Тёмный

HAMER MEDIA | ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ህወሓትን ከሞት አዳኑት| ጌታቸው ረዳ ምስጋናቸውን አቅርበዋል | የዶ/ር ዐቢይን ውሳኔ ፓርቲዎች ተቃወሙት 

HAMER MEDIA
Подписаться 65 тыс.
Просмотров 1,9 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

17 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 11   
@aklilneche-bg1ze
@aklilneche-bg1ze 4 месяца назад
ante Rasih Gazetegna Nek Weys Ye Pp Degafi Wisha.
@TummeeTujuuba
@TummeeTujuuba 4 месяца назад
አልኩ ባይ !!!
@millioncr7538
@millioncr7538 4 месяца назад
በጉልበቱ ነዉ። የኣማራ ጨካኝነትና ካሃዲነትን ወይም ሌብነትን የትግራይ ህዝብ ለ 1000 ዓመታት ኣይረሳዉም።
@GetahunGadaGetahunGada
@GetahunGadaGetahunGada 4 месяца назад
የራሱ ፊት ለማወቅ መስተዋት የማያውቅ ኀላ ቀር የሆነ ሚድያ ፡፡ መፅሓፍት አያነብም ራሱ ብቻ የፃፈው ያለ መጣቀሻ ይለፈልፋል፡፡ እንጂ ኢህአደግ ታሪክ መሆን ይችላል ተብሎ የተፃፈ እንዳለ አይታይህም ወይም እንደ አህያው በሩቅ ማየት የማትችል ልበ ስውር ሰውና ሚድያ ነው፡፡
@nigussiegeberaselassie9639
@nigussiegeberaselassie9639 4 месяца назад
የትኛው ዕውቀትህ ነው መለሠ የሚተች ። አንተም ተራ ምንም ሳትሰራ ታሪክ ሳይኖርህ በአፍጢምህ ትደፉለህ ። መጀመሪያ ስለራስህ ዕውቅ
@kidanehaddish
@kidanehaddish 4 месяца назад
ሰውየው ኣብይ ለህወሓት ከሞት ኣዳነው ስትል ስሜትህ ይገባኛል የኣማራነት ምኞት ሳይሳካ መቅረቱ ምንኛ እንደሚቃጥላቹ የታወቀ ነው ። ሆኖም ያልገባህ ነገር ቢኖር ህወሓት ስትል በወታደራዊው ክንፍ ኣስበህ ከሆነ ግን ትግራይበኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን በሌላ ሃያላን ኣገሮች ታዝለው ጆኖሳይድ ሲፈፅሙብን የትግራይ ወጣት ደሞ በምላሹ በመላው ኣለም ጉድ ያስባለ ጀግንነትና ታሪክ ሰሪነት ኣስመስክሮ የኢትዮጵያ የኢትዮጵያን ስርኣት ለመደምስስ ደብረሲና ሲደርስ ኣሜሪካ እና ምእራባውያን ነበሩ ኣብይ (ሙስያችን) ያዳኑት የትግራይ ሰራዊት እንዲመለስ በሃይልም በውድም ያስገደደችው ። እናም ኣሁን ኣብይ ህወሓትን ኣዳናት እያልክ ነው ሰውየው ተጋሩ ችግር የገጠማቸው በሃያላን ኣገሮች ጫናና የጥቅም ፍላጎት ኣለመጣም ነው። ነፃ በነፃ ከማንም ብትታዘሉም ባትታዘሉም ከTDF ገጥማቹ የሚቻል ኣይደለም የኣሁን ታሪክ ብቻ ኣይደለም ሰውየው በኢዛና ,ካሌብ ,በጉራዕ, በሰሓጢት ወዘተ..የትግራይ ሰራዊት ገድል በኣረቦችም በምእራባውያንም በመላው ኣለም የታወቀ ነው ። በኢትዮጵያውያን ግን መቼም ቢሆን እንኻን የቆየ የኣሁኑም በኣይናችን ያየነው ስትዘባርቁ ኣይሰለቻቹሁም
@ETHIOPIANSOIL-vf9nm
@ETHIOPIANSOIL-vf9nm 4 месяца назад
አይ የኢትዮጵያ ህዝብ እና ፖለቲከኛ። ትላንት አብይ ህውሃትን ለማዳከም ለጦርነት ቅስቀሳ አማራን እና የአማራን ኢሊት ሲያስደስት ነበር።ዛሬ ደግሞ ለራሱ ጥቅም ብቻ ህውሃትን እና የትግራይን ኢሊት ወረቀት ላይ ህውሃትን ህጋዊ አደርኩላችሁ ብሎ እያስፈነደቀ ነው። ነገ መልሶ ስልሚያዋርዳችሁ ሁለትሽንም ያስለቅስሻል/No Ethiopian people and politicians. Yesterday, Abiy was cheering Amhara and the Amhara elite for war incitement to weaken TPLF. Today, he blasts TPLF and the Tigrayan elite for his benefit. Tomorrow, Abiy will make you both cry.
@nigussiegeberaselassie9639
@nigussiegeberaselassie9639 4 месяца назад
ማን ፅፎልህ ነው የምታነበው በፕርቶርያ ስምምነት ብልፅግና ና ህውሀት ናቸው። ፖርቲ ለፓርቲ ይደረግ የነበረው ምክክር በህይወት ካለው ህውሀት ጋር ነው። በጣም ቀባጠርክ ቢያንስ ተፅፎ የሚሰጥህን ሚዲያ ላይ ከማቅረብህ በፊት በግልህ አንብበው። አይን ያወጣ ውሸት ያስጠላል
@aklilneche-bg1ze
@aklilneche-bg1ze 4 месяца назад
ante Ena Jula Yaw nachu Wishetamoch.280000 Serawit Bicha New Demo Ke 100/75%Demo Mnm Aynet mesariya Yalneberew New.
@ZemenZemen-vd9du
@ZemenZemen-vd9du 4 месяца назад
ሞት አንተም ነጌ ትሞታለህ
Далее
КЛИП ЛИСА УЖЕ ВЫШЕЛ!
00:16
Просмотров 422 тыс.
Cole Palmer Revenge vs Man City 🥶
00:20
Просмотров 2,2 млн