Тёмный

Hana Girma - Keteme | ከተሜ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video) 

Hope Music Ethiopia
Подписаться 3,1 млн
Просмотров 2,2 млн
50% 1

Опубликовано:

 

23 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 645   
@thought-Zone
@thought-Zone 2 года назад
ቀስ በ ቀስ አግባብቶ መዉደድ ከበረታ፤ የት ይሄድብናል ያመሻሹ ደስታ፡፡ What a great point. You are great and beautiful, keep going dear Hannah!
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 9 месяцев назад
የያማል ቅኔው😂
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 Месяц назад
ገራሚ ዘፈን ሁሉ ነገሩ የተዋጣለት በርቺ ሀኒሻ
@yonideme
@yonideme 10 месяцев назад
Its a year old?...እንዴት ሰምቼው አላውቅም? ምርጥዬ ስራ ከምር። ለ 5ኛ ጊዜ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
ከድምፅ ጀምሮ ግጥም ዜማ ቦታ መረጣ አለባበስ ምርጥ ስራ ነው ሀኒቾ ከተሜ😍
@elenihale2949
@elenihale2949 2 года назад
Yene Konjo Siwdshy Berchey
@azariastsegaye4923
@azariastsegaye4923 4 месяца назад
Excellent music arrangement! (The bassline is worth dying for!) Thanks to Bruck Afework for this beautiful music arrangement!👌🙏
@alexanderkebede1569
@alexanderkebede1569 2 года назад
ከፀደኒያ ገ/ማርቆስ ድምፅ ጋር ተመሳሰለብኝ ልበል 👏🏼👏🏼👏🏼 Good job👏🏼 keep it up
@solomongedamu4718
@solomongedamu4718 8 месяцев назад
Hanicho የኔ ዉዷ ኩሩ ኢትዮጵያዊት ሁሉም ነገር በጣም ድንቅ ነው ቀጥይት
@wossenyelehayalew4577
@wossenyelehayalew4577 2 года назад
Good job Hana
@kumabeharu4142
@kumabeharu4142 2 года назад
Voice 100% Location 100% Action 100% I love it this music ❤️❤️❤️👀🤘💪Ethiopia tinur
@tesfayandom7114
@tesfayandom7114 2 года назад
🇪🇹😇😇😇😇
@jahnnyVLOGS
@jahnnyVLOGS 2 года назад
Eree I'm in Love with this songg🥺😩😩😩😩😩😩.. kmr kmr 😮‍💨
@ahmedseyid5952
@ahmedseyid5952 2 года назад
ማነው እንደኔ የሀኒን ሙዚቃ ሙሉ ቀን ሲሰማ የሚውል ሀኒ ትችያለሽ
@liyabirhane9190
@liyabirhane9190 2 года назад
ቆንጆ ዘፈን ከቆንጆ አለባበስ ከቆንጆ ልጅ ጋር አሪፍ ነው ሀኒቾ!!!!
@ET-MOVIEEt
@ET-MOVIEEt 2 года назад
I am from japan i love ethiopian song ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@freselamagtube2874
@freselamagtube2874 2 года назад
🤣🤣😍
@saleamlakalemu1205
@saleamlakalemu1205 2 года назад
bejapangne coment adreg eskiy wond kehonk kkk
@addismulugeta9169
@addismulugeta9169 2 года назад
chou chojawa gchoa gicha ras eski mn yelal amtaw wed habesha.
@makvsbln1530
@makvsbln1530 2 года назад
Yegna japan enikuwan dehena metak. Derek negr 🙈😂😁
@ET-MOVIEEt
@ET-MOVIEEt 2 года назад
@@makvsbln1530 ኒሀው google translet tetekema new😁
@barhanetemesgan5
@barhanetemesgan5 2 года назад
ሀንዬ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ በርቺ የኔ ቆንጆ ወደ ባህል ሙዚቃ መግባትሽ ግሩም ነው ማን እንዳ አገር❤️❤️❤️👍❤️👍👍👍👍👍👍👍👍
@rihanamohammed8904
@rihanamohammed8904 Год назад
ምርጥ እኮ ነሽ
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 2 года назад
ይሰመርበት!!....ጨዋ ነው ገላዬ በዚህ ድምፅ ብዙዙዙዙ እንጠብቃለን!!!!!
@GETNETWEDAJO
@GETNETWEDAJO Год назад
የኔ ቆንጆ ሀንቾ በርችልኝ የኔ ልዩ እህት
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 года назад
ጎበዝ ነሽ እኮ ሁሉ ነገርሽ የሚመች ምርጥ ስራ ነው በርቺ ዘፈኑ ሁሉ ሜካፕ መለቅለቅ ዳሌ ብቻ ሆኖዋል እንደዚህ አይነት ስራ ደሞ ልብ ይማርካል
@Mykeyshewa
@Mykeyshewa 2 года назад
በጣም ቆንጆ ስራ ነው እህቴ 🙏🙏🙏🙏ከተሜ 🔥🔥🔥
@Meadnacom
@Meadnacom 2 года назад
ደስ የሚል ስራ! ረጋ ያለ በምሉ ራስ መተማመን ብልጥ ኣዘፋፈን፡ የሃገርን ባህል፡ የሴት ውስጣዊና ደጃዊ ቑንጅና ፡ እውነተኛ ፍቕርን የሚያሳይ ዘፈን እና ቪድዮ ቆንጆ ስራ። ከወንድማችሁ ኤርትራዊ ። 🇪🇹🇪🇷ለዘልኣለም በፍቕር ተከብሮው ይኑሩ!
@henoklegesse405
@henoklegesse405 2 года назад
እዴት ነው አማረኛህ ደራሲ ነው የመሰልከኝ
@lifeishard9951
@lifeishard9951 2 года назад
🇪🇹❤🇪🇷
@eyobtadesse3573
@eyobtadesse3573 2 года назад
@@henoklegesse405 wyna
@Noname-si4ip
@Noname-si4ip 2 года назад
ምርጥ ስራ ብዙ እንጠብቃለን ሀኒየ🥰😍
@sofiayimam7243
@sofiayimam7243 2 года назад
ካንቺ አልበም እጠብቃለን ሀኒ መግብ የሆነ ሙዚቃ ነው የለቀቀሺልን 👌👌👌👌👌
@POWE4755
@POWE4755 2 года назад
ዋውውውው ትክክለኛ አለባበስ የኔ ውብ በርችልኝ ድምፅ ቀርፃ ቦታው አለባበስ ልዩ ነው
@danab537
@danab537 2 года назад
በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርቺ ..... ፈጣሪ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን
@samizina7045
@samizina7045 2 года назад
ግሩም ስራ ርጋታ , ጨዋነት, ባህል , ቦታ መረጣ, ኣጃቢ off course የፍቅር ታሪኩ overall the best ጎበዝ በርቺ Much respect ✊ what you did.
@Mege-e1j
@Mege-e1j 2 дня назад
ደስ የሚል ሰራ
@edom10
@edom10 2 года назад
This song should have made it to a million views ...........beautiful work ... አልበም እያለቀ እንደሆነ ሰምተናል ... በርቺልን
@mekdesabeje307
@mekdesabeje307 2 года назад
የኔ ቆንጆ ከኦፔራው በላይ ለካ እንደዚ ውብ ሙዚቃ ትሰሪያለሽ። በርችልን
@አዲስኤቤሮ-ጘ6ጸ
@አዲስኤቤሮ-ጘ6ጸ 2 года назад
አሄ ነው እንጅ ዘፈን 100ከ 100❤😘😍👍
@Nesru23
@Nesru23 2 года назад
እሚደንቅ ነው 😲 አቦ እደጊልን በጣም ድንቅ ስራ ነው። በርቺልን እኖድሻለን ይሄን ስራሽ ደጋግሜ ለመመልከት እገደዳለሁ
@belaineshgebre7119
@belaineshgebre7119 2 года назад
እኔም
@belaineshgebre7119
@belaineshgebre7119 2 года назад
ስወድሽ በጣም ብዙ ጊዜ ነው ያዳመጥኩት በሌላም ነይልን ሃንዬ
@4killodaily
@4killodaily 2 года назад
ደስ የሚል ስራ ነው በርቺልን በሌላ ከለር ብቅ ማለትሽን ወድነዋል
@MekuGetachew-oc7vc
@MekuGetachew-oc7vc 11 месяцев назад
💔💔💔💔💔💔💔💔 ወይኔ ልቤ
@habesha1_
@habesha1_ 2 года назад
I’m from America I love Ethiopian music ኬር ፌሽታ ለሀገሬ።
@emu7784
@emu7784 2 года назад
አይ ጊዜ ትልቅ ልጅ ሆንሽ ሀኒዬ ምርጥ ስራ ነው በርችልኝ የኔ ፈላ
@ሙናየጌታልጅሙናየጌታልጅ
በጣም ነዉ የምወድሽ ቆንጆ ስራ በርቼ
@amandakhayiyana192
@amandakhayiyana192 2 года назад
Definitely need an Ethiopian in SA🔥🔥🔥🔥🔥❤️❤️❤️To teach me dakbe and eskista,I have fallen in love with Ethiopian music. Much love from SA🔥🔥🔥🔥🔥❤️❤️❤️❤️
@SavedbyJesus86
@SavedbyJesus86 2 года назад
Im SAan, ive been listening to Ethiopian for the past 13 yrs since i first got hooked, taught my self eskista & dakbe from watching music videos. Now i dance along to every song 😁
@amanuelmegersa3662
@amanuelmegersa3662 2 года назад
ሀኒቾ በጣም አሪፍ ስራ ነው 😍 ፈጣሪ ሀገራችንን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን!!!
@DrHanii
@DrHanii 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-KM4zBDATOww.html
@mandefroyimam2833
@mandefroyimam2833 2 года назад
awesome song ever
@ZemenMedia
@ZemenMedia 2 года назад
አውታር ላይ ነበር እንዲህ አይነት ድንቅ ስራ መለቀቅ የነበረበት ጎበዝ ልጅ!
@amadoamado3348
@amadoamado3348 Год назад
She.s awesome
@flowerphotovideography1061
@flowerphotovideography1061 2 года назад
ምርጥ ስራ ነው ሃኒቾ ትችያለሽ በእውነት በርቺልን !!!
@smsplcdocumentation407
@smsplcdocumentation407 2 года назад
ዋው ድምጽ ፻ኛ ነሽ ሀኒ😍😍😍😍
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 года назад
ሃኒቾ ምርጥ ስራ👌
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 2 года назад
ቆንጆ ስራ በርቺ
@sofoniyasyoseph8571
@sofoniyasyoseph8571 2 года назад
የምር በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ሃኒቾ። ከዚህ በበለጠ በተለየ ስራ እንደምትመጪ ተስፋ አለኝ።
@natopiaentertainment
@natopiaentertainment 2 года назад
ደስ የሚል ዜማና ግጥም እናመሰግናለን🙏❤
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 2 года назад
መጀመሪያ ከዜማው ጋር እየሰማሁ ያየሁት ተወዛዋዧቹን ነው አሪፍ አልባሳት ሰቢ ውብ የሀበሻ መልክ ነው ያምራል ቱባ ኦርጅናል መሆኑ ሙያ ይመለከኛል እናመሰግናለን
@tmarcel1594
@tmarcel1594 2 года назад
Wow, her voice is getting better and better in her every new release.
@yeshitadesse8134
@yeshitadesse8134 2 года назад
ድሮም እኵ ድምፅዋ ቆንጆ ነው
@tmarcel1594
@tmarcel1594 2 года назад
@@yeshitadesse8134አባባልሽ ምንም ጥርጥር የሌለው ነው፥እኔም አኮ ያልኩት ከድሮው ቆንጆ ድምጽ የተሻለ ቆንጆ ሆነ ነው።
@yeshitadesse8134
@yeshitadesse8134 2 года назад
@@tmarcel1594 ድምፅዋ እየተሻሻለ መጣ በሚል ተረድቸው ነው ይቅርታ
@NatanNato
@NatanNato 2 года назад
ፍቅር ብቻ ነው ቀለቤ ❤❤❤
@mkenya9953
@mkenya9953 Год назад
Lovely voice despite the language barrier.
@getenetdessie6646
@getenetdessie6646 2 года назад
I'm reminded of the music of Tsedenia. Hana, thank you.
@ሀስቢአላህወኒኢመል.ወኪል
ዋዉዉበጣም ነው የሚምርው በርች
@abebamuche186youtube
@abebamuche186youtube 2 года назад
የእኔ ቆንጆ ሀኒ❤በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ
@አዲስኤቤሮ-ጘ6ጸ
@አዲስኤቤሮ-ጘ6ጸ 2 года назад
Wow
@Wase-mu6lf
@Wase-mu6lf Год назад
በጣም ነው የምወድሽ ሀኒዬ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 года назад
ሁሉ ነገሩ ምርጥ የሆነ ሥራ❤ሀኒዬ
@Afroshume
@Afroshume Год назад
The best singer ever thanks
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 2 года назад
እንኳን መጣሽ ሐና አምሮብሻል በጣም ደስ ይላል
@hayathayat-ue6qn
@hayathayat-ue6qn 2 года назад
ምርጥ ስራ በርችልን ሀንዬ
@DemisGizaw
@DemisGizaw Год назад
❤❤🙏🙏ለምወዳት ይሁንልኝ ❤🙏🙏
@bektak9714
@bektak9714 2 года назад
Authentic voice. Simply beautiful. No makeup, pure and elegant,
@soladaf9632
@soladaf9632 2 года назад
ምርጥ ስራ ነዉ ሀኒ love You
@eliastefera8574
@eliastefera8574 2 года назад
Amazing body of work! I expect a lot more hit songs from Hana because she's capable!
@minty1188
@minty1188 2 года назад
የድሬ ቆንጆ ሀኒቾ አደገች !!! የመጀመሪያ ዘፈንሽን በጣም እወደዋለሁ
@positivevibes4633
@positivevibes4633 2 года назад
ጎበዝ ሃኒየ መረዋ ድምፅ ኢትዮጵያን አይዶል ያ በረከተልን ሚጥጣየ በርች 🙏
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 2 года назад
መጀመሩያ እግዚያብሔር ይመስገን ለዘላለሙ አሜን
@heruywondafrash7832
@heruywondafrash7832 2 года назад
ግጥሙ ያምራል። የገጣሚውን የሀሰብና መነሻ ሀሳቦች በብዙ ግጥሞችሁ ላይ ይታያል።
@tesfayandom7114
@tesfayandom7114 2 года назад
👍🇪🇹🎼🎼🎼🎼
@niftalemnebiyu3055
@niftalemnebiyu3055 2 года назад
የለለ ተመችቶኛል
@Tube-xx3ik
@Tube-xx3ik 2 года назад
ምርጥ ስራ ነዉ ሀንቾ👏🥰
@solomonassefa4583
@solomonassefa4583 2 года назад
ጀግናየ ምርጥ ሥራ ነው ።
@Binandie
@Binandie 2 года назад
Nice work ፈጣሪ ይህችን ሀገር ሰላም ያቆይልን
@tsiyontsiyon6635
@tsiyontsiyon6635 2 года назад
Abiye adgeh lezi bekteh slayewh des blognal proud of you bro
@mekedesendale9041
@mekedesendale9041 2 года назад
ምርጥ ስራ love u so much
@IT_4class
@IT_4class 2 года назад
ድምጽ 100👌❤️❤️❤️❤️❤️
@lijnato7980
@lijnato7980 2 года назад
ቆንጆ ሙዚቃ 🎶
@wondwossen109
@wondwossen109 2 года назад
አንችው ! ድንቅ ነው በይ ! 😍 ግሩም ስራ ሐንቾ :: ደሞ ቀሚሱ ሲያምርብሽ ::
@yaekoblisanewerk3065
@yaekoblisanewerk3065 2 года назад
wow gobez 👏... betam arif sra
@hayatadela
@hayatadela Год назад
Best this years 🙌
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 2 года назад
ምንም አይወጣለት ያበደ ስራ ነው thank you 🥰
@solomonteklu6853
@solomonteklu6853 2 года назад
አሪፍ ስራ ነው ሆፕ በርቱ.....
@arsenalethio2585
@arsenalethio2585 2 года назад
ኦኦ😘😍 ምርጥ ስራ ሀኒ በርቺ
@yonasmekonnen1171
@yonasmekonnen1171 2 года назад
የፀደኒያን ሚመስል ስምፅ ትንሽ ይሰማል . በርቺ ሀኒ መርጥ ስራ ነወ
@habtamuaaman6049
@habtamuaaman6049 2 года назад
ሃኒቾ ምርጥ ስራ ነው በርቺልን!
@haymiwt4453
@haymiwt4453 2 года назад
ልጅነትሽ ትዝ ይለኛል ሁሌ ሳይሽ የሆነ ጊዜ ከዚ በበለጠ እንደምታስደምሚን አምናለሁ 😍😘
@satenawyewahu1867
@satenawyewahu1867 2 года назад
ልክ እንደ ፀደንያ፣ አይነት!!!??? ያምራል ውዴ
@rozatesfaye2160
@rozatesfaye2160 2 года назад
Betam yamral
@yonaz1997
@yonaz1997 2 года назад
ፅድት ያለ ዘፈን ከምርጥ ድምፅ ጋር
@ermiaswondwossen627
@ermiaswondwossen627 2 года назад
What a beautiful song, it contains all the elements that a great song can have.
@coffeezyx.2030
@coffeezyx.2030 2 года назад
the best song ever
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 2 года назад
ሀንዬ ውብ ድምጽ ውብ ኪሉፕ ከሜካፕ የጠራ ውበት ተደምሮ ድንቅ ስራ ነው የኔ ውድ♥♥♥♥
@sistesfa9879
@sistesfa9879 2 года назад
Wow arif sera nw hagarachrnen selam yargeln egzabher
@acgchannel3595
@acgchannel3595 2 года назад
Woow Great song and Your voice is flawless hanichoye 👌🏼🎶💕
@bloobloo402
@bloobloo402 2 года назад
እጅግ በጣም የሚያምር ስራ። ሱስ ሆኖብኛል። በርቺ ነፍሴ። ደሞ ድምጽሽ ኩኩን ይመስላል ልበል
@simret1998
@simret1998 2 года назад
Yene konjooo yetewabe ethiopiawi sra new yaqerebshln🥰
@ፌቨንመዝናኛ
@ፌቨንመዝናኛ 2 года назад
ምርጥ ስራ 🙏
@fraolmtf
@fraolmtf 2 года назад
በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርቺ ሀኒቾ
@ruthzewdu2496
@ruthzewdu2496 2 года назад
ናልኝ በፀሐዩ!beautiful & a very different view!hulum zefen eko ney/na ,lagignih/lagignish mata new
@rastafarianlife9836
@rastafarianlife9836 2 года назад
U are Queen 👑
@asmarina1123
@asmarina1123 2 года назад
ደስ የሚል ስራ በርቺ ጎበዝ ንሽ 🇪🇷🇪🇹🙏🏼
Далее
ዮአዳን (ክፍል 38)
27:44
Просмотров 371 тыс.
aespa 에스파 'Whiplash' MV
03:11
Просмотров 30 млн
Как не носить с собой вещи
00:31
Team Spiderman True Or False Mask,nono #Shorts
00:37
Berklee PERFORMANCE Hanna Girma 1  from ETHIOPIA
10:04
Просмотров 276 тыс.
aespa 에스파 'Whiplash' MV
03:11
Просмотров 30 млн