Тёмный

How to Install Nile and Ethio sat channels የኢትዮና የናይል ሳት ቻናሎችን በአንድ የዲሽ ሰሃን እንዴት ማየት እንችላለን። 

Satcom college
Подписаться 1,9 тыс.
Просмотров 6 тыс.
0% 0

ተፈላጊና ተወዳጅ የሆኑትን የኢትዮ ሳትና ናይል ሳት ቻናሎችን በተለያየ የዲሽ ሰሃን ከማየት ይልi በአንድ የዲሽ ሰሃን ሁለት LNB ዎችን በመጠቀም ሁለቱንም ማየት እንችላለን።
የዲሽዎን አቅጣጫ ወደ 7°W በማዞር በቅድሚያ በ Tp 11474 27500 በማድረግ በቆንጆ ኳሊቲ ናይል ሳቱን መስራት ካረጋገጥን በኃላ በመቀጠል አንድ ተጨማሪ LNB በመጠቀም የዲሹ ዘንግ ላይ በማሰር እና በ Tp 11636 H 30000 በማረግ ወደ ላይ እና ወደ ታች በማንቀሳቀስ የተሻለ ኳሊቲ ሲመጣ በ ስዊች በማገናኘት እና ሪሲቨሩ ላይ ሰርች በማድረግ በቀላሉ መጠቀም ይቻላል።
SATCOM: The Source of The Best Professionals.
Telephone፦0911 54 83 83 / 0904 73 73 73
Telegram - @Satcomtechnology
Facebook-Satcom College
Instagram -Satcom College
TikTok - Satcom College
Website- www.satcomethiopia.com
#satcom # latest news # Satellite Dish Installation # Electronics Maintenance # computers Maintenance #new technology # technicians training # education #equipments # innovations #Maintenance # Ethiopian school # knowledge #satcomcollege # Addis Ababa #ethiopia.

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 35   
@nejahussen2869
@nejahussen2869 7 дней назад
ኢትዮስዓት ላይ ያሉ ቻናል በል አንጂ ኢትዮስዓት አትበል
@gebishmedia-3210
@gebishmedia-3210 20 дней назад
እስከ ዛሬ አላውቅም ነበርኮ መምህር እናመሰግናለን
@Satcomcollege
@Satcomcollege 19 дней назад
እኛም እናመሠግናለን ከዚህ የተሻሉ ነገሮችን ለመሥራት ቃል እንገባለን ሣትኮም ምርጦችን ማፍራቱን ይቀጥላል
@addisuberihun3485
@addisuberihun3485 13 дней назад
Enamsegnalen memhr bemangawm dish yseran
@user-tg7zf3km3f
@user-tg7zf3km3f 26 дней назад
Ar Canal+ new beya yetachu
@nebiyatsamuel5172
@nebiyatsamuel5172 6 дней назад
Estee Multi Swich 80 Room dish aserare seralen
@SONYSony-em8dt
@SONYSony-em8dt 5 дней назад
egna eziga ke yeha sat new mnseraw
@yaridyohansmossi
@yaridyohansmossi 6 дней назад
ስወዳችሁ ልሰለጥን ነበር አልመቸኝ አለ
@AshenafiMesfin-h8g
@AshenafiMesfin-h8g 25 дней назад
Kezih befit seltenawen bearif huneta wesgalew vido arfe new beketay ye hotelun demo betseruln
@abelamare-os1it
@abelamare-os1it 12 дней назад
yeserahew memihir Canal+ new enam Kana (dimts yelewem) betechemarim abay, arts yemesaselu channaloch yelutm mendn new meftehew mokerewena negeren........, yanten video ayeche serechew neber yagatemegh ehe new techemari kaleh ebakih enamesegenaln
@tvdish321
@tvdish321 14 дней назад
@birhanschool
@birhanschool 4 дня назад
Hulum chanaloch ayigebum
@BereketTesfaye-fu6zw
@BereketTesfaye-fu6zw 6 дней назад
Akitachaw wede min new???
@yonasyonas5381
@yonasyonas5381 20 дней назад
በጣም ጥሩ ነው የተማርንበትን ወረቀት ለመቀበል ምን ያስፈልጋል ሰልጥኜ ነበር mobile mantainance
@Satcomcollege
@Satcomcollege 19 дней назад
በማንኛውም ቀን የተማርክበት ቅርንጫፍ በመሔድ 200 ብርና አንድ 3*4 ፎቶ ይዘህ በመቅረብ መውሰድ ትችላለህ ተማሪያችን ስለሆንክ እናመሠግናለን
@nebiyatsamuel5172
@nebiyatsamuel5172 10 дней назад
Estye please one dish or two dishe use multi swich fo 80 rooms how to work show us pleas
@zosekalesminlargh6182
@zosekalesminlargh6182 9 дней назад
ሃይሌ ደህና ነህ ብሮ?
@birukbekele9714
@birukbekele9714 24 дня назад
Waw waw mirt sira
@asegidameka9164
@asegidameka9164 23 дня назад
Canal plus new eko yeserahewu
@user-vx1tz7ow8r
@user-vx1tz7ow8r 9 дней назад
ሁለቱ ሳትላይት በአንድ አቅጣጫና በአንድ ሣሃን ድሽ ማገኝት ይቻላል ወይ? ሞያቶኞች አይቻልም ሰለሚሉን ማብራርያ ብትሰጠን መምህር?
@yoniman5213
@yoniman5213 День назад
ከዲሹ ስር በሽቦ የሰራው ኢትዮ ሳት አይደለም በcanal+ ስር የሚገብ የሀገር ውስጥ ቻናሎች ናቻው ebs cinema ebs music እና ሌሎች ቻናሎች አይገብም በተጨማሪ ቻናሎቹ በሙሉ በSD ጥራት ናቸው በHD ጥራት የሚገኙት በዋናው ኢትዮ ሳት ውስጥ ብቻ ነው።
@kassahunsisay7556
@kassahunsisay7556 17 дней назад
ዲሹ በስንት ዲግሪ Azimuth መሆን አለበት የሚለውን እንዲሁም Elevation እና LNB Skew የሚባሉትን መሠረታዊ ነገሮችች መግለጽ አልቻልክም ።
@tekhalfgo19
@tekhalfgo19 18 дней назад
which type of finder is best?
@abdatanman1923
@abdatanman1923 10 дней назад
How can get all channel
@dawitbekalu6482
@dawitbekalu6482 13 дней назад
Be canal+ EBS cinema and muzika endet ygebal?
@LijyamralLijyamral
@LijyamralLijyamral 22 дня назад
ኢቢየስ ሙዚቃ እዴት ይገባል
@Funny.entertainment4.
@Funny.entertainment4. 8 дней назад
Be wi-fi new woyis benetsa new
@multnet6087
@multnet6087 26 дней назад
🎉🎉🎉
@melkamumanaye8426
@melkamumanaye8426 12 дней назад
ሲጀመር ethiosat adelem canal+ አና nilsat ነው አሰራሩ
@sntenehtensay619
@sntenehtensay619 11 дней назад
አብረኸው ነበርክ እንዴ?
@melkamumanaye8426
@melkamumanaye8426 11 дней назад
@@sntenehtensay619 ይህን ለማወቅ አብሮ መሆን አያሰፈልግም እኔም የ ዲሽ ባለሞያ ስለሆንኩ
@SONYSony-em8dt
@SONYSony-em8dt 5 дней назад
ewnetu new nilesat ena canal + Ethiopia sattelite yelatm ethiosat yemtlew ye frence new nss yblal
@adoonline07
@adoonline07 13 дней назад
on ብሎ የቀረ ሪሲቨር መፍትሔው ምንድነው?
@surafelamare5430
@surafelamare5430 19 дней назад
10q
Далее
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Просмотров 38 млн
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Просмотров 38 млн