Тёмный

If you have some chocolate make this supper creamy cake | ትንሽ ቸኮሌት ካላችሁ ይህንን በጣም ክሬም የሆነ ኬክ ስሩት 

melly spice tv
Подписаться 207 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

ትወዱታላችሁ ትንሽ ቸኮሌት ካላችሁ ይህንን በጣም ክሬም የሆነ ኬክ ስሩት
If you have some chocolate make this supper creamy cake
ለኬኩ ግብአት
2 ሙሉ እንቁላልና
2 ዓስዃል
150 ግ ፍሬሽ ክሬም 35% ቅባተ ያለው
100 ግ ችኮላት
135 ግ ለውዝ
20 ግ ቡላ
1 ማንኪያ ቤኪንግ ፖውደር
1 ማንኪያ ቫኒላ
1ቁንጣሬ ጨው
በ 23 ሴ/ሜ መጋገሪያ ሳህን ቂቤ ቀብተነ በ ካካዎ ዱቄት እንሽፍናለን
ለክሬሙ መስሪያ [ ጋናዠ]
280 ግ ፍሬሽ ክሬም
40 ግ ስኳር
200 ግ ቸኮላት
50 ግ ወተት
1 እንቁላል
1 ማንኪያ ቫኒላ
1 ቁንጣሬ ጨው

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 76   
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 3 года назад
በጣም ቆንጆ ኬክ ነው የጋገርሽው ተባርኪ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 года назад
ዋዉ ነው በእውነት እጅሽ ይባረክ የኛ አያልቅብሽ ሜሉዬ ለማፋጨት ስትይ አሳቅሽኝ 😄😄😄👍👍❤️🥰❤️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 года назад
ሁሌ ሳቂ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 года назад
@@Mellyspicetv እሺ🤣🤣🤣🤣
@user-uf1xt7hd4t
@user-uf1xt7hd4t 2 года назад
ዋው ሲያምር ተባረኪ
@maremaru
@maremaru 3 года назад
ሜልዬ ፈጠራሽ ሚደነቅ ነው ቡላችንን በብዙ መንገድ እያሳየሽን ነው እናመሰግናለን ❤😍
@user-le7zd1fb1s
@user-le7zd1fb1s 3 года назад
የኒ ልዩ በጣም ፈጣንና ቀልጣፋ
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
ሜሉየ በጣም ቆንጆ ኬክ ነው መልካም የፃም ጊዜ ይሁንልን🥰🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 года назад
አሜን ኤልሲ ለሁላችን
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 года назад
ሜላዬ አያልቅብሽ ብየሻለሁ 👏👏 ዋው በጣም ልዩ ነው ቡላዬን በኬክ ያም😋👍❤️❤️
@ririabrahim1528
@ririabrahim1528 3 года назад
Ohaaa🍮 Siyamer
@worktube7535
@worktube7535 3 года назад
melly betam balmuya nesi adenkshe nge bemalt betesb hugalhu ancyim endzaw betesb huge thank you 😊😊
@weynikitchen
@weynikitchen 3 года назад
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ስርተሽዋል እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 года назад
ሜሉሽ በጣም ቆንጆ 🍰 ኬክ ነው። ጎበዝ በርቺ 😍🙏 መልካም ቀን። ተባረኪልኝ 🙏
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 года назад
Wawoo amazing
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 года назад
ዋዉ ሁሌም ስራወችሽን በጣም ነው ምወዳቸው ሜሊ እጅሽ ይባረክ ሼር👌❤️
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 года назад
Watching 😍
@emityroman6776
@emityroman6776 3 года назад
Mellye ቡልዬ🤣you’re so creative really admire you keep up the good work stay blessed 🙏🏾🥰
@alemtsehayberhe5081
@alemtsehayberhe5081 3 года назад
Good Job 👍👍👍
@semegnwondmiu6442
@semegnwondmiu6442 3 года назад
Good job 😋👍👍👍
@Ajibe2005
@Ajibe2005 3 года назад
Gobez Berchi
@mimibellabella3931
@mimibellabella3931 3 года назад
🙏🙏👏👏💕💕 melkam ya thome geza yehuinlen
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 года назад
Watching!
@AyniA1
@AyniA1 3 года назад
thanks for sharing😋😘
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 года назад
ሜልዬ በእውነት ቤት ውስጥ ያውም በቡላ የተሰራ አይመስልም እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ
@FasiNico
@FasiNico 3 года назад
ሜሉዬ 🙏💟
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 года назад
Watching
@amenyeshtey6351
@amenyeshtey6351 3 года назад
ሜልዬ የኔ ውድ በብዙ ተባረኪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 года назад
አሜን እህቴ
@meseretadana109
@meseretadana109 3 года назад
ቀለል ያለ አሰራር በጣም አሪፍ ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ❤️❤️❤️
@freweynitesfay9826
@freweynitesfay9826 3 года назад
Wawwwww
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 года назад
ሜሉዬ በጣም ቆንጆ ኬክ ነው አመሰግናለሁ💕👏👍👍
@rahelbekele5221
@rahelbekele5221 3 года назад
ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ የፆም መያዣ ነው ብላዬ ሁሉም ጋር እያስገባሻ ነው እጅሽን ይባርከው በርቺ።
@elaeluw.9416
@elaeluw.9416 3 года назад
Pa pa pa....you nailed it girl! Looks delicious. Thank you and bless you dearm
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 года назад
አሜን እህቴ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 года назад
Always your creative 😍👌 that's looks absolutely perfect 👌 keep it up 🤩
@user-ym9xi2ds9u
@user-ym9xi2ds9u 3 года назад
ውይይይይ እንቁላል ጥላቴ ነው አልወደውም እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ
@mesrert123
@mesrert123 3 года назад
Wow ምርጥ ነዉ❤️🌹🌹🌹
@Judica67
@Judica67 3 года назад
Love your creativity! I follow low carb diet and I use mostly almonds. I will try the bulls with dark chocolate Thank you again
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 года назад
Hahaha Melliye buliyye belesh akolametshat besak new yegedeleshing. Betam konjo tafach new ejesh yearek
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 года назад
ሌሊዮ ቡልዬ እኮ መቆላመጥ ያን ሳትል እኛ ሆነን እንጂ ይሄኔ የት ደርሳ ነበር እንደጥቅሟ ቢሆን
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 3 года назад
እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘🇪🇷
@tsionchannel1130
@tsionchannel1130 3 года назад
thanks so much for sharing i subscribe to you i love it
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 года назад
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰 ማሬ እስካሁን እኮ ወደኔ ቻናል ብቅ አላልሽም ብቅ በይ ሲመችሽ እባክሽ አመሰግናለው 🙏🏽
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 года назад
Wey anci lij gerem new yemilegn feterash bulyenem wedejewalehu 👏👏👏ejesh yebarekelegn ehete 😍😍🙏🙏
@shironganga1395
@shironganga1395 3 года назад
This looks soo yummy Melly,I can't bake but I love watching your videos 😊
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
Wow mellaye u are full of surprises. It is absolutely delicious 😋. I love it 🥰
@birkineshtereda2896
@birkineshtereda2896 3 года назад
ኦላላ ነው ያስታውቃል! አይ ቡላዬ እንኳን ለዙህ አበቃሽ!!! ሜሉዬ ከባድ የምንላቸውን አንዳንዴም የማናውቃቸውን ያገራችንና የሌላም አገር ምግቦችና ጣፋጮችን ቀለልና ቆንጆ! አድርገሽ የምትሰሪበትን መንገድ እወድልሻለሁ በጣምም አደንቅልሻለሁ! እኛ ግን እዚህ ወተት ብለው ውሃ እየሸጡልን ስለሆነ ክሬም ማዘጋጀት ምናምን ይናፍቀናል። ሌላ ምን ዘዴ ይኖረዋል?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 года назад
አመሰግናለው ብርቅዬ ክሬሙ እራሱ ሱፐር ማርኬት እንደሚሸጥ አውቃለው ማግኘት አስቸጋሪ ከሆነ ሌላ አይነት ጣፋጭ በማሳየት እክሳለው
@birkineshtereda2896
@birkineshtereda2896 3 года назад
አመሰግናለሁ ማሬ። እኔ ያለሁት ትንሽዬ የገጠር ከተማ ስለሆነ እንኳን "ሱፐር ማርኬት" " ማርኬትም" እንደ ነገሩ ነው። ማለቴ ያው ከምናውቃቸው "ሎካል" ነገሮች ውጪ
@melatmedia2702
@melatmedia2702 3 года назад
Caku le snt dekika new mebred yalebet
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 года назад
መመገብ እንደምፈልጊው ነው በትኩሱም ቸኮሌቱ እየወረደ መመገብ ትችያለሽ ከዛ ምን ያክል ጠንካራ ትፈልጊያለሽ አንቺ ነሽ የምትወስኝው ፍርጅም ውስጥ ከተሽ ብታቀዘቅዥው ትችያለሽ የኔ ለምሳሌ 30 ደቂቃ ያክል አብርጄዋለው ውጪ
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 года назад
Enae gar bik bey wudae Melu sewededh!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 года назад
ህሉዬ አመሰግናለው ቆየሁ እኮ ቤተሰብ ከሆንክ በርችልኝ እህቴ
@le1785
@le1785 3 года назад
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘 መልካም የፆም ጊዜ ይሁንልሽ የኔ ቆንጆ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 года назад
አሜን እህቴ ለሁላችን
@zeynebsualih4819
@zeynebsualih4819 3 года назад
Cream endet new metazegajew?
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 3 года назад
👌👌👌😋
@eyobabety9199
@eyobabety9199 3 года назад
ሜሊዬ እንዴት አይነት ባለሞያለሽእረ በናታቹ ሰብስክራይ አርጉዋት ከልቡ ባለ ሞያ ነች
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 года назад
ቤቲዬ አመሰግናለው የኔ ቅን
@mimibellabella3931
@mimibellabella3931 3 года назад
Altchelshem eko yane konjo egsh yebark
@mekdeswolde8809
@mekdeswolde8809 3 года назад
What can we use instead of Fresh cream ? If it is not available
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
በሌላ ነገር ሞክሬው አላውቅም መቅዲ
@biruktawitasrat417
@biruktawitasrat417 3 года назад
ሜልዬ የቱ ጋር ልኬቱ አጣሁት
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 года назад
የመግለጫ መስጫው (discribution)ላይ ብርክቲ
@mahederezeleke6946
@mahederezeleke6946 3 года назад
Selam benatesh, kulet sakulala mar mar alegn men laregew?????
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 года назад
ማህደርዬ በመጀመሪያ ሽንኩርት ስትገዢ ነጩን አትምረጪ የሀገራችንን ወይንጸጁን ምረጪ በመቀጠል ቲማቲም የምታበዢ ከሂነ ቀንሺ ላላው የቲማቲም ድልህ የምትጨምሪ ከሆነ ትንሽ ስኳር የአንድ ሻይ ማንኪያ ግማሽ ጨምሪ ከዛ ለውጡን ታይዋለሽ
@mahederezeleke6946
@mahederezeleke6946 3 года назад
Ayedelem eko le doro bizuu sakulala new mar mar yemilebegn timatim alechemerem borow lay, bbeettaamm 🙏🙏🙏🙏 lefetan melesesh
@mxmlbcomic9031
@mxmlbcomic9031 3 года назад
😲😲😲😲😲😲😲😲😲
@user-bx2dd3qs2e
@user-bx2dd3qs2e 3 года назад
ሜሉ ቡላ ምንድን ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 года назад
ቡላ ማለት ከኮባ ስር ተፈቅፍቆ የሚገኝ የሊጥ ወይም የዱቄት አይነት ነው
@mxmlbcomic9031
@mxmlbcomic9031 3 года назад
Wyi moya tadileshi
@sumayamohmed244
@sumayamohmed244 3 года назад
እኔ ብሆን ወተቱ እስኪፈላ ቸኮሌቱ የለም🤣🤣🤣
@mesayabaasrat1196
@mesayabaasrat1196 3 года назад
ሜሉዬ አንቺ እራስሽ እኮ ኬክ ነሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 года назад
መሳይዬ አመሰግናለው
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 года назад
Watching 😍😍
Далее
በቤት እርሾ የተጋገረ የውሃ ዳቦ
13:16
Mini Lunch Box Cakes
16:33
Просмотров 11 млн