Тёмный

Halima Abdurahman - Temesgen | ተመስገን - New Ethiopian Music 2023 (Official Video) 

Hope Music Ethiopia
Подписаться 3,1 млн
Просмотров 139 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 555   
@etsegenethailu2873
@etsegenethailu2873 Год назад
ክብር ለመድሀኒአለም ይሁን እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ ሳቅሽን የመለሰልሽ አምላክ በጭንቅ ለተያዙ ሁሉ ይድረስላቸው አሜን
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Год назад
የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል ክብር ምስጋና ይገባው ለሱ ምን ይሳነዎል ሀሊማዬ እንኳን ለዚ አበቃሽ
@HabeshaMusic1
@HabeshaMusic1 Год назад
ሀሊማችን እንኳን ፈጣሪሽ ለማመስገን አበቃሽ እምነት ላለው ሰው የፈጣሪን ምህረት ማሳያ ነው ።
@edenmekonen3052
@edenmekonen3052 Год назад
እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ሃሊማዬ❤❤
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Год назад
Amen
@selambakala9979
@selambakala9979 Год назад
በለቅሶ ነው የሰማሁት ውድ እህቴ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የተጨነቁትንም ካሉበት ችግር ያውጣልን ለምስጋና ያብቃልን ፈጣሪ ይመሥገን❤❤❤❤
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Год назад
Amen
@ኪድዬ
@ኪድዬ Год назад
አሜን 🙏
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
ሞገስ ተካን አለማድነቅ አይቻልም ትክክለኛ ህመሟን ለቅሶዋን ነው የገለፅክላት በግጥም ሞገስ🙏🙏🙏
@AbuRehmet
@AbuRehmet Год назад
ሀሊም እጅግ በጣም እውድሻለሁ አከብርሻለሁ አላህ ተውበት ወፍቆሽ በኢስላም መንገድ ህይወትሽ ደምቃ አምሮባት ፍፃሚሽ ያምርልሽ ዘንድ የዘውትር ዱአዬ ነው ። የሙዚቃን ህይወት እስከ ሚበቃሽ አይተሽዋል ብዙ እውቅናን ዝናን አግኝተሽበታል ደስታን ግን አላገኘሽበትም ደስታን ደግሞ የምታገኛት በተውበት በኢስላም በኢማን ህይወት ውስጥ ነውና ቀሪ ሃያትሽ ተውበት አድርገሽ አላህ ልጅ ወፍቆሽ ፍፁም ደስተኛ እንድትሆኚ እንደ አንድ ሙስሊም ወንድምሽ እመኝልሻለሁ ዱአ አድርግልሻለሁ።
@rafikaadildeti
@rafikaadildeti Год назад
Well said. Me too that's my advice too.....🎉
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 Год назад
ሥለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ ሀሊማየ እነክዋን ለዚህ አበቃሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይሥጥሽ
@bitewmenbere
@bitewmenbere Год назад
አስለቀሽኝ ሀሊማዬ❤ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እግዚአብሄር ይመስገን ረጅም እድሜና ጤና ደስተኛ ህይወትን እመኝልሻለሁ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
ኮሜታተሮች እስኪ ተዋት ሁሉም አላህ ባለው ቀን ይሆናል ሀሊማዬ ሺ አመት ኑሪልን
@tigistensermu99
@tigistensermu99 Год назад
❤❤❤Haliye My Haert
@munayesuf2791
@munayesuf2791 Год назад
በዚ መልኩ ሳይሆን ሌላ ሀሊማ አያለሁ ብየ ነበር አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ይስጠን ያረብ መጨረሻየን አሳምርልን እንዳኛ ስህተት ሳይሆን እንዳተ እረህመት ማረን
@tsehay_braq
@tsehay_braq Год назад
አንቺ/ኣንተ ራስሽ/ህ Hope ውስጥ ምን ትሰርያለሽ/ህ? ይህ የአለማዊ ሙዚቃ ቻነል ነው ለምን ፈራጅ ትሆኛለሽ/ለህ?
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 Год назад
በጣም መጨረሻችንንያሣምርልን
@Ahmufaki
@Ahmufaki Год назад
ወላሂ ዳግመኛ ወደ ዘፈን የሚትመለስ አልመሰለኝም ነበር🥺ለማንኛውም አላህ እንኳንም አፍያሽን መለሰልሽ🙏
@tsehay_braq
@tsehay_braq Год назад
አንቺ/ኣንተ ራስሽ/ህ Hope ውስጥ ምን ትሰርያለሽ/ህ? ይህ የአለማዊ ሙዚቃ ቻነል ነው ለምን ፈራጅ ትሆኛለሽ/ለህ?
@Ahmufaki
@Ahmufaki Год назад
@@tsehay_braq እኔ you tube ዉስጥ ነበርኩ የእሷን ስም አይቼ ነው እንጂ ወላሂ እኔ ዘፈን አልሰማም
@zeharakassie5384
@zeharakassie5384 Год назад
Minalbatim esua kante tishal yihonal,silaworah adelem
@genetsolomon5199
@genetsolomon5199 Год назад
​@@Ahmufakiምስጋና ነው ዘፈን አይደለም❤
@ዜድየወሎልጅ
@ዜድየወሎልጅ Год назад
ግን ሙስሊም ናት ስሞ እጂ ሁለ ነገሮ እስልምናን አይወክልም
@emuyahya9351
@emuyahya9351 Год назад
ማማዬ መጨረሻችንን ለኛም ላንቺ አላህ ያሳምርልን ብቻ አላህ ከዲነል እስላም እዳትወጪ ይጠብቅሽ ይህ የዘወትር ዱአኤ ነው አዳዴ ለህዳያ ዙርያችንን የከበብን ሰዎች ማተር ያረጋሉ ❤❤ ብቻ አልሀምዱሊህ ለጤናሽ
@seadaendris-fe4iw
@seadaendris-fe4iw Год назад
ሰው ከሞት ሲተርፍ ትንሽ ደንገጥ ብሎ ወዴ ፈጣሪ አይመለስም አንቺ ወዴ ሙዚቃ አላህ ልብ ይስጥሽ ከሱ እርቆ ደስታ የለም ሁሉም ጊዜያዊ ነው😏😏😏
@belayneshgirma2083
@belayneshgirma2083 Год назад
Anchi min adirgeshi yihon esuasi misigana akerbech
@misrakchekoel2116
@misrakchekoel2116 Год назад
ቆይ ይሄ ምኑ ነው ዘፈን የሰማሽው አይመስለኝም። እባክሽን አዳምጭው። ምስጋና ነው ያቀረበችው በምህረቱ ለጎበኛት አምላኳ ነው ያቀረበችው።
@woyay2095
@woyay2095 Год назад
ሳህ ጭራሽ አመፅ ማመስገን በሙዚቃ ነዉ ያሏት ይመስል አላህ ሂድያ ይስጣት ሌላ ምን ይባላል
@yohan7782
@yohan7782 10 месяцев назад
​@@woyay2095 በሰው ሂዎት ምን አገባሽ አለቅላቂ
@leulseged
@leulseged Год назад
ዕጹብ ድንቅ የሆነ ድምጽ!! keep up the good work and ignore hypocrites
@AynalemTeshome-ck2lm
@AynalemTeshome-ck2lm Год назад
ክብር ለመድንሀኒአለም ይሁን የኔ ቆንጆ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ እናት 🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍
@fun-loving7625
@fun-loving7625 Год назад
የምሬን ነው ደግሜ ስላየሁሽ እግዚአብሔር ይመስገን ! ዘመንሽ ይባረክ ሀሊማ ውዴ
@bluedd3017
@bluedd3017 Год назад
ተመስገን ! ደግ እደረክሽ ደግሞም ብልህም ነሽ ከተመስገን ጋር ይህን ስለበረክትሽ Well done!!!
@MeazaWoldgebral
@MeazaWoldgebral Год назад
እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ቆንጆ ጌታሽንም ለማመስገን አበቃሽ እኔም በጣም ደስ ብሎኛል
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ያበቃሽ። ጌታ አሁንም በየቤቱ በየሆስፒታሉ ለተጨነቁት ሁሉ በምህረቱ ይዳብሳቸዉ።
@melakuashagre833
@melakuashagre833 Год назад
ክብር ለመድሀኒአለም ይሁን ሀሊማዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ 🙏🙏🙏
@z.z6853
@z.z6853 Год назад
❤❤❤ተመስገን እንኳን ተሻለሽ
@raheemamohamad8562
@raheemamohamad8562 Год назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 Год назад
❤ሐሊማዬ በእዉነት ፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም በጣም ነው የምወድሽ ምንም ባላደርግልሽም በጣም አልቅሼ ፈጣሪን ለምኜው ነበር ተመስገን🙏
@getit5763
@getit5763 8 месяцев назад
እናትየ ሀሌማ እንኳን ለምስጋና አበቃሽ
@Meron-yg5eb
@Meron-yg5eb Год назад
Yene wud❤❤❤enkuan lezi bekash ❤❤❤fetari mn ysanewal
@mikiasshmelash
@mikiasshmelash Год назад
በምህረት የጎበኘሽ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Год назад
እግዚአብሄር ይመስገን ለዚ ያበቃሽ ሀሊማዬ
@tsedetube7973
@tsedetube7973 Год назад
ፈጣሪ ይመስገን አሊማዬ ክብር ይገባሻል ስታመሰግኝ አነባሁ።እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤አሜን!!
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 Год назад
እንባችንን ጠረገው እሱ ምን ይሳነዋል ሩህሩሁ ጌታ ክብሩን ይውሰድ💓💓💓💓💓💓 🤲🤲🤲🙏🙏🙏እምባችን ጠረገው
@robel8118
@robel8118 Год назад
ሀሊማዬ እንኳን ድነሽ ለማመስገን አበቃሽ እንኳን ደህና መጣሽ ኑሪልኝ
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 Год назад
ይገርማል ከዛ ሁሉ በኋላ ወደ ሙዚቃው አለም የምትመለሽ ፈፅሞ አልመሰለኝምነበር ግን አላህ እኳን ጤናሽን መለሰልሽ ግን ውለታው ሙዚቃ ሳይሆን ስጁድ ነው ቆጆ
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Год назад
*I’m really happy to you back queen 👸🏾 God is great!*
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
አይንህ ውስጥ ያለውን ጉድፍ ሳታወጣ የሌላውን ልታይ ትችለለህን? ተመስገን ስላለች ለምን ላላችሁ ሁሉ ልቦና ይስጣችሁ❤
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
አሜን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው❤❤❤ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህትየ
@hiwetokbay652
@hiwetokbay652 Год назад
እውነት ነው እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏
@mahletmeba7912
@mahletmeba7912 Год назад
አውነት ነው ተመስገን
@FetiAssefa-p4w
@FetiAssefa-p4w Год назад
ተመስገን ለምስጋና ያበቃሸ አምላክ ይክበር አንችም ተባረኪ
@anezinmulatu6713
@anezinmulatu6713 Год назад
ሐሊማዬ እንኳንም ለዚህ አበቃሽ ተመስገን❤❤❤❤
@destadesta4177
@destadesta4177 Год назад
እንኳን ለዚህ አበቃሽ እግዚአብሔር ምን ይሳነውል ተመስገን ፈጣሪ ቁመሺ በማየቴ ደስታይ ወደራ የለውም ሀሊማ ❤❤❤🎉
@wedeserveethiopia4389
@wedeserveethiopia4389 Год назад
የኔ ውድ ሳቂታ ሀሊማዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እግዚአብሔር።
@ayaltilahun917
@ayaltilahun917 Год назад
አሜን ሀሊማዬ
@kerenmelesse256
@kerenmelesse256 Год назад
wey Halimaye ftai yemsegn enrilen zlalem beam arif sra nw😍
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 Год назад
እንኳን ለዚ አበቃሽ ለማመስገን የተቸገሩትን ሁሉ እንደአንቺ ይጎብኛቸው🙏🙏🙏ምን ይሳንሃል ኤልሻዳይ
@ሰሊናዬ
@ሰሊናዬ Год назад
እንኩዋንም ለዚህ አበቃሽ ሐሊማዬ ስለሁሙ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋንም ፈጣሪ ማረሽ የኔ ፍልቅልቅ❤
@tgzeleke2150
@tgzeleke2150 Год назад
የኔ ቆንጆ እንኮን ፈጣሪ አተረፈሽ ሐሊማዬ
@lizethio6061
@lizethio6061 Год назад
አሜን የእግዚአብሄር ስም ይክበር 🙏🏽 አሁንም ዘመንሽ ይባረክ ሳቅሽን ዳግም ስላየነው ደስስስስ ብሎናል
@HalanAbara
@HalanAbara Год назад
ትክክል ሃልማዬ ❤❤❤እግዛብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ለዝህ መብቃትሽ 😘😘❤️👌👌
@msaratm1234
@msaratm1234 Год назад
እንኳን ለዚህ አበቃሽ አሊማዬ ሽ አመት ኑሪ እኛንም አስደንግጠሽን ነበር😢 ፈጣሪ ይመስገን❤
@ethiolove7431
@ethiolove7431 Год назад
ሃሊማዬ - እግዚአብሔር እንኮን ቆመሽ ለማመስገን ያበቃሽ! የአንቺ ፈገግታ ለኢትዮጲያ ብርሃን ነው ::
@zomzel8478
@zomzel8478 Год назад
ምህረቱ አያልቅምና ለዘላለም ቸር ነውና የማዳንን ሀይል ላሳየን በክንዱ ለሚጎበኘን መልካሙን መአዛ በምስጋና አቅርቡለት በእልልታም ስገዱለት (ተስፋዬ ጋቢሶ)
@tsigeredaabebe7385
@tsigeredaabebe7385 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንካንም በምህረት እጆቹ ደበሰሽ የኔ ሳቂታ❤❤❤❤
@s0lomon150
@s0lomon150 Год назад
እንኳን,ለዚህ አበቃሽ ፍልቅልቋ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ
@smeneshdera2940
@smeneshdera2940 Год назад
😢😢😢😢እውነት በእምባ ነው የሰማውት እንኳንም ለዚህ አበቃሽ ፈጣሪ አንቺን የሰማሽ ፈጣሪ ሁሉንም በየኡሉበት ይስማቸው❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 8 дней назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ዳግመኛ እድል ስጠሽ ፈጣሪ ምን ይከፈለዋል ምስጋና ብቻ ነው አሁንም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ🙏🏾❤️
@samiglassglass5422
@samiglassglass5422 Год назад
አላህ እድሉን ሰጠሽ የተዉበት ጊዜ ይሄን እድል ያላገኙ ቀብር ዉስጥ የተጋደሙ በጣም ብዙ አሉ አንድ ነገር ላስታዉስሽ በአላህ እጅ ተይዘሽ በነበረ ጊዜ ምን ብለሽ በተደጋጋሚ ቃል ገብተሽ ነበር ለ ዓለማት ጌታ አላህ አስታዉሺ የዓኬራ ሕህቴ አላህ ሂዳያ ይስጥሽ
@romaroma1651
@romaroma1651 Год назад
ጌታ ይባረክ አልአዛርን ከሞት ያስነሳ አምላክ አንችንም በምህረት ስለዳበሰሽ ሀሊማዬ ስሙ ይባረክ❤
@melumila3013
@melumila3013 Год назад
እንኳን ድነሽ ወደ የምትወጂው ስራሽ ተመለሽ!!🙏❤🙏
@HelenMokennen
@HelenMokennen 10 месяцев назад
የኔ ቆንጆ እውነት ነው ተመስገን ተመስገን እምላክም ማረልን የዚህን ሁሉ ህዝብ ጸሎት ስማ ❤❤❤❤ እንቺ ሁሌ ፉሲካ ሀሊማዩ
@fasikawasefazewudie4384
@fasikawasefazewudie4384 Год назад
እንኳን ለዚ አበቃሽ እ/ር ይመስገን እውነት ቸርነቱ ብዙ ነው ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል😊😊😊😊
@tgyadingilmariyamlijtg1381
@tgyadingilmariyamlijtg1381 Год назад
Inikuwan lazih abaqash yane wid ihit agarachin Ethiopian salam yadirigilin amen💚💛❤
@enu236
@enu236 Год назад
ሀሊማዬ ፈጣሪ ይመስገን ቆመሽ ስላየሁሽ ከልቤ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ክብሩ ይስፋ 🙏🙏🙏
@bekiiache5805
@bekiiache5805 Год назад
አዎ ተመስገን🙏
@abudisiraj8828
@abudisiraj8828 Год назад
አላህ ይህዲሽ ያሀሊማ ... ቶውባ ብለሽ ህጃብሽን ለብሰሽ ወደ ሰላትና ኢማንሽ እነድትመለሽ የምንግዜም ዱአየ ነው ....! እኢንሻአላህ ቢኢዝኒላሂ ታአላ ...!
@arditube5698
@arditube5698 Год назад
እግዚአብሔር መልካም ነው ለምስጋና ያቆመሽ አምላክ የተመሠገነ ይሁን❤🙏 ምገስ ተካ👌👌👌
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Год назад
አላህ ልቦና ይስጠን እንኮን አላህ አጠርፍሽ አሁንም ጊዜዉ ቅርብ ነው እሕቴ ወደ አላህ ተመለሽ ካጠፋሁ ይቅርታ 🤲😢😢
@B.Amastersound
@B.Amastersound Год назад
❤❤❤❤❤❤❤ በቀንሽ ላይ ቀን በእድሜሽ ላይ እድሜና ጤናውን ያደለሽ የምድርና የሠማይ ባለቤት ሁሌም ቢሆን ምስጋና ይገባዋል፡፡ የታመምሺው ሕመም ቀላል የሚባል አልነበረም እንኳን ለዚህ አበቃሽ፡፡
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃሽ ሀሊማዬ ለፈጣሪ ምን ይከፈለዋል ተመስገን ብቻ ነው ክብር ለሱ ይሁን
@fikiryashenifal7116
@fikiryashenifal7116 Год назад
Halimaye enkwan Egziyabeher marechish ❤
@syoutube1595
@syoutube1595 Год назад
ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መስጋና ይድረሰው ተመስገን እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ❤❤❤❤
@melefufa
@melefufa Год назад
Keber le Medehene alem
@tabotefayera4588
@tabotefayera4588 Год назад
Unet new yene ehit sela hulum nager egzhber emesgne 🤲🤲
@tesfayedejene3110
@tesfayedejene3110 Год назад
ቸርነቱ የማያልቅበት አምላክ ዚአብሄር እንኳ ጨርሶ ማረሽ ሐሊማዬ
@azmimogs9271
@azmimogs9271 Год назад
ሀሊማየ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ተመስገን የደስታ እንባ እያለቀስኩ ነዉ ያዳጥኩት ለሱ ምን ይሳነዋል🙏🏾😘
@sofiadawit3905
@sofiadawit3905 9 месяцев назад
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ Amen. Amen. Amen❤❤❤❤❤
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 Год назад
ስራህ ድንቅ ነዉ አምላክ እናመሰግንሃለን
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Год назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ አልፋና ኦሜጋ ይክበር ይመስገን 🙏የኔ ፍልቅልቅ ነፍ ዓመት ኑርልን ሀሊማዬ
@JhojJoj
@JhojJoj Год назад
@yordihagos2890
@yordihagos2890 Год назад
ተመሥገን የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤
@muluayalew9280
@muluayalew9280 Год назад
Ufff egzhabhir eko ende sew aydelem ufff enbaye meta temsgen abata ❤❤❤❤❤ enkoan marshi arif sira new kemir❤❤❤
@meyaye
@meyaye Год назад
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ምህረቱን ካንቺ ያላራቀው አምላክ ይክበር ይመስገን
@zerihunbalta5636
@zerihunbalta5636 Год назад
Wow good music arangnment
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
ፕሮፋይልህ ቀይር
@tigesttessema
@tigesttessema 10 месяцев назад
AMEN Haliy enquwan lezih abekash TEMESGEN
@AdoniMoges-d8g
@AdoniMoges-d8g Год назад
ዋው የሚገርም ዘፈን ነው እንኳን መድሐኒአለም ለዚህ አበቃሽ ግሩም ምስጋና ነው🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤
@rukiyahussen5058
@rukiyahussen5058 Год назад
የኔ ቆንጆ እረጅም እድሜ ይስጥሽ
@tizitadestaw8536
@tizitadestaw8536 Год назад
Awo temesgen ....amen amen amen
@ኪድዬ
@ኪድዬ Год назад
ተመስገን ተመስገን ክብር ጌታዬ 🙏🙏🙏
@seadaendris6992
@seadaendris6992 Год назад
ተመስገን ከምትይ መልሰሽ እሙዚቃ ቤት ከምትገቢ ሶሳትሽን ሰግደህ አልሀምዱሊሏህ ርበል አለሚን በይ ተመስገን ብላ እርፍ ጭራሽ ጼንጤ መስላ መጣች አስታክፉርሏህ ያርብ 😢😢😢
@tsehay_braq
@tsehay_braq Год назад
አንቺ/ኣንተ ራስሽ/ህ Hope ውስጥ ምን ትሰርያለሽ/ህ? ይህ የአለማዊ ሙዚቃ ቻነል ነው ለምን ፈራጅ ትሆኛለሽ/ለህ?
@seadaendris6992
@seadaendris6992 Год назад
@@tsehay_braq እሷን ለማየት ነው የገባሁት እማይመለከትሽን አታውሪ/ውራ
@surafel9088
@surafel9088 Год назад
@@seadaendris6992 እሷን ለማየት ኪኪ ..ማንን ነው እምታታልሉት እሷ በ ቁርጡ ትሻላለች
@uguc7808
@uguc7808 Год назад
ቀድመህ የራስክን ሀጥያት ማየት ነው ትልቅነት ፈጣሪ ልቦናህን ይመልስልህ
@lovelysolomon5646
@lovelysolomon5646 Год назад
Mind ur on business she praised her God in public….. God forgive her and loves her…..
@አጌሪአምላክይጠብቃት
እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ጀግና ነሽ የኔ እህት
@Rahel-HRBBDSS-GT
@Rahel-HRBBDSS-GT Год назад
Halimaye enkuan lezi abekash❤❤❤
@miruethio3059
@miruethio3059 Год назад
እንካን ደስ ያለሽ ለዚህ ያበቃሽ ፈጣሪ፣ እግዝያብሄር ይመስገን እትዮዽያ ላይ ያለዉን ፈተና እንዲህ ይጠብልን አምላኬ!
@eyerusalemtaye8506
@eyerusalemtaye8506 Год назад
አሜን ብቻ ነው!
@MituT53
@MituT53 Год назад
Enkuan lezhi abekashe ❤
@saraoumer1171
@saraoumer1171 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ ሳቅሽን የመለሰልሽ🙏🙏🙏😍
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Год назад
እንካን ለዚህ አበቃሽ ሀሊማዬ❤❤
@tubetube4903
@tubetube4903 Год назад
መልካም ዕድል ሃሊማዬ ❤ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ሳቂታ 😘❤
@mebratyetewabech2560
@mebratyetewabech2560 Год назад
ተመስገን
@ሩሐማዮቲብ
@ሩሐማዮቲብ Год назад
ተመስገን 🙏💙
@nahomasamere
@nahomasamere Год назад
እንኳን ለዚህ አበቀሽ።🙏
@DagiDagi-g4h
@DagiDagi-g4h Год назад
ተባረኪ ምርጥ ስራ ተመስገን
Далее
መልሲ ን ዳህላክ.(  ዓገብ  )
20:47
Просмотров 42 тыс.
ABEBA DESALEGN BEST SONG
27:48
Просмотров 66 тыс.
Только ЕМУ это удалось
01:00
Просмотров 969 тыс.
New Ethiopian Music Mix 2024 _ Slow Music Nonstop Mix
26:39
Только ЕМУ это удалось
01:00
Просмотров 969 тыс.