Тёмный

Hanan Abdu - Hilm Elim - ሃናን አብዱ - ህልም እልም - New Ethiopian Music 2023 (Official Video) 

Nahom Records Inc
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 801 тыс.
50% 1

Hanan Abdu - Hilm Elim - ሃናን አብዱ - ህልም እልም - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #Hanan_abdu #hananabdu #Hilmelim #ሃናን_አብዱ #ህልም_እልም #amharicmusic #arkabas #ethiopia #wello
Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
Google+: plus.google.co...
Facebook: / nahomrec
Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2019: Nahom Records Inc
If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #veronicaadane #abebaye #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #የጨዋ_ጌጥ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
#Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
#elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha
#Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #አንቱ #ከንቱ #አንቱከንቱ #አስቂኝማስታወቂያ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu #ethiotiktok #memrecords

Видеоклипы

Опубликовано:

 

25 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 365   
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Год назад
ቤተ አማራ የጀግና የውቦች የጥበብ መፍለቂያ ይታደሉታል እንዲህ ነው ሯሯሯሯ ሰላማዊት የፋኖ እህት ከበጌምድር❤❤❤❤❤❤❤❤
@jeemaalseeiid145
@jeemaalseeiid145 Год назад
wollo nech yemn bete Amhara. Wollo ye nech Amhara aydelechim. Woy Argoba woy Wollo Oromo nech. Amhara Konjo aydelem.
@simegnsimegn6466
@simegnsimegn6466 Год назад
ወሎዬዎች በጣም ነው የምወዳችሁ 😘😘😘
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 Год назад
እኘም እንወድሻለን ማሬ❤❤
@ayudawudtube
@ayudawudtube Год назад
ሀናን ቆንጆ ምርጥ ስራ ሁካታ ያልበዛበት ለስለስ ያለ ሙዚቃ ነዉ 🥰👌 ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም አይዞን 🥰🥰🥰 ኢትዮጵያዬ💚💛❤ሰላምሽ ይብዛልን ዞሮ መግቢያ ሀገራችንንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
@user-qj2cr3by4i
@user-qj2cr3by4i Год назад
ሱዳናዊ ነኝ ግን ኢትዮጵያውያንን እወዳለሁ ሀናን አብዶን እወዳለሁ ከልቤ የሀናን አብዶ ሙዚቃ አለኝ 🇸🇩🇸🇩❤️❤️💋💋🇪🇹
@abenetmekuria297
@abenetmekuria297 Год назад
ye tigtan sendek alama adregh sudanawi setlegn algebagnm endates amaragna chalk?
@ummurad5199
@ummurad5199 Год назад
​@@abenetmekuria297😂😂😂😂
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Год назад
ወይኔ🙆እስከዛሬ አላየሁትም እኮ የእኔ beautiful doll ሃኒዬ😘አለባበሷ ውብ ነው እኮ፣ ሁሌ ባህላዊ ባትለብሱ እንኳን በዘመናዊ ልብስም እንዲህ መዋብ ይቻላል። ክብርን ጠብቆና አክብሮ ይሄ ክብርን መጠበቅ ስልጣኔ ይባላል😍😍እርቃንን መሄድ ደግሞ ስልጣኔ ሳይሆን ድንቁርና ውርደታምነት ይባላል😡
@mamimylove8905
@mamimylove8905 Год назад
ወሎየወች,👍 የኔ ፍቅሮች🇪🇹🙏
@33hayet
@33hayet Год назад
የወሎዋ ነገሰት እደኔማነወ የሚወዳት ሀኒን እሰኪበላይከአሳዩኝ❤❤❤
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n Год назад
ለኔስ ህልም የሆነብኝ ኢትዮ ገብቼ እናት እና አባቴን የማይበት ቀን ነው 😢😢
@MSHawac
@MSHawac Год назад
Ayzhon hulum new yeniye wde
@trango1115
@trango1115 Год назад
😢😢😢😢😢እኔም😢😢
@dggghhk6912
@dggghhk6912 Год назад
እኔም እዳችውነ 😢😢😢
@yellow8518
@yellow8518 Год назад
የኔም ህልም የስዴትን ንሮን ተላቆ ከቤተስብ ጋር የምሆንበት ቀን
@teshagerdessalegn4955
@teshagerdessalegn4955 Год назад
እግዜአብሄር ይርዳሽ እታለም የእናተት እጅ ለማየት ያብቃሽ
@fitsumwelday8229
@fitsumwelday8229 Год назад
በርቺልን ሀኒ ጅምርሽ የምትደርሽበት ርቀት መጠቆሚያ ነው 100% ሰርተሽዋል 💎💎💎 ❤
@reqiqmedia
@reqiqmedia Год назад
waww. simet yalew sra new. lezash des ylal. betam Temechitognal.
@esubalewgirma1332
@esubalewgirma1332 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ ምርጥ ስራ ነዉ ሄለን በርቺ
@ahmedfox9439
@ahmedfox9439 7 месяцев назад
የኢትዮጵያ ዘፈኖች ለዘመናት የማያልቁ ፍቅር ናቸው እኔ ሱዳናዊ ነኝ እና ኢትዮጵያውያንን በጣም እወዳቸዋለሁ ስር ሊሰደዱ የማይችሉ የኛ አካል ናቸው
@sebilishaseblishow3646
@sebilishaseblishow3646 Год назад
የኔ ወርቅ በጣም እማምር ቆንጆ ስራ በርቺልኝ የኔ ጠንካራ
@Hayu4376N
@Hayu4376N Год назад
በጣም ምርጥ ስራ ምርጥ ዲምፅ ምርጥ ቅንብር በርቺ ወዴነዋል ሀኒ 👍👍👍👍💞👑
@tewodrosshimeles251
@tewodrosshimeles251 Год назад
The more I listen to Hilm Elim, the more I fall in love with it................ ሀኒ ሌላ አዲስ ብቃት አየሁብሽ ፣ ሁሌም በአዲስ የስኬት ጎዳና በርቺ!!!....
@user-km9tu7cv9z
@user-km9tu7cv9z 8 месяцев назад
My
@addisuassefa6746
@addisuassefa6746 Год назад
ሃናንዬ ምርጥ ስራ ይዘሽ መጥተሻል። አይዞሽ በርቺ በወሎ ባህላዊ ብቻ ሳይሆን በዚህ ስራ አቅምሽን አሳይተሻል። ትችያለሽ አይገልፀውም ተወዳጅ ልጅ ነሽ ጨዋታ አዋቂ ነሽ እናመሰግንሻለን።
@meazatube231
@meazatube231 Год назад
የኔ ውድ ምርጥ ሥራ ነው በርች ❤❤❤❤
@tiebumengesha981
@tiebumengesha981 Год назад
የኔጎበዝ ጀግና በርቺ ! ምርጥ ስራ 🎉🙌‼️🙏❤️👍💪🏽👋🥂
@solomongebremariam9704
@solomongebremariam9704 Год назад
ምርጥ ዘፈን ከጣፋጭ ዜማና ውበት ቀላቅሎ የሰጠሽ ኑሪልኝ የወሎ ቆንጆ አትፍሪ ህልም እልም ነውና።
@mituteshome3311
@mituteshome3311 Год назад
ሀኑ ቆንጆ ስራ ነው መልካም ዕድል
@MsMs-hz6qr
@MsMs-hz6qr Год назад
ቆንጆ ለሥለሥ ያለ ሙዚቃ ነው በርቺ
@user-to3oq1ws3p
@user-to3oq1ws3p Год назад
የመጀመሪያ ኮማቺ ነኝ ላይኳን አደራ❤😂
@imanseid
@imanseid Год назад
እኔ ዴሥ እምትለኝ እዴሌሎቾ አጫጭረ ቀሚሥ እየለበሠች አትመጣም ሥክክ ያለልብሥ የኔቆጆ ❤️❤️❤❤
@abebechi-p4h
@abebechi-p4h 14 дней назад
ሀናን ዘፈኖችሺን አወደዋለው❤❤❤
@fifihadad7853
@fifihadad7853 Год назад
ወሎየወች ❤❤❤❤ስወዳችሁ እፍፍፍፍ
@teferagedlu6707
@teferagedlu6707 Год назад
ሀናን የዘመናችን እንቁ ነሸ ኑሪልን
@user-zs3ff4wl6l
@user-zs3ff4wl6l 9 месяцев назад
ሁሉም ኢንተርኔት የሚጠቀም ሰው እንደዚህ ለስለስ ያለና ለሰው ልጅ የሚመስጥ እና አስተማሪ ይህን ብንሰራ ጥሩ ነው አሉ እንጂ አንዳንድ ቦርኮወች
@tube551
@tube551 Год назад
የሚያምር ዘፈን❤❤
@የዉጫሌዋ
@የዉጫሌዋ 13 дней назад
የኔ ጀግና ያባሰሏ❤❤
@vxxi2108
@vxxi2108 Год назад
የአንባሰሏ ጅግና ምርጥ ስራ ነው ❤
@user-xp3zz8mc2i
@user-xp3zz8mc2i Год назад
ፊድሜት
@newharg5548
@newharg5548 Год назад
ሀናንየ እንደተለመደው ሀሪፍ ስራ ነው ፋሪዝም ያምርብሻል ቆንጆ
@MohamedAhmed-uu6bq
@MohamedAhmed-uu6bq Год назад
ምርጥ ሙዚቅ እናመሰግናለን
@rhametali1193
@rhametali1193 2 месяца назад
ያማራልጅ ወለየ የኔጀግና
@tipohosine6823
@tipohosine6823 Год назад
ሀንየ አብዱ አላህይጠብቅሽ በርችልኝ የኔነበልባል ጡሩስራነው፡
@user-ib3xb4zb7m
@user-ib3xb4zb7m Год назад
ግሩም ስራ ዋዉ❤❤❤❤❤
@user-ib3xb4zb7m
@user-ib3xb4zb7m Год назад
❤❤❤
@emebetggg6606
@emebetggg6606 Год назад
የኔጎበዝ ጀግና በርቺ ! ምርጥ ስራ😍😍😍😍😍😍
@madinahussien1348
@madinahussien1348 Год назад
ሀኒየ የኔ ውድ እህት ምርጥ ስራ ነው ብርች❤❤❤❤❤❤❤
@aleemaaleema1559
@aleemaaleema1559 Год назад
Waaaw Hanya sewdishi yane liyu berchi eht❤❤❤❤
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
ሐኒ ቆንጆስወድሽ❤😘 ሑሌም አንደኛ ነሽ የታላችሑ የሐኒ ወዳጆች ምርጥ ስራ ነው 👌👌
@kebe7097
@kebe7097 Год назад
ማሒ ገንየ እምን ገባች በሰላም ነው 👈😁
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
@@kebe7097 f,b አለች ከኢቱብ ነው የጠፋች
@tesfayeali4228
@tesfayeali4228 Год назад
አንደኛ ሃኒቾ🎉🎉🎉
@seidyimam4912
@seidyimam4912 Год назад
ሀናን ጀግና ነሽ በርችልኝ እህቴ
@abebateshome2847
@abebateshome2847 Год назад
ዋውው ሀኒየ አሪፍ ስራ ነው❤❤
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 Год назад
ዋው!!! ዋው!!!! አይ ድምፅ!!! ወረዋ የሆነ ድምፅ!!! ወደ ሌላ አለም ወሰድሽኝ!!!!!
@user-vn5yv4xj1i
@user-vn5yv4xj1i Год назад
ሐኒየዬ እንወድሻለን አይዞሽ በርቹ የኔ ቆንጆ
@user-nz8ig7gp1d
@user-nz8ig7gp1d 7 месяцев назад
J'adore cette chanson
@user-ro1fp4tw2x
@user-ro1fp4tw2x Год назад
ሀኒቾ በጣም አሪፍ ስራ ነዉ በርች💚💛❤
@tamiratkebede-ce5ff
@tamiratkebede-ce5ff Год назад
Waw her acting and her voice are so perfect continue from new on
@yemitessema6739
@yemitessema6739 Год назад
Ok I'll see one 🕐🙈😁😃😸☺️🙂oo ok oooooipoooooio ok ok opop ok oops ok or ok pp blood sugar poop
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Год назад
የኔ ቅመም ቆንጆ ስራ ነው
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m Год назад
ሀናንየ ትችያለሽ ምርጥ ስራ ነው❤❤❤❤
@abdugumataw7995
@abdugumataw7995 Год назад
ምርጥ ሙዚቃ ከምርጥ የሀገር ልጅ ጋ
@Yotor_Tube
@Yotor_Tube Год назад
She is unique and sound of soul ,flawless as #always😘😍
@alemtudechasa618
@alemtudechasa618 10 месяцев назад
❤ 😮😊
@user-rm6mk6ih6i
@user-rm6mk6ih6i Год назад
ሀኒየ በጣም ነው የምወድሽ የምትሰሪያቸው ስራወችሽ በጣም ደስ ይሉኛል።
@ed8723
@ed8723 Год назад
ሀናንዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አዲስ አበባ የት ነው ምሽት የምትሰሪው በአካል ላይሽ ፈልጋለሁ እባክሽ 🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@amarzewude8612
@amarzewude8612 Год назад
በጣም ተመችቶኛል ከዚህ በላይ ቃል የለኝም
@aapp8779
@aapp8779 Год назад
ወለየወች. የፍቅርተምሳሌቶችናችሁ. የፍቅር የውበት የአድነት. ተምሳሌት. ወለየነት
@MimiMimi-si1kv
@MimiMimi-si1kv Год назад
ሀናየ በታም ሀሪፈ ዘፈን
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Год назад
ዋው ምርጥ ስራ በርችልን እህታችን
@kebe7097
@kebe7097 Год назад
ሕልም እልም ሐኒየ ፍቅር ✋ ይመችሺ ሆዴ ❤❤❤❤
@alamal2812
@alamal2812 Год назад
ዋወሀናንየ በጣም ይላል የኔ ልእልት ❤❤❤
@algrtbimey5732
@algrtbimey5732 Год назад
I really like your all works you are best artist.
@halimatube1262
@halimatube1262 Год назад
ሀኒዬ ቆንጆ ስራነው😘😘😘
@MimiMimi-si1kv
@MimiMimi-si1kv Год назад
ለየት በልሽ ስለመታሽ በታም ደስ የላለ እስክስታውም በታም ጎበዝ ናችው
@jairahemm5089
@jairahemm5089 Год назад
I don't know the meaning of this song, but the rhythm is awesome. God bless our Ethiopian bros
@MerkuryPlant
@MerkuryPlant Год назад
It's one of about love❤❤❤
@sirajtube990
@sirajtube990 Месяц назад
ይመችሽ
@wendubadege7623
@wendubadege7623 3 месяца назад
በጣም ምርጥ እና ውብዋ ወሎየ ዘፋን ነሸ።
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 Год назад
እኔሥ ወድጀህ ነው በፍቅርህ ተይዤ ዘንድሮ ብዙ ነው በቁሙ ሚቃዥ👌👌❤ ምርጥ ሥራ ሀኒየ በርቺልን
@jereAdimasu-sp8wf
@jereAdimasu-sp8wf Год назад
Wowwwww yene konjo mert musica new berch
@user-kq2jl6xk9l
@user-kq2jl6xk9l Год назад
ዋው አቦ ምችት ይበልሽ ሃናን ❤❤❤❤❤❤❤
@bastbesttube7012
@bastbesttube7012 Год назад
waww hanii it is also another from your talent thank u....
@amenmes2023
@amenmes2023 Год назад
Appealing to senses !!! HANAN, you are gifted and energetic!
@fidelvicentesotocorichahua9417
@fidelvicentesotocorichahua9417 5 месяцев назад
Saludos desde Perú con todo mi❤ siempre con la música 🎶 Ehitiopian
@merkinmanjura7355
@merkinmanjura7355 Год назад
አቤት ደስ ሲል ለላም ካለ የዚህ አይነት
@kasahunsoratube3290
@kasahunsoratube3290 Год назад
ምርጥ ዘፈን ነዉ ሀናንየ በርቺልን እህታችን
@zdtube5432
@zdtube5432 11 месяцев назад
ዋው ሀንቾ ምርጥ ስራ ነው በርቺልን ❤❤❤❤❤
@2116EMU
@2116EMU Год назад
እኔሥ ህልም እልም የሆነብኝ ደጉ ህዝቤ አማራዬ ብቻ ነዉ መርጦ ባልተወለደዉ ብሄሩ አማራ ተብሎ ተመርጦ የሚታሠረዉ የሚገደለዉ የሚሣደደዉ ብቻ ደጉ ህዝቤ አላህ ይርዳህ💔😭 የጧት ጤዛ ለሆነ ፍቅር እንኳን በህልም ቅዤትም የለም 😂😂😂 ሃንችዬ ሃሪፍ ሥራ ነዉ በርች😍😍👏
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Год назад
😢😢😢
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Год назад
አይዞን ተስፋ የምናደርግባቸዉ ሞት የመረራቸዉ በቃን ብለዉ የተነሱ እልፍ አማራዎች መጥተዉልናል በሁሉ የተሳካላቸዉ ፋኖዎች ❤❤❤❤❤❤❤❤
@youtubefitawraryyoutube6346
@youtubefitawraryyoutube6346 9 месяцев назад
ሃኒቾ ምርጥ ነው ፋኖ ያሸንፋል 💪
@MerkuryPlant
@MerkuryPlant Год назад
የኔ እንቁ በጣም አሪፍ ስራ ነው በርችልኝ❤❤❤
@KalabKalgebre-br1zf
@KalabKalgebre-br1zf Год назад
Hanan 1st
@ekramabdu2197
@ekramabdu2197 Год назад
አማራዬ ❤🎉🎉🎉🎉ወሎ ❤❤❤❤
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m Год назад
አቦ አማራ አማራ አትበሉብን ኢትዮጵያ በሉ😠😠😖
@MakueiMon
@MakueiMon 17 часов назад
Nice song
@33hayet
@33hayet Год назад
የኔሰሰት የኔልዩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zekaryasabate382
@zekaryasabate382 Год назад
ዋው ስወድሽ ሌላም. ዘፈን ይደገም
@shanbletube2751
@shanbletube2751 Год назад
በጣም አሪፍ ስራ ነው! ግን እንደኔ ወቅቱን ያማከለ ቢሆን መልካም ነበር🥰
@mogesfenta695
@mogesfenta695 Год назад
ልየ ልዩ ስራ ሂኒየ በርችልን
@user-sy7yt3ze1y
@user-sy7yt3ze1y 9 месяцев назад
Yen fikr
@netsanetyeshitela5638
@netsanetyeshitela5638 Год назад
Great job ❤
@yefanomrkogna773
@yefanomrkogna773 Год назад
የቤተ አማራዋ ቅምጥል በርችልን።
@noorhusienabdul5722
@noorhusienabdul5722 Год назад
the music mlodey and your voice is wonderful nice music ,,, we thankyou musian hanan abdu ,,, konjo muziqa ,, konjo muziqa ,,,.
@user-hr3ub9dh2d
@user-hr3ub9dh2d Год назад
እንዴት ያምራል ቆንጆ ስራ ነው
@susususu7128
@susususu7128 Год назад
ዛሬ አንደኛ ነኝ በላይክ አሳዬኝ👍👍❤❤
@tesfayebefirdu8506
@tesfayebefirdu8506 Год назад
Arif SRA new. Gobez
@ephihara6345
@ephihara6345 8 месяцев назад
አቤት አቤት መታመም እህህህ❤
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 Год назад
Amazing voice slow song love it haniye love you my sis ❤
@cdcell6238
@cdcell6238 Месяц назад
ሃንዬ ያገሬ ልጅ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-nw9tn9fs9h
@user-nw9tn9fs9h Год назад
በጣም የሚያምር ሥራ ቆንጆጆጆ
@mamemamye
@mamemamye Год назад
Yene konjooooo
@abdulhakimfaqih2961
@abdulhakimfaqih2961 Год назад
You are beautiful vocalist
@suresh_chau
@suresh_chau Год назад
❤❤❤❤❤❤ from nepal 🇳🇵
@user-og2dp5jm5n
@user-og2dp5jm5n Год назад
😂😅
@enatenatwollo4236
@enatenatwollo4236 Год назад
Hancho yene konjo mrt sra new berchi🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤💋💋💋💋
@user-yj5ud3vg7z
@user-yj5ud3vg7z 7 месяцев назад
Love music
Далее
SPONGEBOB POWER-UPS IN BRAWL STARS!!!
08:35
Просмотров 17 млн
HOW DID SHE DECIDE TO DO THIS?!
00:27
Просмотров 6 млн
УГАДАЙ ЕДУ ПО ЭМОДЗИ! #shorts
00:57
Просмотров 251 тыс.
best remix by hanan abdu
9:39
Просмотров 154 тыс.
Girls festival Ashendye, Ashenda, Shadey
4:30
Просмотров 19 тыс.
FREEMAN 996 - Күтпөгүн
2:38
Просмотров 131 тыс.
Bearwolf - GODZILLA (mood video)
2:15
Просмотров 91 тыс.
Mirjalol Nematov - Qora Gelik (Videoklip)
3:25
Просмотров 2,9 млн
HOVO & Spitakci Hayko - Im Yar (Official Video)
3:07
Просмотров 307 тыс.
Yosamin Davlatova - June Jonum (Cover Leila Forouhar)
3:00