Тёмный

Girma Birhanu kirare tutorial 3 (ከወደዳችሁት Subscribe ) 

Girma Birhanu kirar & begena tutorial Merodia Tube
Подписаться 2,6 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

በክራር ከጣት ማፍታታት ወደ ዝማሬ ክፍል ሦስት (3)

Опубликовано:

 

12 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 65   
@AbebeTtsadik
@AbebeTtsadik 2 месяца назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደሰ ብሎኛል ባሳየኸን ዛሬ ገና መጀመሬ ነው
@AberaWendoson
@AberaWendoson 11 месяцев назад
Betam yemigeba yemastemar zede new
@negistarays
@negistarays 4 месяца назад
Thank you!😊
@Girmsh-go4ml
@Girmsh-go4ml 2 месяца назад
መምህር በእውነቱ ያንተ ይለያል ተመስጥኦ ውስጥ እንድገባ ያደርገኛል እድሜ ይስጥልኝ ፀጋውን ያብዛልህ........ከአውራ ጣት ተነስተህ አስተምረን እስኪ...
@selamyeabelenat6742
@selamyeabelenat6742 3 месяца назад
Girum new❤❤😊😊
@mekaamare2296
@mekaamare2296 5 месяцев назад
እናመሰግናለን ወንድማችን
@selamyeabelenat6742
@selamyeabelenat6742 3 месяца назад
Kale hiwetin yasemalin online memar efeligalehu pleas wendim
@girmabirhanukirarandbegena1339
@girmabirhanukirarandbegena1339 3 месяца назад
0913231755
@AberaWendoson
@AberaWendoson 11 месяцев назад
Temere lejochen mastemar alebegn. Yasalefkut gize yekochegnal. Degree kemabarer kirar ena begena bemar haseten ebela neber. Amlake biredagnena bekirar bamesgenkut!!!
@UmtameKing
@UmtameKing 5 месяцев назад
ቃልዎት ያሰማልን
@senaitgizaw3942
@senaitgizaw3942 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ያክብረልን እውነት ም ነው ትግስት ይፈልጋል እኔ በጣም ፍላጎት አለኝ ሆኖም ግን ጣቶቼ እግዚአብሔር ይመስገን ባታቸውን ይዘው ይቆማሉ ከቤት ወጥቼ መማር አልቻልኩም ኦላይ መማር እፈልጋለሁ ገዝቼ አስቀምጬዋለሁ በዚው አገጣሚ የካቦዶ አቅራቢ ማሰጠኛም ባታ ካለ በግል ማስተማር የሚችሉ ካሉ ጠቁመኝ plz መምህራችን የክራሩ ድምፅ በጣም ደስ ይላል ፀጋው ያብዛልህ ለማስተማር ስለሆነ እዚጋ የወጣኸው ቀስ ብለህ በእረጋታ ጣቶችህ ለተመልካች እዲታይ እያየን እንረዳለን ከሎሎቱ ለየት ያለ ቀላል ዘዴ ነው
@AberaWendoson
@AberaWendoson 11 месяцев назад
Egziabher amlak yirdah. Ante egna enderedah
@daveva3909
@daveva3909 Год назад
Grmsh wondme kale hiwot yasemaln!!!!!
@GetchoTeka
@GetchoTeka 6 месяцев назад
Thanks
@techawatch
@techawatch 8 месяцев назад
ብዙ የክራር መምህሮች አይቻለሁ ይሄኛው በጣም ተመችቶኛል ሶስት ወር ክላሱ ገብቸ በአካል ተምሬያለሁ ነገር ግን በቂ አይደለም ብዙ ልምምድ ይፈልጋል ቆይቸ አይቸው በሆነ ነው ያልኩት ጥሩ የማስረዳት ችሎታም አለህ በርታ።የክራርህ ድምጽ ልዩ ነው ሌላ የኦክታቭ ድምጽ አለው የራሱ ነው?
@teddyman-dc9ct
@teddyman-dc9ct Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን !!!!!
@AssefaGezaheng
@AssefaGezaheng Год назад
Zemaan andet maawxaat ychaalaal
@bethelehemmehari5866
@bethelehemmehari5866 Год назад
ጎበዚ ነህ ወንድሜ እኔ እኔ ኤሬትራዊት ነይ ኣተ ትምህርት ግን እከተል ኣሎ please እናት ኣለይ የምትሃብስ እንባ የሚለው ስራልን እባከን
@TEWAHDOMEZMUR
@TEWAHDOMEZMUR Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!🙏
@achamyelehbirhanu274
@achamyelehbirhanu274 Год назад
Enameseginalen Memhir
@tinsaesolomon4974
@tinsaesolomon4974 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@shegawkebede3514
@shegawkebede3514 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሜ
@fikirtehabtemariam2120
@fikirtehabtemariam2120 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ጥሩ አድርገህ ነው መቼም የገለጽከው እግዚአብሔር ፈቃድ ቢሆን ክራሬን ዝም ብዬ ከማያት ላንሳትና ያንተን እያየሁ የፈጀውን አመት ይፍጅ አንድ ቀን ይሳካልኛል ብዬ አስባለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@girmabirhanukirarandbegena1339
አሜን እህቴ። እግዚአብሔር ምንም የሚሳነው ነገር የለም ጥበቡን እና ፀጋውን አብዝቶ ያድልሽ።
@yedershanen-ewexa
@yedershanen-ewexa Год назад
ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ ጥሩ ሓሳብ ነው የተናገርከው ትግስት የሚጥይቅ ስለሆነ በትግስት መለማመድ የስፈልጋል
@girmabirhanukirarandbegena1339
🙏🙏🙏 Amien...
@eyasuhailemariam731
@eyasuhailemariam731 Год назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@netsiabate3479
@netsiabate3479 Месяц назад
girmayeee happy to see you
@girmabirhanukirarandbegena1339
@girmabirhanukirarandbegena1339 Месяц назад
I am happy too... Thanks
@Alfi-Agdami
@Alfi-Agdami Год назад
Betam turu new. Wede Kignit betolo gibaln.
@girmabirhanukirarandbegena1339
Eshy Mebrie Bekirbu Yemuzmure Tinat Ena Yekegnit Timihirtochin Ejemiralehu...
@mikaelchurnet8064
@mikaelchurnet8064 Год назад
እናመሰግናለን። በጣም ስፈልገው የነበረው ትምህርት ነው። ከአሁን በፊት መሰረታዊ ነገሮችን ተምሬ ነበር ነገር ግን የበለጠ ለመሄድ ፈልጌ አማራጭ በማጣቴ ትቼው ነበር። አሁን ግን እድሜ ለአንተ እቀጥላለሁ።
@girmabirhanukirarandbegena1339
watch the new video about tuning kirar and Begena...
@KALETUBE
@KALETUBE 4 месяца назад
ቅኝቱ ምን ላይ ነዉ ትዝታ ነዉ ❤
@girmabirhanukirarandbegena1339
@girmabirhanukirarandbegena1339 4 месяца назад
አዎ ትዝታ ሜጀር ነው።
@Misgana-y2i
@Misgana-y2i Месяц назад
Bekutr mezmur melemameja laklen
@UmtameKing
@UmtameKing 5 месяцев назад
መዝሙር ያለ ቁጥር እንዴት ማከኘት ይቻላል
@niguseatilahun4893
@niguseatilahun4893 Год назад
Thank you bro
@zufanlake632
@zufanlake632 Год назад
God bless you
@hailubelachew
@hailubelachew Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ!❤ ብዙ ግዜ ጥያቄ የምሆነኝን ነገር ነው የመለስክልኝ ወንድሜ!!!! አንድ አማት ሞልቶኛል ከጀመርኩ! ለምን አልዘምርበትም በክራር ብዬ እራሴን እጠይቅ ነበር!!!! ለምን አስር አማት አይፈጅም ለራሴ ቃል ገብቻለሁ!!!!!! Thankyou❤
@andualemwude8395
@andualemwude8395 21 день назад
Enamesgenalen
@yonasgerezghier6780
@yonasgerezghier6780 Месяц назад
❤❤❤❤❤
@anondes1099
@anondes1099 Год назад
በወር የጣት አገራረፍ(አነዳደፍ) ከተሜሩ አንድ መቻል😮 ነው።በቀጣዩ ወር ላይ የጣት ፍጥነት ካሻሻሉ በሦስት ወር የቅኝት ድምጽ በ መቀተር መለየት ከጀመሩ መቻል ነው በአመት አንድ ሁለት ዜማ ከተጫወቱ ከምንም አለማወቅ ወደ ማወቅ ይደርሳሉ።ብቻ ሙዚቃ ወረተኛና ስልቹ ሰው አይወድም ። ታካች እጁን ወደ ወጪት ልኮ ወደ አፋ አይመልሳትም።መጽሐፈ ተግሳጽ እንዳለው።
@yihuntadese1208
@yihuntadese1208 9 месяцев назад
እኔ ምልህ ወንድም እስፖርት ጣት ላይ ተጽኖው ምን ያህል ነው
@girmabirhanukirarandbegena1339
@girmabirhanukirarandbegena1339 5 месяцев назад
ያን ያህል የተለየ ተፅእኖ የለውም ወንድሜ ግን የምትሰራው ስፖርት በተለየ መልኩ የጣትን ተፈጥሯዊ ሁኔታ የሚያበላሽ ሲሆን ማለትም የጣት ከመጠን በላይ መወፈር ፣ መቅጠን፣ መጣመም ወይም በቀላሉ መታዘዝ አለመቻል የሚያመጣ ካልሆነ በስተቀር ምንም ተፅእኖ አይፈጥርም። ምንአልባት ጥያቄህን በደንብ ተረድቼህ ከሆነ?
@fisshayetestay6705
@fisshayetestay6705 Год назад
Number betxefelen yebel teru nebere
@degago-tube
@degago-tube Год назад
ጣትህን ቀስ እያደረክ ድርቦሽ/ ማሳመሪያ አሳየኝ
@Deacon_Haile_Mariam21
@Deacon_Haile_Mariam21 3 месяца назад
ያለድምፅ መዘመር ታሌንቱ እንዴት ነው
@girmabirhanukirarandbegena1339
@girmabirhanukirarandbegena1339 3 месяца назад
ጥያቄህ አልገባኝም ወንድሜ?
@Deacon_Haile_Mariam21
@Deacon_Haile_Mariam21 3 месяца назад
ያለ ቁጥር ለመዘመር የሚያችለው በምን አይነት መንገድ ነው
@orthopia-21
@orthopia-21 Год назад
ድምጽህ ከክራሩ በላይ ነው
@lenchoyadessa4381
@lenchoyadessa4381 4 месяца назад
እኔ ግን ወንድሜ ዘማ ማሰገባት እንብ አለኝ ምን ይሻለኛል አግዘኝ
@girmabirhanukirarandbegena1339
@girmabirhanukirarandbegena1339 4 месяца назад
እስኪ ወንድሜ አሁን ያለህበትን ሁኔታ በውስጥ መስመር አውራኝ ልይህ እና ካለህበት ደረጃ ተነስቼ በምችለው መንገድ ላግዝህ።
@Mesethio2345
@Mesethio2345 Год назад
Endet lagegneh echelalew???
@girmabirhanukirarandbegena1339
0913231755 on telegeram or ........
@Mesethio2345
@Mesethio2345 Год назад
@@girmabirhanukirarandbegena1339 Ameseginalew
@Meron6895
@Meron6895 Год назад
​@@girmabirhanukirarandbegena1339 በቴሌግራም ቻናል አለ እንዴ?
@surafelchalachew
@surafelchalachew Год назад
እስቲ ስለድርቦሽ ምት ስራልን 😍
@girmabirhanukirarandbegena1339
እሽ ወንድሜ የቅኝት ቪዲዮውን እንደጨረስን ወደሱ እንገባለን::
@Deacon_Haile_Mariam21
@Deacon_Haile_Mariam21 3 месяца назад
አንተ ምን አክል ወራት ፈጀብክ
@girmabirhanukirarandbegena1339
@girmabirhanukirarandbegena1339 3 месяца назад
እኔ በ 8 ወር ውስጥ በቂ የሚባል ደረጃ ላይ አድርሼዋለሁ። በደንብ ያደገው ግን በአገልግሎት እና በሂደት ነው።
@getuadugna3450
@getuadugna3450 Месяц назад
ሰላም ወንድሜ ክራር ሞክራለሁ ግን አሁን የለኝምና እንዴት ላግኝ
@girmabirhanukirarandbegena1339
@girmabirhanukirarandbegena1339 Месяц назад
+251 90 139 8808 አቡ ይባላል በጣም ጥሩ ክራር በጥሩ ዋጋ ይሰራልሃል።
@Girmsh-go4ml
@Girmsh-go4ml 2 месяца назад
ግን መምህር መነሻ ጣት ከአውራ ጣት ነበር የለመድኩት አንተ ግን ከትንሿ ተነስተህ ነው የምትከረክረው እሱ ለኔ ከብዶኛል
@girmabirhanukirarandbegena1339
@girmabirhanukirarandbegena1339 Месяц назад
@@Girmsh-go4ml ሁሉም ክራር የሚከረክሩ ወይም የሚማሩ ሰዎች ከሁሉም ጣቶች መነሻ እያደረጉ መለማመድ እና ማመስገን አለባቸው። ይህም በትምህርት ፣ በልምምድና በአገልግሎት ሂዎት በጥረት የሚመጣ ውጤት ነው።
Далее
HTML እና CSS በቀላሉ በአማርኛ ይማሩ
1:02:45
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Просмотров 11 млн
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Просмотров 11 млн