Тёмный

HAMER MEDIA: ባለ ከዘራው በፋኖ ተገደሉ ሌሎች 3 ጀነራሎችም አብረው ተገድለዋል // ኢትዮጵያ ጀግና ልጆቿን እያጣች ነው! 

HAMER MEDIA
Подписаться 66 тыс.
Просмотров 295 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 394   
@amhaeguale1859
@amhaeguale1859 Год назад
በእውነት ውነት ከሆነ፡አዝናለሁ፡
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu Год назад
ውሸት ነው ተመልካች ለማብዛት ነው
@ErmiErmiyas-i9t
@ErmiErmiyas-i9t 3 месяца назад
ታንቀሽ መሞት ትችያለሽ
@እናአለምቲዩብ
@እናአለምቲዩብ Месяц назад
አለ ማርያምን ዉሸት ነዉ
@Yayba-v5r
@Yayba-v5r 9 дней назад
ድል ለአማራ💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@samiraali8679
@samiraali8679 Год назад
እሰይ እልልልልል ድል ለጀግናው ፋኖ ጀግናው ፋኖ በለው ያብይን ወንበር አስጠባቂ አበባው ሜባል ያብይ ዳይበር ቀያሩ ይቀራችኀል ፋኖዬ የኛንብልባል ድል ለጀግናው ፋኖ ሞት ሽፈት ለወራሪው ጠላታችን ያሸንፋል ፋኖዬ 💜💜💜💜💪💪💪💪
@lubabasaid2421
@lubabasaid2421 Год назад
ትክክል ማድረግ አልነበረበትም ይህ ተላላኪ
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 4 месяца назад
እውነት ከሆነ ነብስ አይማር እያልኩ በከዘራ ሲዋጋ የነበረው የአማራ ፋኖን ይዞ ነበር አሁን ምን አቀበጠው?እነዚህ የተረገሙ ፋኖ የሚባሉ አደለም በከዘራ በድሮን አይገኙም እራሳቸው ተፈጥሮ የሰራቻቸው የሰው ድሮን ናቸው ግን ምኑን መቱት?አልነገርከንም ይብራራ ወይኔ ወንድሜ ድፍት አለው አየ ፋኖ በሰማይ ሲሉት በመሬት በመሬት ሲሉት በሰማይ ምን አይነት ክፉዎች ናቸው አሁን ደግሞ ባለሳይክሉን አስገቡት አብይን ማለቴ ነው ባለፈው ሳይክል ላይ አይቸው ነው በሳይክል ገጭቶ ገጭቶ ይጨርስልን ግባ በሉት
@WarkawGetnet
@WarkawGetnet 22 дня назад
አባታችን ጀግናችን አይዞህ ደናነህ ኑርልን ጀግናዉ
@RobelAgafari-i2i
@RobelAgafari-i2i 3 дня назад
አማራ ሁኖ 3 አመት እስከ 2 እሰከ 5 አመት ከዚያም በላይ ያረፉ እናም የተሰው ወገኖቻችን መናገር መፍትሄን የመሰለ ነገር እያለ እስኪ ማንኛው አለሁ እማ አለሁ አባ እያሉ በነበር የቀሩ ያየ ይፍረድ የሚሉ ብዙ አሊ ብቻ ሁሉ ከኔ ይቅር የሚሉ ስንት አሉ።።።።።
@እረመጡፋኖ
@እረመጡፋኖ 2 месяца назад
እዉነት ባለከዘራዉ ጀግናነዉ ነብስ ይማር ፋኖን የነካ የለዉም በረካ
@እናአለምቲዩብ
@እናአለምቲዩብ Месяц назад
ማርያምን ዉሸቱን ነዉ አለ ኦላይን ነዉ የሚዉለዉ አልሞተም አለ
@matyasamedmariam4825
@matyasamedmariam4825 Год назад
ድል ለፋኖ አማረ ለአዲስ ሥርዓት ለውጥ አይቀሬ ነው።💪💪
@Zinabu-xo9cq
@Zinabu-xo9cq Год назад
ማነው የራስህን ህዝብ ውጋ አለው ድል ለፋኖ
@TameMan-w9j
@TameMan-w9j 52 минуты назад
በፍፁም ፋኖ እሱን አይገድለውም ደግና ነው
@gebremariamgetahun
@gebremariamgetahun 18 дней назад
ባለከዘራው የውነት ከሞተ አዝናለሁ በጣም ያጨበጨብኩለት ሰው ሀገራችን እየከሰረች ነው ብየ አስባለሁ
@simachewtesfahun
@simachewtesfahun 9 месяцев назад
በቅድሚይም ፍኖ መክሯቸው ነበርችግርየለም ፍኖ ይኑርልን ብቻ፡፡
@فاطمه-م3ض6ح
@فاطمه-م3ض6ح Месяц назад
ድልሉአማራፋኖ
@yeshifana
@yeshifana Год назад
እንኳን ሞተ ነብሱን አይማረዉ አማራ እንደዛ የሆነለትን ክዶ አማራን የካደ ነዉ ሊሎችንም ያፍልሳቸዉ አሉ ብዙ የአማራ ክሀዲወች አማራ ሁነዉ አማራን የካዱ
@محمداحمد-ر4ظ
@محمداحمد-ر4ظ 2 месяца назад
ድል ለፋኖ 💪💪💪💪
@ShemelesGebeyehu
@ShemelesGebeyehu 3 месяца назад
እዉነት,ነዉ,በሉኝ,ድል,ለአማራ,ፋኖ❤💛💚💪
@እህተሚካኤል
@እህተሚካኤል 3 месяца назад
ሠወች ሥቱወጣት ሥቱጀግና በለውበለው ያልን ጨረሠን መጨረሻ ባሪያየምኖነው ሣሣዝን ብቻ ያዳዳችን ደምአለብን ህዝብ ውጊያውሣልቅ ሥበራሣችን አድአኖንም ሥበራሣችንተጋለን
@abiyottwold4155
@abiyottwold4155 Год назад
ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያዊነቴ ያዘንኩበት እለት
@HabtamuAy-q9i
@HabtamuAy-q9i 20 дней назад
እኔደሞ የተደሰትሁበት ሰዓት ነው።
@dawitfeshakidane2123
@dawitfeshakidane2123 Год назад
አብይ እራሱ ነው የሚያስገድለው
@almazotterbein2525
@almazotterbein2525 Год назад
ይበለው አማራን የውጋ
@HabtamuAy-q9i
@HabtamuAy-q9i 2 месяца назад
ተመስገን አምላኬ!!!!
@Alemey-w6x
@Alemey-w6x 3 месяца назад
ድል ለተገፋው ለአማራ ፋኖ💚💛♥💪
@TamratSelemon
@TamratSelemon 3 месяца назад
ድል..ለፋኖ..,ህዝብ
@ahmadk2373
@ahmadk2373 3 месяца назад
ባለከራው ጀግና ብየምልህ አተ ነበርክ ግን አጠፋሀው መልሠህ በብር ገዙህ አማራ ሆነህ አማራን መዋጋት ባለከዘራዉ ብቻ ሣይሆን ብዙ አሉ ገና እናጋየ አድማሡ እኔ ደምሌ አራጋው ብዙ ብዙ
@AlexAmirr
@AlexAmirr 20 дней назад
ድል ለመከላከያ ሽፈት ለፋኖ
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Год назад
አውነት ከሆነ ያሣዝናል😢የኛ ነገር😮መበላላት ማለትነው😅😅😅😅
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb Год назад
ዉሸት ነዉ
@MuhammadArebo
@MuhammadArebo 5 месяцев назад
እንኳን ተገደለ ይኸ ባንዳ የአማራ ጠላት
@WubalemMulugeta-fy8oy
@WubalemMulugeta-fy8oy 4 месяца назад
አይዞን ይነሳል
@atsbhamehari7983
@atsbhamehari7983 3 месяца назад
በዚህ ልክ።ትዋሻለሕ ብዬ አላሰብም ነበር፣፣፣ለካሰ አ. ን. ተ
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd Год назад
ያሣዝናል ለዚሕ መጠፋፋት መድረሣችን።
@thomassisino10
@thomassisino10 Год назад
Fake news
@Zenat1
@Zenat1 Год назад
እሰይ ለጅብ እራት ያድርጋቼው አማራን የሚነካ ሁሉ
@yegezukebede
@yegezukebede Год назад
ውድ ወንድሜ በነጭ ውሸት ወንድሞችህን ከምታጠፋፋ ፈጥነህ ንስኃ ግባና ነፍስህን አድን። የወንድምህ የደሙ ደምፅ ከምድር ወደ እኔ ይጮኻል ዘፍ. 4፥10 ጌታ ኢየሱስ ይወድሃል ዮሐ. 3፥16
@tadeltadel-wr9nx
@tadeltadel-wr9nx Год назад
ዝም ብለህ የፈጣሪን ቃል ያለቦታዉ አትቀላቅል
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu Год назад
ትክክል ውሸቱን ነው
@chalachewmelaku4547
@chalachewmelaku4547 Год назад
😁😁😁😁😁😁
@chalachewmelaku4547
@chalachewmelaku4547 Год назад
😁😁😁😁😁
@أحلامالكلامالكراهية
ምናባቱ ይማርካል ፋኖ ደርሦ ነዉ ነፍሡን የታደገዉ ይህ ጥንቡ ባንዳ የበላበትን ወጭት ሠባሪ ያጎረሠዉን እጂ ነካሺ አብይ አህመድ ብረሀኑ ጀላ ናቸዉ የገደሉት ለምን ብትሉ ብዙ ሚስጥሮቺ ስለማዉቅ በቦብ ከንፈሩን አፍንጫዉን አስበየደዉ አብይ አህመደ አሁን ጨረሠዉ ሤሜን እዝን የወጋዉ ቅጥረኛዉ ባንዳ አብይ አህመድ ይህዉ በነእንጂነር ስመኘሁ በቀለ የተጀመረዉ ግድያ ጀ ል አሳምነዉ ፅጌና ወዘተወቹን የበላቸዉ የሠዉ ጂቦቺ ጭቅታም ጋሎቺ የአጋንት ዲቃሎቹ የታሪክ አተሎቹ አብይ ዝነሺ ሺመልስ አዳነቺ ብረሀኑ ሣህለወርቅ አበባዉ ተመስገን አገኘሁ በለጠ ደሣለኚ ላቀ አለበል ይልቃል ክርስታን ተፈራ ጌታቸዉ ደብረፂወን ፈትለወርቅ እና መሠሎቻቸዉ ናተዉ።
@SelamJembere
@SelamJembere 3 месяца назад
ወይ አለመታደል ሀገራችን በዚህ ደረጃ!
@elfeneshabayneh169
@elfeneshabayneh169 Год назад
እሱስ ለአብይ ነው ህይወቱ ያለፈው አማራ ሆኖ አማራ ላይ ቃታ ይስብ ነበር.እንዴ????ወደፊት ፋኖ አልሰማ ያለውን በለው
@birukabraham7285
@birukabraham7285 Год назад
አገር አንጡራ ጀግኖቿን ባላስፈላጊ ጦርነት እያስበላች ነው።ኸረ ኡኡ በቃን እንበል
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j Год назад
ግን ፋኖች ለምንገደሉት ደምቶ አይቸውነበር የዌነትነወይ ሞተደግን
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j Год назад
ደምቶነበረ ያየሁት😭😭😭😭😭 አብይ አላህይይልህ እህህህህህህህህህህ አይይይይይይ ለሀገር የቆመውን መከላአያ😭😭😭#ወድምናወድም አብይነው😭😭😭😭😭
@እግዛቤሔርፍቅርነዉ
@እግዛቤሔርፍቅርነዉ 3 месяца назад
ድል ለተገፋዉ አማራ ድል ለተገዴለዉ አማራ😢😢😢
@gezahegnbelachew
@gezahegnbelachew 3 месяца назад
@AmareMulaw
@AmareMulaw 2 месяца назад
ወሬ በቃን!!!!!!!! ግን ድል ለአማራ ጀግኖች ለፋኖዎቻችን
@saidalsaid-9006
@saidalsaid-9006 3 месяца назад
ባለከይዘራው ከሞተ ደስ እሚል ነው ድል ለ አማራ ህዝብ ፋኖ🥰🥰🥰
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 3 месяца назад
Hopfuly our God in Jésus christ put him in Jésus christ our lord in the New kingedom for sure❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alem352
@alem352 3 месяца назад
እዉነት ከሆነ እልልልል፣ ይህ ብስብስ እናት እህቶቹን የሚያስደፍር፣ እልልል
@SelamTarku-p7h
@SelamTarku-p7h 3 месяца назад
እውነት ነው ግን
@sauditaif7667
@sauditaif7667 3 месяца назад
ድል ለፉኖ
@HabtamuAy-q9i
@HabtamuAy-q9i 2 месяца назад
መድሃኔዓለም ክብሩ ይስፋ ከመድሀኔዓለም ጋር ተዋጋ አልቻለም ተቀጨ ተመስገን እንዴት እንደፈከረብን አይተናል ትንሿ ጅጋ ከተማ ግን አልቆየም እዛው ተባለሳ በጀግናው ያማራ ልጅ!!!!
@geteasfaw-goop789
@geteasfaw-goop789 Год назад
😮ባለከዘራው፣ ማንን፣ ነው፣ የሚገድል፣ ኢትዮጲያዋው፣ የአማራን፣ ፋኖ፣ ለሕዝብ፣ የሚታገለውን😮እሱ፣ የሚታገለው፣ ለኦሮሞ፣ ብልፅግና፣ ሉአብይ፣ አህመድ😮 ጀግናው፣ የአማራ፣ ፋኖ፣ እራሱን፣ ለሕዝብ፣ ቆመ፣ እንጂ፣ ለጨሌ፣ ተሸካሚ፣ አይደለም😮ታዲያ፣ ባለክዘራው፣ የአብይ፣ ሎሌ፣ ቢረሸን፣ እንካን፣ አስን፣ ጌታውን፣ እንረሽናለን😮😮😮😅 ❤የአማራ፣ ፋኖ፣ መነሻችን፣ አማራ፣ መድረሻችን፣ ኢትዮጲያ፣❤በመላ፣ የኡትዮጲያ፣ ሕዤዝብ፣ ክንድ❤❤❤❤❤
@abebetaddesse4953
@abebetaddesse4953 Год назад
«...ለአባት 'ና ልጁ» ህወሓት 'ና ብልግናን በፅናት ሲያገለግል የኖረን ምንደኛን በዚህ መልኩ ማወደስ ማን እንዲቀበለው ነው? ለካ ታሪክም በዚህ መልኩ ነው የሚጣመመው? ይገርማል!።
@shibefente5682
@shibefente5682 3 месяца назад
የአማራን ህዝብ ከጥቃት አላዳነም።
@MariyaYane
@MariyaYane 4 месяца назад
አዝናለዉ ግን ምንም ለማለት ቢያቅተኝ ነብሱን ፈጣሪ በገነት ያኑሪ
@derejewendafrie
@derejewendafrie 3 месяца назад
አማራን የከዳ ጠባቂ መላኩ ይከዳዋል። ስለዚህም የዘር አ ጥፊው!የጆኖሳይደሩ የአብይ ጉዳይ ፈጻሚ ሆኖ በባንዳነት ተሰልፎ ወገኑን ክዶ ሲዋጋ መላኩ ለጥይት አጋልጦ ሰጥቶት ታሪኩን ሁሉ የሚሽር ወራዳ ሞት ሞቷል።
@fassikaabebe5902
@fassikaabebe5902 Год назад
እግዚአብሔርም "አለውም፦ ምን አደረግህ? የወንድምህ የደሙ ድምፅ ከምድር ወደ እኔ ይጮኻል።” - ዘፍጥረት 4፥10
@YitbarekGetinet
@YitbarekGetinet 25 дней назад
ውሽት ነው ውድ ወዳጆች
@GenetWsillasie
@GenetWsillasie 3 месяца назад
ሁሉም ትግራይ ላይ የዘመተ የእጁን ያገኛል ምድረ ኣረምኔ ፈጣሪየ ከነዚህ ሰው ቀቅለው የሚበሉ እንስሶች ኣለያየን ኣሜን
@SM-po3fv
@SM-po3fv Год назад
This is very sad 😭 I can not believe
@ገድሊህዝቢትግራይ
ተመስገን ነብሰገደይ በነብሰገዳዬች ተሸኛ እልል
@AliImam-d4w
@AliImam-d4w 3 месяца назад
ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤❤❤❤
@teshomebeshahad4935
@teshomebeshahad4935 Год назад
እጂግ ያማል ባለከዘራው እንቁ የኢትዮጰያ ልጅ ነበር የእውነት የባለከዘራው ሞት አሳዝኖኛል የነ ብርሀኑ ጁላ አመራር በእርሰበርስ ጦርነት ጀግኖቻችንን እያሳጡን ነው ባለ ከዘራው ነፍስህን ይማረው
@adanezeru7118
@adanezeru7118 Год назад
fake news
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j Год назад
ውሸትነው የዚህመድያ ውሸት😂
@AhHa-rw3fe
@AhHa-rw3fe 3 месяца назад
እሰይ።ድል።ለፍኖ
@tadegeayana9489
@tadegeayana9489 Год назад
የሀሰን ከረሙ ወንድም ነው ሚመስለው አማራውን አስፈጅቶ የምን ጀግና ነው
@WeWee-s6g
@WeWee-s6g 3 месяца назад
ደል ለአማራ ውፋኖ👌👌👌👌👍👍👍
@SamZemene
@SamZemene Месяц назад
ተሰሀለነ እግዚኦ ስትዋሹ ቅንስ እያደረጋችሁ ፋኖ ከሀገር ባለውለታወች ሳይሆን ፀቡ ከሀገር ገዳዬች ነው ጀኔራሉ አልተገደሉም ከአብዮቱ በፊት በጤና ችግር ጦረታ ወጥተው የተቀመጡ ሰው ናቸው ግን ለአማራ የነበራቸውን ወታደራዊ ጥበብ ተጠቅመው ከፋኖ ግን ቢሰለፉ መልካም ነበር
@gizaylhulutliku500
@gizaylhulutliku500 2 месяца назад
እጅግ አዝኛለሁ ማመንም አልፈልግም ስንቱን ጅግና ገበርናቸው አይ አብይይይይ አይንህ ይጥፋ እዲሁም ሁላቹህም እስልጣን ላይያላቹህ ታሪክ አይረሳችሁም እሰይ ልል አልችልም እጄን በእጄነውና💔💔
@fisht8072
@fisht8072 Год назад
ልቡ ሲራብ አንጀቱ ሲኮማተር እኔን እያለ በርጎ በወትት ፈትፋቶ እያበላህን አማራን ፋኖን ልትወጋ ወንድምህን ልትገል የመጣህ ጭራቅ
@fatumaadem2634
@fatumaadem2634 Год назад
Peace be upon us 🙏
@Buza-s9f
@Buza-s9f 4 месяца назад
ነፍሱን በሲወል ያኑርልን
@equarenderta7521
@equarenderta7521 Год назад
ባለ ከዘራው ፊቱ እንደማይሆን ያደረገው ጀግና ትግራዋይስ ዘነጋችሁት ። በዕድሜ በጣም ትንሽ ሲሆን ምርጥ ድሽካ ተኳሽ ነው ። ይሄ ልጅ በጀግንነት ትግራይን ከወሮበሎች ፋኖና ሻዐሰብያን የተከላከለ ጀግና ነው ። ባይዘወይ ይሄ ልጅ ለባለ ከዘራው የልጅልጁ ይሆናል ።
@Jemsbond6553
@Jemsbond6553 Год назад
የብልጽግና ወታደር ጀግና የለውም ጀበና እንጂ ይሄ ደፋሪ ያልታጠቁ ሰዎችን ከቤት አውጥቶ የሚረሽን ጀግና ታይቶ አይታወቅም
@solomonwassie-xz4dz
@solomonwassie-xz4dz Год назад
Woww
@birtukanebre6244
@birtukanebre6244 Год назад
ፍኖ ይችላል የምንለዉ በምክኒያትነዉ
@የዬካውቅዱስሚካኤል
በለው ኢትዮ360 ነክቶ ነበር? ይሄው ነው ነፍስ ይማር 💚💛❤ ፋኖ👑
@wubshetmolla3852
@wubshetmolla3852 3 месяца назад
እዉነት ከሆነ ይገርማል
@almazshiferaw1016
@almazshiferaw1016 Месяц назад
የዚህ አይነቱ ጀግና ህይወቱን ለአማራ ነጻነት ሲሰጥ ሌ ላው ለስልጣን ይሮጣል
@እህተሚካኤል
@እህተሚካኤል 3 месяца назад
ሠውግሥገረም የመሌውሀነን ነገ ፋኖ ቢቀየር እድሁነው የምንሣደበው ዘመነቢሆን ኧረቀልብንግዛ
@AbebawKassa-qo4xx
@AbebawKassa-qo4xx 3 месяца назад
በሚወደው ህዝብ ተገደለ እግዚአብሄር ነው የፈረደበት የክደት ፅዋ ይህ ነው የሚአምንህን አትክዳ ውጤቱ ይህ ነው
@lubabasaid2421
@lubabasaid2421 Год назад
ድል ለአማራ ህዝብ ለጀግናዉ ፍኖ
@Nina-sm1xx
@Nina-sm1xx Год назад
ባለ ከዘራው አማራዊ ነው እዲሞት አፈልግም
@mr.t3165
@mr.t3165 Год назад
አንተ የዘር አውሬ ዘርህ ይጥፋ
@hayatteshome573
@hayatteshome573 Год назад
ኖኖኖኖ የፈለገ አማራ ቢሆን እኛን መግደል ማስገደል ከፈለገ ይገደላል። አሁንም አልሞተ ከሆነ አማራን እንድቀላቀል ጥሪያችን ነው።
@nanotube5390
@nanotube5390 2 месяца назад
ህወሀተ ቢሆኑ ሕዝባቸው እንዲህ እንአማራ እየተጨፈጨፈ አየሆነ እንዳአማራውሆዳሙ ና አለቅላቂው ባለስልጣን አይሆኑም ወደ ሕዝባቸው ተቀላቅለው ነው የሚጉት የኛው አማራ ግን የራሱን ወገን በጦርነት እየጨፈጨፈ ነው።
@MedhanitYiheyis
@MedhanitYiheyis Год назад
Yasazinal so sad such a big loss
@tseganeshyeferu9852
@tseganeshyeferu9852 Год назад
ያሳዝናል "ሐዘንሽ ቅጥ አጣ...ሆነ"ግን ወንድማች እውነት ነው? ሐዘንን ና ... ሆነብኝ. ምን ጉድነው የገጠመን? ለነሱ ስልጣን ተብሎ.....
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu Год назад
ለዩቱብ ሳንቲም ነው አርህስቱን ያሳመረው ተመልካች እንዲገባ ውሸት ነው ባለከዘራው ፋኖ ላይ አልዘመተም
@טסנה
@טסנה Год назад
እባካችሁ አርዋሹ
@TadwsSahe-s4h
@TadwsSahe-s4h Месяц назад
betam des blognal enkon amaran atnku ayawatachhum💪💪💪💪💪gena enchersachewalen fano fano fano👏👏👏👏
@TbebuAmare
@TbebuAmare Месяц назад
የእዉነት ሙቶ ከሆነ በጣም አዝኛለሁ ኢትዮጽያ ጀግና ልጆችሽን አጣሽ በነአብይ ምክር
@birtukanmanaye7000
@birtukanmanaye7000 Год назад
እውነት በሆነማ ለብአዴንና ለአብይ ባንዳዎች ይገባቸው ነበር።
@Demekegetachew-vh7pb
@Demekegetachew-vh7pb Год назад
ወይ አለመታደል።
@Melese123melese
@Melese123melese 2 месяца назад
ሰይጣን-እና-ብልፅግና-ይጥፉ
@EngBe-o5r
@EngBe-o5r Месяц назад
ጀግና ነበር
@Girmamogos1212
@Girmamogos1212 7 дней назад
አሰይ ከስህተት ያልተማረ ይሞታል
@AhHa-rw3fe
@AhHa-rw3fe 3 месяца назад
ነብሱን።ለሳት።አይ።ፋኖ።❤❤❤❤❤❤❤❤የኛ።ጄግኖች
@TadeseBekele-mo4bp
@TadeseBekele-mo4bp 3 месяца назад
ይሄ ሰዉዬ ፋኖን ተቀላቀለ ስትሉም አዳመጥናቹ አሁን ደግሞ ገደልነዉ አላቹ እኛ ማዳመጥ ብቻ ነዉ
@yeshiadmasu2563
@yeshiadmasu2563 Год назад
ባለ ከዘራው ታሬክ በመስራት ጀምሮ ታሬክን በማጠልሽት ጨረስው ።እስቲ የግብፅ ባርያ ካልሆንኩ ብሎ ይዋጋል፣?
@yimeryimer9001
@yimeryimer9001 Месяц назад
ሞቷል። ሻንበል አማራን የጨፈጨፈና ያሳደደ ሰው። አሁንም ሻንበል በየነ በፋኖ ተሸኘ። መሞት ሳይሆን ተይዞ ላደረሰው ጥፋት መጠየቅ ነበረበት።
@hailunigussie4177
@hailunigussie4177 Год назад
አይ ጀነራል፣አትዮ 360 የወያኔ ወይም የብልጽግና ተገዥ ጊዜ የለም፣ ሆኖም ባለዉለታችን ነበሩ። አሰሠዛኙ በዚህ ሁኔታ ማለፋቸዉ ነዉ።
@AbdelaSeyid-f2n
@AbdelaSeyid-f2n День назад
ፏኖ አይደለም ክላሽ ይዞ ጥፊው ያቃጥላል
@botaneshmulatou8658
@botaneshmulatou8658 Год назад
ዋዉ እውነት ከሆነ. አብሮ የተዋጋውን አማራን ክዳል ወንድሙም ጎንደርን ከተማ እያስደበደበ ነው ጄኔራል ማርየ ይረፈው
@TedrosTsion
@TedrosTsion 6 дней назад
Tdf tdf♥️♥️♥️
@dawitderibneh9777
@dawitderibneh9777 Год назад
ማሽነፍ የምትችለው ግፈኞችን ብቻ ነው .... የተገፋን መኖሪያ ያጣን በማነነቱ ሲገደል አምስት አመት የኖረን ምስኪን በምንም ተአምር አታሽንፍም .... ተዋጊውም እግዚአብሔርም ጭምር በመሆኑ ድል ለግፋአን
@AMAZEYES_25
@AMAZEYES_25 6 месяцев назад
ባለከዘራው መሞት ግን እውነት ነው
@user-mj6cn1xt2p
@user-mj6cn1xt2p 3 месяца назад
ድል ለጀግነው ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ❤❤ሞት ውርደት ሽንፈት ለሸለፈቶች
@adanezeru7118
@adanezeru7118 Год назад
ውሸት ለአንድ ቀን ይጠቅምሐል ከዚያ ግን ተከታይ ታጣለህ።እንዲህ አይነት ውሸት ጥሩ አይደለም።
@WubalemMulugeta-fy8oy
@WubalemMulugeta-fy8oy 4 месяца назад
እዉነት ከሆነ ምርጥየ ነዉ በነሱ ጅልነት ስት ህዝብ አለቀ ይቀጥላል
@meharitesfay1262
@meharitesfay1262 16 дней назад
ቅዘኑን እየተከተልን እኮ ነው ደሴ የደረስነው። ፊቱ ሰካራም የረገጠው ጣሳ ያስመስልነው እኮ እኛ ነን።
@samuelmengistu2728
@samuelmengistu2728 3 месяца назад
Very, very sad news
@AmedSm
@AmedSm 3 месяца назад
ፋኖ አቻልምምምም ቅመስ
@jigsadiina2099
@jigsadiina2099 4 месяца назад
በወያኔም እንደተገደሉ አውርታችው ነበር ከየት አንሰታችው ዛሬ በፋኖ እንደተገደለ ሲታወሩ ሊታፍሩ በተገባ ነበር
Далее
Three NEW MAPS in Update 0.31.0 Nightmare | Standoff 2
01:48
Three NEW MAPS in Update 0.31.0 Nightmare | Standoff 2
01:48