Тёмный

How to Make Ethiopian Minchet Abish Wot ምንቸት አብሽ 

Melegna | መለኛ
Подписаться 73 тыс.
Просмотров 4,4 тыс.
50% 1

የምንቸት አብሽ ወጥ የግብዓት እና የቅመም ዓይነት ፣ መጠን እና የአበሳሰል መመሪያ
1. 300ግራም የተፈጨ ቀይ ሽንኩርት
2. 1 የቡና ማንኪያ ጨው እና ግማሽ ብርጭቆ ውሃ አድርጎ በመካከለኛ ሙቀት በእንፋሎት ማብሰል
(ሽንኩርቱ በደንብ ውሃውን ከጨረሰ በሃላ)
3. 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት መጨመር ዘይቱ በደንብ ከተዋሃደ በሃላ
4. 4 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ (ቀላ እንዲል ከፈለጉ የበለጠ በርበሬ ይጨምሩበት ድስቱ እንዳይዝ ትንሽ ውሃ ጠብ እያደርጉ ማቁላላትን አይዘንጉ)
5. 1 የሾርባ ማንኪያ ብስል ቂቤ (ቂቤው በደንብ ከቁሌቱ ጋር ከተቁላላ በሃላ)
6. 1 የሾርባ ማንኪያ የማቁላያ ቅመም እንጨምራለን (የማቁላያ ቅመም በውስጡ ከሙን፣ ቁሩንፉድ፣ አብሽ፣ ኮረሪማ እና ጥቁር ቁንዶ በርበሬ አለው) ድስቱ እንዳይዝ ትንሽ ውሃ ጠብ እያደርጉ ያቁላሉ ከ15-20 ደቂቃ በመካከለኛ ሙቀት ካቁላላነው በሃላ
7. ግማሽ ኪሎ የተፈጨ የበሬ ስጋ እንጨምራለን (ስጋውን ከቁሌቱ ጋር በደንብ ካዋሃድነው በሃላ)
8. 1 የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት እንጨምራለን ነጭ ሽንኩርቱን በደንበ ካዋሃድነው በሃላ
9. በሾርባ ማንኪያ ልኬት ግማሽ (ሮዝመሬ ፣ ቀረፋ፣ ቁንዶ በርበሬ እና የዶሮ መረቅ ) እንጨምርና በደንብ እናዋህዳለን
10. 200 ሚሊሊትር የፈላ ውሃ ጨምረን ከድነን በከፍተኛ ሙቀት ከ10- 15 ደቂቃ እናንተከትካለን
11. 1 የቡና ማንኪያ ጨው ለማጣፈጥ እንጨምራለን (ሽንኩረት ለማብሰል ጨው ስለጨመርን እንዲሁም የዶሮ መረቅ ስላደረግን ጨው ስንጨምር መጠንቀቅ አለብን )
12.ወጡ እስኪንተከተክ እና እስኪወፍር ድረስ ከ4-8 እንቁላል እንደየፍላጎትዎ ውሃ ጥደን ውሃው ከፈላ በሃላ እንቁላሎቹን ጨምረን ከ12-15 ደቂቃ እንቀቅላለን
13. ወጡ የምንፈልገውን ይዘት (ውፍረት) ከያዘልን በሃላ ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ለጋ ቂቤ እንጨምርና እሳቱን እና ጠፋለን
14. የቀቀልነውን እነቁላል ዙሪያውን ሰንጠቅ እያደረግን ወጡ ውስጥ እንጨምራን
15. አሁን የምንቸት አብሽ ወጣችን ዝግጁ ሆነ ማለት ነው

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 10   
@simethio2517
@simethio2517 Год назад
Job well done brother 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@simtaye110
@simtaye110 Год назад
It looks delicious 🎉 thank you
@nezukochan_12473
@nezukochan_12473 14 дней назад
Le rejim seat new sibal gen minimum sint min new
@melkamubekele1208
@melkamubekele1208 4 месяца назад
Minchet mich kemilew yekoda beshita yetewesede Kal new
@bettyyacob9847
@bettyyacob9847 6 месяцев назад
Wow❤
@mass-xh2br
@mass-xh2br Год назад
❤❤❤
@kaleabtade2910
@kaleabtade2910 11 месяцев назад
how do we know the kulate is ready?
@hiwosami1952
@hiwosami1952 Год назад
Wowow❤❤
@simtaye110
@simtaye110 Год назад
የሽብራ ወጥ
@melegna
@melegna 11 месяцев назад
እሺ በቅርብ ቀን ይጠብቁ
Далее