Тёмный

habesha Prank 2023# Part 1  

CHEWATA TUBE-ጨዋታ ቲዩብ
Подписаться 12 тыс.
Просмотров 552 тыс.
50% 1

CA

Кино

Опубликовано:

 

30 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 924   
@me-fs4yy
@me-fs4yy 10 месяцев назад
This is not prank. It's distraction, assaulting and personal privacy harassment. Unacceptable! Business owners must ask transparency for those individuals.
@GorillaYouTube466
@GorillaYouTube466 9 месяцев назад
😂😂😂 go to sleep dummy
@user-gk3lm4no1e
@user-gk3lm4no1e 9 месяцев назад
' harrasment ' ' transparency ' ? Wegena 😂😂😂
@temesghenmehari2057
@temesghenmehari2057 8 месяцев назад
What do you do if that happens to you ?
@sahamahad.4120
@sahamahad.4120 5 месяцев назад
Exactly you are right
@shimelschekole1164
@shimelschekole1164 4 месяца назад
It is around giorgis piasa
@user-od1pe2ip2n
@user-od1pe2ip2n 7 месяцев назад
በኢትዮጵያ ፕራንክ አይሰራም 😂😂😂 የመረረው ህዝብ ነው 😢😢😢
@hailegetachew2533
@hailegetachew2533 10 месяцев назад
እንደዚህ አይነት ፕራንክ በጣም ነው የሚያስጠላው! በጣም ይደብራል በሌላ ፈጠራ ፕራንክ አድርግ ወንድሜ::
@matusala8322
@matusala8322 10 месяцев назад
ስጀመር ቀደም ብለው ተነጋግረው ነው ቀረፃ የሚያደርጉት ከዛ ለማስመሰል መጨረሻ ላይ የተደበቀ ካሜራ አለ ይላሉ:: ዘመኑ ያለፈ የprank አይነት ነው 😂
@GelesuGashawu
@GelesuGashawu 5 месяцев назад
ፍራንክ እንደሆ ካወቁ ቦኃላ በደንብ ፍራክ ማድረግ ነበር። አፍንጫውን እያሹ ፍራንክ መሆኑን መንገር ነበር
@user-lc2st7ij7n
@user-lc2st7ij7n 4 месяца назад
ru-vid.com/show-UCkSMMUxvotdyHnRHISn0BSg
@narditube4378
@narditube4378 4 месяца назад
የመጨረሻ ደደብ ነህ እሽ ይሄ ነው ፕራንክ ጥርስህን ቆይ አንዱ ጀግና ጥርስህን ያረግፍልሃል ሴቶችሁ ግን ተመቹኝ
@fishbogale3519
@fishbogale3519 2 месяца назад
አረ እንደዚህ አይነት ወንድም ያላችሁ ካላችሁ እድራችሁን ጠበቅ ማረጉ ያዋጣችኋል
@user-od1pe2ip2n
@user-od1pe2ip2n 7 месяцев назад
የገጠር አራዳ ለከተማ ያስቸግራል 😂😂😂 ፕራንኩ ወድቋል 😂😂😂
@Israelxox
@Israelxox Месяц назад
Betam’ yegema, prank yilale demo! Denez
@eshetuman32
@eshetuman32 8 дней назад
ይመች ወዳጄ😅😅😅😅😅
@Askeren1561
@Askeren1561 10 месяцев назад
እንኳን እዲህ አይነት ፕራንክ ይቅርና እንዴያውም ፕራንክ አያስደስተኝም። ፕራንክ ብዙ መልካም እሴቶቻችንን እያጠፋብን ነው።
@eagle4452
@eagle4452 10 месяцев назад
Ewenetawen. Eyayen New !!!!!😂😂. Denkem #Ethiopia. Enged tekebay 😂😂😂😂.
@MideNax-gt2rx
@MideNax-gt2rx 10 месяцев назад
betam yedabiral
@abarostv4516
@abarostv4516 10 месяцев назад
This is totally distraction. It's not prank!
@natiman7416
@natiman7416 9 месяцев назад
errr wushet nw ko prank adelm
@berhanunega3380
@berhanunega3380 7 месяцев назад
እንጨት እንጨት የሚል ፕራንክ። ሲጀመር እንደዚህ ያሉ ፕራንክ የለም።
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 7 месяцев назад
በጣም የሚያስጠላና የሚየናድድ😢😢😢
@user-lc2st7ij7n
@user-lc2st7ij7n 4 месяца назад
ru-vid.com/show-UCkSMMUxvotdyHnRHISn0BSg
@nasyatubetube5758
@nasyatubetube5758 9 месяцев назад
መጀመሪያ ላይ ያለው ወንድና ሁለተኛው ላይ ያለችው ሴት እርጋታቸው ደስ ይላል❤❤❤
@user-fd5tm7wj3k
@user-fd5tm7wj3k 10 месяцев назад
ልጁ አንደኛ ነው!!ታጋሽነቱ😂
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k 10 месяцев назад
የመጀመሪያው ቪዶ ልጁ ትእግስቱ ታድሎ ማርያምን ሴቷግን ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ
@abrahamgudeta216
@abrahamgudeta216 10 месяцев назад
ኧረ የድፍረት ጥግ የምር ጀግና ነህ
@MesfinKidan-pd6tr
@MesfinKidan-pd6tr Месяц назад
Mendere
@user-ch4ou8by5e
@user-ch4ou8by5e 10 месяцев назад
አባቴ ይሄ ነገር አፍሪካ ላይ አይሰራም እደሙዳችን ቀለል አርገው ፕራንኩን
@gebeyaneshdesse7813
@gebeyaneshdesse7813 10 месяцев назад
እኮ😂😂😂
@me-fs4yy
@me-fs4yy 10 месяцев назад
Not only Africa does not work any country's, because it's a violation.
@honestyfirst2165
@honestyfirst2165 10 месяцев назад
I visted addid Ababa twice fot international workshop.I really liked politeness of Ethiopians. May God bless your country and restore stability. If it was other communities this prank person would been beaten there and then.
@gebeyaneshdesse7813
@gebeyaneshdesse7813 10 месяцев назад
ወንድ ልጅ ተበላ😂😂😂ሁለቱ ሴቶች አናፈጡት😂😂😂
@geadionbezerdew3242
@geadionbezerdew3242 9 месяцев назад
ትንሽ ቢያናድድም ግን አረንጉዋዴ ጉርድ ሸሚዝ ያረገው ቀጭኑ ልጅ ግን በጣም ነው ያሳቀኝ " ፍቅር ልበለው “ አላለም 😂😂😂
@munaomar8577
@munaomar8577 10 месяцев назад
እህህህ ኑሮ ውድነቱ ነው አይደል😢😢😢 ቢበላ ምናለበት ከጁ ቅምት😢😢😢
@user-ih8nm8mo9f
@user-ih8nm8mo9f 10 месяцев назад
አቤት ትግስቱ ሰዉዬዉ እኔ አሁን ካሁን ጥርሱን አወለቀ እያልኩ ነበረ የሴቶቹ ይባስ 😂😂😂😂
@ahmednurusman5791
@ahmednurusman5791 10 месяцев назад
So funny man 😂😂 one more hhhhh, somali boy watching 👀
@wedigermen2776
@wedigermen2776 9 месяцев назад
ስራቹ ደስ ይላል ስወ እስከ ሚናደደ ሞቆያት አይግባም ለ አደጋ ያጋልጣል ❤
@yonathanabay9668
@yonathanabay9668 9 месяцев назад
bros is out of this world🤣🤣🤣
@abzdeg8923
@abzdeg8923 10 месяцев назад
እንደው ባጋጠምከኝ‼️ የኑሮ እልሄን ነበር የምወጣብህ 😊
@sadas6501
@sadas6501 10 месяцев назад
❤❤የመጀመሪያው ደስ የሚል ትግስተኛ
@tukunandmaaya3884
@tukunandmaaya3884 10 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@saidarqway5739
@saidarqway5739 10 месяцев назад
በዝች ምድር ስንት አይነት ሰው እዳለ ተማርኩበት ከዚህ ቪዲዮ
@MeazatolchaAdunya-ck3sx
@MeazatolchaAdunya-ck3sx 9 месяцев назад
በጣም ይከብዳል እንደዚህ አይነት pirank be Ethiopia 😂😂😂😂ye nuro wudinet😂😂😂
@yoseph3397
@yoseph3397 10 месяцев назад
የእውነት በጣም የሚደብር ፕራክ አስቀያሚ እኔ ብሆን ጥርስን አርግፌ ሁለተኛ ፕራክ እንድጠላ አርግክ ነበር ብታጋጥመኝ ጥሩ ነበር
@hadram2885
@hadram2885 6 месяцев назад
I really admire the Guy's patience. You spoiled their day. prank is not really works in Ethiopia
@shinbirayimer5694
@shinbirayimer5694 10 месяцев назад
የስንቱን ለሀጭ እየጠጣክ መሆንክን እወቅ😂
@gebeyaneshdesse7813
@gebeyaneshdesse7813 10 месяцев назад
እኮ😂😂😂😂😂
@Seada-xt6nq
@Seada-xt6nq 10 месяцев назад
እሡ ለጠጣዉ እኔንከበደኝ
@raditube791
@raditube791 10 месяцев назад
😂😂
@neima2690
@neima2690 5 месяцев назад
😂😂😂ቱ
@yonasgetnet7568
@yonasgetnet7568 6 месяцев назад
Ande lagesa 😂😂😂😂 bro is killing me so funny
@Eritreana1991
@Eritreana1991 10 месяцев назад
አንድ ነገር ያየሁት ኢትዮጵያዊያን በምግብ ፓራንክ አይወዱም የሚጠጣ ነገር ችግር የላቸውም ይህ እንብላ የሚባለው ከአንገት በላይ ነው😂😂😂😂😂
@Chaplinnutmegmemecoin
@Chaplinnutmegmemecoin 10 месяцев назад
መጨረሻ ለይ ያለው አጥንት እጄ ላይ ሰበብ እንዳትሆን አላለም😂😂😂
@sase-mz7mi
@sase-mz7mi 10 месяцев назад
😂😂😂ሰው ቆይ ቢበላ ቢጠጣ ምንችግር አለው ውይይይይ😮😮😮
@ggfccxfcghjb4096
@ggfccxfcghjb4096 10 месяцев назад
በጣም ያሳፍራል የኢትዬጲያኖችን ባህልና ክብር የሚነካ ፕራንክ ሳይሆን ድፍረት ነው።
@unitedlove8532
@unitedlove8532 10 месяцев назад
Hahaha so hilarious😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@cheruabilemma8338
@cheruabilemma8338 10 месяцев назад
እኔ ብሆን እፈነክተው ነበር 😂😂😂
@user-nt6ez2yi5y
@user-nt6ez2yi5y 10 месяцев назад
ኧረ ህዝቤ ግን ብሶበታል 😢😢 ምን ሆኖ ነው 😢😢
@sakariemahadyousuf574
@sakariemahadyousuf574 5 месяцев назад
Very funny prank!
@sanimane3073
@sanimane3073 7 месяцев назад
the last one 😂😂😂
@user-vm4ql6mp7u
@user-vm4ql6mp7u 10 месяцев назад
ዋው ወዶች ትግስተቹ❤😂
@zortebo
@zortebo 4 месяца назад
Provoking individuals through what is labeled as pranks can often result in unintended consequences and emotional harm. What may seem like harmless fun to one person can be distressing, offensive, or even dangerous to another. Such actions can cause deep distress, anxiety, or embarrassment, leaving lasting emotional scars. Moreover, these 'pranks' might escalate into conflicts or situations that harm relationships and trust. It's essential to recognize the boundaries of humor and respect others' feelings to avoid causing unnecessary distress or harm in the name of entertainment. Please respect!!
@danieltadesse3602
@danieltadesse3602 2 дня назад
Good Job Brother
@user-lw4vh2pt2q
@user-lw4vh2pt2q 6 месяцев назад
ብትጠነቅቅ ይሻላል አንዱ አንድ ቀን ግን ጉድ ያርግሀል እሄ የኛ ባህል አይደለም✌️
@negstewkenvewfind3618
@negstewkenvewfind3618 10 месяцев назад
በስማም እረ ሀገሬ በጣም ብስቶል ከኑሮ ውድነቱ ጋር ለውሀ 😢😢😢
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 17 дней назад
😮😮😮😮
@yoseph3397
@yoseph3397 10 месяцев назад
ቀፋፊ ፕራክ ነው ሰው እየተዝናና ማወክ አይበላም ፋራ ፕራክ
@aliebrahim3582
@aliebrahim3582 5 месяцев назад
ምነው መን ደረሰ ይሄን ያህል የኢትዬጲያ ባህል እየጠፋነው ለምግብ ብለው ይሄን ያህል መደባደብ መተዛዘንም ጠፋ በጣም ያሣዝናል😡😡😡
@user-zu8ht1eo4c
@user-zu8ht1eo4c 11 дней назад
😅😅😅😂😂😂😂 Nigeria 😅😅
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 10 месяцев назад
እረ ጥሩ አደለም እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅርብ😮
@user-ds9kn4ov7n
@user-ds9kn4ov7n 10 месяцев назад
እረ ህዝቤ ችጋራም ሆናል 🤣🤣🤣🤣
@bayubayubelet781
@bayubayubelet781 10 месяцев назад
Bexam
@girmataffesse3986
@girmataffesse3986 10 месяцев назад
በጣም አስቀያሚ ነው ዝም ብሎ የአሜሪካ ዝባዝኬ መሰብሰብ .. የራሳችሁን ነገር ፍጠሩ ይሄ ከባህላችን ጋር አይሄድም
@weyhenmele5040
@weyhenmele5040 10 месяцев назад
This is amazing prank ever
@birshgyesus5786
@birshgyesus5786 10 месяцев назад
Poor ida. This is disgusting
@kumet5997
@kumet5997 10 месяцев назад
ኧረ እኛ ጋ ይህ ፕራንክ አያዋጣምምምምም!!
@user-tc3pl3cs8c
@user-tc3pl3cs8c 10 месяцев назад
Eko 😂😂😂😂
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 17 дней назад
ለወሀ እዴዝክ 😢😢
@alw9316
@alw9316 3 месяца назад
This prank is actually genius because you get to see real reactions to how sweet and honorable habeshas even in frustrating situations. maybe do more than just pay for what you stole though and these vids would actually be more enjoyable.
@user-od1pe2ip2n
@user-od1pe2ip2n 7 месяцев назад
በርበሬ እና ሚጥሚጣ ለሚበላ ህዝብ ትዕግሥት ለሌለው ህዝብ እንደዚህ አይነት ፕራንክ አይሰራም 😂😂😂😂 የፕራንክ በዐልም የለውም 😂😂😂😂😂😂
@nejulove
@nejulove 10 месяцев назад
ሴቷ ልጅ ግን ምላሳም ነች የሚረጋጋት ራሱ ቫሏ ሆነኮ😅😅
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k 10 месяцев назад
በእውነት ትገርማለች ባሏ ግን ትእግስቱ ታድሎ
@hezekiahmaklak2583
@hezekiahmaklak2583 2 месяца назад
The second man, he is good
@NohomTeame
@NohomTeame 10 месяцев назад
Wowwww prank❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊
@hana-mi7dp
@hana-mi7dp 10 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mesgnawabebe3071
@mesgnawabebe3071 10 месяцев назад
እንደዚህ አይነት ፕራንክ ሲደብረኝ
@semankomel7363
@semankomel7363 9 месяцев назад
Really i like this guys
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 9 месяцев назад
😂😂😂😂ነፍሴ ፕራንክ ዱሮ በነጀስቲን ግዜ ቀርቷል! ለማንኛዉም ነፍሱ ይህንን አይነቱን ፕራንክ ጥርስህን እንዳያራግፉልክ😅😅😅
@qa1566
@qa1566 10 месяцев назад
ፋራ. ድራማ ትሰሩብናላችሁ ተ እሺ
@wakumanegera2506
@wakumanegera2506 6 месяцев назад
ብልግና ነዉ ከባህላችን ዉጪ ነዉ
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 4 месяца назад
የሰዎችን ነፃነት መግፈፍ በሕግ ያስጠይቃል። ከእንግዲህ እንደዚህ አይነት ፕራንክ አትስራ።
@toho8970
@toho8970 10 месяцев назад
arif nw gin tnsh pls kalat atekakemihn astekakil....specially the last one so touching. dagmo btm tesamtohatal..
@eliasgetachew2334
@eliasgetachew2334 10 месяцев назад
የውሽት ትይት ጊዜና ጉልበታቹን ከወጣቹ አይቀር ደና ነገር እና የውነት ብሰሩ! ድራማ ደስ አይልም!!
@chekisoabanhesuloro8525
@chekisoabanhesuloro8525 10 месяцев назад
ethiopia ፕራንክ አይቁም
@hailumarutamaruta5402
@hailumarutamaruta5402 9 месяцев назад
ይሄ ፕራንክ ሳይሆን ሰገጤነት ነው 😏😏
@abrahammulugeta4940
@abrahammulugeta4940 10 месяцев назад
ይሄ PRANK ሳይሆን ሌብነትና ስድነት ነው። ኢትዮጵያዊ ባህልን ያልተከተለ
@officialbereket2608
@officialbereket2608 6 месяцев назад
በዚ ከቀጠልክ እናጣሀለን ወንድሜ!
@ProfitableCreatorsHub
@ProfitableCreatorsHub 7 месяцев назад
እረ በሳቅ ገደለችሁኝ ይመቻቹ
@AshenafiTesfaye-lw7pk
@AshenafiTesfaye-lw7pk Месяц назад
በጠርሙሱ አናቱን ብሎ አገራችንን ከደባሪ ሰዎች ገላግሉን።
@zerusrtvadmas1956
@zerusrtvadmas1956 10 дней назад
እረ ጎበዝ ፕራንክ ድርቅ ያለ የግለሰቦችን ፐርሰናሊቲ / ስድብም ያለው / እየተጋፍ መሆን የለበትም ። አሻሽሉት እረ እረ ....
@user-ei2lo2qs8p
@user-ei2lo2qs8p 10 месяцев назад
😂😂😂😂 የሴት ጎረምሳ አይጣል
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 10 месяцев назад
ye areb gerde ene bihone tiresun nebre yemawelekew esume defero ene gare ayetegam enjiy👈
@nuronuro6458
@nuronuro6458 6 месяцев назад
ምግብ ተበላብን ብለው ሊበሉት ነው እንዴ አፈር ይብሉ እና😂😂😂😂 እኔ ብሆን አልጣላም ለምን ሳህን ሙሉ ይዞ አይሄድም😅😅😅😅😅 ምግብ እኮ ነው
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 17 дней назад
እረ ውሃም ክልክ ለውታል 😢
@user-od1pe2ip2n
@user-od1pe2ip2n 7 месяцев назад
ብራዘር እንደዚህ አይነት ፕራንክ አታድርግ አይሰራም ኢትዮጵያ ውስጥ 😂😂😂😂😂 ህዝቡ ገና ነው
@kemalkak1448
@kemalkak1448 10 месяцев назад
ሀበሻ ላይ አያሴድም አንዱ ይወጋሀል ወይም ልጆቹ ጋ ተማክረህ መሆን አለበት ካልሆነ አንድ ቀን ጠብቅ rip እንደሚሉህ ሰዎች
@hime.enbsea.sarmdrhime
@hime.enbsea.sarmdrhime 10 месяцев назад
በጣም ያስጠላል
@hailubekele4311
@hailubekele4311 10 месяцев назад
የሰው ከበላህ በሃላ : ብትጋብዛችው ልፕሮግራምህ ውበት ይኖረው ነበር::
@user-od1pe2ip2n
@user-od1pe2ip2n 7 месяцев назад
ፕራንኩ ረዘመ😂😂😂😂😂😂 አሳጥረው እንዳይገሉህ😂😂😂😂
@rodaszikie9371
@rodaszikie9371 10 месяцев назад
በጣም አሳዛኝ ነህ ኢትዬጵያዊ ሞራል የሌለህ የሰውን ክብርና ማንነት እያሳነሱ ፕራንክ አለ ይህ አጋንታዊ ስራ ነው የሚጫወትብህን የሉሲፈር መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው
@yenemartube1
@yenemartube1 10 месяцев назад
አረ በናትህ ሌላ ቦታ እንዳደግመው ይህንን ፕራንክ በተወደደ ኑሮ ሰውን አታማር 😂😂😂ነብር ሆነች መጨረሻ ላይ ሴቷ
@saronbizuneh9758
@saronbizuneh9758 11 месяцев назад
ይመቻችሁ ፈታ አርጋችሁኝ ኢትዮጵያ አይደለን ይባላል በተወደደ ኑሮ የሰዉ ለስላሳ እና ዉሃ እየጠጣህ ማንም አይሰማም
@uselLove
@uselLove 5 месяцев назад
አዱ ይዘጋሻል ብሮ የኛሰዉ ቀልደ የለም🤣🤣🤣
@user-xc7rg2zc1h
@user-xc7rg2zc1h 7 месяцев назад
Inibila unat Masloh new ende😂😂😂😂😂😂😂
@SewasewTubeethio
@SewasewTubeethio 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂 እረ በሳቅ ገደለችሁኝ ይመቻቹ❤
@tsehiyeaberume3364
@tsehiyeaberume3364 10 месяцев назад
Er ante endezi aynet prank aynefam
@Tolerantbuddy
@Tolerantbuddy 9 месяцев назад
ድሮስ?? ገገማ ለገገማ ተያይዘህ ተግማማ
@user-jl5kj5cj6o
@user-jl5kj5cj6o 4 месяца назад
ዘመድህ ነው እንዴ😂😂
@Tube-mh4ey
@Tube-mh4ey 10 месяцев назад
የኛ ሰው ገገማ ነው ጥንቀቂ አድርግ
@mohammedjemal532
@mohammedjemal532 8 месяцев назад
😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-od1pe2ip2n
@user-od1pe2ip2n 7 месяцев назад
ፌዴራል ፖሊስ ነው መሠለኝ ወደ ድብድብ ገባ😂😂😂😂😂 ፕራንክ ማድረጉን ረሳው😂😂😂😂😂
@ethiopialove470
@ethiopialove470 9 месяцев назад
በጣም ነው የተመቸኝም ያዝናናኝ በርታ ወንድሜ ለዚህ ስራህ ሰብስክራብ አርጌሃለው
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 7 месяцев назад
ይሄ በጣም ነውር ነገር ነው ፣ ምኑም አይመችም😢😢😢😢😢😢 በጣም ያሣዝናል።
@haytmohmmed9519
@haytmohmmed9519 10 месяцев назад
አየ ህዝቤ የኑሮ ውድነት አናቱላይ ወቷል ለካ ባህላችንን አስረሳን
@AbejeBogie
@AbejeBogie 4 месяца назад
ልጁ እሚያረገው እኮ እንደ ዱርየ ነው የሆነ ደደብ ነገር ነው
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 4 месяца назад
የኛ ያልሆነ ነገር ሁሉ ያስጠላል የፈረንጆቹ ለዛ ስላለው በነሱ ያምራል።
@efaabera7602
@efaabera7602 10 месяцев назад
የሞኛ ሞኝ አበሻ ፕራንክ መቼዉም አያምርም
@bashat5742
@bashat5742 10 месяцев назад
OMG 😢ሀገራችን ምን ዬሆኔኖ ለምግብ 😮
@gebeyaneshdesse7813
@gebeyaneshdesse7813 10 месяцев назад
በጣም😢😢
@solomonchanyalew2130
@solomonchanyalew2130 10 месяцев назад
ቀጫጫውና ጭኳ የመጨ ገገማ ናቸው። አብሮ መብላትና መጠጣት ባህላችን ነው።
@user-gk3lm4no1e
@user-gk3lm4no1e 9 месяцев назад
Menderew
@kaleabderiba4753
@kaleabderiba4753 10 месяцев назад
They all know each other
@emmanueltek7864
@emmanueltek7864 2 месяца назад
የሰውን ክብር ነክተህ "አለመሞትክ" ጥሩ ነው ለነገሩ ጀለሶች ናቸው
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 10 месяцев назад
ምርጥ ስራ ነው
@selamlehulum7768
@selamlehulum7768 4 месяца назад
ሰከንድ አይወስድብኝም ነበረ በ ለስላሳው ጠርሙስ ሳናግረው: ፀጉሩን በስባሪው ጠርሙስ በደረቁ እላጭለት ነበረ እንኳንም እኔያልሆንኩ: የምን ፕራንክ ነው!
@user-od1pe2ip2n
@user-od1pe2ip2n 7 месяцев назад
አይችልም ፕራንክ ማድረግ😂😂😂😂 የደብረ ብርሃንን አረቄ ጠጥተው የሚደባደቡትን ነው የሚመስለው 😂😂😂😂😂
@user-ni8bd2ck8c
@user-ni8bd2ck8c 10 месяцев назад
ማርያምን ይደብራል ሁለተኛ እንደዚህ አይነት ፕራንኪ እንዳት ሰራ እኔ like አድርገ ነበር አነሰውት likeን
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE 8 месяцев назад
አየ የኢትዩጵያ ህዝብ የኔ የዋህ መጨረሻ ላይ ችግርየለውም የሚሉቱስ ነገር😂😢
Далее
ሚስቴ በደሞዝ ስትበልጠኝ ...  !
9:28
Просмотров 155 тыс.
BANDILLI
3:11
Просмотров 8 тыс.
надувательство чистой воды
00:28
The Worlds Most Powerfull Batteries !
00:48
Просмотров 11 млн
Habesha Prank 2023 p 2 # Ethiopian funny video
10:59
Просмотров 48 тыс.
MultiVersus_20230424033713
1:50
Просмотров 832
از خونه خواهرم دزدی کردیم😨❌
13:03