Тёмный

#GMM_tv_ 

GMM TV Ethiopia
Подписаться 56 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
Check us out on...
Web Site : www.gmmtv.org
Facebook: / gmmtvinternational
Twitter: / gmmtvinternational
Instagram: / gmmtvinternational

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 41   
@nardoesmezmur8582
@nardoesmezmur8582 Год назад
ዋዉ ድንቅ ድንቅ ምስክርነት ነው በእንባ ጀምሪ በእንባ ነው ያለቀው ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው የወደቀውን አንስቶ ለክብር የሚያደርግ ጌታ ብቻ ነው አባ መንፈስ ቅዱስ ወይ ይህንን ባሪያህን አግዘው ምራው የሚያስፈልገውን ሁሉ ስጠው እሱንና የሱ የሆነውን ሁሉ ባርክ ሰዎችንም ስጠው :: ተስፍሽም ጌታ ይባርክህ ይህንን የመሰለ ምስክርነት ስላሰማህን ተባርርክ
@rosemesele5312
@rosemesele5312 Год назад
E/er yebark yemgerm mesekrente nw selkun pls
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd Год назад
ምስክርነቱን ማቆረጥ አይቻልም የእግዚአብሔር ሀይል አለበት አገልግሎትህን ያስፋ ወደፊት መሄድ ይሁንልህ ልብህ ብርቱ ነው
@beliyuwoldesemayat
@beliyuwoldesemayat Год назад
ወንድሜ ፓስተር እሱባለው 2ኛ ጢሞቴዎስ 2 15፤ የእውነትን ቃል በቅንነት የሚናገር የማያሳፍርም ሠራተኛ ሆነህ፥ የተፈተነውን ራስህን ለእግዚአብሔር ልታቀርብ ትጋ:: ለከበረ ነገር ተፈልገሀልና!!!! ጌታ ደግሞ ይረዳሀል
@mamamama2489
@mamamama2489 Год назад
tebareki.
@mimishasrat1882
@mimishasrat1882 Год назад
በጣም የሚደንቅ ምስክርነት ነው። ከድቅድቅ ጨለማ አውጥቶ ሰው ያደረገን ኢየሱስ ስሙ ይክበር።
@sabafeleke7085
@sabafeleke7085 Год назад
ምስክርነቱን በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው ወደዝች ምድር ማንንም ጌታ ያለአላማ እንደማያመጣ ነው የተረዳሁት ዘመንህ ይባረክ ፍፁም ጨዋነት የተሞላበት አነጋገርና ስርአት ነው ያየሁብህ ተባረክ
@elsabethgebrecristos194
@elsabethgebrecristos194 Год назад
ጌታ ለመልካም ነገር ፈልጎሃል ሰይጣን ለክፉ ነበር የፈለገህ ወንድሜ ሚስትህንና የቤተክርስቲያን አገልጋዮችነ ያመሰግንህበት መንገድ ሳላደንቅ መለፍ አልችልም ወደጌታ የመጣህበት መንገድ ድንቅ ነው ያምላኬ አጠራር ብዙ ነው ክብሩ ለጌታ ይሁን
@negatambessie899
@negatambessie899 Год назад
ድንቅ ምስክርነት ነው ወንድሜ በርታ በዚኽ ጉልበትኽ ሩጥ ሰሜኑን ውረስ ከጎንኽ ነኝ GMM TV ወንድሜ ተስፋዬ በጣም የሚያስደንቁ ምስክርነቶችን ስለምታቀርቡልን እግዚኣብሔር ይባርካችሁ
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven Год назад
ኢየሱስ ክርስቶስ በታላቅ ክብር ተመልሶ ይመጣል
@Merkatosebategna
@Merkatosebategna Год назад
መንፈስ በጣም የሞላው ምስክርነት
@hiwoteyasu7835
@hiwoteyasu7835 Год назад
God is good, that's why Jesus christ pay the price for all the people's sin,he is running after us ,Prasad God
@anashiferaw7259
@anashiferaw7259 Год назад
Eyesusyeeeeeee simih yibarek 😭😭😭🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌Eyesus Eyesus Eyesus Eyesus Eyesus
@yewerkwohabeyene5925
@yewerkwohabeyene5925 Год назад
Abzeto Geta Yibarkeh Eyesis Yibarek.
@azebmehari8639
@azebmehari8639 Год назад
እውነትም ህያው ምስክር ጌታ አብዝቲ ይባርክህ ፓስተር እሱባለው ዝዘመንህ እሱን በማገልገል ይለቅ።
@GenetBerhane-x1x
@GenetBerhane-x1x 9 месяцев назад
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ይህ ሁሉ የሆነዉ በኢየሱስ ነዉ !!!
@tehetenadejene7679
@tehetenadejene7679 Год назад
እጅግ የሚገርም ምስክርነት ነው:: ዘመናችሁ ይባረክ!!!!!
@BERHANUish
@BERHANUish Год назад
አቤት እየሱሰ የስንቶቻችንን ሕይወት ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቀው ብርሀን አመጣን። ክብር ለርሱ ይሁን።
@malimali1337
@malimali1337 Год назад
Dink misikrenet New , ye Egziabher egi k tilku tawetalech. Kibir hulu le dereselih Geta yihun. Wendime zemenih yibarek !
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 Год назад
አይ የኔ ድንቅ ኢየሱስ ተባረክ
@elizabethzamanuel6245
@elizabethzamanuel6245 Год назад
አውነት ነው ጌታ ይባርክሕ ገና ያልታረሰ ያልለማ ብዙ ፀሉትና የጠላት አሰራር ማፍረሰ የሚገባው ነው
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Год назад
ግሩም ምስክርነት ነዉ ጌታ ይለውጣል ለክብር ያበቃል🙏🙏
@aynitade3401
@aynitade3401 Год назад
Geta lezelalem yebark
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 Год назад
Migerem new mesekerenetu geta geta new yewedeken ymiyanesa ydekemen miyabereta alen abate mesekerenete yetegenale yakomale yakemale keberu hulu le teleku eg/r yune amen teberek
@wedenshderebe6165
@wedenshderebe6165 Год назад
ጌታሆይ ተመስጌን ተባረኩ
@redmiblue4227
@redmiblue4227 Год назад
ሚጋርም ምስክርናት ናው ታባራኩ
@emebetalemu1566
@emebetalemu1566 Год назад
በጣም የተባረከ ምስክርነት ነው እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎታችሁን ይባርክ። ስልክ ቁጥር አላገኘንም ።
@almazyilma1007
@almazyilma1007 Год назад
Wow tamer naw
@mulukenteklu7971
@mulukenteklu7971 Год назад
one of the bast testimony
@raheltadess5294
@raheltadess5294 Год назад
betam yigermal geta yibarkik paster
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Год назад
አማራ ክልል ወንጌል ሊስራ ይገባል እኔ የዛ ተወላጅ ነኝ በስንት መከራ አሁን አማኝ አገኝሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@hiwoteyasu7835
@hiwoteyasu7835 Год назад
Please when you interview people prepare the nupchin soft prepare
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 Год назад
ወንድሜ ትክክል ነዉ ያልከዉ ሄድ ኳርተሩ ሰሜን ላይ ነው እኔም በዚህ በማንኛዉም ሁኔታ ለማገዝ ዝግጁ ነኝ
@temesghntewelde1883
@temesghntewelde1883 Год назад
Amazing testimony
@tigisttadesse3823
@tigisttadesse3823 Год назад
Yelale tadiya aderashawo ?tebarekeyalehu bemiskerenetu
@azalechdemissie3127
@azalechdemissie3127 Год назад
DNK MSKRNET YIHNN MADREG YEMICHLEW EGZIABHER BCHA NEW!
@mamamama2489
@mamamama2489 Год назад
eyesus eko yeferesen meliso serto yasamiral
@negashnigusie7405
@negashnigusie7405 Год назад
Please GMMs ነቢይ አድነው በሻህ interview him he has a lot to say about his revelational saved by Lord!
@noahae1282
@noahae1282 Год назад
You didn’t put his contact in screen
@yanmercy8195
@yanmercy8195 Год назад
ስልኩ የታለ ወንድምዬ?
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Год назад
እግዚአብሔር ታላቅን ነገር አደረግልን እኛም ደስ አለን ይላል የእግዚአብሔር ቃል። እግዚአብሄር የመረጠው እቃ ይወድቃል ግን ተስብሮ አይጣልም ይህንን ነዉ ጌታ በአንተ በውደማችን ሕይወት ላይ ያደረገው እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን እንግዲህ በጀመረከው የወንጌል ስርጭት ላይ እንዴት ነው ልርዳህ የምችለው email address ብታሳውቀን ጥሩ ይመስለኛል ጌታ ይባርካችሁ ግሩም ምስክርነት
Далее
ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?😁​⁠​⁠@osssadchiy
00:20
ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?😁​⁠​⁠@osssadchiy
00:20