Тёмный

How to make a very special musegaa or badijan በጣም ልዩ የሆነ የሙሰጋአ ወይም የባዲጃን እንዴት እንደሚሰራ 

Подписаться
Просмотров 1,7 тыс.
% 347

በጣም ጤናማ ተወዳጅ የአትክልት #ባድጃን #ሙሰጋአ አሰራር ነው ዋው ልዩ ጣፋጭ ጤናማ ልዩ የፆም አማራጭ ነው #Adona like share subescraibe ያድርጉ

Опубликовано:

 

20 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 242   
@eldutube-5505
@eldutube-5505 Год назад
Selam adonaye inkan aderesesh wow yene balemoya betam yemiyasgomej aserar new bedeberjan indezi mikre alakim neber tibs new mimeslew moya alw iko des sil betam new yewededkut karot dinch yeferej karya yemesaselutin gibat tetekmesh mirt misa irat new yeserashiw ijish yibarek inamesgnalen 🌷🌷👌👌❤❤🥰🥰
@hanatube5802
@hanatube5802 Год назад
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ አዶዬ ዋውውውው በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ
@mimi.star.official
@mimi.star.official Год назад
Verry verry Nice sharing lik 👍👍👍👍🌹❤️❤️❤️🌺🌺🥀🥀🦋💋💋
@adona21adona16
@adona21adona16 Год назад
Thanks sis❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
አዶናዬ ገራሚ ነው ይሔ ሁሉ ሞያ ቆይ ሞክረዋለሁ ደስ ሲል
@adona21adona16
@adona21adona16 Год назад
ኤልሲዬ ብርታቴ አመሰግናለሁ💕
@lezzeti-sanat520
@lezzeti-sanat520 Год назад
Çok lezzetli görünüyor, ellerinize sağlık ❤👌 Daha sık video atmalısın Adona 👍👍
@SamiraMTube
@SamiraMTube 5 месяцев назад
አዶዬ ዋዉው ተበልቶ የማይጠገብ የሙሰጋአ አሰራረ ነው ሼር ስላርግሽን የየለያዬንአታክልቶችን በመጠቀም እኩል መጠን አርገሽ በመክተፊ ዋዉ በጣም ነው የሚያምርው የሰሩ እጆችሽ ይባርኩ
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 Год назад
አዱዬ የእኔ ቆንጆ !አቤት ሙያሽ እኮ ። የሚገርም የምንሰዓ አሰራር ነው ። እኛ ምንሰዓ እንለዋለን። በጣም በጣም ቆንጆ ነው ። በእርግጠኝነት ቪድዮሽን እያየሁ እሰራዋለው የምወደው ምግብ ነው ።
@sarontube1237
@sarontube1237 Год назад
ዋው ምርጥ አሰራር ነው የሰራሽው ሁሌ የምሰሪያቸው ጤናማ ምግብ ናቸው ወድጄዋለው እጅሽ ይባረክ
@adona21adona16
@adona21adona16 Год назад
ፍቅርዬ💕
@tsehay7999
@tsehay7999 Год назад
ዋው በጣም ያምራል የሚያስጎመጅ የአትክልት አሰራር ነው👌
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 Год назад
በጣም ቆንጆ ፈጣን ፅድት ያለ ጤናማና ተወዳጅ የሆነ አሰራር ነው የተጠቀምሻቸው ግብዓቶች ሁሉም ተወዳጅ ናቸው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ አትክልቶቱ አንድ ላይ ሲቀላቀል በጣም ያምራል ላይክ ሼር
@agushartadi
@agushartadi Год назад
Memang enak sayuran terung, itu favorit saya sangat lezat
@betitube1234
@betitube1234 Год назад
ሰላም ላንቺ ይሁን እንካን ደና መጣሽ ዋው ምርጥ የምሰአአ አሰራር ነው ያሳየሽኝ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ በቀጣይ ስራ እንጠብቅሻለን በርቺ ❤
@siseyyoutube9936
@siseyyoutube9936 Год назад
ዋው የኔባለሙያ በጣም ድሰየሜል አሰራርነው አድዬ
@mulu-n7t
@mulu-n7t 5 месяцев назад
ሰላም አዶናይዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ጤናማ የደርበጃን አሰራር ነው እያንዳንዱን አትክልት ጠብሰሽ አንድ ላይ አቀላቅለሽ መስራትሽ በጣም ቆንጆ ጣእም ይሰጠዋል የኔ ባለሞያ ሼር ስላረግሽን❤️🙏
@fekertube5818
@fekertube5818 Год назад
ሠላም ሠላም እንኳን ሠላም መጣሽ አዱናዬ ዋውውውው በጣም የሚያምር የሙሰገአ አሠራር ነው ያሳየሽን ከልብ እናመሠግናለን የሠሩ እጆችሽ ይባረኩ የኔ ባለሙያ
@adona21adona16
@adona21adona16 Год назад
ፍቅርዬ የኔ ውድ ክበሪልኝ💕🙏
@wadancraft2015
@wadancraft2015 Год назад
Wow 😮 well organized ingredients nicely prepared healthy recipe it must be so delicious as always my friend big thumbs up 👍
@adona21adona16
@adona21adona16 Год назад
Yena wud amesegenalehu💕🙏
@nigatketematube
@nigatketematube Год назад
ሰላም ሰላም አዶናዬ እህት አለሜ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ዋዉ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ሼር ላይክ
@mabubaaummii2
@mabubaaummii2 Год назад
በጣም የምወደው ምግብ ነው ዋው አሰራርሽ አቀራረብሽ ምርት ነው የኔ ባለሙያ 😋👏
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr Год назад
ሰላምሰላም ውዴ እንኳንደህናመሽ ሀሪፍ ቆይታነበር ባለሙያ እንመሰግናለን
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n Год назад
ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን አዶኒዬ የኔባለሞያ በጣም ለየት ያለ የደርበጃን አሰራር ነዉ ያሳየሽን ለመብላት የሚያስጎመዥ ልዩ ነዉ እጅሽ ይባረክልኝ ይህን የመሰለ ሞያሽን ስላሳየሽን እናመስግናለን❤❤❤❤❤
@mulutube2116
@mulutube2116 5 месяцев назад
ሰላም አዶናይዬ ይህቴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ለየት ያለ የደርበጃን ጥብስ አሰራር ነው የተጠቀምሻቸው አትክልቶች ጤናማ አሰራር ነው የኔ ባለሞያ ሼር ስላረግሽን ❤🙏
@khadijazaytoni297
@khadijazaytoni297 Год назад
اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى اصحابه اجمعين وصف رائعه القناه ديالك روعه روعه بزاف تبارك الله عليك على الوصفات حتى انا كان حط الجديد
@hasettube
@hasettube Год назад
አዶናዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል ውዴ ዋውውውው ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ከለሩ ለራሱ እንዴት እንደሚያምር ላይክ ሸር😍
@fekermedia870
@fekermedia870 Год назад
ሰላም ሰላም አዶናዬ የኔ ልዩ ባለሞያ እጆችሽ ይባረኩ በጣም ደስ የሚል ፅድት ያለ አስራር ነው ፈጣሪ ይጨምርልሽ
@tekateka9447
@tekateka9447 Год назад
ግሩም አሰራር ነው👌
@ahlamW
@ahlamW 5 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ ወገናችን ዋውው የሚገርም አሰራር ነው ስራዎችሽ ሁሌም በጣም እወዳቸዋለሁ ጎበዝ ነሽ🎉❤
@susiachmady
@susiachmady Год назад
musegaa or badijan vegetables complete with spices, delicious and definitely rich in fiber. looks rosy, definitely hot and yummy, thank you for sharing this recipe. 9.02 full watch
@adona21adona16
@adona21adona16 Год назад
Thanks dear❤🙏
@romanethiopia
@romanethiopia Год назад
Adonayeee ehta enkan selam metashilgn egziyabhar ymesgen wow yene balemoya ejishi ybarek arif aserar new yene wudi neger 😋😋😋👌
@niceworld2181
@niceworld2181 Год назад
አዶናየ የሰሩት እጆችሽ ይባረኩልኝ ውዴ የሚያምር የተለያየ አትክልት ጋር ድበርጃን ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ያምራል እንደሚጣፍጥም የታወቀ ነው የተባረከ ይሁን ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን
@Rahemitube
@Rahemitube Год назад
ሰላአም ሰላአም ያብዛልን እህታችን እኳን ደናአ መጣሽ ዉዴ አሪፍ ቆይታአ ነበረን አገራችን ሰላም ይሁንልን እህት ወድሞቼ ሰላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት አገራችን ሁሌም ሰላአም ይሁንልን ፍቅርን አንድነትን ይስጠን የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ በጣም ደስ የሚል ምግብ ነዉ
@AMOOTUBE
@AMOOTUBE Год назад
ሰላም ሰላም ማማየ እኮን ሰላም መጣሺ ዋውውውው ባለሞያ ነሺ🎉🎉🎉🎉
@Umu_m
@Umu_m Год назад
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ልኚ ማሻአላህ ማሻአላህ❤❤❤❤❤
@FrehiwotsKitchen
@FrehiwotsKitchen Год назад
አዶናየ የኔ ልዩ በጣም ቆንጆ የደበርጃን አሰራር ነዉ 👌😋 ❤
@azizabintjuhar8396
@azizabintjuhar8396 Год назад
Salam Salam Adona yen konjo ❤️🌹😘wow Mashallah yummy yummy beautiful food👍👍👌👌👌
@adona21adona16
@adona21adona16 Год назад
አዚዚዬ💕
@meymunatube
@meymunatube Год назад
ሰላም አዶናየ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም የሚያምር አሰራር ነው እናመሰግናለን በርች እህቴ
@adona21adona16
@adona21adona16 Год назад
መይሙናዬ💕
@seniyasemantube
@seniyasemantube Год назад
ሰላም ሰላም አዴናዬ እንካን ደና መጣሽ ማሻ አላህ ዋዉዉዉ ነው በጣም አሪፍ አድርገሽ ነው የስራሹ ሲጥም የኔ ባለሙያ ግን በስላም ነው የጠፋሹ
@binyam781
@binyam781 Год назад
አዶናዬ የምታቀርቢያቸው ኘሮግሞች በሙሉ ለሰው ልጆች ጠቃሚና መረጃ ሰጪዎች ናቸው ። ሞያሽ ውብ፣ አቀራረብሽም ተስማሚ ነው።በጣም እናመሰግናለን በርቺልን
@elanahermon2357
@elanahermon2357 5 месяцев назад
ዋውውው ሳህኑ ላይ እንዴት ነው እሚያስጎመጀው የኔዋ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ ጣፋጭ እንደሆነ እንዲሁ ሲታይ የሚያስታውቅ ከአቀራረቡ ጀምሮ ጽድት ያለ አሰራር ነው ያሳየሽን በድጃሉ ግን ከለሩን ያለመቀየሩ ይገርማል መልክ ይስጠኝ እንጂ ሞያ ከዩትዩብ ተብሏል እጅሽ ይባረክ
@haymacookingstyle9533
@haymacookingstyle9533 Год назад
ስላም አዶናይ እንኳን ደህና መጣብቅ እህቴ ጥሩ አስራር ነው እጅግ እናመስግናለን ተባረኪ ውዴ
@mes725
@mes725 Год назад
ስላም ውዴ ስላምሺ ይብዛ እማ እንካን ደህና መጣሺ ዋውውው የኔ ባለሞያ
@rozitube8088
@rozitube8088 Год назад
salm salm adonaye anekuan dahna metash weda mash allah aref aregash naw naw yesrashu yne belmoya👌👌😋
@rosatube6848
@rosatube6848 Год назад
ሰላም ላንቺ ይሁን 🙏🙏 በጣም የሚያምር የሚያጎጎ ሁሌም ብንመገበው የምንችል ጣፍጦን የምንመገበው ለአይን የሚማርክ የሚዎደድ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን የሰሩ እጆችሽ ይባረክ 🙏#💖💖
@selam_Tube
@selam_Tube Год назад
ዋውውውውው ዋውውውውው እህቴ ሲያምር እጅሸ ይባርክ እህቴ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን አሜን
@achutube1688
@achutube1688 Год назад
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ዋው ዋው ዋው በጣም ጥሩ ነው እህቴ
@adona21adona16
@adona21adona16 Год назад
የኔ ቅን አመሰግናለሁ
@nikolaynamangan7490
@nikolaynamangan7490 Год назад
Assalamalakum 😍😊❤️🍫☕🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍫☕🌹🌹🌹🌹
@adona21adona16
@adona21adona16 Год назад
Niko thanks 🥰
@fatimatube1902
@fatimatube1902 Год назад
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔ እህት ዋዉዉዉዉወ በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ እጅሽን ይባርክሽ የኔ ባለሙያ አሏህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ አሏህ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሽ የኔ ቅን ወዴኔ ቤት ብቅ በይ እስቲ የኔ ቆንጆ 😍😍😍😘
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 Год назад
Like
@kristyworku
@kristyworku Год назад
ሰላም መተናል ዋው ቆንጆ አሰራር ነው
@MahysKitchen
@MahysKitchen Год назад
ሰላም አዱዬ በጣም አሪፍ የደበርጃን አሰራር ነው የፆም አማራጭ ነው በአይን ብቻ ያጠግባል እጅሸ ይባረክ ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ ❤️🤔
@endaleendu3755
@endaleendu3755 Год назад
ልዩ ነው ባለሞያ👌
@ZuzuYouTube
@ZuzuYouTube Год назад
ሰላም ሰላም ሰላምሸ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሸ ዋወወወ የኔ ባለሙያ አሪፍ አቀራረብ ና አሪፍ አሰራር ነው በሌላ ሰራ እንጠብቅሻለን ሰላም ፍቅርን አንድነት ያምጣልን
@adona21adona16
@adona21adona16 Год назад
ዙዙዬ የተንቢ ኧተሞ💕
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji Год назад
የኔ ባለሙያ አዶናዬዬዬ ዋውውውው በጣም ባለሙያ ናሺናሊስት 😍😍😍👍👍
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 Год назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ አዶናዬ በጣም ቆንጆ ለፆም ተመራጭ የሆነ የባዲንጃር እና አትክልት አሰራር ነው ያሳየሽን ቅመሞችሽ እራሱ ያጣፍጥልናል ሲያዬት እራሱ ያስጎመጃል የሰሩ እጆች ይባረኩ ወድጄዋለው እጆችሽ ይባረክ
@adona21adona16
@adona21adona16 Год назад
ፍቅርዬ አመሰግናለሁ💕
@ሮዝኢትዮ2-የ4ለ
@ሮዝኢትዮ2-የ4ለ Год назад
ሰላምሺ ይብዛ አዶናዬ እንኳን ደና መጣሺ እማ ምርጥ ምስጋ ሰርተሻል ተበልቶ አይጠገብም በእዉነት እጆችሺ ይባረኩልን😋👍
@bereketbeki6609
@bereketbeki6609 Год назад
ጤናማ ቀላል አሰራር ነው ዋው👌
@serkaddistube8417
@serkaddistube8417 Год назад
በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክ የኔ እህት🙏👌👍
@Aziza477
@Aziza477 Год назад
ሠላም ሠለም እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉዉዉዉ አሪፍ አቀራረብና አሰራር ነዉ ማሻአላሀ በርቺ 👌👍
@adona21adona16
@adona21adona16 Год назад
አመሰግናለሁ አዚዛዬ😘
@Mamet86Official
@Mamet86Official Год назад
wow cooking, I really like your cooking videos
@የቆለይማርያምዩቱብ
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ባለሞያ ዎዉ ጀግናዮ
@elanahermontube
@elanahermontube Год назад
ዋውውው ከለሩ እራሱ ሲያምር
@Henoka369
@Henoka369 Год назад
Yena wud adoye selamsh ybzalgn enkuan selam metash betam yemiyamr aserar new ejochsh ybareku attfibn
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube Год назад
ሰላም ሰላም አዶናዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ቆጆ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ ባለሞያ እናመሰግንአለን ስላሳየሽን
@adona21adona16
@adona21adona16 Год назад
ፃሃዬ ናፍቆቴ💕
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay Год назад
ሰላም ላንቺ ይሁን አዶናዬ 🙏🙏 መልካም የልደት በአል ይሁንልሽ ዋውውውው ነው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው የሰረሠሽው እያንዳዱ አትክልቶችን ለብቻ መጥበስሽ የተለየ ውበት እና ጣእም ይሰጠዋል አንዳይ ፈራርስ ጭምር ቲማቲሙ ሽንኩርቱ የተጠቀምሻቸው ግብአቶች አንደኛ ናቸው እናመሰግናለን ስላካፈልሽን እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ 🙏🙏💖💖
@አቢሲኒያAbyssinia
@አቢሲኒያAbyssinia Год назад
Adonaye this is the best eggplant recipe thank you for sharing
@chernetchera9080
@chernetchera9080 Год назад
Wow betame yamerle
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 Год назад
ዋው አዶናዬ ውዴ በጣም የሚያምር ብሉኝ ብሉኝ የሚል ምርጥ ምግብ ቅልል ያለ ምርጥ አሰራር እጆችሽ ይባረኩ ውዴዴ❤❤
@adona21adona16
@adona21adona16 Год назад
የኛዬ አመሰግናለሁ የኔ መልካም❤🙏
@seniy4518
@seniy4518 Год назад
ሰላም ሰላም አዶናየ ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ዉዴ የሀገሬልጆች በያላችሁበቶ
@mekdetube
@mekdetube Год назад
Selam selam selamshe yebza enqane dena metashe Adoniy wawe balmoy
@nebilabeauty
@nebilabeauty Год назад
welcome Adon አሪፊ የምጣፊጥ የባዝንጃን አሰራሪ 💚💛❤️🌹🌺
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Год назад
አዶናዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዝልኝ እንዴት ነሽልኝ እህቴ በጣም ዉብ የሆነ የበትጀድ አሰራር ነዉ እንዴት እንደጠበሽዉ በዚያ ላይ አትክልቱ ዋዉ ቅመሞችሽ ራሱ ይለያሉ በጣም ተቀምሞ በፅዳት የተሰራልዩ ምግብ ነዉ ጣዕሙን መገመት አያቅትም በርቺልኝ ዉዴ የነባለሞያ 👍👌👌
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 Год назад
Wow😋😋😋
@biniyambirhanusolomon5278
@biniyambirhanusolomon5278 Год назад
Wow🥰🥰🥰
@tube-sy8iv
@tube-sy8iv 5 месяцев назад
Selam selam adonay enkuwan dena metash wow betam yameral ymigerm aserar new bezu ayent aserarr aychalehu yanchin yeleyal❤
@አባይስደተኛዋ
@አባይስደተኛዋ Год назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቴ ሰላም መጣሽ ዋውውውውው የኔ ባለሞያ እህት እጆችሽ ይባረኩልሽ አዶናየ
@adona21adona16
@adona21adona16 Год назад
የኔ ቅን አመሰግናለሁ❤
@fanatube196
@fanatube196 Год назад
እግዚብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽልን ዋውውው በጣም አሪፍ ቆጆ የሆነ የምግብ አሰራር ነው እዴት ያምራል አቀራረብሽም ልዩ ነው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ቁርጥማን አንካሽ ለኛም ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን
@adona21adona16
@adona21adona16 Год назад
ፋንዬ💕
@rbkaym1811
@rbkaym1811 Год назад
እንካን ደና መጣሽ አዳኑዬ ደርብጃን እና የተጠቀምሽባቸው ግባቶች ለጤና የሚስማማ ነው እናመስግናለን ስላጋራሽን🙏🙏🙏💕
@ethioasterslifestyle9645
@ethioasterslifestyle9645 Год назад
I like the idea you sautéed your vegetables separately it looks delicious.❤❤❤❤❤
@hayatzayno7763
@hayatzayno7763 Год назад
ስላም ስላም ስላም እህትበርች
@om_ans
@om_ans Год назад
تسلم أيدك حبيبتي
@-swtube5575
@-swtube5575 Год назад
ሠላም ሠላም አዶናዬዬዬ ሠላምሽ ይብዛ ሠላም ለሀገራችን👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤
@saradawit
@saradawit Год назад
ያሚሚ ገና ሲያዬት ያስጎመጃል ወቅቱን የጠበቀ ምርጥ ለጾም ሰአት የሚሆን በዛ ላይ ደበርጃንና ሌሎቹን ግበአቶች መጥበስል ጥሩ ነው ቃርያዎቹ ልዬ ውበት ሰቶታል እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ👌🙏
@jonimercy
@jonimercy Год назад
ሰላም ላንቺ ይሁን አዶናዬ ዋው በጣም ቆንጆ ጤናማ የምግብ አሰራር ነው ያሳየሽን አቀራረብሽም ደስ ይላል በዘይት ተጠብሶ ልዩ ጣእም ያለው እንደሚሆን ያስታውቃል በጣም ያምራል እጅሽን ይባርከው 😍😋👌
@adona21adona16
@adona21adona16 Год назад
አመሰግናለሁ ውድ💕
@hemdantube9616
@hemdantube9616 Год назад
ሰላም ሰላም አዱዬ የኔ ውድ ሰላም እግዚብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን ዋው 😋😋😋😋😋😋😋😋😋👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@NanaNana-ek3ly
@NanaNana-ek3ly Год назад
Wow. Yumiy
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Год назад
አዶናዬም የምግብ ባለሙያ ነሽ ለካ!!! በርቺ!! ልክ እንዳንቺ style እሰራዋለሁ!! Thank you!!
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
ሚሚዬ የምወድሽ
@adona21adona16
@adona21adona16 Год назад
ሚሚዬ አመሰግናለሁ የኔ ቅን💕 አዎ እሞካክራለሁ አንዳንዴ💕
@hanaethiotube
@hanaethiotube Год назад
ዋው እጅሽ ይባረክ የኒ ውድ በጣም ቆጆ አሰራር ነው 👍👌
@adona21adona16
@adona21adona16 Год назад
አመሰግናለሁ 💕
@Eat_with_Lo
@Eat_with_Lo Год назад
Watching this now
@adona21adona16
@adona21adona16 Год назад
Thanks💕
@seblekitchen
@seblekitchen Год назад
ሰለም አዶንዬ እንኳን ደና መጣሺ የኔ ባለሙያ አሰራርሽ አቀራረብሽ በጣም ልዬ ነው ለጤና ተስማሚ የሆነ የምግብ አሰራር የው እጂሽ ይባረክ በሌላ ስራ እንጠብቅሻለን ዋውውውውውው👌👌👌👌👌ልዬ ነው
@adona21adona16
@adona21adona16 Год назад
ሰብሊዬ💕
@feliksbatara
@feliksbatara Год назад
Nice recipe so delicious
@adona21adona16
@adona21adona16 Год назад
Thank you so much
@meronwg9509
@meronwg9509 Год назад
እንካን ደና መጣሽልን እዳኑዬበጣም ቆንጆ ለጤና የሚስማማ የአትክልት አስራር ነው ቅመማቅመሙም በጣም ያጣፍጠዎል እናመስግናለን ስላጋራሽን🙏💕💕
@adona21adona16
@adona21adona16 Год назад
ሜሪዬ💕
@SUPRA1842
@SUPRA1842 Год назад
Masha allah betam yamral
@HELENTUBE7
@HELENTUBE7 Год назад
በጣም የምወደው አትክልት ነው በነዚህ መልኩ ሞክሪው አላውቅም በጣም ነው ማመሰግነው ሼር ስላረግሽን
@adona21adona16
@adona21adona16 Год назад
ሄሉዬ አመሰግናለሁ 💕
@mekditube7654
@mekditube7654 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን
@adona21adona16
@adona21adona16 Год назад
መቅዲዬ💕
@abebaadiss5201
@abebaadiss5201 Год назад
አዶናይ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው ምርጥ የሆነ ለጤና ተስማሚ በዛ ላይ ልክ ነሽ ደበርጃን ሲጠበስ አይሞትም ባሮ ቃርያዎቹ ሁሉ ከሌለ ያምራል እጅሽን ይባረክ👌💕
@meleketmereja
@meleketmereja Год назад
ሰላም አዱዬ እንኳን በሰላም መጣሽ እናመሰግናለን እጅህ ይባረክ
@hiruttube6804
@hiruttube6804 Год назад
So delicious 👌thanks for sharing 😋
@adona21adona16
@adona21adona16 Год назад
የኔ መልካም ሂሩቴ💕🎁🎄
@AbduGet
@AbduGet Год назад
ዋው በጣም ግሩም አሰራር ነው አዶና👌
@adona21adona16
@adona21adona16 Год назад
አብዱዬ አመሰግናለሁ💕
@emukal6088
@emukal6088 Год назад
አዶዬ እማ የኔ ባለሞያ የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ የእውነት በጣም ምርጥ የሙሰጋአ አሰራር ነው ያሳዬሽን ❤❤
@etsegenetyoutub7626
@etsegenetyoutub7626 Год назад
selam selam adonaye eqon dehena metashe wow yami yemiyamer aserare new yasayeshen ejeshe yibarek wud
@adona21adona16
@adona21adona16 Год назад
እፁዬ💕
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 Год назад
አሰራርሽን እያየሁት በጣምኮ ጎበዝ ነሽ የኔ ባለሙያ. ሼርርር
@adona21adona16
@adona21adona16 Год назад
ነፂዬ ብርታቴ🥰🙏