Тёмный

Hanna Tekle ተሞኝቼ አይደለም 2020 

Hanna Tekle Official
Подписаться 149 тыс.
Просмотров 570 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

9 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 251   
@Jesus_is_the_only_way_to_heave
@Jesus_is_the_only_way_to_heave 4 года назад
ጴንጤ አይደለሁም ግን መዝሙሮችሸን እሰማለሁ ደሰ ይላሉ በተለይ ያለምክኒያት ወደኸኝ በምክኒያት አጠላኝም የሚለው is my favorite song
@konjitgichamo9727
@konjitgichamo9727 4 года назад
Wowo Wowo Wowo tabki
@konjitgichamo9727
@konjitgichamo9727 4 года назад
Amen amen 🙏 🙌 👏 ❤
@flashtube3272
@flashtube3272 4 года назад
SQL in amharic ♥️♥️♥️♥️♥️😁😁😁👇👇👇👇👇👇
@Thewudase
@Thewudase 3 года назад
በመዝሙሩ መደሰት መልካም ነው ነገር ግን ጴንጤ አይደለሁም ማለት ምን ማለት ነው? እህታችን ሃና ጴንጤ አይለችም አምላኳን ነው የምታመልከው ህይወቷ ክርቶስ ነው የዮሐንስ ወንጌል 14:6 ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ይላል ቃሉ ሀይማኖትኝነት አያድንም የእውነት መንገድ ወደ አብ የሚያመጣውን ኢየሱስን ለመከተል መወሰን ያስፈልጋል። በ 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:2 በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው። ይላል የእግዚአብሔር ቃል ስለዚህ ጌታ በመዝሙር የሚለን እርሱን እንድናመልከውና እንድንከተለው ነው። ጌታ የልቦና አይናችንን ያብራ!
@seberetv5525
@seberetv5525 3 года назад
Mee too yalemkniat my fv gotsh
@tesfalemdemissie5135
@tesfalemdemissie5135 4 года назад
እንዳትወደኝ በመልካምነቴ ፣ ይህ አይደለም ማንነቴ እንዳትጠላኝ ደሞ በጥፋቴ ፣ ፍቅር ነህ አያስችልህም አባቴ ፤ ያለ ምክንያት ወደህ ፡ በምክንያት አትጠላም ለምህረትህ ስፍራ መለኪያ የለውም ያንተ ፍቅር መነሻው ከራስህ ፣ የመዉደድ ልብ የማያልቅብህ የኔ ጌታ ። ሀና ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርከው ።
@Trure7Love
@Trure7Love Год назад
እንዳንቺ ወንጌልን የተንተራሰ ዘማሪ ፈጣሪ ያብዛልን🙏🏽❤️
@ayenalemayele4128
@ayenalemayele4128 4 месяца назад
ዘመን የማይሽረው ዝማሬ ተሞኝተን አይደለም የምናመልክህ ,,,,, እኛ ምናለን የመንጠራው ፣ የምናሳየው አንተን ነው ጌታ ኢየሱስ ክብራችን ሞገሳችን ዳኛችን ጠበቃችን ኡኡኡኡ ሀሌሉያ እንኳንምወደድከኝ❤❤❤❤❤
@abeilmecha859
@abeilmecha859 2 года назад
ያንተ ፍቅር መነሻው ከራስህ ፣ የመዉደድ ልብ የማያልቅብህ የኔ ጌታ Hana ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርከው
@mengistuayele2707
@mengistuayele2707 4 года назад
አሜን ዘማሪት ሃና ስለአንቺ እግዚአብሔር ይመስገን መዝሙሮችሽን ስሰማ ሁሌም ውስጤ እየቀለጠ ነው የሚሰማው ዘመንሽ ይባርክ።
@Ethio-daily2
@Ethio-daily2 Год назад
ክርስቶስ በህይወትሽ ነግሷል ተባረኪልን😍😍 እግዚአብሔር በተሻለ ክብር ይግለጥሽ
@bltanyagetachew6659
@bltanyagetachew6659 4 года назад
ኡኡኡኡኡኡኡ ኢየሱሴ ሀንቾን የመሰለች ስጦታ ስለሰጠከን ተባርክ🙋🙋🙋👏👏👏😢😢😢😢
@sabawassihun1964
@sabawassihun1964 2 года назад
✝️✌️🙏👏👏👍ተሞኘቼ አይደለም የማመልክህ ኢየሱስ ኢየሱስ ሁሌ የምልህ ሰላሜ ንሮዬ መንገዴ ጩህቴ አንተ ነህ ተባረኪ ሀንዬ ❤️
@Kalt2011
@Kalt2011 4 года назад
ሀኒቾ በጣም ውድድድድድድድድድድድድ ነው ማደርግሽ መዝሙሮችሽ ሁሉ ህይወት አላቸው ተባርኬባቸዋለው፤ ተፅናንቼባቸዋለው፤ንሰሀ ገብቼባቸዋለው.....ብዙ ብዙ ተባረኪልኝ ውዴ
@oneday1112
@oneday1112 4 года назад
ተዋኝተን አይደለም ምናመልክህ ኢየሱስ ኢየሱስ የምንልህ በደንብ ገብቶናል አንዴ ፍቅርህ ልንርቅ እኛ አንችልም ከእቅፍህ♥️♥️♥️
@edenbekele2013
@edenbekele2013 4 года назад
ሀኒቾ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነዉ ተባረኪ፤ በምልክት ቋንቋ ሚዘምረዉንም እግ/ር አብዝቶ ይባርከዉ በሁሉም መዝሙሮች ላይ ቢካተቱ ብዙ ወንጌል ይሰራሉ ጌታ ሁላችሁንም በክርስቶስ ኢየሱስ ይባርካችሁ፡፡
@Thewudase
@Thewudase 3 года назад
ተሞኝተን አይደለም ምናመልክህ ኢየሱስ ኢየሱስ የምንልህ በደንብ ገብቶናል አንድ ፍቅርህ ልንርቅ እኛ አንችልም ከእቅፍህ ተሞኝቼ አይደለም የማመልክህ ኢየሱስ ኢየሱስ ሁሌ ምልህ ኧረ እኔስ ገብቶኛል አንድ ፍቅርህ ልርቅ እኔ አልችልም ከእቅፍህ ምን አለን ከአንተ ውጪ እኛ ምን አለን ከአንተ ውጪ ምንጠራው አንተን ነው ምንጠራው ምናሳየው አንተን ነው ምናሳየው ምንጠራው አንተን ነው የምንጠራው ምናሳየው አንተን ነው ምናሳየው አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እህት ሃና
@abigelali7913
@abigelali7913 3 года назад
ሀንዬ እንዴት እንደምወድሽ መዝሙሮችሽ ህይወትን ይዘራሉ ❤️❤️ ተባረኪልን ፀጋዉ ይብዛልሽ 🙏
@Emanu2018
@Emanu2018 4 года назад
በዚህ፡ዘመን፡በአለባበስሽ፡እንኳን፡ስርአት፡ያለሽ፡ደስ፡የምትይ፡ተባረኪ፡መዝሙሮችሽ፡ክርስቶስን፡ያሳያሉ
@Fasilgi
@Fasilgi 4 года назад
Hmm ya I liked you in the comments can I chat you
@Emanu2018
@Emanu2018 4 года назад
@@Fasilgi haaa what do you wanna chat it's in public lol
@Emanu2018
@Emanu2018 4 года назад
@@Fasilgi write your FB name
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 2 года назад
@@Emanu2018 😂😂😂🙈🙈🙈
@Michael79918
@Michael79918 11 месяцев назад
ልክ ነው። በመዝሙርም በአለባበስም ጥሩ ምሳሌ ነው፡ ለሌሎች ክርስትያኖች። ተባረኪ።
@የእየሱስምርኮኛ
@የእየሱስምርኮኛ 4 года назад
ጌታ ይባርክሽ በጌታ መንፈስ ውስጥ የሚከት መዝሙር ነው
@eyasuabebe4127
@eyasuabebe4127 4 года назад
ሀኒቾዬ ነብስም አልቀረልኝ እኮ። ጌታ ከፊት ይልቅ አብዝቶ ይገኝልሽ። በመንፈሱም ያረስርስሽ። Blessings !
@fekadutomba5348
@fekadutomba5348 4 года назад
የመዝሙሮችሽ መልዕክቶች በጠቅላላ የበሰሉና ጠንካራ ናቸው በሙሉ ወዳቸዋለሁ! እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ!
@rirismiler7869
@rirismiler7869 2 года назад
ተባረኪ የኣባቴ በረከት: አሜን ተሞኝተን አይደለም እምናመልክህ👏👏👏👏👏🙌
@mintesinotamanuel3984
@mintesinotamanuel3984 3 года назад
ሀኒቾ እግዚአብሔር ዘመንሽ አብዝቶ ይባርክ... ጌታ በዝማሬዎችሽ በኩል አስተምሮኛል፣አበርትቶኛል፣አጽናንቶኛል ባርኮኛል... በጣም እወድሻለሁ... ተባረኪ
@hiwotkibebew8865
@hiwotkibebew8865 2 года назад
ፀጋው ከዚህ በላይ ይብዛልሽ ቆንጆ እህቴ።
@hiruthmesfin3077
@hiruthmesfin3077 Год назад
ጌታ እግዚአብሔር የሰጠሽን የከበር ጸጋሽንና እርጋታሽን እስከ ዘመንሽ መጨረሻ ይጋርድልሽ፣ ይባርክልሽም። መዝሙርሽና አቀራረብሽ በጣም ይባርካል፣ ይማርካልም! በርቺ በጽናት። ጌታ ይባርክሽ አንቺ የኔ እህት። My whole being melts listening to this song!!
@teketelsinebosofficialchan2201
@teketelsinebosofficialchan2201 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ስላንቺ የተባረከ ይሁን መዝሙሮችሽን ሲሰማ ሁሌ ነዉ ሚደንቀኝ የጌታ የፀጋዉ ብርታት!!!! ሀኒ ቀሪ ዘመንሽን ጌታ አምላክ ይባርክልኝ።
@asterhailu1954
@asterhailu1954 3 года назад
አሜን አሜን ፣እውነት ነው፣ ምን አለን ከእርሱ ውጪ ሀሌሉያ ፣ ተባረኪ ሀኒየ በረከታችን ነሽ
@AnteAbay
@AnteAbay 3 года назад
ኡፍፍፍፍ ነፍሴ ረሰረሰች ሀኒ እህቴ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርክሽ ለምልሚ!!
@keyrulaillamo1860
@keyrulaillamo1860 Год назад
let me fly out of this chaotic life of this dirty world, full of worries and fear; this is exactly what ur inspiring songs do on me and to me, Hanicho love u so much
@misganatamirat8287
@misganatamirat8287 4 года назад
የምህረት አይኑ ዘሬም ያዬኛል God bless you
@jared586
@jared586 2 года назад
ሀን መዝሙሮችሽ በፍፁም መንፈስ እንደሚሰሩ አምናለሁ። ሁሌም ባንቺ እ/ር ሲከብር ማየት ደስ ያሰኛል። ስላንቺ እ/ር ይመስገን። ገና ድንቁን የፈጣሪ ስራ ትመሰከክሪ ዘንድ በዕድሜ ይባርክልን።
@abrhamkidane2911
@abrhamkidane2911 4 года назад
of coarse we're not fool. we got heavenly wisdom to adore and praise lord Jesus Christ. HANIYE God bless you.
@nardosaemiro6088
@nardosaemiro6088 4 года назад
ፈላጊዬ መሀሪዬ ኢየሱስ ወዳጄ አይዞሽ ሚለኝ እኔን ሚያበረታኝ ነዉ የልብ ወዳጄ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ 🙏 ተባረኪ ሀኒቾ😍
@teketelerjabo3116
@teketelerjabo3116 4 года назад
Hy
@agabosp6188
@agabosp6188 3 года назад
May God bless you,our dear sister Hanna! Jesus is Lord!!!
@seblewengelhagos2046
@seblewengelhagos2046 4 года назад
Egziabher yimesgen Geta besetesh demetse lebezoch Bereket yadergesh. GBU!!!!!
@tshayiyegetaliji3264
@tshayiyegetaliji3264 4 года назад
ተባረክ ሀን❤በብዙ እግዚአብሔር ዘመንሺን ይባርከው
@yosefbeshah7233
@yosefbeshah7233 3 года назад
ዋው ምርጥ መዝሙር ነው ሀኒቾ
@habtamuhailemichael5683
@habtamuhailemichael5683 4 года назад
Honyeee begeta እግዚአብሔር ይባርክሽ.....እንወድሻለን
@abiytsegaye6393
@abiytsegaye6393 3 года назад
It will be viewed by more than by millions because the song worship God through Word of God. and helps one to find God .
@kokebkokigebremichael9958
@kokebkokigebremichael9958 2 года назад
Hanniye ejjjjiiiiig yabzalsh yene eht you are a blessing.
@mesijesusislord6465
@mesijesusislord6465 4 года назад
አሜን ምን አለን ከአንተ ውጪ ያኔ ጌታ ተባረኪ 🙏❤️❤️❤️❤️
@derejesus5588
@derejesus5588 3 года назад
temognten aydelem yemnamelkh.... hani tebareki
@alazarnegash1127
@alazarnegash1127 4 года назад
What a powerful song-Loving the Lord with all your heart
@wogoshesha4890
@wogoshesha4890 2 года назад
I always thank GOD b/c he blessed us with you Hanicho....''xoossay anjjo nena'' kemalet lela min largish BIRUKUWA
@godisno1879
@godisno1879 4 года назад
ሀንዬ ተባርኪ በህወትሽ ዘመን በሙሉ ጌታ አይለይሽ
@endalekifle4843
@endalekifle4843 4 года назад
ሀና ጌታ ይባርክሸ ከአዝማመርሸ ዝግታ ጀምሮ እሰከ አለባበሰሸ ትደንቂያለሸ ደግሜ እላለሁኝ ተባረኪ መድረ ክ የሚያሰብሩ በበዙበት ሰአት አንቺን ማግኘታችን ዕደለኞች ያስብለናል ፡፡
@tomiteferatomi3580
@tomiteferatomi3580 4 года назад
ሐንዬ ዘመንሽ ብሩክ ይሁን ጌታ አብዝቶ ይበረክሸ እንወድሸለን።።፡።።።።።
@atsenagnalemu1771
@atsenagnalemu1771 4 года назад
በረከታችን ነሽ ሃኒዬ ተባረክ...
@bizunashtasfaye4483
@bizunashtasfaye4483 Год назад
Uuuuuuufffffff Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Hallelujah kiber misegan le Geta le Eyesus yihune mamey Tebarake zemanesh yelamelem Tebarakiiiiiiii Tebarakuuuuu ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kassuboston
@kassuboston 3 года назад
God bless you more my sister you are the true worshiper. Bless you more 🙏❤
@tamirathaile4999
@tamirathaile4999 4 года назад
I am watching from South Africa 🇿🇦
@adengerma2005
@adengerma2005 4 года назад
ሀኒዬ ቆንጆ የጌታ ባሪያ የተወደድሽ ውዷ ልዩ ነው ፀጋሽ ጌታ ይክበር ስለዚህም ብዢ ስፊ ውረሺ ከዚህም በላይ ከፍ በይ።
@የህይወትቃልYouTube
@የህይወትቃልYouTube 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንክብር ሁሉ ለአግዚአብሔር ይሁን ሃሌሉያ አሜን 🎹👏🎸👏🎷👏🎺👏🎻👏🥁👏 አግዚአብሔር ይባርክሽ የአባት ልጅ ዘመንሺ ይባርክ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 🙌💖 ሰብስክራይ አርግልኝ 🥰
@mikiyasgetachew77
@mikiyasgetachew77 4 года назад
Haniye muzmurochiesh wedegeta endkerb yadergugnal tebarkilgn!!
@estifweldemicheal6708
@estifweldemicheal6708 4 года назад
እግዝአቢሄር ይባርኽሽ ሃንየ በጤም ነው የምወድሽ ሂወትሽ ጥሩ ስለሆነ ነው እየሱስ ስለሚታየውው ባቺ ላይ ኾብር ለግዝአቢሄር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eliasbergene3268
@eliasbergene3268 2 года назад
amazing voice , GLORY TO GOD
@etiioerit2563
@etiioerit2563 4 года назад
ሴት ዘማሪዎች ካንቺ እንዲማሩ ካለባበስ ማዜም ሁሉም ነገር ሓና ገታ ይባርክሽ በኣመንዝራ ልብስ የሚዘምሩ እህቶች ጥሩ ትምህርት ነሽ እህታችን ዘርፌ ከበደ ደሞ ጌታ መከተል ጀምራለች ኣደራ በያት ራቆታ መዘመር እንዳትጀምር
@yekalkidansileshi8274
@yekalkidansileshi8274 4 года назад
Hanna tekle Geta Eyesus zemenshin yebark. Betam new yezih mezmur yetanetskut. Tsinu meteleyachin neh
@KefaGirum
@KefaGirum 7 месяцев назад
Hanicho, You blessed singer. I am always grateful because of you. Glory to be God. We love you hanicho.
@NewsNowየአሁንዜና
@NewsNowየአሁንዜና 5 месяцев назад
Through u, Jesus change my life.
@aynalemtegegn2610
@aynalemtegegn2610 4 года назад
Enes gebtognal ኢየሱስ Iysus kant wech men alegn kibirachen mogesach Amen amen ሃሌሉያ Haleluya 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏 Hana wedshalhu Tebarki Tsga yibzalish
@godisno1879
@godisno1879 4 года назад
መዝሙርሽ በሙሉ ጌታ አብሮሽ አለ ለምን ብትዪ እግዝብህር በውስጥሽ ይናገራል ለሚገበው ተባርኪ
@lisantesema3329
@lisantesema3329 3 года назад
hani my lovely sister i love you so much you are wonderful god bless u this song touch my soul and draw my heart to jesus remember me the sacrifice of jesus thank you so much
@melkamualebachew2845
@melkamualebachew2845 4 года назад
Jesus' Singer!!!!!!!!!!!!!!! Let U go far and end with Glory.
@cannanabraham9952
@cannanabraham9952 4 года назад
Nefes keamlakua gar letetaser yegebal........enam yenefsen rehab ena gudlet keskeso ena asayto wede telku ye God menfes masgebat yemichelu zemarewochen God setoshal!!! Z luckiest ever!!!
@lauramahlolemasisi5905
@lauramahlolemasisi5905 4 года назад
keep singing about Him, God bless you
@jesusislovesme.7307
@jesusislovesme.7307 4 года назад
ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ። ተባረኪ
@efremtesfaye2689
@efremtesfaye2689 4 года назад
Haniye betam new miwedsh makebrsh iwnet banchi wist iyesus yitayal
@Blennnn
@Blennnn 11 месяцев назад
Hannye betam nw mnodsh tsegash yibza mezmurochsh ke lb nachew ❤❤❤❤❤
@tgal6663
@tgal6663 4 года назад
Tebareki Hanneye, you couldn't believe how much it touched my soul.
@cesarcesar6517
@cesarcesar6517 4 года назад
ተባረክልን ድምጽህን ድንቅ ነው፡እምነትህን ልብን ይነካል እንወድሻለን በጣም ፡ሁል ጊዜ ተባርኪ
@zenaheyle1124
@zenaheyle1124 4 года назад
amennn Awo Tamonecha Aydalame zamaneshe Yebaraki Hane Enwdesalane🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@samuelnigatu8883
@samuelnigatu8883 5 месяцев назад
Hanniye iwunet egziabher kezih bebelete bereket yigobignish
@FikaduTadesse-wu4wj
@FikaduTadesse-wu4wj Год назад
Egziabr ymesgen lmezmr desse yilal tebarek zemnish yibark.
@mihretbereket4743
@mihretbereket4743 Год назад
Geta abzto yebarkish mesmerochsh yeleyaluu 🥰😍
@teshomeolido3131
@teshomeolido3131 4 года назад
Mezmurishn sisama wisten haset yadarigal tabaraki // HANNISHO//
@TegegnBerhanu-q2y
@TegegnBerhanu-q2y 7 месяцев назад
ምንብዬ ሊሊ እንደ ምችል አለወክም ጌታ አብዝቶ ይበርክሽ ሃን
@janovine9635
@janovine9635 4 года назад
Hani banchi mezmuroch betam eyetebarekn nw berchi egzabher zemeninishn yibark
@glorytogod7071
@glorytogod7071 4 года назад
HOLY SPIRIT IS POWERFUL ✝️ I love you Jesus Christ!!!
@asnakechbekele8006
@asnakechbekele8006 Год назад
Yana wed wedde nw yemargsh
@isaacjoymezmurtube3592
@isaacjoymezmurtube3592 4 года назад
Amzing worship ur our blessing
@keyrulaillamo1860
@keyrulaillamo1860 Год назад
Hanicho betam love u becoz ur songs give me spiritual wings that make me fly to come so close to the throne of grace
@teebegebrehiwot2985
@teebegebrehiwot2985 3 года назад
I don't have any words you are so BLESSED
@Troubledumly
@Troubledumly 3 года назад
Zebenshe ybarek ehete hana
@nardostadese946
@nardostadese946 4 года назад
Yena konijo tebarkilig ....zmneshe eyelmelme be ebatu yelq 🥰🥰
@tsegeredagezahegn8388
@tsegeredagezahegn8388 4 года назад
Amen Tebarki
@zelalembekele9185
@zelalembekele9185 4 года назад
Glory, Glory for Almighty God bless you more and more sister ♥️
@gracezerai4802
@gracezerai4802 2 года назад
AMEN! AMEN! MORE BLESSINGS TO YOU MY SISTER! TO GOD BE THE GLORY!!!
@emebetbezuayehu291
@emebetbezuayehu291 Год назад
U are blessed woman of God also blessing for so many of us may His presence envelop u the rest of ur life much love my dear sister in him
@ariambelay1342
@ariambelay1342 4 года назад
Amen Amen Amen geta yibarksh
@lewbaba1116
@lewbaba1116 4 года назад
Amen Amen Ewinet naw! Geta Eyesus!!!❤❤❤❤❤
@karimtwk4315
@karimtwk4315 4 года назад
haniye tebarekilgni .love you
@belaytadiso4607
@belaytadiso4607 4 года назад
God bless you dear Hanna I'm so blessed and excited with this song And i can't stop leasing each and every single moment
@aztes9960
@aztes9960 4 года назад
ጌታ ኣብዝቶ ይባርክሽ
@Asterberhanu6712
@Asterberhanu6712 7 месяцев назад
😢😢😢😢🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥 ምን አይነት ፍቅር ነው አምላኬ ሆይ!!!!
@Hiwuti_1
@Hiwuti_1 6 месяцев назад
ተባረኪ ገራሚ ነው።
@bestallwaysful
@bestallwaysful 4 года назад
Beautiful God bless you sis
@berhanuayele9352
@berhanuayele9352 4 года назад
May God bless you with his eternal grace ....!!!!
@chandrakhadka9388
@chandrakhadka9388 4 года назад
Ameeeeeeen Ameeeeeeeen Geta yibarakish tabaraki
@ayneymat3908
@ayneymat3908 Год назад
God bless you haniye❤
@berhanubariso3828
@berhanubariso3828 3 года назад
Hanicho@you're so blessed, lucky and holder of God's big program and vision Bless you more and 4ever, am blessed by your everlasting flow spiritual songs...
@TheMesi2006
@TheMesi2006 5 месяцев назад
I listen this song a1000 time a day.🎉
@hananhanan1694
@hananhanan1694 4 года назад
Tabaraki hanniyye
@glorytogod3013
@glorytogod3013 2 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እህታችን ሀና
@yohannes7901
@yohannes7901 2 года назад
I don't conform to a specific religion, but this is music is so good.
@bdhhyucygf7820
@bdhhyucygf7820 3 года назад
Ena pameta salehon ye egzabehar leg nege yan melk eskemasel kakeber weda keber elewetalew amen enewadeshalen adis keber yegaletebish be eyasus sem amega kale awetechalewena yefesemal getan yale emenat dess masegat ayechalem ena yealekush yefasembesh beyasus sem amen
Далее
نترس تو برق نبود😅😅
00:17
Просмотров 1,4 млн
ፍቅርህ ዛሬም ትኩስ ነው!
19:07
Просмотров 1,7 млн
Addisu Worku & Hanna Tekle   Mahlet Recognition Event
8:32
ብቻ//"Sola" Hanna Tekle /2023
7:52
Просмотров 1,1 млн
Hana Tekle
27:17
Просмотров 58 тыс.