Тёмный

#kaleb 

Kaleb Show /ካሌብ ሾው
Подписаться 168 тыс.
Просмотров 330 тыс.
50% 1

#Ethiopia#ድምፃዊት ጄሪ በልጅዋ ሰርፕራይዝ ስትደረግ በእንባ ተራጩ

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 564   
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 3 года назад
እናት መሆን እመኛለሁ እስኪ ውለጅ በሉኝ መርቁኝ ኮመቶች
@mylovely1362
@mylovely1362 3 года назад
እግዚአብሔር ይሳካልሽ 🙏
@lulu-ld1di
@lulu-ld1di 3 года назад
እኔም። በጣም ቸኩያለሁ
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 3 года назад
weleje kebeje weda betesbe enhune
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 3 года назад
@@ethiomimitube7507 አሜን አሜን አሜን
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 3 года назад
@@ethiomimitube7507 ውዴ አመሰግናለሁ😘😘😘
@bezihabeshawi
@bezihabeshawi 3 года назад
ባለም ላይ ትልቁ ፈተና እና ከባድ እናትነት ነዉ ረጅም እድሜ እና ጤና ለእናቶቻችን
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HHRiXuJx3oA.html በቅንነት ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@saidaibra8359
@saidaibra8359 3 года назад
አሚን
@endutube6705
@endutube6705 3 года назад
እሰቲ ጎራ በሉ😘የአገሬ ልጆች በካናዳ ውስጥ ሰለሚገኙ ነገሮች በሙሉ ለማወቅ ከፈለጋቹ ይህ ቻናል ላይክ ስብስክራብ ሼር በማረግ ኣዝናኝ፣አስተማሪ፣እና እውቀት ኣዘል ነገሮች ላካፍላቹ እንዱ ሃበሻው ከተፍ ብያለው እናንተ ደሞ የ ተለየ ማወቅ ምትፈልጉት ካለ ጥያቄዎቻቹ ለመመለስ ዝግጁ ነኝ።ፎቶውን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ🙏
@user-qy6tj1uw6n
@user-qy6tj1uw6n 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@etpia3736
@etpia3736 3 года назад
አሚንንን
@eilse1301
@eilse1301 3 года назад
በጣም እናት መሆን ከባድ ነው ያልወለዳቸሁ ወልዳቸሁ እዩት
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 года назад
እውነት ነዉ የምር 😭😭😭እናትነት እኮ ትልቅ ትርጉም አለው 😭😭
@saiethio4920
@saiethio4920 3 года назад
Ameen
@aemenwegnehe858
@aemenwegnehe858 3 года назад
አረብ አገር አስረጀን
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 3 года назад
Amen
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HHRiXuJx3oA.htmlበቅንነት ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ እንሁን
@misir70mati5
@misir70mati5 3 года назад
በትክክል ልጅን የሚያክል የለም እኔም ልጄ ብቻነዉ የሚረዳኝ ለሱ እሞታለዉ አሁንም ለልጄ ነዉ በየአረብ ሐገር የምከራተተዉ ልጄ ህይወቴ ነዉ ቃል የለኝም እሱን የምገልፅበት
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HHRiXuJx3oA.htmlበቅንነት ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 3 года назад
Fetari le kum neger yabkalsh
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 3 года назад
ምስርየ የቲክቶክ ንግስት ሰላም ነሽ
@መክያሰይዲ
@መክያሰይዲ 3 года назад
የኔ እናት አወ ለልጆቻችን እንከራተታል እኔም አንድ ልጂ አለኝ አላህዋ ያሳዲግልን በክፍኝ ቁጥር ድምፁን ስሰማ ጭንቀቴ ይጠፍል
@bikitube7453
@bikitube7453 3 года назад
Berechi yena konjo amelak lejeshen yetebekelesh ❤️
@Amen12331
@Amen12331 3 года назад
እስቲ እኔንም ፀልዩልኘ ወደአገሬ ገብቼ ትዳር እንዲይዝ
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HHRiXuJx3oA.htmlበቅንነት ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ እንሁን
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 3 года назад
እግዚአብሄር የልብሺን ይሙላልሺ
@endutube6705
@endutube6705 3 года назад
እሰቲ ጎራ በሉ😘የአገሬ ልጆች በካናዳ ውስጥ ሰለሚገኙ ነገሮች በሙሉ ለማወቅ ከፈለጋቹ ይህ ቻናል ላይክ ስብስክራብ ሼር በማረግ ኣዝናኝ፣አስተማሪ፣እና እውቀት ኣዘል ነገሮች ላካፍላቹ እንዱ ሃበሻው ከተፍ ብያለው እናንተ ደሞ የ ተለየ ማወቅ ምትፈልጉት ካለ ጥያቄዎቻቹ ለመመለስ ዝግጁ ነኝ።ፎቶውን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ🙏
@feyoreelitrea2479
@feyoreelitrea2479 3 года назад
ሑሉም በሱ ፍቃድ ይሖናል አይዞሽ
@birabiro1626
@birabiro1626 3 года назад
ሁሉም ነገር በአምላክ ፈቃድ ነው የሚሆነው እግዚአብሄር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ የኔ እመቤት
@fremenda3566
@fremenda3566 3 года назад
ጄሪ እድሜ ጤና ሰቶሽ የልጅሽን መልካም ቦታ ውሎ ለማየት ያብቃሽ ከነባለቤተሽ እግዚያብሄር ያብቃሽ
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 3 года назад
ፅድት ያለ ልጅ አለሽ አላህ ይጠብቃችሁ
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HHRiXuJx3oA.htmlበቅንነት ሊንኩን በጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@nimahabitamu9938
@nimahabitamu9938 3 года назад
ቅመም የሆንክ ልጅ ማንም የእናትነትን ነገር እዲህ የሚገልፅ የለም የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር በበለጠ ክብር ያሳድግህ እድግ በል ቆንጆ ልጅ
@user-mn1cq5kk5v
@user-mn1cq5kk5v 3 года назад
ድንግልማሪያም ስትይ ማማርሺ ልጂሺን ክብር በሞገስ ታሳድግልሺ❤🥰
@abitube3078
@abitube3078 3 года назад
እናት እሚለው ቃል ያንሳታል ልክነህ ያንሳታል እናት ለዘላለም ትኑር አንተም እድግ በል ትልቅ ደረጃ ደርስህ ለማየት ያብቃት
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 года назад
ቤተሰብ እንሁን ቢዶው በማየት
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 года назад
እመቤቴ ማርያም በጥበብ ታሳድግህ የእናት ክብር የምትሰጥሊጅ ተባርክ ማር
@endutube6705
@endutube6705 3 года назад
እሰቲ ጎራ በሉ😘የአገሬ ልጆች በካናዳ ውስጥ ሰለሚገኙ ነገሮች በሙሉ ለማወቅ ከፈለጋቹ ይህ ቻናል ላይክ ስብስክራብ ሼር በማረግ ኣዝናኝ፣አስተማሪ፣እና እውቀት ኣዘል ነገሮች ላካፍላቹ እንዱ ሃበሻው ከተፍ ብያለው እናንተ ደሞ የ ተለየ ማወቅ ምትፈልጉት ካለ ጥያቄዎቻቹ ለመመለስ ዝግጁ ነኝ።ፎቶውን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ🙏
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 года назад
@@endutube6705 እሺይምጡ
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 3 года назад
ኡፍ አስለቀሳችሁኝ አላህ ያሳድግልሽ ቆንጅዬ ልጅ
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HHRiXuJx3oA.html በቅንነት ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@lolomedia6399
@lolomedia6399 3 года назад
@@mariyamenatetube1081 Wulej Kibej.ቀጥሎ ያለውን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኚኝ ጠርጬሻለው ru-vid.com/show-UCUaq9kln0jdy1lkhnErRBKA
@አልሚዩቱብ
@አልሚዩቱብ 3 года назад
አልሐምዱሊላሒ እናት ላደረከኝ አላሕ ክብርና ጤና ለእናቶች ይሑን👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹
@sebelwengali7654
@sebelwengali7654 3 года назад
እኔ ግን ኢትዮጵያ ያላችሁ እንተርቪ ስታደርጉ ሶፍት ለምን አታስቀምጡም !!!!!! ወደፊት የምወልደውን ልጅ አሜን ነው የምለው
@mariyamabrar6544
@mariyamabrar6544 3 года назад
ጥቅማቸውን ነው ሚያስቀድሙት
@mer2222
@mer2222 3 года назад
ውድ እኮ ነው እስኪ ላኪ ለኔም በዛው
@mariyamabrar6544
@mariyamabrar6544 3 года назад
@@mer2222 የኔ እህት እልክልሻለሁ 🌹
@sebelwengali7654
@sebelwengali7654 3 года назад
@@mer2222 kkkkkkkkkkk Tadiya enesu habetami ayedlu
@zuzu5347
@zuzu5347 3 года назад
@@mer2222 ክክክክክክ
@rabitube3865
@rabitube3865 3 года назад
የኔ ቆንጆ መልከመልካም ልጅ አለሽ አላህ ይጠብቅልሽ። እኔንም አላህ ያሳድግልሽ በሉኝ ውብ ቆንጆ ወሬኛ ጀግና በሳል የሆነ የሶስት አመት ልጅ አለኝ 😊
@seranatube1366
@seranatube1366 3 года назад
አላህ ያሳድግልሽ
@user-jo9mw8mn5c
@user-jo9mw8mn5c 3 года назад
አላህ ያሳድጋቸው እኔም አለኝ አለሜ ነው ለኔ ሁሉን የረሳሁ በእሱ የሆንኩኝ ሙሉ💎
@yaallahadera9726
@yaallahadera9726 3 года назад
Allah yasadegelesh
@lulu-ld1di
@lulu-ld1di 3 года назад
አላህ ያሳድግልሽ
@woynag9121
@woynag9121 3 года назад
Edigggggg yibelelesh
@fekerfeker6188
@fekerfeker6188 3 года назад
እግዚቢህረ በሞገሰ ያሳድግልሺ ድንግል ማረም ሰትል ማማሮ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HHRiXuJx3oA.html በቅንነት ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@destamamo4895
@destamamo4895 3 года назад
በእውነት በጠም ጎበዝ ልጅ በርታ ኡፍፍፍ እኔም አንድ ልጅ ነው የለኝ አንድ ልጅ መተከ የለውም እኔም ወንድ ልጅ ነው የለኝ ከአገር አገር እየተንከርተኩ አየሰደኩኝ ነው እግዚአብሔር ይማስገን ልጄን በጠም የምውደው።
@mekdilv3402
@mekdilv3402 3 года назад
እናትነት ደስ የሚል ጸጋነው እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HHRiXuJx3oA.html በቅንነት ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@ruthlove1462
@ruthlove1462 3 года назад
አሜን ቆንጆ እድግ በል እመአምላክ በደጋግ እጆቿ አቅፋ ታሳድግህ😇😇 ካሌብየ ደሞ ሁሌ ጺምክ እደዚ ያምራል!!
@favenelias558
@favenelias558 3 года назад
የኔ አስተዋይ ልጅ እናትህንና አንተን እ/ር ይጠብቃችሁ የኔ ጀግና ጎበዥ የናት ወለታ የገባክ ጸባይክን አይቀይረው እድግ በል።
@ermiasb3177
@ermiasb3177 3 года назад
በሕይወቴ እየሳቅኩኝና እየተደሰትኩ ያየሁት የሀበሻ ሾ ለመጀመሪያ ይሄንን ነው።እንዴት ደስ እንደምትልና ፈታ ያለች ሁሉ የገባት አራዳ የሆነች ልጅ ናት።እኔ ብዙ ግዜ አርቲስት ነን ባዮች ሲቀርቡ ብዙ የሚጥም ነገር የላቸውም እቺ እኮ በቃ ልዩ ናት።እባካችሁ አዘጋጆች እኛንም እንደእዚች አይነት ፈታ የምታደርግ ልጅ እያቀረባችሁ ፈታ አድርጉን።ጄሪ እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ የአሰብሽው ሁሉ ይድረስልሽ።በጣም እናመሰግናለን ቀኑን ሙሉ ብትታዪ የማትጠገቢ ነሽ
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 года назад
እናትነት እውነት ነዉ ቃል የለውም እኮ የወለደ ያውቀዋል 😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 года назад
በቅንነት ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HHRiXuJx3oA.html
@endutube6705
@endutube6705 3 года назад
እሰቲ ጎራ በሉ😘የአገሬ ልጆች በካናዳ ውስጥ ሰለሚገኙ ነገሮች በሙሉ ለማወቅ ከፈለጋቹ ይህ ቻናል ላይክ ስብስክራብ ሼር በማረግ ኣዝናኝ፣አስተማሪ፣እና እውቀት ኣዘል ነገሮች ላካፍላቹ እንዱ ሃበሻው ከተፍ ብያለው እናንተ ደሞ የ ተለየ ማወቅ ምትፈልጉት ካለ ጥያቄዎቻቹ ለመመለስ ዝግጁ ነኝ።ፎቶውን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ🙏
@almazwandafrash3622
@almazwandafrash3622 3 года назад
i can’t stop crying 😭he so sweet my God you are lucky beautiful mom may God bless you all
@henokezt
@henokezt 3 года назад
ይህንን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ቸር ወሬ ያሰማችው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን -
@mohmmadmohmmad7542
@mohmmadmohmmad7542 3 года назад
በአላህ እናት መሆን እፍልጋለሁ እስቲ አላህ ይስጥሽ በሉኝ
@mdvip6829
@mdvip6829 3 года назад
አላህ ይሥጥሽ
@tesfayeabera9614
@tesfayeabera9614 3 года назад
ልጅ ይስጥሽ
@cvf5013
@cvf5013 3 года назад
አላህይስጥሽ
@Teddylove2004
@Teddylove2004 3 года назад
Literally to the 1% who's reading this, God bless you, and may your dreams come true, stay safe and have a wonderful day💚💛❤
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HHRiXuJx3oA.htmlበቅንነት ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@seifumoges5211
@seifumoges5211 3 года назад
Dear Sosina, I read the same comments of you in different videos, I liked it most, thank you for you best wishes and I wish you all the best and blessings of God to shower you. Have a nice day.
@Teddylove2004
@Teddylove2004 3 года назад
@@seifumoges5211 Thank you brother. We need more of this positivity and also it is a way of putting myself out in the RU-vid community:)
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 3 года назад
ሶሲ የተባረክሽ ልጅ ላንቺም ይሁን ለኛ የምትመኝልን ዘመንሽ ይለምልም ውድ እህቴ
@hailatman8924
@hailatman8924 3 года назад
*ፎቶሽን አዬቼ ደለትኩት😜 @Hailat ለሌሎች ቀልዶች ጎራ በሉ!!!*
@makibel8327
@makibel8327 3 года назад
ትክክል ነሽ ሠው ወረተኝ ነው ማን እንደልጅ። አለብለሽ ነው አይዞንሽ አተቅሽ ጆርዬ
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 3 года назад
ቅድስ አርሴማ የልጅ እናት አድርጊኝ
@bahilensofinyas897
@bahilensofinyas897 3 года назад
Amen yene konjo ayizoshi tisetisalechi filseta citimeta tomi telot adergi tisetisalechi
@linak9189
@linak9189 3 года назад
AEMn
@h.aethiopoa8119
@h.aethiopoa8119 3 года назад
እኔም እናት አባቴ እህቶቼ ሙተዉብኛል ገና በልጅነት ወልጀ ሁለት አመት ሳይሞላት ወደሰውሃገር ሄድኩኝ እስካሁን ሃገር አልተመለስኩም ልጄ ልክ እደዉሃ ጠምታኛለች ልክ እደጀራ እርባኛለች ናፍቃኛለች እድሜዋን ያርዝምልኝ አላህ
@ainidaddy3619
@ainidaddy3619 3 года назад
አሜንዬ እድግ በል ከክፉ የጠብቅህ እንባዬ ማቆም አልቻልኩም የደስታ እንባ እናትህን መግልፅ አይቻልም እወነት ነው
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HHRiXuJx3oA.html በቅንነት ሊንኩን ቤተሰብ ይሁኑ
@amharawit4579
@amharawit4579 3 года назад
እስኪ ካሌብ ሾውን 100ሺ እናስገባው ሰብርክራይብ አድርጉ እንተባበር
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 3 года назад
Yesefre lije este enaneme subscribe aregene abertatune wedocheye
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 года назад
በቅንነት ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HHRiXuJx3oA.html
@endutube6705
@endutube6705 3 года назад
እሰቲ ጎራ በሉ😘የአገሬ ልጆች በካናዳ ውስጥ ሰለሚገኙ ነገሮች በሙሉ ለማወቅ ከፈለጋቹ ይህ ቻናል ላይክ ስብስክራብ ሼር በማረግ ኣዝናኝ፣አስተማሪ፣እና እውቀት ኣዘል ነገሮች ላካፍላቹ እንዱ ሃበሻው ከተፍ ብያለው እናንተ ደሞ የ ተለየ ማወቅ ምትፈልጉት ካለ ጥያቄዎቻቹ ለመመለስ ዝግጁ ነኝ።ፎቶውን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ🙏
@emebetjiba9567
@emebetjiba9567 3 года назад
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክልሽ እግዚአብሔር በጉያው ሸሽጎ ያሳድግልሽ፡፡
@Dasna_tube
@Dasna_tube 3 года назад
እንደ ሺ ያርግላት ንግግሩ ሲጣፍት
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 года назад
ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ እንሁንru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HHRiXuJx3oA.html
@endutube6705
@endutube6705 3 года назад
እሰቲ ጎራ በሉ😘የአገሬ ልጆች በካናዳ ውስጥ ሰለሚገኙ ነገሮች በሙሉ ለማወቅ ከፈለጋቹ ይህ ቻናል ላይክ ስብስክራብ ሼር በማረግ ኣዝናኝ፣አስተማሪ፣እና እውቀት ኣዘል ነገሮች ላካፍላቹ እንዱ ሃበሻው ከተፍ ብያለው እናንተ ደሞ የ ተለየ ማወቅ ምትፈልጉት ካለ ጥያቄዎቻቹ ለመመለስ ዝግጁ ነኝ።ፎቶውን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ🙏
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 года назад
የእኔ ድቡሽቡሽ እድግበል ጄሪ የኔ የዋህ ያልተወራልሽደግሠውነሽ እማምላክየ ትልቅ ደረጃ ታድርስልሽ
@genetabate45
@genetabate45 2 года назад
በጣም ደሰ የሚሉ እናትና ልጂ ናቸው እባዬን ነዉ ያመጡት አንድ ልጂሺን ይባርክልሺ.🙏❤️
@elhammohammed4137
@elhammohammed4137 3 года назад
መታደል ነው እናት መሆን
@dagimhabesha1987
@dagimhabesha1987 3 года назад
እናት ለመሆን ያብቃሽ በይኝ እስኪ የለለ ደስ እድለኝ ዝምብለሽ እላሃምየ አፍስስ አሪግልኝ ማ😂😂😘
@elhammohammed4137
@elhammohammed4137 3 года назад
@@dagimhabesha1987 የኔ ውድ ፈጣሪ ይሥጥሽ የኔ ማር ቤተሠቡን አክባሪ ይሥጥሽ ማማየ
@dagimhabesha1987
@dagimhabesha1987 3 года назад
@@elhammohammed4137 አሜን የኔ ቆንጆ ውድድድድ ጥግ ድረስ ላንችም ይስጥሽ ማሬ
@user-bl2wj2gq7p
@user-bl2wj2gq7p 3 года назад
በጣም
@yesibethigi
@yesibethigi 3 года назад
ይብዛልሽ በጥበብ በፀጋ ያሳድግልሽ እግዚአብሔር
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HHRiXuJx3oA.html በቅንነት ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@davefana8587
@davefana8587 3 года назад
ጄሪ ምርጥ አንቺ አንደኛ ነሽ አይዞሽ ጀግና ሴት ነሽ
@amenappyoutube5254
@amenappyoutube5254 3 года назад
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግህ ውይይይይ ፈጣሪ እንዲህ የተባረከ ልጅ ለሁላችንም ይስጠን አሜን
@user-mo8wz3st2j
@user-mo8wz3st2j 3 года назад
ዘፈንሸን ተይና ወደ እግዚአብሔር ተመልሽ ደስ ያለው ቢኖር ይዘምር ያዘነ ቢኖር ይፀልኝ ተብሎ ተፅፎልና
@hanahana1960
@hanahana1960 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልሽ የኔ ኢናት እኔም አስለቅሳችኝ እኮ የኔ ጌታ ዳግሞ ስምር ልጂሽ እዲግ ባልላት 🥰
@tenad7309
@tenad7309 3 года назад
ዋዉ የተባረከ የተቀደሰ ልጅ ነው የእናት ፍቅር የገባው አስተዋይ ልጅ ነው እድግ ይበልልሽ🙏🏾ንግግሩ ይማርካል ውብ ቆንጆ ልጅ ነው:: እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ላይ ያድርስህ🙏🏾
@bezaamanuel5324
@bezaamanuel5324 3 года назад
ሲጀመር እንደዚህ አይነት ጥያቄ መቅረብ አልነበረበትም የሰው ልጅ በሕይወቱ ብዙ አሳዛኝ ነገር እንደሚገጥመው ሰው መሆን ብቻ ይበቃል አንተም እገንዴት እንደ ጨነቀህ ያስትውቃል እኔማ ከሷ እኩል ነው ያለቀስሁት ለወደፊቱ ይታሰብበት
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HHRiXuJx3oA.html በቅንነት ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@user-cc5xv6ve4p
@user-cc5xv6ve4p 3 года назад
ትክክል መቅረብም የለበት ነበር
@kwtkwtffg5908
@kwtkwtffg5908 3 года назад
ጄሪዬ በጣም ደሰሰሰሰ ይላል ልጅሸን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልሸ ያሳድግልሸ ያሰብዉን ያሳከለት።
@mariabangs6775
@mariabangs6775 3 года назад
ታድለሽ አምላክ ያሳድግልሽ ለእህትሽም ነብሷን በገነት ያሳርፈው ለሞቱት ቤተሰቦችሽ በአጠቃላይ አምላክ በአፀደ ገነት ያኑርልሽ
@belayneshwoldemariam3066
@belayneshwoldemariam3066 3 года назад
እግዚአብሄር ያሳድግልሽ ዘሩን ያብዛልሽ
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HHRiXuJx3oA.html በቅንነት ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@vipvip8917
@vipvip8917 3 года назад
የኔ ማር እደግ በቃ ከፈልካት እኮ ምን ቀረ የኔ ቆንጆ ያሰብከው ይሁንልህ
@sahra4091
@sahra4091 3 года назад
Wow she is blessed, her son is genius.
@tofiktofik6040
@tofiktofik6040 3 года назад
በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሴት እንደተናገርሺው በሱላይ ደሞ በቃ ጭስ የራዳ ልጅ ተመቸሽኝ እንደዛ የበደሉሽ ጓደኞችሽ በቅናት ተነሳሳስተው ይሆናል ጎበዝ ጠንካራ ስለሆንሽ አልሐምዱላላ አሁን ጥሩ ሁኔታላይ እንዳለሽ ነው ንግግርሽ ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ ቀጥይ በዚህ ባሐሪሽ ልጅሽም ጎበዝ ነው አይዞሽ ።
@kdestarsma8075
@kdestarsma8075 3 года назад
በጣም ጎበዝ ልጅነው እግዚአብሔር ያሳድግህ ❤❤❤
@azebgetach8102
@azebgetach8102 3 года назад
ወይኔ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ደስ የምትሉ እናትና ልጅ ናቹሁ እናት መሆኔን በጣም አስበልጪ ወደድኩት እናቱች እድሜያችሁ ይርዘም ክፎ አይንካችሁ
@user-sr3ki3jj5p
@user-sr3ki3jj5p 3 года назад
ጄሪዬ አይዞሽ ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነው ፈጣሪ ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ♥ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇨🇬
@user-ez7gu8ng6m
@user-ez7gu8ng6m 3 года назад
እናት ልጁዋ አለሁልሽ ሲላት ከማየት የበለጠ የሚያስደስት ምን ነገር አለ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ!
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 года назад
በቅንነት ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HHRiXuJx3oA.html
@yemarkonalenatwoin6595
@yemarkonalenatwoin6595 3 года назад
እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግልሽ። የልጅሽን ወግ ማዕረግ ያሳይሽ። አንቺም ጥሩ እናት ነሽ የዋህ ነገር ነሽ ተባረኪ
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 года назад
ኡፍፍፍ ጄሪዬ እንኳን ደና መጣሽ የኔ ዉብ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አምላክ ይባርክልሽ ❤️❤️❤️የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@selam862
@selam862 3 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ አንቺም የእኔ እናት አአትረበሺ እግዚአብሄር ባርኮታል ክክፉ ነገር ይጠብቀው አታልቅሺ ከአግዚአብሔር ክሶሻል የእኔ እናት የሐዘን መጨረሻ ያድርግልሸ በርቺ ካሌብ ሞርጥ የእውነት ሰው በርታ
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 3 года назад
እንደ እኔ ተሎ ነው ምታቅሽ አይዞሽ እህታችን ልጅሸን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያአሳድግልሽ
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 года назад
በቅንነት ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HHRiXuJx3oA.html
@kasechtesfaye4731
@kasechtesfaye4731 3 года назад
ተባረክ የኔ ማር ታድለሽ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ በዚሕ ዘመን አመስጋኝ ልጅ ማገኘት መመረጥ ነው K E T
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 3 года назад
ጄሪዬ የኔ ፏፏቴ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ አንድ ልጅሽን ይባርክልሽ ሺ ይሁንልሽ አይዞሽ ማንም አይኑር ሰልችቶት ጥሎን የማይሄድ ፈጣሪያችን አለ
@sulululu6942
@sulululu6942 3 года назад
አይዞሽ እህት "ልጅሽን ሽያድርግልሽ"የጋደኛ መሞት"በጣም "ልብይሠብራል"እህቴ "እኔምደርሷብኛል"ልቤተሠብሯል በጣም እምወዳት"ጋደኛየ ♥♥♥ሙታብኛለይእና "እስኲሁንከልቤ "ውስጥናት"ያውም በስውድ አረብያ"አሏህ ጀነትንይወፍቃትእላለሁ"ውድ♥
@khayalahusein4760
@khayalahusein4760 3 года назад
እግዚአብሄር ለቁመነገር ያብቃልሽ እድግ ይበልልሽ እናትናልጅ እንዲህ ሲዋደዱ ደስይላል ለሁላችንም የተባረከልጅ ይስጠን
@eyerushust8962
@eyerushust8962 3 года назад
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚያስለቅስሽ ነገር ሳይፈጠር ውሎ አያውቅም ችግራችን ግን መርጠን ስለምንናለቅ ብቻ ነው
@mimiayele5050
@mimiayele5050 3 года назад
Yene mar afe kurit yebel❤❤❤ God bless you 🙏 Melkam enat yasebeshwin Hulu yasakalish🙏🙏🙏
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HHRiXuJx3oA.htmlበቅንነት ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@fayidaabdulahi3999
@fayidaabdulahi3999 3 года назад
I'm so emotional 😭😭😭😭
@user-om1uw1qw7n
@user-om1uw1qw7n 3 года назад
ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ. እህትሽንም በአጸደገነት ያኑርልሽ አይዞሽ መጽናናትን ይስጣችሁ ሀዘንና ደስታ የአንድ ሳንቲም ገጽታ ነው አንዴ ስንደሰት አንዴ ስናዝን ተመስገን ነው ብቻ
@samsoul1711
@samsoul1711 3 года назад
You are so bless to have matured young men like him may God blessing him 🙏🏾❤️
@degelamalaje60
@degelamalaje60 3 года назад
አሜን ፈጣሪ ያሳድግህ በዚህ ዕድሜ ይሄን ሁሉ ማስተዋል የሰጠህ አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን።
@buonavita4175
@buonavita4175 3 года назад
can't stop crying lord
@salem4086
@salem4086 3 года назад
አይዞሽ ለልጅ ስለ ደስተኛ ሁኝ ልጅ አጠገብ አዘን ማዉራትአያስፈል ምንም አይለዉጥም ለልጅስ መኖር ለትደርሽም ጠንነት አንደ ከሆነ በርታ ማለት አለብሽ እኔ ብዙ አዘን ደርሶብኛል አባት እህት ወንድሜ አጣዉ በለቅሶ ራሰን ጐደዉኝ እንጅ ምንም የለወጥኩት የለም
@jujulovefufu5726
@jujulovefufu5726 3 года назад
ያረብ ይሄን የመሰለ ያንተ ስጦታ አትንፈገኝ እናት አርገኝ እናት መሆን አማረኝ ሂወቴን አስተካክልኝ 😭ያረብ እህቶቼ ማግባት ብቻ ልጅ እድንወልድ አያደርግም ካገባሁ 3አመት ሆነኝ ግን ባሌ መውለድ አይፈልግም ምን ላርግ ቆይ ይለኛል የሴት ልጅ እድሜ ቁሞ አይጠብቅም ምን ላርግ ምን ትመክሩኛላችሁ እንዳልፋታ እፈራለሁ ሰው ሀገር ማንም የለኝም ከጏኔ የምትቆም እንኮን ጏደኛ የለችኝም ደከመኝ እስኪ ምከሩኝ እህቶቼ ወንድሞቼ እህታችሁ ነኝ ከጅዳ
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 3 года назад
ሲያምር የኔ ጌታ ይህን ሺህ ያረግልሺ
@fekirhaylu3068
@fekirhaylu3068 3 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቆ የልጅሽን መጨረሻ ያሳይሽ
@davefana8587
@davefana8587 3 года назад
ይሄ ልጅ ወልደሽው ነው ሰርተሽዋል በፈጣሪ አባቴ አንተ ነገ ሀገር መሪ ነክ
@etetewami9042
@etetewami9042 3 года назад
አንችንም እረጅም እድሜ ይስጥሽ።።።ልጅሽን ያሳደግልሽ በሱ የምታሪፍበት ይሁንልሽ።።።አንድ ሴት ልጅ ውለጂ
@natinati1714
@natinati1714 3 года назад
ልጅ ቤተሰብን ነው። የሚመስለው በደንብ ተገርቶ በስረአት ያደገ ልጅ እንደሆነ ስርአቱ ይመሰክራል በዛ ላይ በሳል አስተዋይ ዋውውውው
@user-xc7wd7hp1n
@user-xc7wd7hp1n 3 года назад
እናትነት እኮ ትልቅ ፀጋ ነው❤የኔ ድብልብል ደስ የሚል ልጅ❤😍
@user-kr7rn8oq5w
@user-kr7rn8oq5w 3 года назад
ያንቺ እኩያ ልጅ አለኝ ስደት ለየኝ ከአያቶችዋ ጋር ናት ስደዉልላት ጣጣ የለትም ተለምና ነዉ ምታናገረኝ ይከፋኛል በቃ ወልዶ ከመለየት ይጠብቃቹ አያትዋን ኡሚ ነዉ ምትላት እናቴን እናቴ ስትል አይከፋኝም ግን ለኔ ቦታ የላትም አላህ ካለ ሰሞኑን እሄድላታለዉ
@user-pz5pi6gl5k
@user-pz5pi6gl5k 3 года назад
አይዜሽ እህቴ የሁላችንም ልጆች ናቸው የኔ እናቴ አትመጣም እዴ የሰው ሁላ እናት ሲመጣ ትላለች አሁን ግን የናፍቆቱ ጥናት አላናግርም አለች ብቻ አላህ ያሳድግልን
@user-bf4gf3kb7s
@user-bf4gf3kb7s 3 года назад
በጣም እናትነት በጣም ከባድ ኡፍፍፍፍፍ ከልጄ በላይ ማንም የለኝ እኔም የየመንን ባህር ያንን በረሀ አልፌ የተሰደድኩት ለልጄ ስል ነው
@mekdeszeleke1014
@mekdeszeleke1014 3 года назад
አንተን የመሰለ ልጅ እግዚያብሔር ይስጠኝ ቆንጆ ልክ እንዳንተ ልቅም ያለ ቆንጆ
@rshuudsfs5499
@rshuudsfs5499 3 года назад
እናትነት የቀመሠ ያውቀዋል ልጂም የፍቅር መግለጫየ ነው
@marymessele3423
@marymessele3423 3 года назад
የኔ ቆንጆ የተባረከ ልጅ እመቤቴ የ1ብዙ ታድርግልሽ ጄሪዬ
@yordanostesfay6207
@yordanostesfay6207 3 года назад
አታልቅሼ እናትነት ጎብዝና ነው
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 года назад
በቅንነት ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HHRiXuJx3oA.html
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 года назад
እመብርሀን ለቁምነገር ታብቃልሽ ❤️ጄሪዬ ❤️❤️❤️❤️❤️መውለድ መታደል ነዉ ❤️
@LuliLemma
@LuliLemma 3 года назад
አይዞሽ አትዘኚ እግዛብሄር ብርክ ያረገው ልጅ አለሽ 😍
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 3 года назад
ፈጣሪዬ እናት አድርገኝና የእናትነትን ስሜት ልየው ያረብ ክብር ለእናቶቻችንን ኡፍፍፍፍ ያሳድግህ
@fanafana3234
@fanafana3234 3 года назад
እመብርሀን ታሳድግልሽ የኔ የልጅ ጀግና ነው አምላክ አይቀይርብሽ
@shamasiyasaeed335
@shamasiyasaeed335 3 года назад
አፉቁርጥ የበልልህ ማር አላህ ከናት ጋር ይሆን መልካም እናት እድሜን ጤና ይስጣቹሁ
@eldatuba8716
@eldatuba8716 3 года назад
ስላም ለናንተ ይሁን እህቶች ወንድሞች የሄን ኮመንት ምትነቡ ሁላቹም ከአለም እስክ አለም ዳርቻ ያላቹ የሀገሬ ልጆች ሀሳባቹ ተሳክቶላቹ ህልማቹ እውን ሆኖ ለሀገራችን ያብቃን እናት ሀገር ኢትዮጵያ ጠላቶችሽ ይጥፉ አንች ከፉ በይልኝ ስብስክረይብ አድርጉኝ በቅንነት 🙏🏻🙏🏻🥰🥰💝💝
@mdenatshom6352
@mdenatshom6352 3 года назад
ደስይበልሽ ሰብስክራይብ አረሽ ጠክረሽ ስሪ
@safin-jl1ke
@safin-jl1ke 3 года назад
Amne
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 года назад
ቤተሰብ እንሁን
@sofiyaparween3829
@sofiyaparween3829 3 года назад
አላህ ያሣድግልሸ የኔድብሸቡሸ ከአይን ይጠብቅህ ለቁሞነገር ድረሥጄሪየ አንችም የተመሸዉን ያሣካልሸ
@senduyigezusendu4531
@senduyigezusendu4531 3 года назад
ዋውውውውውው ደስ ሲሉ ማሻአላህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ አስለቀሱኝ
@user-bo7tw6ky9i
@user-bo7tw6ky9i 3 года назад
ምን ና ምን ሰንዱ
@hayat229
@hayat229 3 года назад
አይዞሽ የኔናት እባካችሁ እናትያላችሁ ተከባከቡዋቸው ሂወት እደዋዛ አድቀን ጠፊነች እና እኔ እናቴ ወደማትመለሠው አለም ሄዳብኛለች እሥኪ እናታችሁን የምትወዱሁሉ ጀነተል ፍረዳውሥን ይወፍቃት ብላችሁ ዱአአድርጉላት ያረህማኑ ሥለሁሉምነገር አላሀምዱሊላህ
@tigana9453
@tigana9453 3 года назад
ጌታ ከክፉ ጠብቆ ያሳድግልሽ
@masniguse4369
@masniguse4369 3 года назад
ልጅ ኖሮኝ ስለልጂ እንዴ ባወራ ምናለበት
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 3 года назад
ልጅ የለም አላገባውም ግን እናቶች ስልጆቻው ሲያወሩ እንባዬ ይቀድመኛል 😍😍😍ይደግልሽ የእኔ ማር እናት. ህይወት ናት
@endutube6705
@endutube6705 3 года назад
እሰቲ ጎራ በሉ😘የአገሬ ልጆች በካናዳ ውስጥ ሰለሚገኙ ነገሮች በሙሉ ለማወቅ ከፈለጋቹ ይህ ቻናል ላይክ ስብስክራብ ሼር በማረግ ኣዝናኝ፣አስተማሪ፣እና እውቀት ኣዘል ነገሮች ላካፍላቹ እንዱ ሃበሻው ከተፍ ብያለው እናንተ ደሞ የ ተለየ ማወቅ ምትፈልጉት ካለ ጥያቄዎቻቹ ለመመለስ ዝግጁ ነኝ።ፎቶውን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ🙏
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ አይዞሽ የኔ ማር አንቺም ምርጥ እናት ነሽ አይዞኝኝ 😍😍😍👌
@halimaomar5995
@halimaomar5995 3 года назад
እናት መሆን እመኛለሁ እስኪ መርቁኝ
@user-cc5xv6ve4p
@user-cc5xv6ve4p 3 года назад
አላህ ይሥጥሽ
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 3 года назад
አላህ ያድርግሽ አይዞሽ
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 3 года назад
እኔም, ጥሩ እናት ያድርግሽ
@anahabbana2562
@anahabbana2562 3 года назад
Ayizoh Jerry Behasabish bewutinish Yelijish Amen mignot tesakito Allah yasayish
@tizitamekonnen145
@tizitamekonnen145 3 года назад
እግዚአብሔር በፀጋው ያሳድግልሽ He is so sweet ,smart and blessed
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 3 года назад
ተባረክልኝ አሜንዬ ተባረክ መታደል ነው ጄሪ እድለኛ ነሽ
@user-sp5vu6uh5j
@user-sp5vu6uh5j 3 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ጄሪዬ አታልቅሺ እናት
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 года назад
በቅንነት ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HHRiXuJx3oA.html
Далее
To mahh too🫰🍅 #abirzkitchen #tomato
01:00
Просмотров 4,4 млн