Тёмный

Habesha Kemis Ethiopian Dress new style Ethiopian Traditional Clothes New Fashion  

Tsegi ethiopia Tube
Подписаться 16 тыс.
Просмотров 2,8 тыс.
50% 1

ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የቻናሌ ቤተሰቦች እጅግ ውብ እና ዘመናዊ የባህል አልባሳት እየሰራን ወደ ተለያዩ ሀገራት እንልካለን እናተም ማዘዝ ከፈለጋችሁ ከዚህ በታች በሚገኘው ቁጥር አናግሩን በጥራት እየሰራን ባሉበት እንለካለን 251969066071 ሳባ ጥብብ አመሰግናለሁ💗💗💗🙏

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 27   
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 9 месяцев назад
ፅግዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ፈጣሪ ሰላሙን ፍቅሩን ያድለን ያን የቀደሙ የአባቶችችንን ዘመን ያድለን እግዚአብሔር ቀሚሶቹ ዋዉ እጅግ በጣም ያምራሉ በዉነት ዘመን ተሻጋሪ የሀገራችን የባህል ልብስ ድምቀታችን ነዉ ሸር በርቺልኝ የኔ ትሁት 💚💛❤🙏🙏🙏🙏
@romanethiopia
@romanethiopia 9 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ፀጊ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ዋውው ምርጥ አልባሳት 😍😍👌👌 እውነት ብለሻል ለፍርድ ባንቸኩል ጥሩ ነው ሲጀመር ተቆራርጦ የወጣ ቪዲዮ ነው
@alemkebede
@alemkebede 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ፅጌ የሀበሻ ልብሶቹ ምርጥ ናቸው በዚያውም የምታሥተላልፌው መልእክት በጣም በቃሚ እና ትክክል ነው አባታችንን እግዚአብሔር እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ያሉበትን እሳቸው ናቸው የሚያቁት
@Rozaguraga
@Rozaguraga 9 месяцев назад
ሰላም ሰላም ፅግሽዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ያምራሉ እናመሰግናለን ውዴ❤❤
@kokobe1961
@kokobe1961 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እህቴ ፀጊ እኳን ሰላም መጣሽ ዋዉ ምርጥ ምርጥ የሃበሻ ቀሚስ ነዉ ትክክል ነሽ እኛ ለነገሮች መቸኮል የለብንም አትፍረድ ይፈረድብሐል ነዉ ነገሩ❤
@itsmeageri
@itsmeageri 9 месяцев назад
Beautiful works 🌺🤗
@Tsegi
@Tsegi 9 месяцев назад
Thank you so much 😊
@Eminetn
@Eminetn 9 месяцев назад
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ዋው እንዴት እንደሚያምር 🌿🌷☕️🌿☕️
@konjonesh
@konjonesh 9 месяцев назад
ስላም ስላምሽ ይብዛ ፀግዬ እውነት ነው የሆነ ነገር ሲስራ ሲያት ቀላል ይመስላል እንጂ ከባድ ነው በርቺልኝ እውነት ለመናገር ያማምራሉ ፈጣሪ ሀገራችን ስላም አድርጉልን ገብትን ለመልብስ ያብቃን ሌላው ስአባታችን ስው ማለት ከባድ ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን ግን ደግም ለመፍርድ ባንችኩል መልካም ነው
@nibrettube8913
@nibrettube8913 9 месяцев назад
ትክክል ፅጉዬ እንደ ሰማይ የከበዱ አባቶቻችን እንደት ብንደፍር ነው በነሱ ላይ የመዘቅ ዘቅ የመቀፍ መብት የለንም እኮ በእውነት ያሳዝናል ምናልባትም እኮ በህዝባቸው ይዘዋቸው ሊሆን ይችላል እጂ አንድ ለራሳቸው እማ ገና ሲመለኩሱ ነው ከዚህ አለም የተለዩት በእውነት ፈጣሪ ልቦና ይስጠን 😥
@emukal
@emukal 9 месяцев назад
ፅግዬ እህት ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውው እንዴት ያማምራሉ የቱን መርጠን የቱን እንተዋለን ሁሉም ያማምራሉ ግን ለምን ልብሱን ስታስተዋውቂ ስልክ ቁጥር አታስቀምጭም ነበር
@mayunegethio
@mayunegethio 9 месяцев назад
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ፅግየ እንኩዋን ደህና መጣሽ የምር ግን ለፍርድ ባንቸኩል ጥሩ ነው ሲጀመር ሙሉ አልተለቀቀም እየቆራረጡ ነው የለቀቁት ከሰወስት ሰአት በላይ የነበረው ስብሰባ አልተለቀቀም የራሳቸው ሴራ አለ ባይ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቃቸው እነዝህን አባት🙏💚💛❤😘
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 9 месяцев назад
ስላም ሰላም ፀግዬ እንዴትነሸ የእኔ ዉድ እንኳን ደህና መጣሸ ዉዴ ዋዉ የዛሬዉ ይለያል ፀግዬ አንድ የባህል ልብሰ ሰጦታ ጣል አርጊብኝ❤❤❤
@dagitadele
@dagitadele 9 месяцев назад
የኔ ውድ ቀሚሶችሽ እንዴት እንደሚያምሩ ዋውውው ናቸው 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🙏🙏☕️☕️☕️☕️☕️
@hayatuu
@hayatuu 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣሸ ያምራል ዋዉዉዉ 👍👍👍👍
@maserettube6383
@maserettube6383 9 месяцев назад
እግዚያአቤር ይመስገን ስላምሺ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛልኝ ውድየሀገሬ ልጆች ስላማችሁ ይብዛልኝ ስላም ለሀገራችን ይሁንልን
@user-bc4um3zu2l
@user-bc4um3zu2l 9 месяцев назад
ሰላም ፀጊየ ምርጥ ልብስ ነው 👍👍👍
@Bzu632
@Bzu632 9 месяцев назад
ሰላምሸ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሸ ፀግየ አቤት ልብሶች ሱምሩ ትክክል ነሸ ቩዲዉ ማቀናበሩ በጣም ያደክማል እኔማ ቩዲዉ ተምለቅ ላይቩ መገባት ይሻለኛል😂😂 ቩዲ መሰራት በጣም ነዉ የምጠላዉ 😌 የአባታችን ፎቶ ❎እደህ አረገዉ እይች በጣም ነዉ ያዝኩት የዉነት 🥹ያሉትን ደሞ ሰም ችዉ እፊ ታችዉላይ የሆነ ነገር ይታያል 🥹🥹 አሳዝኑ ደሞ በጣምነዉ የምወዳችዉ የኔ እሩህሩህ አባት🥺 እግዚ አብሔር ነዉ ፈራጀ እኛ ባንፈርደጥሩነዉ ባይነኝ ትክክል ነሸ የባለፈዉ እህት ናዉንደም ..ተገደዉነዉ ሰለዝህ አባታችንም ተገደዉ እደሆነ ማን አየ ብቻ እግዚ አብሔር ይፈረደ ሌላምንም አለልም😢 🙏
@mesitube6372
@mesitube6372 9 месяцев назад
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ ብቻ ሰዎችን ለማስጠቆር እየቆራረጡ እያመጡ ለመምታት እንጂ ሌላ አይደለም ካለፈው እንማር ከምንሳደብ በፊት
@bayushmarw
@bayushmarw 9 месяцев назад
የሀበሻ ቀሚስዲዛይነሮች አልተሻሉ በየ ጊዜው የሚመጡ ቀሚሶች ለሰርግ እራሱ ይሆናሉ በቃ ቬሎ ለምነ ነው ያምራሉ ❤❤❤
@hawawussen
@hawawussen 9 месяцев назад
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉየኔዋ❤❤❤
@selamtube7930
@selamtube7930 9 месяцев назад
Egzbhr yemesgnselamish yebzslegn marr enkuan dehin metesh amen amen amen yen marr yemwedesh ehtalen ❤❤❤❤❤❤❤ ewntish naww
@fatimatube1902
@fatimatube1902 9 месяцев назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያሰብሽወን ያሳካልሽ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሽ ያረብ አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ መተሳሰብን ይስጠን ያረብ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን ከጦርነት ያላቀን ያረብ የነበረን ቆይታ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ወደኔ ቤት ብቅ በይ እህት ❤❤❤❤🎉🎉
@Tsegi
@Tsegi 9 месяцев назад
እሽ ውዴ💗
@ayehushtarekegn8451
@ayehushtarekegn8451 9 месяцев назад
Arif new gin wagawun chemiresh likakiw
@hintsetyoutube
@hintsetyoutube 9 месяцев назад
Saga mar wwwwww nice🌹🌹🌹🙏
@aberashhune3727
@aberashhune3727 9 месяцев назад
❤❤
Далее
ቲጂ ላይ አደሙባት !!!
31:33
Просмотров 56 тыс.
Ванесса 🆚 Крискас  | WICSUR #shorts
00:42