Тёмный
No video :(

HAMER MEDIA|ከአማራ ክልል እና ከሱዳን የቱ ይቀርባል | ተቃውሞ የበዛበት የዶ/ር ዐቢይ የሱዳን ጉዞ | ፋኖ አንድ ቢሆን ተጠቃሚው ማን ነው 

HAMER MEDIA
Подписаться 60 тыс.
Просмотров 1,7 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 22   
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 Месяц назад
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!
@user-ml1xw2ew1l
@user-ml1xw2ew1l Месяц назад
መጀመርያሠላም፣ለሬሥለሀገር፣ንገራቸውቢሠሙ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@gezahegnwube1739
@gezahegnwube1739 Месяц назад
ትክክል ወንድማችን
@danielechiappin5063
@danielechiappin5063 Месяц назад
የዐቡይ ገረድ
@semung2513
@semung2513 Месяц назад
Korkonda DENKORO ye telacha politika cadre.
@zemedkunmersha2103
@zemedkunmersha2103 Месяц назад
Good job and keep going!
@user-bj2ee2ny2g
@user-bj2ee2ny2g Месяц назад
Peace no have All countries.
@MuhammedRedi
@MuhammedRedi Месяц назад
ወንድም በዚሁ ቀጥልበት
@user-qj5ph7fn7p
@user-qj5ph7fn7p Месяц назад
አሁን ኢትዮጵያ ውሰጥ በአንፃራዊነት ለሚዲያዎች ብዙ ገንዘብ የሚችለው አማራው ነው ።ስለዚህ የዝ ያዝ እያሉ ብር መሰብሰብ ነው የተዘው የአማራ ገበሬ ቢያልቅ ምን ቸገራቸው ።
@TayeTamirat-pq4ro
@TayeTamirat-pq4ro Месяц назад
ምን ይደረግ መከላከያ ወደ ካምፕ ይግባና ስርአት አልበኞች የበለጠ ተደራጅተው ይንገሱ? መፍትሄ ጭምር ይሰጥ ቅድሚያ ማለት መፍትሄ አይደለም።
@ramimohammed4256
@ramimohammed4256 Месяц назад
ኢትዬመግሰትየለምእራሱአሸባሪነውእሬሱምመግስትገዳይነውበቃመግስትሰውበላነው
@eyobshibabw3173
@eyobshibabw3173 Месяц назад
ዲፕሎማሲያዊ ሥራዋች ምንግዜም አይቆረጥምና መንግሥት ከተሰጠው ሃላፊነት አንዱ ይሄ ነው በዚህ መስረት ሃላፊነቱን ከሚወጣበት አንዱ ስለሆነ የሚሰራው ይህንኑ መሰለኘ 10:21
@user-qj5ph7fn7p
@user-qj5ph7fn7p Месяц назад
ግጥምህ ትክክልኛ ነው ።የመሳይ ሆድ እየሰፋ ነው ታዲያ እሱ ምን ቸገረው ።
@ZerihunWeyessa-e8e
@ZerihunWeyessa-e8e Месяц назад
እስከዛሬ ብዙ ትንታኔዎችህን እየተከታተልኩ የአቀራረብህን አደንቃለሁ ። በቅርብ ግን አተናተንሀ የነበረ አንተነትህን የሚመጥን አልመሰለኝምና መላልሰህ አድምጠው ። የዛሬውን የጠቅላዩን ጉብኝትና የውስጣችንን የሰሜን ሁኔታ ተነጣጥሎ ከነጭብጡ ቢታይ መልካም ፍሬነገር ይወጣዋልና እስቲ መርምረው ከይቅርታ ጋር።
@tirunehnuru8733
@tirunehnuru8733 Месяц назад
ምን እየተባለ ነው? የእውነት የኛንጉዳይ ረሱት ? ምን ማለት ነው ለመሆኑ የሰሜኑን አይ እናንተ ጥንትም የገዢ ስለሆናችሁ ኑና ስልጣን ተረከቡ ሊባል ነው የተፈለገው ከዚያ በመለስ ሁሉንም የሰላምመንገድ በሽማግሌ ሆነ በተለየየ መንገድ ጨንዴ ሳይሆን በጣም ብዙ ጊዜ ተጠይቀዋል።እነሱም በትምክት ያበዱ ሰለሆኑ ፈቃደኛ አልሆኑም።የኦሮሞውን ለማስመሰል የምትጠቅሱት የለበጣ ንቀትን የተጠናወተው ትችትን ለማባዛት ሲባል የሚቀርብ ምፀት ነው።የሱዳኑ የእናት ኢትዮጵያዊ ብሄራዊ ጥቅም ነው ።አሁን ላይ በሁሉ ነገር ላይ ወሀ ቀጠነ እያላችሁ ትንጨረጨችሁ።
@sosunamerid5638
@sosunamerid5638 Месяц назад
የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች ማለት አጽቀ ስላሴ የሚመሯት አገር ናት
@semung2513
@semung2513 Месяц назад
",,, ye MESAY lejoch mesin yayalu...." Endet yale yewnet ababal.
@alemayehutadesse9330
@alemayehutadesse9330 Месяц назад
በጣም ደካማ ነህ። የማይወዳደር ነገር ማወዳደር ትንተናህ ሁሌ ሚዛ 16:01 ን አይደፋም።
@user-jy3oy1pz4z
@user-jy3oy1pz4z Месяц назад
ዕባብ፡ ለዕባብ፡ ይተያያል፡ ካብ፡ ለካብ፤ ቆንጆ፡ ዓማራዊ፡ ተረት፡ ነው። ፋኖን፡ ደገፊ፡ መሥለህ፡....ውሥጥ፡ ውሥጡን፡ ከጭቃው፡ ሥርዓት፡ ጋር፡ ነህ 3...4 ምሣሌውች፡ ልሥጥ ፈኖ፡ ወደ፡ ዓንድነት፡ ዕየመጡ፣ ነው፤ ከተባለ፡ ፈኖ፡ ተከፋፍሏል፡ የሚለውን፡ ያሣያል፡ ብለህ፡ ዓልከን። .....ዕንዴት፡ በምን፡ ዓምክንዮ? ዐውቀህ፡ የዘነጋኽው፡ ነገር፡ ዓለ፡ ይህውም፤ የጎንደሩ፡ በጎንደር፤ የሸዊት፡ በሸዋ፣ የጎጄ፡ በጎጃም፡ የወሎው፡ በወሎ፣ ሑሉም፡ በየፊናው፡ በፀረ፡ ዖሮሙማነት፡ ተነሣ። ....ዓንተ፡ ነገሩን፡ ገልብጠህ፡ ልክ፡ የሸዋው፡ በፀረ፡ ጎንደርነት፤ የጎጃም፡ በፀረ፡ ወሎነት፡ የወሎው፡ በፀረ፡ ጎንደረነት፡ ወዘተ ዕንደ፡ ተናሣ፡ ዓሥመሥለህ፡ ወደ፡ ዓንድ፡ ይምጡ፡ የሚለውን፣ጥላሸት፡ ቀብተህ፡ ወደ፡ ዓንድ፡ ይምጡ፡ ከተባለው ተከፋፍለውል፡ የሚለውን፡ ያሣያል፡ ዓልክ። ደካማ፡ ሎጂክህን፡ በዚህ፡ ምሣሌ፡ ዕየው፣ ......መንግሥት፡ ነገ፡ ተነሥቶ *ከኬኒያ፡ ጋር፡ በትበብር፡ ዕንሠራለን* ቢል፤ በዓንተ፡ ግንዛቤ፤ በዓንተ፡ ዓገላለፅ። * ከኬኒያ፡ ጋር፡ በትብብር፡ ዕንሠራለን፡ ማለት፡ ከኬንያ፡ ጋር፡ ትበብር፡ ዓልነበረም፡ ትበብር፡ ከዓልነበረ፡ ዒትዮጵያና፡ ኬናያ፡ ዕርሥ፡ በርሥ፡ የማይሥማሙ፡ባላንጣ፡ ወይም፡ ጠላት፡ ሐገሮች፡ ናቸው ማለት፡* ነው ....ይህ፡ ግንዛቤ፡ ሥህተት፡ ነው፡፡ የተሣሣትከውም፡ዓውቀህ፡ ነው ....ፈኖዎች፡ ዕርሥ፡ በርሥ፡ጠላታሞች፡ ባላንጣዎች፡ሖነው፡ ሣይሖን፡ ዓነሣቸው፡ ግብታዊ፡ ትግላቸው፡ የዓመፅ ሥለነበር፡ ከዓንድ፡ መሪ፡ ድርጅት፡ የፈለቁ፡ ዓደሉም፣ ዕና፡ ሥለሖነም፡ ዓንድነት፡ ብርታት፡ ነው፡ ዕና፡ በዓንድ፡ ወጥ፡ ጥላ፡ ሥር፡ በዓንድ ድረጅት፡ ይሑኑ፡ የሚል፡ ጉዳይ፡ ተነሣ፣ ..... ይቺን፡ ጉዳይ፡ ቀየር፡ ዓረገህ፡ ፋኖ፡ ዕርሥ፡ በራሡ፡ ጠላት፡ የሖነ፡ ይመሥል፡ ተታኮሡ፡ ተከፋፍለው፡ ጠላት፡ የሖኑ፡ ናቸው፡ የሚል፡ ድምደሜ፡ሠጠህ ....ይህ፡ ውሥጣዊዉ፡ ምኞትህ፡ ነው። ....ቀጠልክና፤ ተከላካዩን፡ ፋኖ፡ ዕንደ፡ ዕብሪተኛ፣ ....ቁሻሻ፡የሆነውን፡ መንግሥት፡ ዕንደ፡ ሠለማዊ፡ ዐድግህ፡ የሚከተለውን፡ ተናገርክ ፋኖ* ይህን፡ መንግሥት፡ ገዝግዘነዋል፡ ዓለቀለት፡ ሢሉ፡ 10 ወር፡ ዓለፈ፡* ዓልክ የድምዳሜህ፡ ዓዝማሚያ፣ በብረት፡ ትግል፡ መንግሥትን፡ መጣል፡ ዓይቻልም፡ የሚል፡ ነው። .....ዕውነተኛዋን፡ ሒደት፡ ግን፡ ደበካት. .....ድሮን፡ ጀት፡ ባጀት፡ ያለው፡ መንግሥት፡ ፋኖን፡በ 2፡ ሣምንት፡ መሣሪየውንም፡ ሡሪውንም፡ ዕናሥፈታለን፡ብሎ ፡ ከደነፋ፡ ዓመት፡ ያለፈው፡ መሖኑን፡ ዓልተናገርክም፡ ምክነያቱም፣ ፈኖ፡ ላይ፡ የማጥላላት፡ ዘመቸ፡ ላይ፡ ያለህ፡ የበግ፡ ልምድ፡ ለብሠህ፡ ወደ፡ ዕዚህ፡ የመጣህ፡ ተኩላ፡ ሥለሖንክ፡ ነው ፋኖን፡ ከህዝብ፡ ለማጣለት፣ በፋኖ፡ ማህል፡ መጠራጠር፡ ዕንዲኖር፣ በዘዴ፡ ቀሥ፡ ብለህ ፡ የተፋሃት፡ መረዝ፡ ዓለች፡ ዕሧም" ጄነራል፡ ተፈራ፡ ማም፡ በድርድር፡ በኩል፡ ወደ፡ ሥልጣን፡ ለመምጣት፡ ይፈልጋሉ፡ የሚል፡ ሓሜት፡ነበር " ዓልከን፤ ...በዒንሣ፡ ትዕዛዝ፡ ዐንተ፡ የፈጠርከው፡ ሓሜት፡ ነው ደግመህ፡ ደግመህ፡ ዓራትኪሎ፡ መድረሥን ፡ ሠማይ፡ ዕንደ፡ መቧጠጥ፡ ዓድርገህ፡ የታጋዩን፡ ወኔ፡ ግብ፡ ለማጣጣል፡ ጥረት፡ ዕያደረክ፡ ነው ...በጨለማ፡ የሚዋጋ፡ ቴክኖሎጂ፡ የተጠቀ፡ መንግሥት፡ ነው፡ ዓትችሉትም፡ ወዘተ፡ ዕያልክ፡ ቀባጠርክ . .....በጭለማ፡ የሚዋጋው፡ መንግሥት፣ ዓልመሽ፡ ብሎት፡ ነው፡ ዕሥከ፡ ዓሑን፡ ጨለማ፡ ዓልመጣ፡ ብሎት፡ ነው፡ .12ወር፡ ሙሉ፡ የተሸነፈው ......የደረግ፡ መንግሥትም፡ ዓንተ፡ የምትለውን፡ ነበር፡ የሚለው፣ ተራራ፡ ነኝ፡ ዓልሸነፍም፡ ወዘተ ወዘተ ልንገርህ፣ ያለፈውም፡ ታይቷል፡ ያሁኑም፡ ይፈርሣል ለዚህ፡ ምሥክሩ፡ የገዛ፡ ቃላቹህ፡ ነው። በሑለት፡ ሣምንት፡ ሡሪ፡ ዕናሥፈታለን፡ የምትሉትን፡ትታቹህ፡ .....ዕናሸንፋለን፡ ሣይሖን፤ ፋኖ፡ ዓያሸንፈንም ....ለሠላም፡ ዝግጁ፡ ነን ...የጫካ፡ ያሉ፡ ወንድሞቻችን ወዘተ ወዘተ .ፈኖ፡ ፅና ...... በዚህ፡ 12 ወረት፡ ፋኖ፡ ያሥመሠከረው፡ ነገር፡ በድሮ፡ መሣሪያ፡ ጠላቱን፡ ገጥሞ፡ በውጊያ፡ ጥበብ፡ ዘመናዊ፡ መሣሪያ፡ ዕራሡን፡ ያሥታጠቀ፡ ጀግንነት፡ ፅናት፡ ያለው፡ ሓይል፡ መሖኑ፡ ነው። ..
Далее
The Fan’s Fang Skin🔥 | Brawl Stars Sneak Peek
00:16