Тёмный

#How 

The wisdom media  Dr Demissie TD
Подписаться 4,1 тыс.
Просмотров 5 тыс.
0% 0

#How to prevent Hypertension #Hypertension is a silent killer #ከፍተኛ የደም ግፊት አድፋጭ ገዳይ ነው#ከፍተኛ የደም ግፊትን መከላከል ይቻላል። Vol.4
ጤናዎ በእጅዎ!
የጤናዎ ባለቤት እራስዎ ኖት።
ሰለ ጤናችን ሰለበሽታዎች ምንነተና መንስኤዎች ግንዛቤአችን ሲዳብር ከበሽታ እራሳችንን መከላከል እንችላለን።ጠናማ የአኗኗር ዘይቤ(healthy life style) ምን እንደሆነ ስንገነዘብ ጤናማ ህይወት መኖር እንችላለን።
አብዛኛዎቹ የጤና ችግሮቻችን ልንከላከላቸው ልንቆጣጠራቸው የምንችላቸው ናቸው።
የጤና እውቀታችን ሲዳብር የበሽታን መነሻ ምክንያት እናውቃለን።መነሻ ምክንያቱን እና የመተላለፉያውን ካወቅን እራሳችንንም ሆነ የቅርብ ሰዎቻችንን ከበሽታ እንከላከላለን። የበሽታን ምልክቶች ካወቅን እና ምልክቶቹን እንዳየን እንዳስተዋልን ወደ ጤና ባለሙያ ዘንድ በመሄድ በጊዜ ታክመን ከጉዳት እንተርፋለን።የአኗኗር ዘይቤአችን ጤናማ እንዲሆን እናደርጋለን።
በየጊዜው እና በተከታታይ እያዘጋጀሁ የማቀርበው ስለጤናዎ የማስተምርበት ቪዲዮ ወዲያው እንዲደርስዎት
የ RU-vid channel
The wisdom media ን
Subscribe ያድርጉ።
/ @drdemissietadesse
ታሞ ከመማቀቅ
አስቀድሞ መጠንቀቅ!
Prevention is better than cure!
ጤንነት ሀብት ነው!
Health is wealth!
****************
By living a healthy lifestyle, you can help keep your blood pressure in a healthy range. Preventing high blood pressure, which is also called hypertension, can lower your risk for heart disease and stroke. Practice the following healthy living habits:
Eat a Healthy Diet
Choose healthy meal and snack options to help you avoid high blood pressure and its complications. Be sure to eat plenty of fresh fruits and vegetables.
Talk with your health care team about eating a variety of foods rich in potassium, fiber, and protein and lower in salt (sodium) and saturated fat. For many people, making these healthy changes can help keep blood pressure low and protect against heart disease and stroke.
The DASH (Dietary Approaches to Stop Hypertension) eating planexternal icon is a healthy diet plan with a proven record of helping people lower their blood pressure.1
Visit the CDC’s Nutrition, Physical Activity, and Obesity website to learn more about healthy eating and nutrition.
Keep Yourself at a Healthy Weight
Having overweight or obesity increases your risk for high blood pressure. To determine whether your weight is in a healthy range, doctors often calculate your body mass index (BMI). If you know your weight and height, you can calculate your BMI at CDC’s Assessing Your Weight website. Doctors sometimes also use waist and hip measurements to assess body fat.
Talk with your health care team about ways to reach a healthy weight, including choosing healthy foods and getting regular physical activity.
Be Physically Active
Physical activity can help keep you at a healthy weight and lower your blood pressure. The Physical Activity Guidelines for Americansexternal icon recommends that adults get at least 2 hours and 30 minutes of moderate-intensity exercise, such as brisk walking or bicycling, every week. That’s about 30 minutes a day, 5 days a week. Children and adolescents should get 1 hour of physical activity every day.
Visit the website for CDC’s Division of Nutrition, Physical Activity, and Obesity to learn about ways you can be physically active.
Do Not Smoke
Smoking raises your blood pressure and puts you at higher risk for heart attack and stroke. If you do not smoke, do not start. If you do smoke, quitting will lower your risk for heart disease. Your doctor can suggest ways to help you quit.
Limit How Much Alcohol You Drink
Do not drink too much alcohol, which can raise your blood pressure. Men should have no more than 2 alcoholic drinks per day, and women should have no more than 1 alcoholic drink per day.
Get Enough Sleep
Getting enough sleep is important to your overall health, and enough sleep is part of keeping your heart and blood vessels healthy. Not getting enough sleep on a regular basis is linked to an increased risk of heart disease, high blood pressure, and stroke.
CDC

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 31   
@YergalemeBekele
@YergalemeBekele 4 месяца назад
በድፍረት ሀቁን ያስተማረ እዎነተኛ ዶክተር እናመሰግናለን
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 4 месяца назад
ዶክ እናመሰግናለን
@ABDULSEMEDSAHFI
@ABDULSEMEDSAHFI 3 месяца назад
ትክክል
@bikilabeka4319
@bikilabeka4319 2 года назад
Thank you for your advice
@abushikiyaabushi6613
@abushikiyaabushi6613 5 месяцев назад
በጣም ጠቃሚ ነው ። ይቀጥል ❤❤❤❤❤
@BunaShow
@BunaShow 2 года назад
በጣም ጠቃሚ ስራዎች ስለምታቀርብ አመሰግናለሁ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 3 месяца назад
አዲስ ገቢ ስብክ አድራጊ ነኝ NBC አያቼ ትምህርት ስምቻለ እጅ ጥሩ ስብስክ አድርጌለ እውነት ጤና እጆ ሚለ እውነት ነው
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 3 месяца назад
አመሠግናለሁ
@ElasNegash-yi7tb
@ElasNegash-yi7tb 2 месяца назад
ሰላምህ ይብዛ ዶክተር በርግዝና የተከሰተ ደም ግፊት ነበር እስክወልድ መዳኒት እወስድ ነበር ።ከወለድኩ በሀላ መዳኒቱን እቁሚያለው ኖርማል ሆኖእል እዳዴ ግን ሄድ መጣ ይላል ከወለድኩ3እመት እልፎኚል ምመክረኝ ካለ ዶክተርዬ እመሰግናለው
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 месяца назад
ሰላም ለጥያቄው አመሠግናለሁ አሁን የደም ግፊቱ ምን ይመስላል? በየቀኑ፣በየሳምንቱ መለካትና መከታተል ያስፈልጋል።
@ElasNegash-yi7tb
@ElasNegash-yi7tb 2 месяца назад
@@DrDemissieTadesse እመስግናለው ዶክተር ጥያቄዬን ስለመለስክልኝ ከ120 ,,80 የወረደ ነው መለኪያውም ስላለኝ እየተከታተልኩት ነው ክብርት ይስጥልኝ
@TcTy-vc5fm
@TcTy-vc5fm 3 месяца назад
ዶክተር፡ባለቤቴ፡የሖድመንፋትና፡ተቅማጥ፡አለበት፡ስኳር፡ደምግፊት፡ኮልስትሮሞአለበት፡ግን፡በጣምያስቸገረው፡ሖዱበጣም፡ይጮሐል
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 3 месяца назад
ሰላም ለጥያቄው አመሠግናለሁ ለኔ የሆድ መጮህ ብዙ አያሳስቀኝም። መነፋት፣ መጮኽ ጥቂት ሊረብሽ ይችላል።ምክንያቱም የምግብ ለውጥ ሊሆን ይችላል። እኔን የሚያሳስበኝ፣ ስኳሩ፣ የደም ግፊቱ ነው። ስኳሩ ስንት ነው? የደም ግፊቱስ? የሚወሰዱት መድሀኒቶች ምንድናቸው? ብዙ ዝርዝር መረጃ ያስጸልገኛል።
@aschaleweshetu2292
@aschaleweshetu2292 5 месяцев назад
እኔ የደም ግፍት÷ ስኳር እንዲሁም ኮሌስትሮል አለብኝ። ይኸ መልዕክት በጣም ጥሩ ሆኖ አግቸዋለሁ። በቀጣይ በተግባር ላይ በማዋል በራሴ ላየይ ለውጥ ለማምጣት ቆርጫለሁ።
@yade716
@yade716 Месяц назад
እውነትም የሐረር ሰንጋ ታክል ነር?
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dehabbahta8549
@dehabbahta8549 5 месяцев назад
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ አኔ ስዃር ደም ብዛት አሉኝ ነገርግን መጀመርያ የስኳር መድሀኒት ጀምሬ ነበር እኔ ግን ምግብ እጠነቃሎህ አኪሜ መድሀኒት አቋረጭ ብሎኝ ስንት አሜቴ ነው እግዚአበሔር ይመስገን የደሙ ግን ጨርሸ አልጀመርኩም ነገር ግን ሁለቱ አንዴ ታች አንዴ ላይ አያለ ተሸገርኩኝ ከመን አንደሆነ ሊገባኝ አልቻልኩም በመግብ በኩል ያገኘሁት አልበላም እጠነቃሎህ ግራ ገብቶኛል እጀራ ነው እምበላው የጤፍ የገብስ ቂጣ አዴ አንዴ ኦትስ ቁሰስ ወይ አራቴ አትክልት በብዛት ውፍረት ከ74 ወደ6³ ነኝ ያለሁት ደክተርየ ምን ትመክረኝአለህ በተስፍ እጠብቃሎህ ተባረክልን
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 3 месяца назад
ሰላም ስለጥያቄው አመሠግናለሁ ምክር ለመስጠት በቂና ዝርዝር መረጃ ያስፈልጋል። 1. እድሜ 2. ቁመት 3. ክብደት 4. የሚወስዱት መድሀኒቶች ምን እና ስንት እነደሆኑ 5. የአመጋገብ አይነት ፣ምን ምን እደሆነና በቀን ስንቴ እንደሆነ? ቢያንስ ለነዚህ መረጃ ያስፈልጋል። ሰላም፣ ስለጠየቁኝ አመሠግናለሁ የስኳሩ መጠን በምን ላይ ነው? በቅርብ ተለክተው ከሆነ ስንት ነው? ክብደት ስንት ነበር? አሁንስ? ቁመት እድሜ ፆታ የሚወስዱት መድሀኒት ካለ፣ ምን ምን እና ምን ያህል እንደሆነ ቢዘረዝሩልኝ አመጋገብ በተመለከተ፣ በቀን ስንቴ እንደሚመገቡ፣ በሚመገቡበት ጊዜ፣ ለ ቁርስ ለምሳ ለእራት በአብዛኛው የሚመገቡት ምን እንደሆነ፣ በዝርዝር ይግለፁልኝ። ጠቃሚ ምክር ለመስጠት፣እነዚህ ዝርዝር መረጃ ያስፈልጉኝል።
@SahluYibabie
@SahluYibabie 2 месяца назад
አባክዎ ዶር የደም ግፊት አለብህ ተብያለሁ በዘላቂነት ለምስወገድ ምን ማድረግ አለብኝ 0.5mg መድሀኒት እወስዳለሁ ምክርዎትን ይለግሱኝ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 месяца назад
ሰላም ስለጥያቄው አመሠግናለሁ ምክር ለመስጠት በቂና ዝርዝር መረጃ ያስፈልጋል። 1. እድሜ: 2. ቁመት 3. ክብደት, 4. ፆታ 5. የሚወስዱት መድሀኒቶች ካሉ ምን እና ስንት እነደሆኑ 6. የአመጋገብ አይነት ፣ምን ምን እደሆነና በቀን ስንቴ እንደሆነ? 7. የስኳር በሽታው መቼ እንዴት ታወቀ? የስኳሩ መጠን በምን ላይ ነው? በቅርብ ተለክተው ከሆነ ስንት ነው? 8. ክብደት ስንት ነበር? አሁንስ? 9. አመጋገብ በተመለከተ፣ በቀን ስንቴ እንደሚመገቡ፣ በሚመገቡበት ጊዜ፣ ለ ቁርስ ለምሳ ለእራት በአብዛኛው የሚመገቡት ምን እንደሆነ፣ 10. ያካል እቅስቃሴ ያደርጋሉ ወይስ አያደርጉም? የሚያደርጉ ከሆነ፣ ምን አይነት? በሳምንት ስንት ጊዜ እንደሆነ፣ ለሁሉም ጥያቄዎች ዝርዝር መልስ ይፃፉልኝ፣ በዝርዝር ይግለፁልኝ። ጠቃሚ ምክር ለመስጠት፣እነዚህ ዝርዝር መረጃ ያስፈልጉኝል።
@AbelZewdu-ub8zl
@AbelZewdu-ub8zl 4 месяца назад
ደክተር እባክህ የት ነው የምሰራው
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 4 месяца назад
አገር ውስጥ የለሁም፣ በ WhatsApp በ telegram ,በ FB ላይ ቢፈልጉኝ ሊያናግሩኝ ይችላሉ። ወይም የሞባይል ስልክ ቁጥር ያስቀምጡልኝ፣ እደውላለሁ።
@derarabyata5901
@derarabyata5901 2 месяца назад
የደም ብዛት ማለት የደሜ መብዛት ነው ዶክተር ?
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 месяца назад
ሰላም ለጥያቄው አመሠግናለሁ የደም ብዛት የሚባለው ፣የደም ግፊት ከልክ ሲያልፍ ነው። ለደም ግፊት ከፍ ማለት አንዱ ምክንያት በደም ስሮቻችን ውስጥ የሚዘዋወረው የደም መጠን ከፍ ሲል፣ ሲበዛ ነው። ከፍተኛ የደም ግፊት እዴት ይፈጠራል? በሚለው ቪዲዮ ላይ ያብራራሁ ስለ ሆነ፣ ያንን ቪዲዮ መመልከት የበለጠ ይጠቅማል።
@derarabyata5901
@derarabyata5901 2 месяца назад
@@DrDemissieTadesse ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
@ZinashAmare-c9k
@ZinashAmare-c9k 4 месяца назад
የደምግፉት መድሀኔት በዳይት ምግቡ ከተስተካከለ ማቆም ይቻላል
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 4 месяца назад
ሰላም ዝናሽ አመጋገብን በማስተካከል፣ የደም ግፊቱ ከጠፋ ወይም ከተሻሻለ፣ መድሀኒቱ አያስፈልግም ማለት ነው። የደም ግፊቱን በየቀኑ እየለኩ መከታተል ያስፈልጋል። በቅርቡ በደም ግፊት ላይ የተሻለ ቪዲዮ አወጣለሁ።
@zewdubayou7245
@zewdubayou7245 5 месяцев назад
95 percent መንስኤ አይታወቅም ብለዋል ይህ ከሆነ መከላከል የሚቻለው እንዴት ነው?ውፍረት የሌለበት ሰው የደም ግፊት አለበት ይህሰ እንዴት ይታያል?የደም ግፊት መድኃኒት የሚወሰድ ሰው ስፖርት መስራት ይቻላል?
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 5 месяцев назад
በቅርቡ መልሱን ይዤ እቀርባለሁ
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 5 месяцев назад
የተያዘውስ መዳን አይችልም
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 5 месяцев назад
መዳን ይችላል
Далее
Silent Hill 2 - Мульт Обзор
07:26
Просмотров 377 тыс.
How To Tell what  Mania and Hypomania Really Look like
14:06