Тёмный
No video :(

Habesh kemis/Ethiopian traditional clothes/Habesh dress new style 

sle hiwot tube
Подписаться 3,4 тыс.
Просмотров 36 тыс.
50% 1

Habesh kemis Ethiopian traditional clothes habesh dress

Опубликовано:

 

10 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 59   
@zdyemariyamlji
@zdyemariyamlji Год назад
betam betam yemiyamamr yehabsha lbs new slasayeshin enamesegnale beketay arif lbsochin entebkalen
@kemir264
@kemir264 Год назад
አሁን ላይ ያሉ ሀበሻ ቀሚሶች በጣም ወበታቸውንና ፋሽኖች ናቸውከዘመናዋ ፍስታኖች ያሰንቃሉ እሁሉቦታ እሚለበሱ አሉ ለምሳሌ ለሰርግ ለልደት ለምላሽ ለቀለበት እንዲሁም ለተለያዩ ፕሮግራሞች አሉ በጣም የሚያማምር ውበታቸውን የጠበቁ ናተውአበሻ ቀሚሳችን ውበታችን
@METITUBE
@METITUBE Год назад
Wow yene konjo sitamer hode habesha kamis betam yamiral gin wega samayi honoal bazen gize wedinow betam aref now indale baerachi hode aref koyita nabare betam ameseginalow
@genitube1429
@genitube1429 Год назад
Wow betem yemira be ewunat etiopwit eko korat alebeschi yener bealchi yemral beal yemiyedemik new bewunat ehtwchi enameseginat tur koyita new
@user-if1or3zv6p
@user-if1or3zv6p Год назад
ዋውውው በጣም የሚያምማማምሩናቸው የምወድሽ እህቴ ለዛየሽን እናመሠግናለን የኔውድ እህት የምታዛይን ነገሮች ሁሉ በጣም የምራሉ ወይይይሰ ደስ ይላል ውዴ እህቴ በሪችልኝ እናመሠግናለንን
@tenayutub
@tenayutub Год назад
Betam yemiyamr yehabesha kemisoch new ahun beal eyederesem new betam tefelagi nachew dizaynachum yamral
@madiiyoutube
@madiiyoutube Год назад
ዋውውው ሲያማመሩ እጅግ በጣም ደስ ይላል ምረጥ ናቼ እኔ ግን ልብሼ አለቀም የሀበሻ ቀሚስ እስኪ እሞክራለሁ ስለሳዬሺን እናመሰግናለን ቀጥይበት
@Azeb1
@Azeb1 7 месяцев назад
selam enekan dena mexash des ymil arif koyta neber enamsegenalen lhgerachin selam fikir metsaseb ydelen fetari berichibetam yameral❤❤
@YegaTube
@YegaTube Год назад
Seyamir gin wagaw betam wud new ybet waga honal bahlachn temerachna tewodaji new enamesegnalen ethiopia lezelalem tnur
@chewatatv19
@chewatatv19 Год назад
ዋው አሪፍ አልባሳት ነው ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም በሰላም ላገራችን ያብቃን እኔ እዳበሻ ቀሚስ እምወደው የለኝም
@asteertubee
@asteertubee Год назад
wooowww betam arif yehuu yehabeshee qamsoche betam yemerenew shefonchuu betam yemereenew des yemele xebechenechee
@LioFamily1
@LioFamily1 Год назад
ዋውው በጣም የሚያማምሩ የሀበሻ ቀሚሶች ናቸው እናመሰግናለን ስላካፈልሽን በርችልን ብዙ እንጠብቃለን ካንች። እግዚአብሔር ቅድስት ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን።
@yetaytube4308
@yetaytube4308 Год назад
ዋው በጣም የሚያምሩ ልብሱ ዋጋቸው ግን ይሄ አይቀመስም ድል ባሁን ሰአት ፋሽን አሰልቺና ያገራችን ያበሻ ቀሚስ በጣም የሚያምሩ በጣም ደስ የሚለ ገር ስለ አቀረበችልን እናመሰግናለን
@zinashzbyoutube5327
@zinashzbyoutube5327 Год назад
Wow habeshachen demqetachen wow nachew simamru yegna megelca yebahli libsachen bali simexa demqi yemidergun sle yene wud enamesginalen
@Emutofiktube50
@Emutofiktube50 Год назад
በጣም በጣም ያምራል ዋው ከማይረባ ብጥጣሽልብስ ይህ ይሻላል የምሀገገሬመገለጫ ልብስ ግን ክብራችን ነው ወላሂ በጣም ያምራል እናመሰግናለን
@yenetube7088
@yenetube7088 10 месяцев назад
ስላም መጣሽ ውድብያምራል በርች ወወ ነው የሚያማምር ቀሚስ ስላስየሽን እናመስግናለንን
@bezahabeshawit
@bezahabeshawit Год назад
ዋውውው ውብ የሀበሻ ቀሚሶችና ወዛዝሮቶች ደምቀው የሚታዩበት የባህል ልብሳችን እንዲህ ድምቅ ፍክት የምንልበት የሀበሻ ቀሚሳችን ነው ያምራል
@user-qw2qh6mt7f
@user-qw2qh6mt7f 10 месяцев назад
Selam wawww betam rif lebsoche nachew berchi betshal negr entebekshalen
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 Год назад
በጣም የሚያማምሩ የሀበሻ ልብሶች የቱን ትተን የቱን እንመርጣለን ሁሉም አይንአዋጅ ነው የሚሆኑት ተወጃጅ ባህላዊ ልብሳችን እናመሰግናለን
@asratalange1027
@asratalange1027 Год назад
Waaaaàw betam Des yemili ye abesha qemissi ale yemiyamamiru be wubbetti yedemeqqu melkam yehonu Le hulum neger yemimechu alibasattochi alu maletti new
@user-lg3dy7yr4c
@user-lg3dy7yr4c Год назад
ማሻአላህ ምርጥ ጠበብ ሳምር ደስ ይላልባህላሽንምንም አይልም ነበር ዘር ለዘር በባላታሽን ነውጅ ቆንጆ ባህል ነበርን አቦ ፍቅ ይለግሳት የኢ ያ ደም በቃ ይበል
@fafigogamiwa4383
@fafigogamiwa4383 Год назад
ዋዉዉ በጣም ደስ የሚሉ የሀበሻ ቀማሶች ናቸዉ ግን በዚህ ኑሮ መግዛት አያስፈልግም ምክንያቶም ዋጋቸዉ በጣም ዉድ ነዉ የሚሆኑ በተለይ ከኦላይን ማዘዝ ኪሳራ ነዉ አንደኛ ኖርማን አያመጡል ይቀይሩታል አይይ ጥፋ ያለዉ ገንዘብ በቦዶ ይጠፋል
@Almaaztube27
@Almaaztube27 Год назад
Waw Batem des yamel Yemamer ye habesh Qames lebsoche new tiru sira arif koyita neberen betam Enameseginalen Bektayim Belela astemarina Aznany Vedio entbikalen Eskezaw Melkam Koyita selam Feker Andent Bilitsigina Lewid Hagerachin Ethiopia
@abayneshbrhanu
@abayneshbrhanu Год назад
በጣም የሚያምር ቀሚስ ነው አበሻነቴ ሴትነት በቀሚሲ ደስ ሲል በእውነት በጣም የሚያምር ቀሚስ ነው ባህላችን በቀሚሳችን ሲያምር
@njatetub1746
@njatetub1746 Год назад
ውብና ማራኪ በጣም የሚያማምሩ የሀበሻ ቀሚስ መላት ይሄ ነው በተለይ የሚታቀርባቸው ዲዛይን በጣም አርፍ ነቸው በረቺ በዚው ቀጢይበት
@bontulove
@bontulove Год назад
Anii videyooo kee maraa kanii ilalee qofaa jijiree sifii ilalaa jiraa kanaa ufanii moo bayee baredaadha jabadhuu qashatii koo
@Hawiiofficial
@Hawiiofficial Год назад
Wow wow uftaa babareddaa addaa biyyaa uftaa yeroo irraa hin dabareedhaa yeroo kama yoo uftaan namatii tolaaa
@user-mg8wg3ig3u
@user-mg8wg3ig3u 11 месяцев назад
እንኳን ደና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበረን ዋውውውው በጣም የሚያምሩ የሀበሻ ቀሚሶች ናቸው ዲዛይናቸው በጣም ያምራል አዲሱ አመት ደረሰ እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያውርድልን
@helenlalibelatube
@helenlalibelatube Год назад
ስለየ በጣም የሚማምሩ ምርጥ ቀሚሶችታቸው ጥበቡ እራሱ እንዴት ያምራል ሴት ልጅ ጥበብ ስትለብስ እንዴት እንደሚምርባት እኮ ልዩነው የምትሆነው ይህን የነጮችን ፋሽን ከምንለብስ በሀገራችንልብስ እምር ድምቅ ማለት
@kayyooftube8649
@kayyooftube8649 Год назад
Nageenyii jalaaalii waqayyoo mana kanaf haa taa.uu bagaa nagaan dhuftee dammaakoo jabadhuu jajaabeekoo manikee heduuu namatti tolaa kanumaa caalaatti cimii argamii waqayyoo goftaan biyaa kenyaaf nageenyaa jalalaa tokkuumaa haa busuu
@fahadryan
@fahadryan Год назад
ዋዋዋዋው በጣም የሚያማምሩ ቀሚሶች ደስ ሲል የጤና ልብስ ይሁን
@hawasaid4765
@hawasaid4765 Год назад
እንኳን ደህና ምጣሽ ዋው በጣም ያምራል የእኛ የባህል ልብሳችን ይለያል ያምራል ኢትዮጵያን ለዘላለም ትኑር ከፍቅር ጋር ከምተሳስብ ጋር ከአድነት ጋር
@yeshigetu6769
@yeshigetu6769 Год назад
Woow batem yamiralu abet wubite yahagerchin lebes ekoo maninm ayewadadarwu wubitu bicha erase selhun yehun alkim seyawu gan des yslignal batem
@selamlove7d
@selamlove7d Год назад
ዋው በጣም ያምራል ልዩ ነው የሀበሻ ቀሚስ በጣም ያምራል ፍቅርን ሰላምን አንድነትን መተሳሰብን መልካምነትን ቅነንትን መተሳሰብን ይስጠን የሰው መውደድ ያድለን
@tgtube845
@tgtube845 Год назад
ኦውው በጣም የሚማምር የሀበሻ ልብሶች ናቸው ግን ዋጋቸውም አንደኛ በሚባል የሸማ ልብስ ስለሚሰሩ ዋጋቸው አዙሮ ነው የሚደፋው
@hanan123tube5
@hanan123tube5 Год назад
ዋው በጣም የሚያምሩ የሀገራችት ቀሚሶች ግን በጣም ወድ ነቸው በተለያየ ዲዛይን እየመጡ ነው ብር ካል ብዙ ነገረ አለ
@SEMU.WELOYWA
@SEMU.WELOYWA Год назад
ዋዉ ናቸው ሀገራችን ሳላም ትሁ እጂ ኢትዩ ስገባ ብትን ብትሆን ነው እም ልበት ብቻስላልምግቢ በሁኝ በጣም ያምራሉ
@alialemi3587
@alialemi3587 10 месяцев назад
በጣም የ lምያምር ቀሚስች ናችሁ ሁሉም አንደኛ ሲያምር እግዚአብሔር አንድንየን ከክፉ ሁሉም ይጠብቅልኝ አሜንንን
@youtube-degiyoutube9311
@youtube-degiyoutube9311 Год назад
ኡኡኡ በጣም ያምራል አይይ ኢትዮጸያ ሀገሬ ምንሽም አይጣልም እኮ ከነፍሻው አየረሽ ጀምሮ ምግባችን ልብሳችን ባህላችን ልዩ ነበር ምንዋጋ አለው ይሄ ዘረኝነተ እያለ ፈጣሪ ይጥፋልን አሪፍ ቪደወ ነው👌👌
@nefisatube2Y
@nefisatube2Y Год назад
ማሻአላህአገራችንን አልባሳቲ ለምለም አገሯአረጎደአረጉትጅየደሙነጋደ አሁንላይያሀገራችንንአስፈራሳአትአልባሳቱቀቱብንን
@emazare.
@emazare. Год назад
Habesha kemis ahun lay tewedaj endehon kaderegut negeroch andu Ke zemenawi lebs gar wehdet selefetere new
@user-bw9gn8tv7u
@user-bw9gn8tv7u Год назад
Weyine siyamis yehabesha kemis endihu sayewu dess yilegnal gn lebishe alawukim lemn endehone alakim...gn yemir sayewu gn betamm egogolehu keza etewewalehu meche yohon yemisakaligne yamiralu betamm .
@buzetube1356
@buzetube1356 Год назад
ደስ የሚል ቆይታ ነበረን ቀሚሶቹ በጣም ነው የሚያማምሩት ዲዛይናቸው ሲያምር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
@rameashetube5341
@rameashetube5341 Год назад
በጣም ያምራባሀላውይ ልብሶች አረፍድዛይኖችናቼው አላህ ላገራችን ያብቃን እኛም ቦተሰቦቻችን መላም ያገኛኝንሠላም ለህዝባች ማሻ አላህ
@umzuzutube
@umzuzutube Год назад
እንክዋን ደህና መጣሽ ሰለዬ ዋዉዉዉ የሐበሻ ዉበት በጣም ያምራል ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛል በያላችሁበት ዓለም ዳርቻ
@tgsityutbe8554
@tgsityutbe8554 Год назад
Slamesh Ybeza Yen Wed Hulo Slam New Wawaw Yeamameraleo Yewnet hugerachen Lbhul lebesochen Eyasetwawekechelen New
@makidestube7514
@makidestube7514 Год назад
Ehziyabher yemasgem wide ehtachine enkuan beslam matshi selamtashi selayweshi dise blogenale bahilachinen webatchine nw ehtiop lazlalem tnure
@mamitalemu1192
@mamitalemu1192 10 месяцев назад
i want order
@hadassaheatali
@hadassaheatali Год назад
Please how much does it cost?
@hilal2907
@hilal2907 Год назад
ማሻአላህ ስናምር ግንለምደነው ስንጠልባቸ የተለየ ያመጡብናል ቸምር በጣም ያምራል ለኛም አምጡልን በጣም ያብራል እሲኪ ልብስ የምታመጡ አምጠጡልን ሰንላችሁ አስሊውን አምጡልን
@umoZaharanTube
@umoZaharanTube Год назад
በጣም ያምራባሀላውይ ልብሶች አረፍድዛይኖችናቼው አላህ ላገራችን ያብቃን እኛም ቦተሰቦቻችን ሠላም ያገኛኝንሠላምለህዝባች ሠላም ላግራችን ሠላምእስካለምዳርቻ
@zedyoutube4529
@zedyoutube4529 Год назад
Woooow. በጣም የማማምሩ ናቸቸው በኦላይን ነው ወይንስ ሱቃቸውን ብታስልውቀን መግዛት የፍለገ ሂዶ ይግዛ ነብፕር ግን ውብ ናች ምን ያረጋል ዋጋችፕውም ውብ ንፕው የሚሆንፕው
@Sumeyaadem
@Sumeyaadem Год назад
ግሩም ያምራል ግን እኛ ዳሀነ ነ ን መግዛት አንችልም አስቀናሽን ሰማሽ እምበላዉ ሳጣ ልጀ ጥርስአወጣማለት አዉን ነዉ እሪይ አረተይ ሚ ዳሃነይ በጣቱ ሙድን ሰረቅሽዉ
@mnhappyfamilytube9407
@mnhappyfamilytube9407 Год назад
Betem yamiral ya abesha Kames betem miwadaw libsinw Ulumneger yagareko yamiral Kames, migib ,ayerachin wuhachin ulunagarachin Ethiopia andenya bicha fatari agarachin Ethiopia yadiro salamun yimalisiln yarabi .
@mautida9998
@mautida9998 10 месяцев назад
I love the clothes looks so beautiful🥰 ✨✨✨
@ellahamshow
@ellahamshow Год назад
Egna eko feker aten egn tebabuma egna ga kare wubatachin eko leyat yelal wub alem hager tibabish liyu new yamiral andun gazitesh jababeygn wudee
@totit_t1445
@totit_t1445 Год назад
ለምንድነው tiletun የበለጠ ሰፊ የሚያደርጉት? የነጭ ጨርቅ (menen) እጥረት ስላለባቸው ሆን ብለው ተጨማሪ ሰፊ tilet እንደ መሸፈኛ እየተጠቀሙበት እንደሆነ ይሰማኛል። ቀሚስ ሰሪዎቹ የኢትዮጵያን ቀሚሶች የህንድ ወይም የአረብ ልብስ እንዲመስሉ እያደረጉ ነው። አሳሳቢ ነው! 🤔
@ZeiedTube
@ZeiedTube Год назад
ስላም ፍትህ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን በህገራችንፋብትን እንድንል በንዚህ ውብ በሆኑ ቀሚሶች
@hiwottube8502
@hiwottube8502 Год назад
Enkan dena metash ehtachen wwww bewnet metam yemammr yabesha qenisoch nechew anmseganlen berchi betam ses yemil new selamen feqare andenetan amyalew lagrachen
Далее
Ethiopian Traditional Dress ሀበሻ ቀሚስ
5:13
150 | Habesha Kemis le habeshawit | ethiofashion
4:10
Просмотров 1,2 тыс.
5 Vitamins To Look Younger (Instantly)
11:25
Просмотров 468 тыс.
Ethiopian traditional clothes/simple habesha clothes
2:13
Ethiopian Habesha Kemis cultural dresses
11:16
Просмотров 40 тыс.