Тёмный

HAMER MEDIA | ሻለቃ ዳዊት በእስክንድር ላይ የሠሩት ሴራ | ኤርሚያስ ለገሰ ጉዳቸውን ዘረገፈው | እስክንድር በሻለቃው ውሳኔ ተበሳጭቷል 

HAMER MEDIA
Подписаться 62 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

We’re here for one reason to provide fair and unbiased information to the community and is committed to separating news and views, while covering broad areas of health, education, politics and sports. pages are dedicated to informing its readers, and its editorial section is committed to advocating various philosophies and positions regarding the community. As the motto succinctly describes it, “Truth is the winner!”
@ebc @Dimtsi Weyane Television @Hope Music Ethiopia @Nahom Records Inc @Ethio 360 Media @ESATtv Ethiopia @Zehabesha 11 @Donkey Tube @ebstv worldwide @Tigrai Tv @Dere News @Feta Daily News @Abel Birhanu @Fana Television

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 282   
@MelkuKejela
@MelkuKejela 6 месяцев назад
እናንተ እኮ የሻለቃ ዳዊትን ዕሩብ ያህል ኢትዮጵያዊነት እና ታማኝነት የላችሁም። የኤርሚያስን ማንነት ጠንቅቀን እናውቃለን ።
@dimetrosdammena2668
@dimetrosdammena2668 6 месяцев назад
You are the best cadre for the government
@Betty2747
@Betty2747 6 месяцев назад
በጣም ነው የገረመኝ።ምንድን ነው አላማህ? የምትለው ነገር አንዱ ካንዱ ይጋጫል።አትድከም ወንድሜ።
@DawitTagegne
@DawitTagegne 6 месяцев назад
አሜሪካማ ስይጣን ነው. እኮ..
@zelalem939
@zelalem939 Месяц назад
4😮😅😮😮😢😢😢​@@DawitTagegne
@gezahagntolossa7481
@gezahagntolossa7481 6 месяцев назад
በጣም የምትገርም እረኛ ነህ እስክንድር ምንም ሆነ ሻለቃ ዳዊትን የሜተቸትም ሆነ የማጣጣል ሞራሉም ሆን ብቃት የላችሁም ለፈስ ቡክ ላይክና ሽር ተሯረጥ አራት ነጥብ ።
@ethiopianvoice9551
@ethiopianvoice9551 6 месяцев назад
ምን አይነት ወረኞች ናችሁ ይህ አሁን ለሚጨፈጨፈዉ ለአማራ ህዝብ ምን ሊጠቅመዉ ነዉ።
@mimitz9388
@mimitz9388 6 месяцев назад
ኤርሚያስ ሲጀመር የአማራ ትግል እሚአምህ ነሀ
@user-fr4bw4kd7c
@user-fr4bw4kd7c 6 месяцев назад
በርታ ወንድሜ የሚገባው ካለ ይገባዋል የማይፈልገው ባንዳ እንደፈለገ ይሁን ባንዳ የባንዳ ልጅ
@user-qv1uy8xc5z
@user-qv1uy8xc5z 6 месяцев назад
Enath Tibeda dedebe
@tsegayetefera
@tsegayetefera 6 месяцев назад
የተገዛ ካድሬ ወሬ ነው የምትዘላብደው
@TasewuMamo-se8mc
@TasewuMamo-se8mc 6 месяцев назад
ብጥርቆች፣ዘላለም፣እንደተበጠረቃችሁ፣አገር፣ታዳክማላችሁ፣ጊዜ፣ይፈርድባችኃል፣የኢትዮጲያን፣ሰላም፣ሰላም፣ያሳጣችሁ፣የወሬ፣መርዝ፣በሃገር፣እና፣የመንግሥትን፣ሰላም፣ግንኙነት፣ያሥጠላችኃል፣
@degolabraha9972
@degolabraha9972 6 месяцев назад
ኤርሚያስ የሚሉህ ፍጡር የአማራው አያገባህም ለምን ከወያኔና ከኦነጎች ጋር ሥራህን ብትሰራ አይሻልም አማራውን ክደሃል ኢትዮጵያ ትክድሃለች የወያኔ ጭንገረድ ነህ
@amaremekonnen7993
@amaremekonnen7993 6 месяцев назад
ምን ይጠበስ!
@asnakemenbere7824
@asnakemenbere7824 6 месяцев назад
ሳይገባህ ነው በደመነብስ የምትቀባጥረው
@uridamtew462
@uridamtew462 6 месяцев назад
ይህንን ሚዲያ(ሐመር የተባለው) ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ ሰማሁት።ይሁንና ከዛሬ በኋላ በፍፁም አልከፍተውም።ምክንያቱም የብልፅግና ተከፋይ መሆኑን የሚያሳብቁ ብዙ ነገሮች አሉት!!
@Elias44475
@Elias44475 6 месяцев назад
ኤርሚያስን ራሱን የባልደራስ የውጭው መሪ አድርጎት ነበር እኮ, እስክንድር ተደጋጋሚ ስህተት ይሰራል:: ለዚህ ነው የፋኖ መሪ መሆን አይችልም የምንለው::
@shebamednic3386
@shebamednic3386 6 месяцев назад
Mr.Oromuma , Erimiase legese was a failed..leave Amhara politics a lone.....weather Dawit or whoever come and go , Fano is coming, and winning and coming to root out Oromuma once and for all.... Fano freedom fighters coming to give freedom for all Ethiopians... One Ethiopia ...Eskender will be fine....
@getnetmarkos9875
@getnetmarkos9875 6 месяцев назад
ከሞታችሁም እባካችሁ በሥላሴ ለእውነት ኑሩ እንዴት ሰው ሴራ ቅጥፈትን እየሰራ ለመኖር ይጥራል????እባካችሁ ሰው ሁኑ ትክክለኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ቢያንስ ተራ እንደሆናችሁ ገብቶታል እና ሰው ሁኑ
@emebetkassa-8738
@emebetkassa-8738 6 месяцев назад
ኤርሚያስ ሴራህን ማንም ስለሚያውቅብህ አትልፋ የኢትዮጵያ ሕዝብ አንቅሮ ተፍቶሀል
@RandyClark-hb1lv
@RandyClark-hb1lv 6 месяцев назад
Ermias legese ante kefo yeraseken gemena bawekew ante newuregna sentun tenekebalelek ante wenjelegna banda
@FoziAli-cx8ip
@FoziAli-cx8ip 6 месяцев назад
አማራን የምትመስል ኢትዮጵያን እንገነባለን ያሉት ትክክለኛ እቅዳቸው ነው።
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o 6 месяцев назад
አራ ባ እና ቆቦ ነው ምን አገናው ለነስክድር እና ሺ አለቃ ጥገኝነት ምን አገናው በረ ተቃዋሚ ሰበብ የሚሰደድ አለ ግን ከነሰክድር ጋር የተናገውአይገናኝም።
@alemuabebe9148
@alemuabebe9148 6 месяцев назад
ለመሆኑ ምን መረጃ አለህ በአልቦልታ ታወራለህ ይህ የምትለው ያስጠይቅሀል
@gebeyehuzerihun7879
@gebeyehuzerihun7879 6 месяцев назад
እኔ ፡ በጣም ፡ ፈራሁ። የአማራ ፡ ትግል ፡ የትም ፡ ሳይደርስ ፡ እንዳይፈረካከስ ፡ ሰግቻለሁ። መሬት ፡ ላይ ፡ ጀግኖቹ ፡ ጥሩ ፡ ይዘው ፡ ነበር ፡ ፡ ተማርን ፡ የሚሉ፣አዋቂ ፡ ነን ፡ የሚሉ ፡ የቲኦሪ ፡ ሰዎች ፡ ግን ፡ እርስ ፡ በእርስ ፡ መስማማት ፡ አቅቷቸው ፡ ትግሉን ፡ ሊያጨናግፉት ፡ ነው። አስፈሪው ፡ ነገር ፡ ደሞ ፡ ይሄ ፡ ትግል ፡ እዚህ ፡ ጋር ፡ ከተበላሸ ፡ አማራ ፡ አለቀለት። ከዚህ ፡ በኋላ ፡ መቼም ፡ አይነሳም። ስለዚህ ፡ እባካችሁ ፡ እረፉ። የተነቃቃውን ፡ የህዝብ ፡ ተስፋ ፡ አታጨልሙት። አንድ ፡ በጣም ፡ የሚገርመኝ ፡ ነገር ፡ ሁሌም ፡ የአማራን ፡ ትግል ፡ የሚጠልፈው ፡ እራሱ ፡ አማራው ፡ ነው ፡ ፡ በእልህ ፡ እርስ ፡ በእርስ ፡ ተበላልቶ ፡ መክሰም። ለሌሎች ፡ በር ፡ መክፈት። አይገርምም።
@user-zm5os9kg4h
@user-zm5os9kg4h 6 месяцев назад
በርታ ሁሌም ካንተ ጋር ነን
@yohannesyohannes5769
@yohannesyohannes5769 6 месяцев назад
አጭ የወንደ ወርኛ ያስጠላል ሺ አለቃ ዳዊት በናንተ አፍ አይነሱም ሽለቃ ዳዊትን በችሎታቸዉ በጣም ነዉ የምትፈራቸዉ
@emebetkassa-8738
@emebetkassa-8738 6 месяцев назад
ኤርሚያሥ ለምን አይበቃህም አሁንም ሠው ያዳምጠኛል ብለህ ከሆንክ አናዳምጥም በር በሉ ብለህ ሻለቃ ዳዊትን ሠወ እንዲጠላቸው ለማድረግ የምታደርገው ጥረት እንኮን በሉ ቅናት ምቀኝነት ነው
@wenduzeleke3252
@wenduzeleke3252 6 месяцев назад
ለምንድ ነው ግን የአማራን ትግል ለማቀጨጭ የሚፈለገው ምን አይነት አገር ናት
@SafuWassie
@SafuWassie 6 месяцев назад
በደንብ አጣራ በጥርጣሬና በግምት የሜሆን ነገር የለም ሁሉም ነገር በተጨባጭ ይሁን በጣም ደፋር ነህ ይህንን ሚዴያላይ ይዘህ መዉጣት
@yeshiabebe8752
@yeshiabebe8752 6 месяцев назад
The Great Eskinder Nega FANOO HEROO!!see you soon 4 kilo!!💚💛❤eat your heart out?????
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 6 месяцев назад
Eskinder Naga is a drug addict. You can read from his face
@AfariMoranSleuthExportedSalt
@AfariMoranSleuthExportedSalt 6 месяцев назад
ወልቃይት እና ራያ ን የወረሩ ሌቦች እርስ በርሳቸው ሲፋጁ መልካም ነው፡፡
@woudenshmekonnen6966
@woudenshmekonnen6966 6 месяцев назад
እኞ እዚህቁጭብለን ማባላት ጥሩ አይደለም በጣም ያሳዝናል ይሄነገር ይከፋፍለናል እንጂ ለሀገራችን ምንም ፋይዳ የለውም እግዚአብሄር ይይላችሁ እርጉሞች ናችሁ ፕሮፓጋንዳላይ ናችሁ
@d25972
@d25972 6 месяцев назад
ሚዲያችሁ የአሉሽ አሉሽ ዝግጅት ነው ጠብ የሚል ነገር የለውም
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 6 месяцев назад
ዘረጢጢ ኤርምያስ. ዥብለህ ነው የምትዘል ክፉ መናፉስ ስላለህ እጂ እየሞገትክ እየታገልክ እዳይመስልህ ላተብጤ ጋኔል ይሆናል ስለአማራና እና አማራነት ግን እየገባህ የምዛብረው. አሸማቀህ ሙተሀል. አማራ ሁነነል እሳት የለበስን ትውልድ መተናል ፈዳ የምታያቸውን ብቻ እየመሰለህ አዳሚ ቃዥማ ዝብለህ ። እስክንድር መሪት ላይ ወርዶ እየተፉለመነው የሻለቃውም የሚችለውን አርጎል ያደርጋልም ስለሆነም ሀላፊነት ግዴታቸውን የሚወጡትን አንድን ሁለት አርገን አንቃዥም ። ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍራ ።
@BMW-gv1we
@BMW-gv1we 6 месяцев назад
ገመድ አፍ consistency የሌላችሁ ዘብራቆች ፀረ-ሰላም ስብስቦች
@demessewdegefe9355
@demessewdegefe9355 6 месяцев назад
አማራ ሕዝባዊ ሐይል እሥክንድር አላቋቋመውም የቀደምት ፋኖዎችን ጥረት ዝቅ አታድርጉ ቲፍዘነት ሌላ ተግባር ሌላ
@semawasmare3097
@semawasmare3097 6 месяцев назад
እስክንደር ስራውን እየሰራ ነው። ፋኖዎችን አደራጅቶአል፤ አንድ አድርጎአል፤ እንደ አንተ አይነት ባዶ እሱን መተቸት አይቻለም
@assefakebede3899
@assefakebede3899 6 месяцев назад
የስንክድር የአማራ ሕዝባዊ ግንባር ነው የነበረው።
@gudukassa5088
@gudukassa5088 6 месяцев назад
ዋሾ - ሻለቃ የአማራ ሕዝባዊ ኃይልን አልመስተም! የአማራ ሕዝባዊ ግንባር የሚል ነዉ!
@user-tb8ff7mx4w
@user-tb8ff7mx4w 6 месяцев назад
ተራ ተራ ወሬ አታውሩ ፉኖም ህንድ አማራ ከፍታላይ ናቸው እናደግሞ በጣም የምታሳፍሩት ደግሞ ስለእስክንድር የምታወሩት ተራ ወሬ የናንተ ደጋፊወች ሊያሳምን ይችላል እሱንም ፣
@adaneayalew6258
@adaneayalew6258 6 месяцев назад
ምን አገባችሁ ምድረ ባንዳዎች እስኬው የምንጊዜም ጀግናችን ነው
@abanav57
@abanav57 6 месяцев назад
ኤርምያስ ስለ ስደት የሰጠው መግለጫ ቀልድ እና ጆክ ነው። 2) በመጀመርያ የፉኖ አባል ንኝ በመንግስት እጠረጠራለሁኝ የሚልው እውነት ከሆነ ማስረጃ ካለው በአንድ ጊዜ ነው አሳይለም የሚያገኙት ። 2) ወሸት ከሆነ ደግሞ አይሰጠውም ። ትግል የሚደረገው ለነፃነት ነው ይሄንን ለምን እንደሚያጣጥል አልገባኝም። በዚህ ጉዳይ በተግባር ስለማውቀው ኤርምያስ ከግምታዊ አስተሳሰብ ውጣ ተደናብረህ ሰው አታደናብር
@user-zo9gd9dw8f
@user-zo9gd9dw8f 6 месяцев назад
ፈሳም ኤርሚያስ ሻለቃውን ስም ነከንቱ ኡታጥፋ የውሻ ልጂ ሲጄመር አንተ ፀረ አማራ ሁነህ ቁጭ ብልሀል
@tewodrosgetaneh4329
@tewodrosgetaneh4329 6 месяцев назад
ዋናውን የአማራ መገደል አጀንዳ ወደ አሳይለም ጥያቄ ብቻ ለመቀየር እየሞከርክ ነው
@user-cj2fm8sj3x
@user-cj2fm8sj3x 6 месяцев назад
መጀመሪያ ፕሮግራምህን አስተካክል
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 6 месяцев назад
ጥሩ አቀራረብ ነው እኔ የዚህ ድርጅት ታጣቂ ነበርኩ ብሎ ከመነሻው በዩን አይቻልም በፓስፖርት አሜርካ ገብቶ አሲለም ከጠየቀ እንዲሁ እንደ ስደተኛ ከምፕ ጋር አንድ ነው። የደርግ ወታደር የነበሩ አሜርካ የገቡ ት ወተደርነታቸው ን ደብቀው ሌላ ምክንያ ሰርቶ ነው።
@user-kk7jm2yp8b
@user-kk7jm2yp8b 6 месяцев назад
ሻለቃ ዳዊት ወልደጎርጊስ ማነው ቢሄሩ ማነው
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o 6 месяцев назад
አፈርኩ በዚህ ያህል በበ1አመት የአቋም ለውጥ ሲለውጥ ትዝብት ላይ እንደሚወድቅ አያቅም እንዴ
@girmaybirhanu9157
@girmaybirhanu9157 6 месяцев назад
ይች ሀገር የወያኔ ቅሪቶች የኦህዴድ ብችልች የ60ዎቹ ትውልድ ለሆዳችሁ ብቻ እየኖራችሁ የአረብ ሀገር ቅጥረኛች መሆናችሁ አሳፋሪ ጉዳች የእፍኝት ልጆች እናትህ ስሞን እንኳን መጥራት የማትችሉ የዶሮ ጭንቅላት ያላችሁ ጉዶች እስኪ ለዚህ ትውልድ ሀገሩን ተውለት የያዛችሁትን ገንዘብ ያዛችሆል ለራሳችሁ ግዜ ስጥታችሁ ሀገሮን ለዘመኑ ትውልድ ተውለት
@user-rt7et5hw8w
@user-rt7et5hw8w 6 месяцев назад
ኪኪኪኪኪኪኪኪ አንች ሰዉዬ ኤርሚየኃስ ለገሰ ገዛሽ ማለት ነዉ😂
@zemeneafrasa1618
@zemeneafrasa1618 6 месяцев назад
የሀሰት ፕሮፓጋንዳ ባታቀርብ መልካም ነው።ሻለቃ ዳዊት ከእስክንድር ምንም ችግር የለም። ኤርምያስ ከሐሙስ ስለተባረሩ የሚሰራውን አሳጥቶታል። የማስሜድያ ተጠሪዎች ይህነ ዓይነት ያልተረጋገጠ አመነፎርሜሽን።
@getnetmarkos9875
@getnetmarkos9875 6 месяцев назад
አንተ ትልቅ ሰው ነህ አይደል???? ታድያ እንዴት ኤርሚያስን እንደአዋቂ ሰው ወሰደህ በመረጃነት(reference) መጠቀምህ ትገርመኛለህ ባውቅህ እመክርህ ነበረ
@almazhile3047
@almazhile3047 6 месяцев назад
በመጀመሪያ የአማራነ ጄኖሳይድ እና የኢትዮጵያ ኖች ጭቆና ለመቃወም በየቀኑ እየ ወጡ ድምፃቸውን የሚያሰሙ ዲያሰፖራዎች የበዙት መኖሪያ ፈቃድ ያላቸው ከ,20 እና ከ 30 አመት በለይየኖሩ ናቸው የማታውቀውን አትዘላብድ እንዳንተ አብነት የአበ
@almazhile3047
@almazhile3047 6 месяцев назад
የአብይ ካልሲ አጣቢ የኤርሚያስን የከሰረ ንግግር ይዘህ እሰክንድርን የመተቸት ሞራል የለህም ሆዳም ከድሬ ነህ
@workualeme5852
@workualeme5852 6 месяцев назад
Bel bel one amahara fano yashenfale
@rahelalemayehu6229
@rahelalemayehu6229 6 месяцев назад
ኤሪሚያስ ለገሰ ማለት አ አቃም የለህም የአማራ ህዝብን አትወክሉም
@freedompenethiopian8750
@freedompenethiopian8750 6 месяцев назад
ኤርምያስ ለገሠ ከሃዲው!
@abesheraden9132
@abesheraden9132 6 месяцев назад
How much are you getting paid by the government for each broadcast? Just wondering!!
@mimitz9388
@mimitz9388 6 месяцев назад
እስክድርን የሚጠላ ሰው ሰይጣን ብቻ ነው
@Fanobelew
@Fanobelew 6 месяцев назад
ምን እያልከ ነው ? ሰለነማን ጥገኝነት እያወራህ ነው ? ሰለ እሰክድርና ሰለ ሻለቃ ማውራት ጀምረህ ሌላ ቦታ ገባህ ምክንያቱም የብልፅግና ካድሬ በመሆንህ ነው::
@kebedezelelew3742
@kebedezelelew3742 6 месяцев назад
የተማራችሁት፡እንደዚህ፡ዓይነት፡ስራ፡ሰርታችሁ፡ለመኖር፡ከሆነ፡ጭራሽ፡ባትፈጠሩ፡ይሻል፡ነበር።ምክንያቱም፡ሕዝቡ፡በአስተሳሰብ፡ከዕናንተ፡ልቆ፡ሄዶል።ምንም፡የአስተሳሰብ፡እድገት፡አለማድረጋችሁ፡ያሳዝናል።
@alemsegedgebreselassie7407
@alemsegedgebreselassie7407 6 месяцев назад
ይህን ሚዲያ በጥሞና ለሚከታተለው ሥራው ምን እንደሆነ ግልጽ ነው ፋኖን ለማጠልሸት በጣም ነው የሚጋጋጡት በግልጽ የብልግና ሚዲያ ነው 👎👎👎👎👎👎
@BegashawAyele
@BegashawAyele 6 месяцев назад
Erimias assertion that any party who involve adainst a state won't get approval for political asylum is false, or at least incorrect. This is because America who support opposition group that America want to make regime change help the applicant to get immediate approval as I know from several source.
@akeabebe2578
@akeabebe2578 6 месяцев назад
ቀዳዳ
@tedyefrem1773
@tedyefrem1773 6 месяцев назад
ኤርሚያስ፡የማትባል፡ስለ፡ፋኖ፡ከአልዘግብም፡ብለህ፡ነበር። ታዲያ፡አሁን፡ምን፡አገባህ። ፋኖ፡እንደሚያሸንፍ፡አሁን፡ነው፡ያወከው።
@tarikuhusen3308
@tarikuhusen3308 6 месяцев назад
Last time Teddy Afro says don’t shoot red Cross car. There is pregnant woman inside child inside elder inside civilian inside.
@meretemengesha3977
@meretemengesha3977 6 месяцев назад
አንድ ጓደኛ ሁሌም በጣም ያደንቀኛል ምክንያቱም ኤርሚያስን ከመጀመሪያው ጀምሮ ፈጠራ እንደሚያወራ ስለተረዳሁ። አበሻ እርምህን አውጣ ኤርሚያስ የሸጥልህ መጽሀፍ ሁሉ ውሸትና በፈጠራ ላይ የተመሰረተ ነው። አይ ኤርሚስ ንፋው።
@user-fw5zl8hz5y
@user-fw5zl8hz5y 6 месяцев назад
ኤርሚያሰ መጀመሪያ እራስህን መርምር!
@laketchabera7096
@laketchabera7096 6 месяцев назад
በአእውነት አንተ ከዛች ከአእንቁ ጋዜጠኛ ከመምህርት መስከረም ጋር የሰራህ ሰው ነህ??
@user-nj2rb3hi7u
@user-nj2rb3hi7u 6 месяцев назад
ደደቦች የ1977,ታሪክ ዛሬ ታነሣለህ። ባጭሩ ሻለቃ የሀቅማቸውን ሠርተዋል ጥሩ ዲፕሎማሲ ሠርተዋል። ባካችሁ አታፋጁን።
@12GEBRU
@12GEBRU 6 месяцев назад
Fesam cadre ke shaleka gar tengereh tengereh tekus anthem jesu ateshalem
@negatumekuria2103
@negatumekuria2103 6 месяцев назад
ፈትፍቱ አይሳካም
@user-cd9re3nx4z
@user-cd9re3nx4z 6 месяцев назад
እስክድር በጣም ፓለቲካው የገባው መሆኑን ያወኩት ሻለቃውን መሾሙ ነው
@abeltadesse4104
@abeltadesse4104 6 месяцев назад
አይ ኦሮሞና ትግሬ አለ ጀዋር መሃመድ!!!
@freedompenethiopian8750
@freedompenethiopian8750 6 месяцев назад
ተራ ሃሜተኛ!
@tkyohanes
@tkyohanes 6 месяцев назад
ተራ አሉባልታ ነው
@user-bl5xl6hv5x
@user-bl5xl6hv5x 6 месяцев назад
በናንተ ወሬ የሚያምን የለም
@TesemaShewarega
@TesemaShewarega 6 месяцев назад
አሱምን የረጋል ልባ ቦርኮ
@paulosselassie22
@paulosselassie22 6 месяцев назад
ስንት ነው የከፈሉህ እኔ ለምን አላገናኝህም ከርሳም።
@ethiopiaselamguwad4930
@ethiopiaselamguwad4930 6 месяцев назад
እና አንተ ነህ የምትታመነው! ሞኝ! ምንድን ነው ልዩነታቸው! ማነው ጻድቅ ማነው እርኩስ! ስራ ከመፍታት ልጄን ላፋታት! ነው ነገሩ!
@12GEBRU
@12GEBRU 6 месяцев назад
Sew tefoto new ermiyasn ende source mention emetaregeb...wedel aheya
@xFlavoriax
@xFlavoriax 6 месяцев назад
😂😂😂😂
@zemene4258
@zemene4258 6 месяцев назад
ስታስጠሉ ምድረ ቅቤ አንጓች
@freedompenethiopian8750
@freedompenethiopian8750 6 месяцев назад
ሃሜተኛ !
@Cripto244
@Cripto244 6 месяцев назад
ማንም አይስማህም ቆርቆሮ ራስ::
@user-fr4bw4kd7c
@user-fr4bw4kd7c 6 месяцев назад
አንተ ድንጋይ ራስ በመጀመሪያ አድምጥ አትቸኩል እውነቱ ና እውሸቱን ለይተህ ታውቃለህ
@user-fr4bw4kd7c
@user-fr4bw4kd7c 6 месяцев назад
ድንጋይ ራስ ዝምብለህ አድምጥ እሺ
@meazam3476
@meazam3476 6 месяцев назад
በማታውቁት ነገር እሰክንድርን ይህነው እንዲህ ነው ማለት ጥሩ አይደለም በተለይ ኤርሚያስ ያሳፍራል አረ ሰው ሁን እባክህ
@teshomezegeyegebrehiwot
@teshomezegeyegebrehiwot 6 месяцев назад
የተሠጠህን ፍርፋሪ ነው የሚያዘላብድህ ልንገርህ ኤርሚያሥ የወያኔ ፖለቲካ ጠልቶ እንዳይመሥልህ የተሻለ ኑሮ ፈልጎ ነው ከአቃቂ ጀምሮ አቀዋለሁ በአባቱ ለኦሮሙማ አድሮ ነው አንተም የአለቃህን ገበቴ ጎትት
@db6806
@db6806 6 месяцев назад
ማስረጃህን አቅርብ ዝም ብለህ በስማ በለው ለአብይ ፍርፋሪ ብለህ አታላዝን ዝምባም ።
@user-ju8me5iv3w
@user-ju8me5iv3w 6 месяцев назад
ሻለቃ ሚታወቀውም በሌብነት ነው
@merongetachew5840
@merongetachew5840 6 месяцев назад
ነጋዴው የብአዴን ቅጥረኛ ኤርሚያስን ሪፈረንስ አድርገህ ማቅረብህ እራሱ ማንነትህ ያሳብቃል። እንቀብራችሀለን
@leinaddhm1221
@leinaddhm1221 6 месяцев назад
አላማቹህ ምንድን ነው? ሁለት ግሞች
@fikrehaile9751
@fikrehaile9751 6 месяцев назад
Wishetamoch
@user-qv1uy8xc5z
@user-qv1uy8xc5z 6 месяцев назад
This is teaching me how is the lion king man Dawit telling them oromuma dirty propaganda his speech is shockingly stupid operation Ermias floating in the middle of the ocean small broken ship no direction and destination
@user-tm4rt6go4m
@user-tm4rt6go4m 6 месяцев назад
አሁን ኦነግ ኤርሚያስ ለአማራ አስቦ ነው ይህ ፋራ ሴረኛ የ1967አም ፋራ ሴረኛ የወያኔ አሽከር
@BabyBaby-fi2re
@BabyBaby-fi2re 6 месяцев назад
ኤርሚያስ እራሱ የከሸፈ ቀላሀ ነው ወሬ
@aberabekele3585
@aberabekele3585 5 месяцев назад
አባትየዉም ባንዳ እንደነበሩ ታዉቃላችሁ ወይ?
@user-bf9vy7xx3i
@user-bf9vy7xx3i 6 месяцев назад
ኤርምያስን እስኬው ፈንግሎት ነው እሚንጫጫው
@seidahmed-kd5er
@seidahmed-kd5er 6 месяцев назад
ስለኤርሚያስ ለማውራት ነዉ የመጣሀው ?
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o 6 месяцев назад
አየ አማራ ሳይጀምር ከጅምሩ በሆድህ ትባላለህ።
@emebetkassa-8738
@emebetkassa-8738 6 месяцев назад
ኤርሚያስ አትልፋ ማንም አያዳምጥህም ማፈሪያ ነህ
@getnetmarkos9875
@getnetmarkos9875 6 месяцев назад
እንዲህ እንዲህ...እየተባሉ ይታማሉ ማለት ብቻ እውነት ጤነኝነት ነው ደሞ አንተ ማን ተብዬ ነህ ኤርሚያስስ አንዴ ህሊናው ወድቆ የተቀበረ ሰው ነው!! ቢያንስ እንደአዋቂ ሰው በመረጃ አውራ
@tesemawondy1942
@tesemawondy1942 6 месяцев назад
አትድከሙ እስክድር ን የሚጥለውም የሚረዳውም ፕሮፖጋንዳ የለም እሱ ለእውነት ተፈጥሮ ለእውነት ሊሞት የተሰራ ስእብና ያለዉ ነዉ።
@melesmoto5644
@melesmoto5644 6 месяцев назад
አንተም የናዚዉን ፓለቲካ ትፈተፍታለህ?
@user-eq1ud6hy4u
@user-eq1ud6hy4u 6 месяцев назад
Bekit
Далее
OG Buda - Сабака (A.D.H.D)
02:19
Просмотров 134 тыс.
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Просмотров 3,4 млн
Fenji Wereda - Ethiopian Film #ethiopia #ethiopianmovie
1:30:40