Тёмный

Hiber Radio Daily Ethiopia News Sep 20, 2024, | ሕብር ራዲዮ ዕለታዊ ዜና 

Hiber Radio Officials
Подписаться 144 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 79   
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 12 дней назад
ለወንድማችን ዜናነህ መኮንን እግዚአብሔር በምህረት እንዲጎበኘው ጸሎታችን ነው ሕብር ሬድዮንም እናመሰግናለን ።
@bekelemulugeta-n3u
@bekelemulugeta-n3u 12 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪
@mulualemgeremew6691
@mulualemgeremew6691 12 дней назад
ዜናነህ መኮነን እግዚአብሄር ምህረት ያድርግልህ !!!
@aklilhagos
@aklilhagos 11 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ
@bettykassa3135
@bettykassa3135 12 дней назад
እግዚአብሔር ምህረቴን የላክልህ ጋዜጠኛ ዜናነሀ
@mimia7202
@mimia7202 12 дней назад
ፋኖእኮ ይችላል ጀግና ነው💪👍👍 ህይወታቹን ለምታጡ ልቤ ይደማል 💔😭 ፈጣሪ ነፍሳቹን ይማር🙏
@jeme8148
@jeme8148 12 дней назад
ሰላም እመኛለሁ ለወንድማችን ለዜናንህ መኮነን ሀብታሙ አንተስ ከሚድያው ባልደረቦችህ ጋር ሰላም ሁኑልን ቻው ከአማራ ፋኖ ከሩስያ ችችኒያ
@jeme8148
@jeme8148 12 дней назад
ሰላም እመኛለሁ ለወንድማችን ለዜናንህ መኮነን ሀብታሙ አንተስ ከሚድያው ባልደረቦችህ ጋር ሰላም ሁኑልን ቻው ከአማራ ፋኖ ከሩስያ ችችኒያ
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 12 дней назад
I hope our wonderful brother feel better. I hope long life long age got give it to you new more Opia right hand thank you so much Ethiopia people.🇬🇧🇲🇱🙏💪
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 12 дней назад
ለወንድማችን ዜናነህ መኮንን እግዚአብሔር በምህረት እንዲጎበኘው ጸሎታችን ነው ሕብር ሬድዮንም እናመሰግናለን ።
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 12 дней назад
ዜናነህ አላህ ይማርህ እንደዚህ የለፋህላት አገርህን ደስታዋን አላህ በይንህ ያሳይህ ሙሉ ጤናህ ተመልሶ በደስታ የአገርህን አፈር ለመርገጥ ያብቃህ አንድዬ ይዘንልህ አሚን
@Crismoses-nd1fq
@Crismoses-nd1fq 11 дней назад
ትውልድ ይጠይቀዋል መሬታችንን መቸም ቢሆን ትመልሳላችሁ ከሰራችሁት ግፍ የትም አታመልጡም ።
@ShemelesGebeyehu
@ShemelesGebeyehu 12 дней назад
ዘናነህ,መኮነን,እግዚአብሔር,ይማርህ
@marthat6031
@marthat6031 12 дней назад
እገዚአብሔር ጨርሶ ይማረው አንጋፋው ትንታጉ ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮንን🙏🏽🥰
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 12 дней назад
የአዲሰአባባ ህዝቡ ቁጭ ቡሎ ማልቀሰ አይሰራም ተነሰ ሞት አንደሆነ አይቀርም
@SolomonBeyene-y4v
@SolomonBeyene-y4v 12 дней назад
ይቅርታ ይደረግልኝና የአዲስ አበባ ህዝብ አትተኛ አታለቃቅስ ተነሳ በቁምህ ከመሞት እዬማቀቅህ ከመሞት ታሪክ ሰርተህ ሙት እንደ ከብት እዬነዱ ሲያጉሩህ ቤትህን በላይህ ላይ አፍርሰዉ በረንዳ ጣሉህ በኑሮ ዉድነት አንድ ጉርሻ መብላት ተስኖሀል ከዚህ በላይ ሌላ ሌላ መከራ ምን ትጠብቃለህ እንግዲህ ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ
@tenad7309
@tenad7309 12 дней назад
ሰላም ህብሮች መልካም ምሽት ይሁንልን🙏🏾♥️🌺🌼🌼🌼🌼
@alemu1
@alemu1 12 дней назад
የብልጽግና የአፓርታይድ ስርዓት ፍላጎቱ በአንድ ወይም ሌላ ጥፋት አይጠረቃም። በተለይ አማራን ማደኽዬት፣ ማፈናቀል፤ ከትምህርት መለያዬት፤ በጅምላ መጨፍጨፍ ዋና ዋና መገለጫዎች ናቸው። መፍትሔው በኢትዮጵያ የስርዓት ለውጥ ብቻና ወንጀለኞችን በሕግ ፊት ተጠያቂ ማድረግ ነው።
@hannabelachew101
@hannabelachew101 12 дней назад
Jor Zenaneh May God heal you , and fast recover.
@jeme8148
@jeme8148 12 дней назад
ሀብታሙ በናትህ ሰላጣ ወይንም ቀርቅሃ ሰራዊት እያልክ ጥራቸው አደራ ይህን ጎመን ሰራዊት
@smertasefa4179
@smertasefa4179 12 дней назад
እግዚአብሔር ይማረዉ
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 12 дней назад
ወድ የአማራ አንቁ ፋኖች ለአማራ ነፃነት ሰትሉ ህወታችሁን አሰዝያዝያችሁ የምትታገሉ እኔ ሁሌ ነዉ ያምፀልይላችሁ ሰለ አናንተ ሳሰቡ አነባለሁ
@StopAmharaGenocidersTplfOnge
@StopAmharaGenocidersTplfOnge 12 дней назад
🙏🤝 FANOES UNITY🤝WILL GIVE THEM💪🔋POWER and🔋💪STRENGTH💪for⚖️🗽✌️
@dawitamare4623
@dawitamare4623 12 дней назад
ህብር ሬዲዬኖች ቺግር አለባችሁ አላማችሁ አማራን መከፋፈል ባይሆን ፠ዛሬ ጄግኖቹ የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝን መራኛን መቆጣጠራቼውን ትዘግብ ነበር አፈርኩባችሁ ፠ሁሉ አማን የሚወድ ሲዘግብት ፠ህብር ሬዲዬ እና ይሁዳው ዘመድኩን ይሄን ለመዘገብ ሞራል አጠራችሁ በሀሰት ሰማቼውን ሰታጠፍው ሰለነበር ነው ፠
@BewuketEyilachew-nz4yd
@BewuketEyilachew-nz4yd 12 дней назад
አለመዘገቡ ጥያቄ ያስነሳል በውሸት ትላለህ እንዴ በህዝብ ግፍ ደሞ እንደነሱ የሰራ አለ እንዴ አስመሳይ
@EndyTek
@EndyTek 12 дней назад
Zananehe God bless you!we pray.
@werkemelese7492
@werkemelese7492 12 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤
@adeladlewtessema3719
@adeladlewtessema3719 12 дней назад
ድል ለአምሐራ ፋኖ❤❤❤
@adeladlewtessema3719
@adeladlewtessema3719 11 дней назад
ድል ለአማሐራ ፋኖ❤❤
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 12 дней назад
የጭራቅ አህመድን አራዊት ሰራዊት ሰው መስሏቸው ፋኖዎች በከንቱ ይቀልቡታል!!!ቀንድ ቀንዱን በለው የምን መቀለብ ነው!!!
@tilahung3043
@tilahung3043 12 дней назад
Just a matter of time Prosperity party is a sinking ship .
@werkemelese7492
@werkemelese7492 12 дней назад
ጥያቄ አለኝ ለአዲስ አበባ ህዝህ ቁጭብሎ የማለቅስ ምን የጠብ ቀነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@oromay-jw4ll
@oromay-jw4ll 12 дней назад
ድልለአማራፋኖ ድልለተጨቋኙ እግዚአብሄር አምላክ ከእናንተጋር ይሁን አሜን
@namanekemti8556
@namanekemti8556 12 дней назад
በኢትዮጵያና ሶማሌ ድርድር የሚባለው ለአጀንዳ ማስቀየሪያና የጊዜ መግዣ እንጅ፤ የወደቡ ማግኘት ጉዳይ አብይ አህመድ ባዶ እጁን እያጨበጨበ ከተመለሰ ቆይቷል። አዲስ ነገር አይኖርም።
@AdenaDegu
@AdenaDegu 12 дней назад
አይ ክትፎ ድሮ ቀረ በአብይ ጊዜ የአህያ ስጋና የሰው ስጋ ነው የሚመስለኝ ኢትዬጵያ አሁን ለብህን ከፍተህ አትበላም በጣም ያስፈራል የምን ስጋ እንደሆነ አይታወቅም ገታ እነዚህን ሰው በላዎች በቶሎ ይንቀልንል አምላኬ።
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም 12 дней назад
ኮንዶሚኒየም እንኳን አይሰጣችሁም ተብለዋል
@tigistkassa5303
@tigistkassa5303 12 дней назад
የአዲስ አአ ህዝብ እንደ ኬኒያ ህዝብ አይሆንም ወይ ሆ ብሎ ወቶ ይሄንን አራጂ ሰይጣን ጎትዮ አይወቃውም ወይ ቁጭ ብሎ እንዴት ያልቃል ሰው ከምድር ገፅ ሊያጠፋ ህ የመጣውን አራጂ ታግለህ ከማስወገድ በስተቀር ሌላ የሚያስጥልህ የለም ይወቅ
@tigistkassa5303
@tigistkassa5303 12 дней назад
የአዲስ አአ ህዝብ እንደ ኬኒያ ህዝብ አይሆንም ወይ ሆ ብሎ ወቶ ይሄንን አራጂ ሰይጣን ጎትዮ አይወቃውም ወይ ቁጭ ብሎ እንዴት ያልቃል ሰው ከምድር ገፅ ሊያጠፋ ህ የመጣውን አራጂ ታግለህ ከማስወገድ በስተቀር ሌላ የሚያስጥልህ የለም ይወቅ
@TesfaMichael-x3t
@TesfaMichael-x3t 12 дней назад
የእዲስ እበባ ህዝብ በልመና እብይ እህመድ እና ሽመልስ እብዲሳ እዳነች እበቤ እይስሙህም ተደራጅትእህ የህዝብ መዕበል በይል ተነሳ ያልፈራህ እንደሆነ ታያለህ እለበለዚያ የቤት ፈረሳው ይቀጥልይል ተነስ
@werkemelese7492
@werkemelese7492 12 дней назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤
@Dibekulu27
@Dibekulu27 12 дней назад
እግዚአብሔር ይማርህ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይህ
@alemmersha2828
@alemmersha2828 12 дней назад
ጋሽ ዜና ነህ እግዚአብሔር ይማርህ አባታለም!!!!
@mesgenagayim4707
@mesgenagayim4707 12 дней назад
ዜናነህ እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን!!!
@ShimelashAlemu
@ShimelashAlemu 12 дней назад
ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮነን መድሃኒአለም ምረቱን ይላክልህ።
@MkaAyw
@MkaAyw 12 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ
@manaye8321
@manaye8321 12 дней назад
እባቡ አብይ አህመድ ማፈናቀሉን ቀጥሏል
@biniamtsegaye5671
@biniamtsegaye5671 12 дней назад
Fano💚💛❤️
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 12 дней назад
ድል ለአማራ ልጀ ፋኖ ሞት ለቡልፀግና ወታደር😊
@wondimukabtimer6170
@wondimukabtimer6170 12 дней назад
God mercy upon him and fully back his health. St. Gebriel and marry will beg God. I pray for him deeply.
@AdaneMarkos-sp8qg
@AdaneMarkos-sp8qg 12 дней назад
❤❤❤ ድል ለፍኖ
@هونر9-د3ر
@هونر9-د3ر 12 дней назад
እግዜ አብሆር ይማርህ ወድም አለም
@addistadele6187
@addistadele6187 12 дней назад
ዜናነሕ እግዝሐብሒር ይማርሕ
@selomontadesse2311
@selomontadesse2311 12 дней назад
ዜናነህ እግዚአብሔር ይማርህ
@SolooooVic2024
@SolooooVic2024 12 дней назад
Cherso Egziabhare yemareh Zenaneh.😊
@mekebebwoldemeskel4926
@mekebebwoldemeskel4926 12 дней назад
❤❤❤❤❤
@Jemilawelyewaeslamnehiweta
@Jemilawelyewaeslamnehiweta 12 дней назад
አላህ ይጠበቀህ ፋኖ ❤❤❤❤
@dagneenyew1626
@dagneenyew1626 12 дней назад
አማራ ያሸንፈል!!
@werkemelese7492
@werkemelese7492 12 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@bettykassa3135
@bettykassa3135 12 дней назад
ለምንድነውግን እንደዜህ የደነዘዝነው ማልቀስ አይበቃም ወይ እረ ፍራትን ከኛ ያርቅልን!!!
@אבטהדבאיה
@אבטהדבאיה 12 дней назад
ለአንጋፋው ጋዜጠኞ ለወንድማችን ዜናነህ እግዛብሄር ጨረሶ ምህረት ይስጥልን
@MestwalMesfin
@MestwalMesfin 12 дней назад
Defeat 20 sew were bechaaa
@elsatesfaye312
@elsatesfaye312 12 дней назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@habtamuyilma1919
@habtamuyilma1919 12 дней назад
ሀብታሙ ከመነሻው እስከ ፍጻሜው የአንተን ድምጽ ብቻ መስማታችን ደስስስ ብሎናል ። ጆሮ ገብ በሆነ ቅላጼ ፥ ልንሰማው የሚገባንን ዜና አሰምተህናል ። የ ETVን የመሰለ ዜና እየተንተፋተፈ የሚያቀርበው ባልደረባህ ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ አለመኖሩ ደሰ ይላል ። ጋሽ ዜናነህ መኮንን ዛሬ ቅዳሜ በእንግድነት ብታቀርብልን ስንል እንጠይቃለን
@amelegetaneh2710
@amelegetaneh2710 12 дней назад
Abetu Geta howye maren. Del le Amhara Fano 🙏 ❤
@solomon5208
@solomon5208 12 дней назад
እግዚአብሔር ምህረቱን ይሰጠው ዘንድ እንለምናለን !!
@fathifathi9214
@fathifathi9214 12 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😅😊😊😊
@tilahung3043
@tilahung3043 12 дней назад
ወንድማችን ዜናነህ መኮንን እግዚአብሔር ይማርህ 🙏
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 12 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤
@BewuketEyilachew-nz4yd
@BewuketEyilachew-nz4yd 12 дней назад
የሸዋ እዝን ከምንግዜውም በላይ መጠንከር አለበት ሸዋ ላይ በአትኩሮት ስራ ሀብታሙ
@werkemelese7492
@werkemelese7492 12 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@muluTam7471
@muluTam7471 12 дней назад
❤❤❤❤
@هونر9-د3ر
@هونر9-د3ر 12 дней назад
ድል ለፋኖ
@melakumulu4637
@melakumulu4637 12 дней назад
ምረቱን ይላክለት
@Dibekulu27
@Dibekulu27 12 дней назад
ድል ለፋኖ
@jeme8148
@jeme8148 12 дней назад
ምነው ኢትዮጵያ ን እረሳህ ኦናግ ሸኔ እና መንግስት ምንድን ነው ስራቸው አዲስ አበባ ሄስፒታል አብዛንኛው በመዘጋጄ በኩል የሚሞቱት አና ጠያቂ የሌላቸው ሰዎች የሰዉነት ክፍላችው በደንብ ነው
Далее
НОВАЯ "БУХАНКА" 2024. ФИНАЛ
1:39:04
Просмотров 296 тыс.
Провал со стеклянным хлебом…
00:41
I Built a SECRET Lamborghini Dealership!
33:02
Просмотров 4 млн
Обменялись песнями с POLI
00:18
Просмотров 286 тыс.
НОВАЯ "БУХАНКА" 2024. ФИНАЛ
1:39:04
Просмотров 296 тыс.