Тёмный

Jossy "Min Addis?" interview with Lij Michael (Faf) 

JTV Ethiopia
Подписаться 371 тыс.
Просмотров 100 тыс.
50% 1

Jossy "Min Addis?" interview with Lij Michael (Faf)

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 180   
@netsanetg9989
@netsanetg9989 6 лет назад
Such a positive vibe Liji Michale. Do your thing forget the haters as you already doing. You are doing a great job.
@befikergezahgn1729
@befikergezahgn1729 6 лет назад
ልጅ ሚካኤል አንተንም ዘፈንህንም በጣም እወዳችሀለው በርታ
@HgHg-jx5qe
@HgHg-jx5qe 6 лет назад
ልጂ ሚካል በጣም ነው የማከብርህ ጆስየ እግዛብሄር እዲሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጣችሁ ........ሲቀጥል ኮሜት እምሰጡ ሰወች በጣም ትገርማላችሁ ለምን የሰው ክብር ትነካላችሁ ስትባደቡ ቅናት ነው የሚመስልባችሁ ......ቅንቅናም ሁላ ......እንከባበር ።
@fezeyefezeye3186
@fezeyefezeye3186 6 лет назад
Hg Hg
@jesuschris.9067
@jesuschris.9067 6 лет назад
Ted yo the best rapper oll time in Ethiopia.
@avbans9903
@avbans9903 6 лет назад
ልጅ ሚካኤል ዋውውውውው ጥሎብኝ ስወደው......,..... ምርጥ የዘመኑ .ዘፉኝ FAF እኔ ምለው ጆሲዬ ወንበሩ ግን ምንእያረክበት🤓 ነው እንዲህ ቁንጥንጥን😜 ሚያረግጋቸው 😅
@kamalnur3140
@kamalnur3140 2 года назад
Lij mic big respect in person how good you are, just simply you are the best.
@oneloveethiopia3071
@oneloveethiopia3071 6 лет назад
መተራረባችሁን ትታችሁ በአድ ሁኑ በተረፈ ልጅ ሚኬኤል ውስጤ ነህ በርታ። ጆሲ እናመሠግናለን
@ኢትዮመንዙማ-መ5ቘ
@ኢትዮመንዙማ-መ5ቘ 6 лет назад
ስናፍቅህ ልኑር H ይኼ ቦርኮ ጉረኛ ምኑ ይወደዳል አይ ቺኮች ጨላ ብቻ ነው ምታዩት እርድናውን በጥብጦ የጠጣው ቴዶ ከዚህ ጢባራም ጋር መወዳደር የለበትም
@bettgugsa1320
@bettgugsa1320 6 лет назад
ሚኩ በጣም ነው የምወድክ ግን መበላለጡ ወይም ፍክክሩ ቀርቶ አንድ ብትሆኑ የውነት በሄፖፕ ሙዚቃ ethiopan ታሥጠሯት ላችሁ አኔ የሁለለታችሁም አድናቂ ነኝ
@hamziamuhammed3211
@hamziamuhammed3211 6 лет назад
Thank you. To share us 😍😍jossye you are my favorite lovely person. Love and respect u to for rile thanks again 🎈🎈🎈
@afrodan7980
@afrodan7980 6 лет назад
Zenderom atamenem men aynet yesew chika neh lij micki I am the first ethiopian rapper!! Chereskeko menem maberariya aysefelgewem new habesha ayawekem beleh new kefo neh derom atmechge cherash nakuh...
@playtube9086
@playtube9086 6 лет назад
Lij Mike respect ++ Teddy yo respect +++++++++
@ራሄልየማርያምልጅ
መሰረት መብራቴንም ጠርተክ እንስማት ብዙ ናቸዉ ያጋባት
@hager4466
@hager4466 6 лет назад
I love you so much lij Michael
@isaias7506
@isaias7506 6 лет назад
ጆሲ የምታቀርበው ነገር በእውነቱ ምስጋናን የሚያስቸርህ ነው። ሆኖም ግን አንድ አንድ በጣም ትንንሽ ግን ለጆሮ በጣም የሚከብዱ ስህተቶች አሉህ። እነርሱም ሪሞታችሁን ሳትቀይሩ እያክ በተደጋጋሚ ስትናገር ሰምቻለሁ እና ማለት የፈለከውን ተረድቼሀለሁ ግን ሪሞታችሁን ሳትቀይሩ ሳይሆን የሚባለው ጣቢያውን ወይንም በእንግሊዘኛ ቻናሉን ሳትቀይሩ ነው። እንደዚህ የመሳሰሉ ስህተቶች በሕዝብ መገናኛ ብዙሀን ጣቢያዎች ላይ ሲደመጡ ትንሽ ለጆሮ ይከብዳሉ። እና ሌላው ደግሞ እባክህ እንግሊዘኛ ቃላቶች አጠራርህ እና አጠቃቀምህ ትንሽ ያሳቅቃል እና ወይ በትክክል አውራው ወይ ይቅርብህ። እነዚህን ለማስተካከል ብትሞክር ሀሳብህን በትክክል ይገልፅልሀል ብዬ አስባለሁ።
@abrhamtadess5150
@abrhamtadess5150 6 лет назад
በመጀመርያ ቴዲዬ ሰለ እሱ በፊት እንጂ አሁን አልዘፈነም ቲዲ ዬም ስራ ላይ ነው ያውም ለብዙዎች አርአያ በሚሆን ስራ ጆሲ ጥያቄህን በጥናት እና በፋክት ላይ ይመስረት!!
@teklialove2677
@teklialove2677 6 лет назад
Ende Teddy yo yelem #Lij michail enetm #lij neh
@nenanena7057
@nenanena7057 6 лет назад
እኔ ምለው ታቶ ታቶ ምትሉት ምን አገባቹ ስለታቶ አንድን አርቲስት ማድነቅ ካለባቹ በስራው ነው ሌላው ነገር ሚመለከታቹ አይመስለኝም::
@fafitrue5656
@fafitrue5656 5 лет назад
u start it, so finish it... 😂 😂 Lol
@yoha1601
@yoha1601 6 лет назад
Jossy: don’t cry so much about who says what about you. You chose to live a public life and when you’re a public figure ppl always have something to say about you good or bad (it’s the package) ( I know you know that) by the end of the day you don’t need be worried about things you can’t control. Lij Mikael gave you the best answer “he doesn’t care”
@eastsoldierson
@eastsoldierson 6 лет назад
Ma nigga Lij, NO one like u! U on fire 🔥🔥🔥! U taking our music to the world 🌎 forget low people like Teddyo! He is trying to be famous by u!
@nasir3906
@nasir3906 6 лет назад
ልጅ ሚካኤል በርታ.. .....ግን አንዳድ ሰዎች ብሶት አለባቹ መሰለኝ እየዞራቹ በ comment ሰው ምትሰድቡት.. ..ትንሽነታቹን ነው ምታሳዩት
@edomawitzenebe1067
@edomawitzenebe1067 6 лет назад
Fafye mert sew ❤❤😍
@mamartegegnemrmr9078
@mamartegegnemrmr9078 6 лет назад
እንዳዉ ጆሲየ መሰረት መብራቴን ካለችበት ፈልገህ አቅርብልኝ በቃ ዉሽት ነው ማለት ነው ጆሲ ያንተም ዉሽት ነው ?ጉድ አለች ኤፍሶን
@madonamadona1161
@madonamadona1161 6 лет назад
Liji miki betam new miwedih💕💕💕
@ክርስቲያንየማርያምልድ
እኔ ስል ቴዲ እናተ በሉ ዮ ቴዲ ዮ ቴዲ ዮ ዉስጤ ነው ወደድህም ጠላህ ይቦንስሀል
@yohannisbirhane7792
@yohannisbirhane7792 6 лет назад
teddy yo better than lij micheal
@hailetilahun5525
@hailetilahun5525 4 года назад
lji mike is the first rap in ethion👌እንወድሃለን faf ከጭቅ ፈታ ስለምታደረገን ኑርን ሚሎዮንyr
@iamgroot7077
@iamgroot7077 6 лет назад
#ጆሲ *መሰረት መብራቴን እስኪ አቅርብልን*
@Getaneh188
@Getaneh188 6 лет назад
Min yimesilal yih jil
@hiwoettsegaya8316
@hiwoettsegaya8316 6 лет назад
ጆሲ ዬ በመጀመርያ ላመሰግንህ እፈልጋለዉ ፕሮግራሞችህ ግሩ ናቸዉ በርታልን ልጅ ሚካኤልን ስለጋበዝክልን በጣም ደስ ብሎኛል ከልቤ የምወደዉ ዘፍኝ ነዉ ፍፍዬ አልበምህ ቢፈጥን ደስ ይለናል ምርጥ ምርጥ ዘፈን እንደምትለቅልን ተስፍ አረጋለዉ ዘመንህ የተሳካ እንዲሆን ምኖቴ ነዉ
@behailugtsadik3470
@behailugtsadik3470 6 лет назад
Such cool guys
@melatnoha8611
@melatnoha8611 6 лет назад
ጆሲዬ እግዛብሔር እድሜ ከጤና ጨምሮ፡፡፡፡፡፡፡፡ጨምሮ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ጨምሮ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ጨምሮ፡፡፡፡፡ይስጥህ፡፡
@biniamsamuel9963
@biniamsamuel9963 6 лет назад
FAF & CRAISY betam new mwedh ,gurah ,kuratih hulu des yilal ......mikignoch tenchachu ah ah!!!!!
@abdibrown412
@abdibrown412 6 лет назад
lij Mikhail is big hip hop man
@KwtKwt-wb2wx
@KwtKwt-wb2wx 6 лет назад
Swedachihu tebareku
@messiessi3635
@messiessi3635 6 лет назад
Cool man
@minassurafel9003
@minassurafel9003 6 лет назад
Jossi tanx betam lij michael dmo berta esu gura becha new
@haulamekete6683
@haulamekete6683 5 лет назад
ልጅ ሚካየል ቴድ ዮ 100% ይበልጥሀል አት ፎካከረው ቴድዮ ውስጤ ነው አንተ ጉራ ብቻ ትበልጠዋለህ ስራ ቴድዮ ይበልጥሀል !!
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 6 лет назад
ልጅ ሚካኤል ለምንድን ነው ሃናንን አስረግዘሃት ባላየ ላሽ ያልከው?? አጁዛም ቅንዝራም!! ቴዲዮ እጅህን ይዞ ለዚህ አድርሶሃል ፤ልታመሰግነው ይገባል።
@dhdh2369
@dhdh2369 6 лет назад
HeRoKe Abusheher fara
@sadamhassen3359
@sadamhassen3359 3 года назад
ባላገር
@asuyes6456
@asuyes6456 6 лет назад
THAT IS IT! Lij Michael you don't have to respond the way tedyo .....want .it is very cheep way to be gain fam. just do what you have to do to bring ethiopian music to the world level . jussy i have a big respect for you but pls evaluate your question before you ask some time it may miss lead your gust and audience....
@sameraibrahim4373
@sameraibrahim4373 6 лет назад
Fafye yeni senmegbaer teru 😍
@iamnotalonegodisalwayswith2236
#ጆሲ መልካም ሰው #fafya ስወድህ ትንሽ የስዕል ደብተር የሚመስለው እጅህ ነው ሚደብረኝ
@የልቤበሽታእራሱልቤነ-ከ5የ
ኬርቲና ነኝ የመርካቶዋ ቦዘኔ ክክክክክክክ
@addisalemabebe7738
@addisalemabebe7738 6 лет назад
''Min addis Zefen'' shuold be your show name. Cos almost all of your guests are singers...
@davlavano5013
@davlavano5013 6 лет назад
Lji mikal ye aemro zegemtegna
@የወይራገብርኤልልጅነኝድግ
ዮሴፍዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና።ይስጥክ አሜን
@ትግራዉነቴኩራቴ
@ትግራዉነቴኩራቴ 5 лет назад
ጆሲ መልካም ሰዉ
@HassanHassan-of4hp
@HassanHassan-of4hp 5 лет назад
Yarada lij new I like yoy oki
@meronmekonnen277
@meronmekonnen277 6 лет назад
Lij micheal betam new yemwdhe gin kenferu yelagn wedetach yetachu wedelaye bihon endet yamer nber :-)
@sabanegnmesakewedalehu8321
@sabanegnmesakewedalehu8321 6 лет назад
ጫማከም ጃኬትከም Gucci ነው ደሞ 😍
@samitv6159
@samitv6159 6 лет назад
ኢትዮፕያ በመጀመሪያ ነጻ መውጣት አለባት።ከዛ በሆላ ስፖርት፡ትምህርት፡ና ጢና አርት እያለ ይሰራል።ሃገሪቱ በአሁኑ ሰአት ስለ አዲሰአበባ አርቲስት ሰርግ ና ምላሽ ሀገሪቱ ልትሸከም አትችልም።
@nardosnardi6181
@nardosnardi6181 6 лет назад
መሰረት መብራቴን አቅርብን
@eyerusalamkebede4841
@eyerusalamkebede4841 6 лет назад
Bravo endatmelslet
@user-hf2ku8xp2y
@user-hf2ku8xp2y 6 лет назад
Josi meseret mebraten teykilin I'm just curious to know about her about social media and her wedding
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Год назад
ጆስዬ ልጅ ሚኮዬ ወንድሞቻችን እንወዳቹሀለን ምርጦች ይመቻቹ ዉድድድድድድድድድድድድድ 👌👍👌👍👌👍💕💞💕💞😍😍😍😍 የአሰተ ወሬሬሬሬሬሬሬሬ ከመብዛቱ ሰሞንኛ የወንድማችንን ሚሊ ያም ጩባዉ ሞቶዋል ብለዉ ግራ አጋብተዉን በመጨረሻም ሚሊያችን አለዉኝ ብሎ አስደሰተን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏 እነዚ ቦጥራቃዎች በየአሉበት ቸሩ መዳኒሀለም ማስተዋሉን ያድላቸዉ ሌላ ምን ይባል🙏🙏 ወንድሞቻችን ሚ ጆ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በሰላም በፍቅር በአንድነት ያኑራቹ ይጠብቃቹ🙏🙏😍😍😍😍
@youngforever8168
@youngforever8168 6 лет назад
Here is ma G✌️
@user-yw1il9bv4g
@user-yw1il9bv4g 6 лет назад
Lji mayk yene andegna berta adis zefenh begugut eyetbeken nw """ taddy lash belew weri bcha ewnet lemenager gobez nw gn endante ayhonm 😎 lvu mk😍😘
@zinabuadesalegn1174
@zinabuadesalegn1174 6 лет назад
እናንተ ኮመንት ላይ ማስመለስ ነው ስራቹ መቼ ነው መልካም ነገር የምታወሩት ለነገሩ አስተዳደጋቹን ነው ኮመንት ላይ የምትዘባርቁጥ እያንዳንድሽ የዘራሽውን ታጭጪያለሽ
@lemlemgmariam1984
@lemlemgmariam1984 6 лет назад
Josi enedihalen
@abrahamberihun6036
@abrahamberihun6036 6 лет назад
እናንተን አንድ ወንበር ላይ አስቀምጦ የሚያስታርቅ በመጥፋቱ ተጠያቂው ማነው? ዋነኞቹ ተጠያቂዎች ለየብቻችሁ ኢንተርቪው የሚያደርጉላችሁ ጋዜጠኞች ናቸው። ወሬ አራጋቢዎች። አጨብጫቢዎች። ብያቸዋለሁ በመጀመሪያ እውነቱን እንነጋገርና ፋፍ የሳትከው ነገር አለ። በዕርግጥም ግብዝነትህን ትተህ ይቅርታ ጠይቀው። ሰምተሃል። ሰምተሃል። አጥፍተሃል። ሃቅ ነው። ዘፈኖችህን ከቴዲ በተሻለ ሰርተህ ስለመጣህ ጥሩ ጆሮ ገብ የሆነ ቢሆንም፤ ንግግሮችህ በዚህ ኢንተርቪው ውስጥ ራሱ ችግር አለበት። ምሳሌ እናንሳ፦ ዘፈኑን ማድመጣችሁ ግዜ አላችሁ ማለት ነው። ብለህ የተናገርከው በኔ ዕይታ ዘለፋ፣ስድብ፣ ዱላ ቀረሽ ንግግር ነው። ሽጉጥ ያማዝዛል ሁላ። ቴዲዮ ዘፈኑን መዝፈኑ ለኔ የወረደ/የቀለለብኝ መስሎ ቢሰማኝም በአንተ ዘንድ ግን መልዕክት መለዋወጫ መንገዳችሁ ስለሆነ አክብረህ ነበር መስማት የነበረበህ። አንተምኮ አልብሜን ልሰራ ስለፋ የሚል ሙዚቃኮ አለህ። ከምታደርጋቸው ኢንተርቪዎች ወጭ ዘፈንህ ስድብም ቢሆን ያምራል። ያምራል ያምራል። ቴዲዮም በረድ በል። ይበቃል። እንቅስቃሴዎች ሁሉ ዳንስ ናቸው የሚለውን ሙዚቃህን ብታሳድገው ደስ ይለኛል። ተወዳጅ የሆነ ስራ ነው። ከዚጊ ዛጋ ጋር የሠራህውም ቆንጆ ነው ወድጄዋለሁ። ጆሲ አንተ ትላልቅ ሰዎችን ስትጠይቅ ስትረዳ አይሃለሁ። ደስ ይላል። ግን ከነሱ ሽምግልናን ተማር። ወሬ ማነፈስ አይጠቅምም። ላንተም የዩቲዩብ ገቢህን በእንደዚህ ተልካሻ ስራ እንደ ተራ ዩቱዩበሮች አታቆሽሸው። አንድ ጠረጴዛ ላይ አቅርብና አወያያቸው። እምቢ ካሉህ ለየበቻ ባጠይቅ ደስ ይለኛል። ስለጸቡ ጉዳይ ባተናሳ ማለቴ ነው። ሽማግሌዎች አሉሽ አሉህ እንዳይመጣ በጋራ አስቀምጠው ነው የሚዳኙት። ወይም ለየብቻ እንኳ ከሆነ ዋሽተው ያስታርቃሉ። ዋሽቶ ለማስተራቅ ዘመኑ ስለማይመች በጋራ አነጋግራቸው የሚለውን ሃሳቤን በአጽንኦት እናገራለሁ። በታረቃችሁ ግዜ ባስታረቅካቸው ግዜ እኔን አብርሃምን አስቡኝ።
@kingnigus4842
@kingnigus4842 6 лет назад
faf stay strong and keep on doing your thing...take care bro ymchek!
@galaxyj5155
@galaxyj5155 6 лет назад
ምርጥ ልጅ ልጅ ሚካኤል
@mohammedbushira1864
@mohammedbushira1864 6 лет назад
Faf bihone teddy manem ayidelem hipap amahric jemari
@habeshatube7500
@habeshatube7500 6 лет назад
Meder duket Koment Sechiwoch (Faf) Ehndehone Aysemash.
@lahatgueye6358
@lahatgueye6358 6 лет назад
ሚኪየ በጣም በጣም እወድሃሎዉ አደንቅሃሎዉ
@sarahissa2109
@sarahissa2109 6 лет назад
Gura hula!!!!!! You act like you don’t like the rumors 🙄
@elleni6379
@elleni6379 6 лет назад
Sarah Issa, imagine he was talking about people having time about rumors. Why does he create them at first? And then what he and Teddy are doing is just the nature of Rap. Mick, don't act like it's non-sense. And of course we do have time for some rumors. Not because of you specifically. The industry where you are is engaging us to talk. 😕
@eyuyeetetelij4687
@eyuyeetetelij4687 6 лет назад
Fafyeeeeeeeeeee(mikoyeeeeeeeeeee)
@soliyanasoliyana6137
@soliyanasoliyana6137 6 лет назад
Josy yehenen program abern bnsraw ybeltal arf yehonal tsemamalk
@africatube5886
@africatube5886 6 лет назад
ቴዲ ዮ አንደኛ ይሄ ግምብ ራስ ቀፎ 🤮🤮
@rakigaltigrye4282
@rakigaltigrye4282 5 лет назад
1
@rakigaltigrye4282
@rakigaltigrye4282 5 лет назад
Jossy ya
@Jo-do4yw
@Jo-do4yw 6 лет назад
Lij king
@elleni6379
@elleni6379 6 лет назад
He was talking about people having time about rumors. Why does he create them at first? And then what he and Teddy are doing is just the nature of Rap. Get it Mick. And of course we do have time for some rumors. Not because of you specifically. The industry where you are is engaging us to talk. 😕
@senychief1955
@senychief1955 6 лет назад
ተባረኩ
@nardosnardi6181
@nardosnardi6181 6 лет назад
መሰረት መብራቴን አቅርብልን
@filmontsegay9624
@filmontsegay9624 6 лет назад
Teru meleket new.
@sarahissa2109
@sarahissa2109 6 лет назад
Gambela🤔 can someone educate me on gambelas population? What language do they speak?
@minassurafel9003
@minassurafel9003 6 лет назад
Jossy mn endagrmign taklk kanzhi hulu ya dawit almayhu 303k mdresu yalalachu under 30k
@AB-qt1mv
@AB-qt1mv 6 лет назад
አየእንናተ መሰርት መብራቴን ነው አያስቀምጣት ያለትኝ አቅርባት ጆሲ ይገንባቸዋል ዚምበሏቸው
@melatnoha8611
@melatnoha8611 6 лет назад
ፍቅር ያሸንፋል ኮሜንት አትስሙ ተዋዳችሁ ስሩ ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ በርቱ
@madammadam4430
@madammadam4430 6 лет назад
gura bcha yemejemeryaw rap be Ethiopia negn alka😃😈 guregna gura bekise
@zinabuadesalegn1174
@zinabuadesalegn1174 6 лет назад
ጆስዬ ተባረክ
@RRuth8852
@RRuth8852 6 лет назад
Lij Michael kemewedachew zefage anduneh berta
@RRuth8852
@RRuth8852 6 лет назад
Zefenun adeneku enjie lelaw yerasun felagot akeberulet please
@michaelzerihun2837
@michaelzerihun2837 6 лет назад
I reckon this guy doesn't have any knowledge how to express and address his opinion to the public . . . Am just observing his way of talking. Who is his manager? What is his job? Clearly he needs training . . . Apart from this I love his music. Keep it up!
@sisaydesalegn2549
@sisaydesalegn2549 6 лет назад
ልጅሚካኤል ጆሲ አከብራቹሀለዉ፡፡ ልጅ ሚካኤል ታቱህ ግን በጣም ነዉ እሚሥጠላኝ
@milimili3774
@milimili3774 6 лет назад
ሚኪ አድናቂህ ነኝ በርታ
@onestar-zc7rw
@onestar-zc7rw 7 месяцев назад
lig micayal
@ewnetumk
@ewnetumk 6 лет назад
ante dukat taddy yon sedebk
@birukbirhane246
@birukbirhane246 6 лет назад
Anete weregna mejemeriya mani diresibet aleh Teddy yo silanite techeniko tetebo ayidelem ante endelefelefikew bezefenu mehal new ziritetawin yeketetew teddy arif lij new chigiru endale yalew anitega new
@warsayeayaya8193
@warsayeayaya8193 6 лет назад
Gura becha gize yelegme yelal
@user-xx6pz2in3r
@user-xx6pz2in3r 6 лет назад
ጥሩ ነው
@tegesttegest1185
@tegesttegest1185 6 лет назад
ፋፍ 😍
@fallimogos7661
@fallimogos7661 6 лет назад
Malch 💋💋💋💋💋
@arsemabele4322
@arsemabele4322 6 лет назад
ፋፍ የኔ ፍቅር እወድሀለሁ😍😍😍😍😍😍 ታቶህን ስወድልህ😍😍😍😍 FAF LOVE YOU😘😘😘😘😘
@davlavano5013
@davlavano5013 6 лет назад
Arsema Bele ።bjiwu
@marakiarchvis6209
@marakiarchvis6209 6 лет назад
#ጆሲ የራስህን ብሶት ነው የምታዎራው
@seniyaahmed2425
@seniyaahmed2425 6 лет назад
Yenawd josiya zemeda bathon ykocheg neber
@madammadam4430
@madammadam4430 6 лет назад
Seniya Ahmed 😃😆😆😆😆😆😆
@seniyaahmed2425
@seniyaahmed2425 6 лет назад
Mnew sak
@ሄመን-ጸ4ፀ
@ሄመን-ጸ4ፀ 6 лет назад
Gambela aher new weynese ketema?
@nafkot_music
@nafkot_music 4 года назад
ye rap abte bexam nw mwode
@youandme4206
@youandme4206 6 лет назад
Faf
@ahmedawel6829
@ahmedawel6829 6 лет назад
ልጅ ሚካኤል በጣም ያካብዳል
@SiSeidebrahimmehammed
@SiSeidebrahimmehammed 6 лет назад
ወፋፍረሻል lij mke
@mozaholay837
@mozaholay837 6 лет назад
Faf mal king
Далее
Enchewawet   interview with artist Fantu Mandoye part 1
51:13
БЕЛКА РОЖАЕТ? #cat
00:26
Просмотров 568 тыс.
Jossy Min Addis interview with Artist Teddy Yo
27:19
Просмотров 103 тыс.
БЕЛКА РОЖАЕТ? #cat
00:26
Просмотров 568 тыс.