ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ።
@kingkiros5480
@kingkiros5480 Час назад
በዚህ ጥራዝ ነጠቅነትና ድንቁርና በበዛበት የኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ወቅታዊ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ ሚዛናዊ ትንተና በማድረግ ተግባራዊ መፍትሄ ማቅረብ ከሚችሉ በጣም ጥቂት ፖለቲከኞቻችን ውስጥ አንዱና ዋናው ሰው ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ነው፡፡
@GovernmenMagnitude
@GovernmenMagnitude Час назад
ይህን ሰዉዬ ህዝብን በሰላም ትግል ሲቀለብ የኖረን መቸም ጥዕሞሃል. መብትህ ነዉ እንደጋዜጠኛ ግን በፍትህ እውነትን መፈለግ ነዉ. እንደ ኃይል አሰላለፍ የተገራ ምላስ አላቸው ነጋዴ ናቸው. የዎጣቱን ፍሬ መዝረፍ በሚያምር ምላስ ጎበዞች ናቸው
@ezraasteraye3721
@ezraasteraye3721 2 часа назад
Good perspective about Fano
@melakeg.117
@melakeg.117 Час назад
ስትገመግም ዘንበል አትበል :: ምን እያስተላለፍክ እንደሆነ ይታወቃል!ተለጣፊ አትሁን!!
@Tyoba-kt9od
@Tyoba-kt9od Час назад
ንቃ የአማራ ፈወጣ ተቀምጠህ አትታሰር አትገደል ግባ ወደፋኖ
@sorasora37
@sorasora37 2 часа назад
ኢንጅነር ይልቃል እንዳላከበርንህ እንዳንጠላህ ጥንቃቄ አድርግ።ከቅርብ ግዜ ወዲህ እየሄድህበት ያለዉ መንገድ አላማረንም።
@ethioertube2901
@ethioertube2901 3 минуты назад
ማንም ያውራ፣ ማንም ይፍራ፣ ማንም ያጭበርብር፣ ማንም ይናገር፣ ማንም ይዝመት፣ ማንም ይወልፍት፣ የግራኝ አህመድ ሺንት፣ የጎግማንጉጉ ስርአት በሁለትሺ አስራሰባት ግባ ከመሬቱ ይፈጸማል። በ አገር ወዳዱ የአማራ ፋኖ & ህዝብ። ድል ለፋኖ!!!
@ABEBEAKLILUAREGU
@ABEBEAKLILUAREGU 41 минуту назад
እንጅነር ይልቃል ዛሬ ባጣም ወርደህብኛል ይህ ሀሉ ለአንተ ጠፍቶህ አይደለም አንተም እንደጎጠኛች ለመሆን ካልፈለክ በስተቀር እውነት ለመናገር ይህ ሀሉ መከፋፈል ከየት መጣ ከተባለ አንድ እና አንድ የጎጃምን ዳይናስቲክ ለመፍጠር ስለተፈለገ ነው እንጂ የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ማንም ይሁን መሪ ብሆን ምን ችግር አለው ግዴታ ከጎጃም ዘመነ ካልሆነ ሞቼ እገኛለሁ ማለት በጣም ስህተት ነው
@AbeniMoll
@AbeniMoll 12 минут назад
አንተ ቆሻሻ እስክንድር መቼም መሪ አይሆንም አንተ ኮተታም ማንም ይሁን ማለት ትግል ጠላፊ ሁሉ መሪ ሁኖ ትግሉ እንዲበትን ስለምትፈልግ ነው
@YalemCardin-sp2jz
@YalemCardin-sp2jz Час назад
እንጅነር ይልቃል እጅግ እናመሰግናለን የፖለቲካ መረዳትህ እጅግ የሚደነቅ ነው ካንተ ብዙ እንማራለንና እባክህ አትጥፋ ታስፈልጋለህ::
@belayzeleke9125
@belayzeleke9125 10 минут назад
ይልቃል ከሰማያዊ ፓርቲ አንስቶ ሀቅንና ድፍረትን ለወደፊቱ የሚሆነውን ቀድሞ ማወቅና መተንተን ሚችል ካወኩት ጀምሮ በትክክል መራመድ የሚችል ጥሩ ፖለቲከኛ ሰው ነው
@addiszena5739
@addiszena5739 29 минут назад
አንተ ምናላቸው ሞሽላቃ ከማርሸት ጋር ምንስትል ነበር። አንተ ትልቅ ጉዳት አድርሰሀል ዘሜም እስኬውም የኛው ናቸው እንተና መሰሎችህ ገለል ብትሉ ሰላም እናገኛለን።
@minwyeletayehu8043
@minwyeletayehu8043 55 минут назад
ተዋጊው ላይ ልዩነት የለም ብየ አምናለሁ ትግሉን የገቢ ምንጭ ያደረጉት ዩቱብ ላይ እድሜ ዘመናቸውን ሲያላዝኑ እሚኖሩ ስራ ጠሎች ጫጫታ ነው‼️‼️
@seay2550
@seay2550 2 часа назад
ትክክል ነህ ኢንጅነር! ቅድሚያ ሁሉም ፋኖ በክፍለ ሀግሩ አንድ ሆና ይጨርስ ጠላትን ይደምስስ! በጋራ እየተጣመሩ ጠላትን ይቅበሩ! ወህደቱ ይደርሳል! ቅድሚያ የህልውና ትግሉ ይቀድማል!
@tasewbelew304
@tasewbelew304 19 минут назад
ይልቃል ጌትነት ስለፋኖ የአጭር ጊዜ ትግልና ውጤት ብሎም ችግሮች በጥሩ አስቀምጦታል ፡ ሰለድርድርም የሚደራደሩትን ማወቅ አስፈላጊነቱ አሰቀምጧል ፡ ሰው ውሸትንዓብይ አህመድንና ነፋስን ይዞ መደራደር አይቻልም ፡ ሌሎች የስልጣንና የጥቅም ሰወች የአማራን ህዝብ ትግል አትስረቁ ፡
@elshu12
@elshu12 2 часа назад
እንጂነር ይልቃል በድፍረት ተናገር መከፋፈል እማ በደንብ አለ እሄንን አይን ያወጣ ጉዳይ መዋሸት ከእርሶ በሳል ፓለቲከኛ አይጠበቅም
@yohannestekelu9324
@yohannestekelu9324 17 минут назад
የእንጀነር ይልቃል መልስ ወደር የለውም እናመስግናለን ምን አላቸው ስማቸው እኒህን የአማራ ልጀ ጥያቄ በማቅረብህ ደስ ብሎኛል በተለይ አንተን ጭምሮ ሌሎችም አንተን የመስሉ ከፉፉይ እና ጎጠኛ ላቀረብከው ጥያቄ መልስ ይሆናችሆል ምንአላቸው ንቃ በርታ አንተም የአማራ ልጀ ነህ እናመስግንህ አለን አንተ እንደነ ሀብታሙ አያሌው ሌላ ብሄር አይደለህም አንተ የምትስራው ሁሉ ምን አላቸው ምንም ቢሆን ለአማራ ወገንህ ነው ስለዚህ ስተቶች አሉብህ እረም ልጃችን ምንአላቸው
@Ethiopia2103
@Ethiopia2103 2 часа назад
የተከበሩ እንጅነር ይልቃል በይፋ ይቅርታ መጠየቅ ያለባቸው ጀግና ፖለቲከኛ ናቸው በሞቅታ አብይን ሙሴ ስንል እረ ፊልም ነው ተረት ነው የጠሚው ንግግር ብሎ በአደባባይ የተናገረ አስተዋይ ጀግና ፖለቲከኛ ነው ።
@Mulugeta-w8q
@Mulugeta-w8q Час назад
የምን ጠጋ ጠጋ ነው ? ድርድር ምናምን በዚህ ቀውጢ ጊዜ የአማራ ህዝብ ትኩረቱን የህልውና ትግሉ ላይ ባደረገበት ጊዜ ከዚህ ትኩረት ከሚፈልገው ትግል ለማስወጣት ሁሌ በአሳቻ ወቅት እየጠበቃችሁ አጀንዳ ይዛችሁ እየመጣችሁ የህልውናውን ትግል ለመረበሽ በዚህ አንድ አመት ከአራት ወር ውስጥ እንደ እናንተና መሰል የምታራግቡለት የጎጥ አደረጃጀት በአላማ የሰራ የለም። ለመሆኑ ማህበራዊ ማንነታችሁ ከወዴት ይመዘዛል ሊመረመር ይገባል ማህበራዊ ወገንተኝነታችሁ አማራ አልመሰል እያለ ነው ። ለምን ተግባራችሁ ከጭንብላችሁ ዘሎ እውነተኛ ማንነታችሁን እየገለጠባችሁ ነው። የአማራ ትግል በየደረጃው በርካታ ምእራፎችን በአስደናቂ ድል እየተሻገረ የመጨረሻ የድሉ መቃረቢያ ምእራፍ ላይ ሲደርስ እውነተኛ የአማራ ፋኖ መሪዎች የአማራ እውነተኛ ልጆችን አንቅተውና ቀስቅሰው አስተባብረው ከአንድ አመት በላይ የአማራ የህልውና ትግልን በአስገራሚ ገድልና ጀብዱ እየሰሩ ከድል ወደ ድል እየተሸጋገሩ አለም እስኪደነቅና እስኪገረም ድረስ ትግሉን እየመሩ አሁን ለደረሰበት ምእራፍ ያደረሱትን የፋኖ ድንቅ መሪዎች ስም በማጥፋትና ለመለያየትና አማራ እርስ በእርሱ ሲበጣበጥ ለጠላት ተጋልጦ እንዲጠፋ ብዙ ሰራችሁ ነገር ግን አልቻላችሁም ። የእናንተን ተቀባይነት ለማረጋገጥ ስትሉ ከትግሉ በላይ የአካባቢና የግለሰብ ስብእና ላይ ያተኮረ ግንባታና ዘመቻ ያለ ሀፍረት ሰራችሁ ይህ ሲሆን ደግሞ የአማራ ህዝብ በተጨባጭ መሬት ላይ እያስገረሙት በየቀኑ ጀብድ እየሰሩ የሚያስደንቁን የሚያውቃቸውን ስማቸውን ጠርቶ በየቀጠናው የሚያውቃቸውን ጀግኖቹን እናንተ ከሩቅ ሆናችሁ በአይኑ እያየ በእጁ እየዳሰሰ ያረጋገጠውን በእጁ ገንዘቡ ያደረገውን እውነት የጀግኖቹን ስም በማጥፋት በውሸት እውነቱን ልትቀሙት ተፈራገጣችሁ ። ስም በማጥፋት ዘመቻውም ያለመታከት መከፋፈልን መለያየትን ከመቀራረብ ይልቅ እርስ በእርስ መጠራጠርን ዘራችሁ ከእናን ያየነው ይሄንን ነው። ይህም የመጣው ባልተገባ መንገድና አካሔድ መሪ ለበመነጨ እንጂ ከህልውና ትግሉ አንፃር ምንም ጥንቃቄ ሳይደሰግ ነበር እኛ ካልመራን የህልውና ትግሉ ገደል ይግባ አይነት ጥንቃቄና ማስተዋል የጎደለው በርካታ የእብሪትና አምባገነናዊ እንቅስቃሴ አሳያችሁ።
@AddismhoneAbebe
@AddismhoneAbebe 2 часа назад
ወንድሜ ከቻልክ እኝህን ሰዉ እንድጠይቅልኝ የምፈልገዉ ነገር ኢንጅነሩ በ አንድ የሆነ ፓርቲ ዉስጥ በመሳተፍ በ አንዳንድ ሚዲያዎች ጠንከር ያለ አስተያየት ሲሰጡ እሰማ ነበር የሆነ ግዜ ቤተሰባቸዉን ይዘዉ አሜሪካ እንደገብ ሰምተናል አሁን ለ አማራ ህዝብ ትግል ከማን ጋር ምን እየሰሩ እንደሆነ ጠይቅልኝ
@ቦጊዜለኩሉ-ቘ5ፀ
@ቦጊዜለኩሉ-ቘ5ፀ 54 минуты назад
The best politician in contemporary Ethiopia, Yilkal Getnet!
@timharmon10
@timharmon10 Час назад
Yilqal, you nailed it! Ethnic federalism, if implemented the way it is written, gives the Amhara the upper hand to control the political power. That is precisely the reason why TPLF and OLF are trying their best to deny the Amhara fair representation according to their own constitution. Amhara should advocate for ethnic federalism to nullify the ideology itself or be the dominant power in the country. That is the core of the constitution that seemed to have lost proper understanding by the wider Amhara ppl
@SeidImam-kj2ws
@SeidImam-kj2ws 16 минут назад
Be gox aderejajet wodefet meramed ayechalem
@seni680
@seni680 Час назад
Thank you for the truth, one Amhara 💪🏾💪🏾💪🏾
@RuurFu
@RuurFu Час назад
ጥሩ አመለካከት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@RuurFu
@RuurFu Час назад
ጥሩ አመለካከት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ewuntawyihnew3477
@ewuntawyihnew3477 Час назад
Ewntem yilkal mert poleticagna
@AlazarZelalem
@AlazarZelalem 40 секунд назад
Great man engineer
@KassahunBelay-zq8vz
@KassahunBelay-zq8vz 22 минуты назад
🎉🎉🎉
@ewuntawyihnew3477
@ewuntawyihnew3477 Час назад
❤❤❤
@werkemelese7492
@werkemelese7492 3 часа назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TesfayeGetahun-v3b
@TesfayeGetahun-v3b 2 часа назад
ይልቃልም እንደ ተክሌ ይሻው ባደንን ስልጣን ለማስያዝ ከሚጋጋጡት አንዷ ነሽ ማለት ነው።
@RuurFu
@RuurFu 59 минут назад
እሰይ 😂😂
@taborhenok401
@taborhenok401 2 часа назад
አስረስ እንኳን ሚዲያ ይመርጣል አቶ ጌትነት አቸፈር (ምናላቸውም) ገለልተኛ አይደለም! እቸፈር የተባለውም ለዚህ ነው!!
@RuurFu
@RuurFu 56 минут назад
አስረስ አይመርጥም❤ምናላቸዉ ይመርጣል ግን ሚዲያዉ የግሉ ነዉ
@taborhenok401
@taborhenok401 51 минуту назад
@@RuurFu ሌሎች ሚዲያዎች ሲፈልጉት አያገኙትም የምናላቸው (አቸፈርን) ያህል። ለምን!?
@wendi.G
@wendi.G Час назад
አንጅነርነት ሰንት ብር ገባ ❓
Далее
Barno
00:22
Просмотров 470 тыс.
Avaz Oxun - Yangisidan bor
14:29
Просмотров 388 тыс.
ዘመዴ … ለበቀለ ወያ
55:42
Просмотров 9 тыс.
Ethio 360 ዛሬ ምን አለ❓
Просмотров 550