ይህ ማረጋገጫ/አፈርሜሽን ትኩረቱን የሚያደርገው ደስታ ላይ ሲሆን በየቀኑ በማዳመጥ እስከዛሬ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ በአዕምሮአችሁ ተፅፈው የተቀመጡ ስለ ደስታ ያላችሁን የተሳሳተ አመለካከት በመቀየር ህይወታችሁ ትቀይሩበት ዘንድ ኤፍታህ ሚዲያ አዘጋጅቶላችኃል :: ©ኤፍታህ ሚዲያ
13 сен 2024