Тёмный

Kaleb Show : ከታዋቂ አርቲስቶች ጋር በሳቅ የሚያፈርስ ልዩ የበአል ፕሮግራም 

Kaleb Show /ካሌብ ሾው
Подписаться 170 тыс.
Просмотров 181 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 197   
@alemmedia4281
@alemmedia4281 4 года назад
ሁሌ ላለው እንዳሽቃበጣችሁ ቲሽ ምን አለበት በእድሜ የገፉ ጧሪ የሌላቸውን አባቶች እናቶች ብትጋብዙ ደግሞ ተመልካችም በጣም ጥሩ መልዕክት ይቀስማሉ ሁሌ አርቲሥት ቲሽ
@ራቢነኝሰኢድአባቴነው
አንድ የገባኝ ነገር ቢኖር እዚህ አለም ላይ ሀብታም እና ተዋቂ ሰወች ናቸው የሚኖሩት! አለኩሌን ሙስሊም ነኝ ግን መልካም በአል ተመኘሁላችሁ ።
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 4 года назад
በአልን ሁሌም ከታዋቂ አርቲስቶች ጋር ምናምን ሰለቸን እስኪ ዝቅ ብላችሁ ጎዳና ላይ የወደቁትንና የተዘገሩትን ተመልከቱ😡👎👎👎
@محمدالقحطاني-ي7ض
@محمدالقحطاني-ي7ض 4 года назад
እውነት ክክክክክክክ
@hanaalem535
@hanaalem535 4 года назад
እውነት ነው
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
በትክክል
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 года назад
የጠፉት አርቲስቶች ንም ስናይ ልንደሠት ይገባል እነሱም ብሆኑ ልክ እንደማንኛውም ሠው ሠው ናቸው
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 года назад
አውነት ነው
@semasema63
@semasema63 4 года назад
በእውነቱ ከሆነ ፍልፍሉ ቀልድህ በጊዜው አስቆን ተዝናንተነበታል ዛሬ ላይ ግን ፈገግም አያስብልም እናም ለባለ ተረኞቹ አስረክብ እናመሰግናለን
@teddyks8874
@teddyks8874 4 года назад
😂😂😂😂 የእውነት በትክክል ነው የተናገርሺው እኔም እንደዛ ነው የሚሰማኝ
@lemlemdawit7953
@lemlemdawit7953 4 года назад
Ayisekm. Lela sera flegi
@ahlam212
@ahlam212 4 года назад
😂😂
@tikdemlegessa3683
@tikdemlegessa3683 4 года назад
ሀይ ፍልፍሉ ክክክክክ አካሄድህ በጣም ያስቃል መልካም በአል ይሁንላቹ ያገሬ ልጆች ሰላማቹ ብዝት ይበል
@የሚስጥርነፀብራቅ
@የሚስጥርነፀብራቅ 4 года назад
ምርጥ ዝግጅት ነው እንኳን አደረሳችሁ ለብረሀነ ልደቱ
@betirado5896
@betirado5896 3 года назад
ማሪንጌን የዘፈነው ልጅ የጠፋ በጣም ምርጥ ዘፈን ምርጥ ክሊፕ አቅምሶን ጠፋ
@ኢትዮጲያየሁሉምሀይማኖቶች
ፍልፍሉ የመቀለድ ጊዜው አልፎበታል ምንም አያስቅም ደሞ ሲያዳኝ ያዳላል ካሌብዬ ደረጄ ሀይሌን ብታቀርበው ይሻል ነበር ቴድሮስ ውስጤ ነው🤗
@burtelaka5166
@burtelaka5166 4 года назад
አይ የእትዮጵያ ህዝብ ሳይገባዉ የሳቀ ደስተኛ ለመምሰል ይሞክራል ስንት ክፍተቱን በጃኬታቸዉ ሸፍነዉ ህወታቸዉን ከፊልማቸዉ አያያዙት
@የገብርኤልልጅነኝ19አባቴ
ሚኪዬ በጣም ነው የምወደው ሰላየሁት በጣም ደስስስብሎኛል መልካም ባአል
@ayshaaysho5675
@ayshaaysho5675 4 года назад
ሚኪን ስላየሁት ደስ ብሎኛል ምነው ጠፍተሀል በሉልኝ
@ayni2800
@ayni2800 4 года назад
ስታምሩ እንኳን አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@burtkankebede5073
@burtkankebede5073 4 года назад
ፍልፍሉ ግን ለምንድነው ሁሌ ክንፏን የተመታች ዶሮ መስለህ ምትሄድ
@አሳርፍተጠንቀቅ
@አሳርፍተጠንቀቅ 4 года назад
Eko የሚነግረው ሰው አጣ መሰል
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 4 года назад
Burtkan Kebede በጣም አሳቀኝ አባባልሽ ግን ተፈጥሮው መሰለኝ
@addiskassa6903
@addiskassa6903 4 года назад
Weye gud betam new yeaskegne! You are so funny!😊
@አርሴምዬእናቴአርሴምዬእና
ክክክክክክ
@ahlam212
@ahlam212 4 года назад
😂😂😂
@loveyajolove6472
@loveyajolove6472 4 года назад
ወይኔ የትናየት ታምራት በጣም ነው ምወድሽ የኔ ቆንጆ
@hanaalem535
@hanaalem535 4 года назад
ሁልይ ከተዋቂጋ እስቲ አንድየም ጎዳና ከሉታጋይሁን
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 года назад
እኮ
@Master_ofElements
@Master_ofElements 4 года назад
በባልም ቀን ለምን ችግር አልሰማንም ነው እንዴ የምትሉት
@ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ
@ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ 4 года назад
ፍልፍሉ ድሮ ነበር ምታስቀኝ. አሁንስ አልስቅም. ሚያው
@winnerwomen3205
@winnerwomen3205 4 года назад
እኔ ግን አስቆኝ እያውቅም ደሜንን ነው የሚያፈላው
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 4 года назад
ሚያው ኧረ ወየው🤣🤣🤣
@Emanu2018
@Emanu2018 4 года назад
ክክክ፡ወይ፡ጉድ፡አንቺ፡አሳቅሽኝ
@ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ
@ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ 4 года назад
@@Emanu2018 ሳቂልኝኝኝኝ
@romadimered3771
@romadimered3771 4 года назад
😂😂😂😂😂😂
@redib1850
@redib1850 4 года назад
Samiye😍😍 humble and respectful person. Merry Christmas y’all 🎄🎆
@monaamaru6528
@monaamaru6528 4 года назад
ፍልፍሉ የደበረው ?
@arayawoldu9452
@arayawoldu9452 4 года назад
አሁን ይሄ ፍልፍሉ ሳይሆን ፍለፈል ቢባል ይቀለዋል። ምንድነው የሚቀባጠረው?
@ረጂምእድሜለእናቴስደተኛዋ
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ♥
@አቤቱጉልበቴሆይእወድሀለው
ፍልፍሉ ሞያ ቀይር በቃ ማሳቅ እየቻልክ አይደለም 🙄
@ኢትዮጵያትቅደም-ሐ8ዘ
እንደዚህ ነው እንዴ በአል እና ባህላችን ሴቶች ገላቸውን አጋልጠው
@meron612
@meron612 4 года назад
Ene gen emilew filflu yemiyasikew sew ale?
@starofthedaystaroftheday4088
@starofthedaystaroftheday4088 4 года назад
ፍልፍሉ ቢበራበት ይሻላል አልቆበታል በጣም አሪፍ የሆኑ ኮሜኤዲያን አሉን
@mahletlovenigussie3313
@mahletlovenigussie3313 4 года назад
በጣም ነው ምወደው ፋልፋሉዬ
@addis2653
@addis2653 4 года назад
ይሄ ፍልፍሉ የምትሉት ስፈር ከመዋል ብሎ የሚፎግረው ህረ ተስፍዬ ካሳን ቀስቅሱልን
@ፈታየዩቲዩብ
@ፈታየዩቲዩብ 4 года назад
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@elsahabtemariam3410
@elsahabtemariam3410 4 года назад
ውይ ከፍልፍሉ ጋር መኮንን ብታቀርብልን ደስ ይለን ነበር
@mezertgushuethiocplebrites4259
@mezertgushuethiocplebrites4259 4 года назад
Ethiopia Selma new Love you Thanks you Good luck you're
@rebekkamichael6790
@rebekkamichael6790 4 года назад
አሰልችዎች ለዛ ቢስ ሁላ ይሄ ፍልፍሉማ እንኩዋን ሊያስቅ ያሳቅቃል
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ
ኧረ ሚኪ የት ተፍተህ ነው? የሆንክ ነብስ ነገር ነህ 😗😗💖👈።
@እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ
ክክክክክልልል #ፍልፍሉ የመኪናውን በር ሳይዘጋው ነካው እኮ
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 4 года назад
ፍልፍሉ የሚባለው ደንቆሮ ቀልደህ ልብህ ወልቁዋል! ባጠቃላይ ደባሪ ፕሮግራም ነው አይነፋም!
@Josi-r3k
@Josi-r3k 4 года назад
Guys merry Christmas. ....but filflu if you change you're proration alkobkal
@hananelove2519
@hananelove2519 4 года назад
ጥሎብኝ. ፍልፍሉ. ምኑም. አይመቸኝም
@wintaluv337
@wintaluv337 4 года назад
Me too
@አሪቲ
@አሪቲ 4 года назад
Hanane love እኔም ክበበውን ባየሁበት አይኔ
@netsanettekeste4086
@netsanettekeste4086 4 года назад
Hanane love me to 😂😂
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 4 года назад
እኔም ሲያስጠላኝ ኮተት
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 4 года назад
አይባልም ሁሉም የራሱ የሆነ ነገረ አለዉ
@midanwerku6530
@midanwerku6530 4 года назад
በጣም አሪፍ ነው ከልብ አመሰግናለሁ
@waltenigusaetop3320
@waltenigusaetop3320 4 года назад
ቦጅቧጃ ሾው! የሆነ የከተማ ባልገር ሙድ!
@yegeterlij7565
@yegeterlij7565 4 года назад
ዝግጅት ያንሰዋል ለምን ግን ሁሌ የይድረስ ስራ
@sdesta1327
@sdesta1327 4 года назад
Why is it taped by a swimming pool in formal attires 😀
@teddyks8874
@teddyks8874 4 года назад
😂
@abby8182
@abby8182 4 года назад
በጣም ይቅርታ በጣም ግን ፍልፍሉ አክቱ ሲራመድ እደሴት ነው እና ለቀልዱ ነው ወይስ ተፈጥሮው ነው
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 4 года назад
የጀዘበ ፕሮግራም ድሮስ ፉልፉሉ ያለበት ኮተት
@tube-hz7ix
@tube-hz7ix 4 года назад
አይይ ፍልፍሉ ምኑም አያሥቀኝ ዴረጄ ሀይሌን እና እሸቱሠለሠን ባየንበት ምነው ሸዋ
@rozeethiopia947
@rozeethiopia947 4 года назад
Hawa Hawa mashallahe jezakumallllll
@HabeshawitHanna
@HabeshawitHanna 4 года назад
ሙዝዝ ያለ show!!
@ነፂየኪያእናት
@ነፂየኪያእናት 4 года назад
በስመሀብ እንደ ፍልፍሉ ቀልድ አይለቅባችሁ አሜን በሉ
@selinadelo1306
@selinadelo1306 4 года назад
What is this I don’t understand
@Yewellowa
@Yewellowa 4 года назад
If this is a holiday show why you didn't wear our traditional dress!?. Thank God, We are rich in culture.
@sadahassen1920
@sadahassen1920 4 года назад
እኔ እምለው ውንዲህ ፍንድቅድቅ የምትሉት በምን ተደስታችሁ ነው ሀገር እያለቀስች የናንተ ቀን በቀን መሳቅ እኔን ግርም ነው የሚለኝ
@FikreSelam
@FikreSelam 4 года назад
Nice program
@nubekan3951
@nubekan3951 3 года назад
Kalbya.seladnk.alefm.💐💐💐💐
@lamesgin5202
@lamesgin5202 4 года назад
ፍልፍሉ አላምሮብህም አብቅቶላሃል ኢንደስትሪውን ለወጣቶች ለቀህ ውጣ
@mulugetaadane2110
@mulugetaadane2110 4 года назад
ካሌቤ ሰላምህ ይብዛ
@konegen6189
@konegen6189 4 года назад
ምነው ኩፍ አላችሁ( ተኮፍሳችኃል) የበዓል ዝግጅት ተብሎ እናንተ ምን አለ የበዓዓል ልብስ ብትለብሱ ይደብራል
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 4 года назад
እግር እግር የሚል ፕሮግራም ስራ ፈት
@እናቴክብሬሞገሴነሽክፉሽን
ቴዲ አፍሮ መስሎኝ ሰርብራይዙ ለካ ፍልፍሉ ነው
@ደነባሸዋ
@ደነባሸዋ 4 года назад
ባአል ለማክበር ከሚያስፈልጉ ነገሮች አንዱ ፍልፍሉ
@hanasamuel4685
@hanasamuel4685 4 года назад
Filfilu Minim Aysikim.
@tenad7309
@tenad7309 4 года назад
ከታዋቂ ሰዎች ጋር ብቻ መታወቅ የተለመደ ነው
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 4 года назад
Teddy wel come tefthe neber!!
@gualasmara7770
@gualasmara7770 4 года назад
Ohhh we’re is the traditional clothes????? Kkkkk
@ምህረትየተዋህዶልጅ
አሁን ምን ሰራቹ ጨፈራቹ በቃ እንዲህ እንደተባሰባቹ አረጋውያንን ብትጠይቁ ወላጅ አልባ የሆኑትን በስር ላይ ያሉትን አብራቹ ብታሳልፉ ምን አለበት ፍልፍሉ ምን ቀልዱ አይስበኝን ቀልድም ከሆነ እንጨት እንጨት የሚል በግድ ነው የሚስቁት እንዳይከፋህ በጉ በብርጭቆ ማናንም ብቻ ያስጠላል መልካም በአል ለሁልቹም
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 4 года назад
ፍልፍሉ ማሳቅ አቅሆሀል ድር ቀይር
@abdoadm3530
@abdoadm3530 4 года назад
Kaleba sho ♥️♥️♥️
@selmethiopia5038
@selmethiopia5038 4 года назад
felflu adnak nagi 100 👍👍👍
@nahombiniam3790
@nahombiniam3790 3 года назад
Betam yaselechal filflu
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ5ፈ
ፍልፍሉ ይሄ ገና እግር😂 ፈልፍሉ ማሳቁን ትቷል በግድ የሳቀው ሰውዬ አሳቀኝ😂
@bsratkassahun8730
@bsratkassahun8730 4 года назад
Sitoch mnewu ye bahil lbse bilebsu. Bahil ymesel neber ahun yebahil program almeselegnm! Enqan lebrhane ldetu beselam aderesachu .le melawu ye krstna emnet teketayoch bemulu.
@MM-ji1vs
@MM-ji1vs 4 года назад
ሰው ማሳቅ ከባድ ስራ ነው ፍልፍሉ
@እንደእናቴ
@እንደእናቴ 4 года назад
አየስቅም የአንድ ሰው ሣቅ ብቻ ነው
@asterabera5265
@asterabera5265 4 года назад
Enkuan aberu aderesn melkam bahl lagera lijwec egzaber amalhk eyanem ksedat melesh kbatsbuecacen gaer lemakeber yabhken selam lethiop 💚💛❤
@fasikatamiru118
@fasikatamiru118 4 года назад
በዘንድሮ ኑሮ ቀልድ አያስቅም ያስለቅሳል
@senait8489
@senait8489 4 года назад
መልካም ገና ለሁላችሁም💚💛💓💚💛💓
@nounaphones3020
@nounaphones3020 4 года назад
እንዳያማህ ጥራው እንዳይበላ ግፍው ማለት ይሄ ነው ሳነይ ግድ ሳቁ አይ ካሌብ ስም ብቻ አትሁንብን እሺ።
@starofthedaystaroftheday4088
@starofthedaystaroftheday4088 4 года назад
የተወሰኑት ባይቀርቡ ሌቦች ናቸዉ ገንዘብ ሰላላቸዉ ብቻ ገበናቸዉ የተሸፈነ መልካም በህሪ ሀቀኛ የሆኑትን አቅርብ
@ሞሚናየናትዋልጅ
@ሞሚናየናትዋልጅ 4 года назад
ፍልፍሉ ምንም አያስቅም
@memeseid4752
@memeseid4752 4 года назад
ፍልፍሎ ስራ ቀይር ምንም አያስቅ በጊዜ ስራ ቀይር
@sarahail7860
@sarahail7860 4 года назад
ፍልፍሉ የምትሉት ሰውዬ ምንም አይጥምም አያስቅም
@Ambesaw1212
@Ambesaw1212 4 года назад
😂 እንቢ አላረጅም።
@youtb8325
@youtb8325 4 года назад
ኧረ ፍልፍሉ ምነዉ ተወላቸምክ ክክክክክ
@fef1933
@fef1933 4 года назад
ክክክክ
@jolememeru471
@jolememeru471 4 года назад
የጅል ስብስብ
@nathanielwoyessa1883
@nathanielwoyessa1883 4 года назад
ምንም አያስቀኝም ፍልፍሉ ደሪቅ ያለ ቀልድ እንጨት እንጨት የሚል ቀልድ
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 4 года назад
እኔ ምለው የፍልፍሉ እውነተኛ ስሙ ነው እንዲ
@yesorno7631
@yesorno7631 4 года назад
Bereket new simu
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 4 года назад
ኤጭ ፉልፉሉ ብሎ ሰርፕራይዝ ሰው ጥራ ቢሉት እራሱ መጣሉ አሉ
@adisad1495
@adisad1495 4 года назад
Lemin edehone alawukim filfilu ayasikegnm
@genetgirmaa6278
@genetgirmaa6278 4 года назад
ene aysakimi uuuuff hedabare qaldu
@hanantube3049
@hanantube3049 4 года назад
ሰለጠን ብለው ሰየጠኑ ስልጠኔ መለት ረቁት መሄድ አደለ
@tigistgebretsadik3271
@tigistgebretsadik3271 4 года назад
ማን በፍልፍሉ Surprise ይሆናል
@bbgl5736
@bbgl5736 4 года назад
የትም እወድሻለሁ በናትሽ አውርኝ ሴት ነኝ
@hashahsa9409
@hashahsa9409 4 года назад
አርቲስት በየበአሉ ስታስጠሉ በተለይ ይሄ ፍልፍል የተባለ ለፍዳዳ የማናይበት የት እንሂድ ሲያስጠላ ባለቤቴ ሁልጊዜ ባለቤቴ ጨረስክ የወሮበላ ቡድን ሠገጤ ሁላ
@martabegna7239
@martabegna7239 Год назад
Felfelunnn lkeke
@samrawitdemas7263
@samrawitdemas7263 4 года назад
Sinte new yihe program emidegemew keahun befit yetaye new.
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 года назад
ዋውውውውው
@brtkuanetenesh3231
@brtkuanetenesh3231 4 года назад
Mimi Alebabesish yasitelali
@tezezewmengistu3106
@tezezewmengistu3106 4 года назад
Mekinaw altezegam Filfilu
@nataneyasu1472
@nataneyasu1472 4 года назад
menm ayasekem derke
@eyeruseyerus2380
@eyeruseyerus2380 4 года назад
Enakoen aderasecihu
@fiyoriabreham6467
@fiyoriabreham6467 4 года назад
wow
@አርሴምዬእናቴአርሴምዬእና
ኤጭ ፍልፍሉ አልፎብካል ለሺ በል
@weyneamanual170
@weyneamanual170 4 года назад
Felfelu plesss Akahedehen kebre yastalsle
@makdasmakdous6642
@makdasmakdous6642 4 года назад
filflu encet encet yemil.keld ere wedeza
@hirutbekele9609
@hirutbekele9609 4 года назад
አይ እስኪ ይሁና አሉ ግራዝማች ቁልቁል የተወረሰ ቤታቸውን እያዩ ከታዋቂ አርቲስቶች ጋር አልክ ኪሰባዶ ሁላ
@lensakuma5547
@lensakuma5547 4 года назад
ይች የትናየት የምሏት ውይይይይ ስትደብረኝ ደሞ በበሀል ደባር አለባበስ ነው
@tirhasbeyene1363
@tirhasbeyene1363 4 года назад
እረ ቆንጆ ምንም የማትደብር ልጅ ናት
@ke.tishoo4366
@ke.tishoo4366 4 года назад
Zimbelachu new
Далее
DIY Pump Solutions
00:18
Просмотров 1,8 млн
Paint Projects
00:17
Просмотров 4,7 млн
DIY Pump Solutions
00:18
Просмотров 1,8 млн