Тёмный

Kasahun Seid - Borena(ቦረና) - New Ethiopian Music 2017(Official Video) 

Minew Shewa Tube
Подписаться 2,1 млн
Просмотров 464 тыс.
50% 1

Kasahun Seid - Borena(ቦረና) - New Ethiopian Music 2017(Official Video)
Google+ :plus.google.co...
Facebook :www.facebook.c...
Subscribe:- / minewshewatube
Check Out New Ethiopian Musics,Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Tube
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2017: Minew Shewa Tube
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Gildo Kassa ft Shakura (Lageba New) ጊልዶ ካሳ እና ሻኩራ (ላገባ ነው) New Ethiopian Music 2019(Official Video)"
• Gildo Kassa ft Shakura...
~-~~-~~~-~~-~

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 385   
@SuUud-ke5qw
@SuUud-ke5qw 7 месяцев назад
my ቦረናዮ ♥️የጀግኖች መፍለቂያ ሀገሬ ❤🙏
@zelesegnatube2040
@zelesegnatube2040 Год назад
የቦረና ባህል በጣም ነው ቀልቤን የሚገዛው አማራ ሳይንት ቦረና❤
@braveheart8927
@braveheart8927 5 лет назад
እኔ አገሬ ጎጃም ሸበል በረንታ ነው ታች ዙችር እና አባራ ቆላ እየወረድን ከ ቦረና ሳይንት ልጆች ጋር አባይ ላይ ስንዋኝ ነው ያደግነው፤ ባህላችን ሁሉ ተመሳሳይ፣ አጨፋፈራችንም አንድ ነው፡፡ የቦረና ሰው ከ ወግዲ እና ከ ጫቀታ እየመጣ ይነግዳል እኛም እዚያ እንሄዳለን፡፡ ደግ ና ገራሚ ባህል ያለው ህዝብ ነው፡ ዘፈኑም እጅግ በጣም ያምራል፡፡
@abebatube7207
@abebatube7207 3 года назад
ትክክል ቦረናም ጎጃምም የበላይ ዘር ነው
@DeaconYeabkal
@DeaconYeabkal Год назад
@@abebatube7207 ሁሉም አማራ ነዉ። አማራ ጎጃምም ጎንደርም ይሁን ሸዋ ጎጃም ሁሉ አማራነቱና ጀግንነቱ እኩልና አስደናቂ ነዉ።
@MelkamBuzye
@MelkamBuzye 4 месяца назад
😘👌❤❤❤
@Abereshi2025Newman
@Abereshi2025Newman 3 месяца назад
1 ​@@DeaconYeabkal
@መርየምየለገሂዳዋ
@መርየምየለገሂዳዋ 2 месяца назад
ጎጃም ለሳይንት ቅርብ ነው ማለት ነው
@ሱሱነኝወሎየሀርቡዋ
አቤተ ድምፅ ❤አማራ መሆን መታደልነው💚💛❤
@mekonnenborena2557
@mekonnenborena2557 7 лет назад
This is what I call it real organic! It tells story about the place, people, the tradition, customs. No need to read a history book to know about Borena. Much love and respect Kasahun. It touched my inner-self and took me back the rural part of Ethiopia. I can't wait to see another work of you soon.
@الحمدللهالحمدالله-ظ8ل
ሙዚቃ ሀራም ነው ልብ ያደርቃል አላህ ከማሥታወሥ ያርቃል እጅ አገሬ ቦረና ያደኩብሽ ለሚ የተማርኩሽ ወግድ እረ ሥንቱን ልጥቀሥ አላህ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ
@jemilaahmed1415
@jemilaahmed1415 Год назад
ትክክል ወላሂ ግን ትዝታዉ ብዛቱ
@ሠላምንእፋቂ
@ሠላምንእፋቂ 3 месяца назад
እኔም የወግድልጅነኝ
@ቱቱየማሚልጅ
@ቱቱየማሚልጅ 7 лет назад
እሄነውሙዚቃ ማለት እርግት ዝንግት ያለ የአባቶቻችን ቀለም የያዘ በርታ ወንድም
@fantafanta6642
@fantafanta6642 7 лет назад
አገሬ፡ወሎነው ዙሪያውን፡ለምለም እጠብቅሺ፡አለሁ መካነሠላም😍😍
@mordyamordya2405
@mordyamordya2405 7 лет назад
Fanta Fantaይሆኔ በጣም ነውየማደቅህ ያተን ዘፈንበሙሉ እወደውአለሁኝ
@hawamohammad4903
@hawamohammad4903 7 лет назад
Fanta Fantaይሆኔ በጣም ነውየማደቅህ ያተን ዘፈንበሙሉ እወደውአለሁኝ መጫኝዘርግቼ ባሰበስባቸው የቦረናልጆ ወዳቂ ምየላቸው
@hawamohammad4903
@hawamohammad4903 7 лет назад
Fanta Fantaይሆኔ በጣም ነውየማደቅህ ያተን ዘፈንበሙሉ እወደውአለሁኝ እኔበወግዲመዝለዌንአልተውምእኔበጫቀታመዝለቄንአልተውም እነበለሚላይመዝለቄንአልተውም ሰውን በሽታእጂእሜትአይገለውም
@tasfabaru2338
@tasfabaru2338 6 лет назад
Fanta Fantaይሆኔ በጣም ነውየማደቅህ ያተን ዘፈንበሙሉ እወደውአለሁኝ I
@hawayhhgtujhhhymyrnoor7811
@hawayhhgtujhhhymyrnoor7811 5 лет назад
አይ ሀገሬ ናፈቀኝ ሀይስኩል ስንማር ያሳለፍነው ጊዜ አይ ልጅነት ተመልሶ አይመጣ
@እግዚአብሔርፈቅርነዉወሎየ
ሣገባ ሚዜአትሆኑኝም ደኮሜንቶች ይመቻል ቦረናወች ሠላማችሁ ይብዛ ሠላም ለሀገሬ Ethioian yihun😘😘😘😘💚💛💖
@hattadubai5852
@hattadubai5852 5 лет назад
እኳን አማራ የሆኩኝ💜😍
@እማዬብሌኔነሽለኔ
አልተወለድኩበት አላደኩበት እደው ደስ ይለኛል ቦረና ሲሉት፣ ቦረናዎች ስወዳችሁ አንድ ልጅ ወድጀ ወደዛ ሀገር ግን ምን ዋጋ አለው ተጣላን ግን ሀገሩን እውደዋለሁ በረናዎች አግቡኝ ወይ ዳሩኝ የምረረ በፍቅር ነው የምዎዳችሁ ከስደት መልስ ቦረናን ማየት እፈልጋለሁ ማነው እስኪ የሚያሳየኝ😍👌
@የማርያምልጅማሂየማርያምል
ነይ አሳይሽልሁ አበሻር
@yendt6991
@yendt6991 4 года назад
Inshallah....I wish.
@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ
@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ 2 года назад
እኔም ጅንጅን ላይ ነኝ ያሳካልሽ በሉኝ የቦረና ወግድ
@semira6773
@semira6773 Год назад
@@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ ዋውወግድሀገሬ
@jemilaahmed1415
@jemilaahmed1415 Год назад
​@@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ አብሽሪ ነይ ወግዲ ሀገሬ እዉይ ትዝታ
@tigelove364
@tigelove364 7 лет назад
የኔ ዥግኖች ቦረና መካነ ሰላም አማራ ሳይንት አቤት ውበት ።
@ባህርዳርከነማየጣናውሞገድ
እውነት እውነት እላችሀለሁ ወሎየወች ፍቅር ናችሁ ውድድድድ ነው ማደርጋችሁ
@AsdDdsaassddd
@AsdDdsaassddd 3 месяца назад
እኛም 😍😍
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 7 лет назад
አማራ፥ሣይንት፥ወሎ:ምርጥ፥የባህል፥ጨዋታ! ኢትዪጲያ፥ለዘለዓለም፥ትኑር!
@msaysha7729
@msaysha7729 7 лет назад
Tedi Abegaz wnatshe Mar waloyanag yawm yamersi
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 7 лет назад
Eshi yene konjo! yemehishi.
@selamtarik5606
@selamtarik5606 2 года назад
Thank you Kasshun for using your marvelous voice. I admire all your songs. Thanks for pushing Amhara culture.
@mehamedbeshirbeyan9215
@mehamedbeshirbeyan9215 7 лет назад
ምርጥ የባህል የመካነሰላም ልጆች አወዳችሁ አለሁ ወንድሜ በርታ የአገርህባህል አስተምር አሳይ የጀግና ዘገር መሆኑን አሳይ ዋው ብየሀለሁ በታንም ጨመራት የወንድ አገርናት
@SaraSara-xv9xz
@SaraSara-xv9xz 6 лет назад
ወሎባልሆንይቆጨይነበር
@gechbarch4776
@gechbarch4776 7 лет назад
ዋው...ሳር ቅጠሉ፣ ከብቱ ከመስኩ፣ ማሳው ሸንተረሩ፣ በአጠቃላይ ኢትዮን የሚያሳ ምርጥ ስራ ነው...👏👏👏👏 💿🎼🎧🎵🎶🎹🎼💿💿🎧 #ቦረና
@saraameda4300
@saraameda4300 2 месяца назад
አልተወለድኩበት አላደኩበት እንዲያው ደስ ይለኛል ቦረና ሲሉት🥰🥰🥰
@asmahassan6437
@asmahassan6437 7 лет назад
እንኮንም ወሎየ ሁንኩ ያምራል
@fozilove26
@fozilove26 7 лет назад
uffffffffff fffffff kedasegawochu keyun liji wodje lmot new esu yalebetn klip hulu ayalehu gin wdetaye eyebase ena eyechemere metabgi sasazin 😭😭😭😭😭😭
@bekeletekle85
@bekeletekle85 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ የሐገራችን ባሕል የሚገልፅ
@fantafanta6642
@fantafanta6642 7 лет назад
ዋው፡እደት፡እደሚያምር፡አገሬ ቦረና፡መካነሠላም፡የዱላእንክት ካች፡የዱላ፡እንክትካች፡ሸጌው ልጅ፡ቦረና፡ተበርክኮ፡መካች እጅግ፡በጣም፡እናመሠግናለን 😘😘😘😘😍😍😍😍😍
@meberatkk9185
@meberatkk9185 7 лет назад
dese yelale berta
@tamimamohamed6869
@tamimamohamed6869 6 лет назад
Fanta Fantaይሆኔ በጣም ነውየማደቅህ ያተን ዘፈንበሙሉ እወደውአለሁኝ ወሎ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
@Ras_shewa
@Ras_shewa 7 лет назад
ጥብቅ ያለ ምቱ ጀንፎው(ዱላው) የሚያስፈራ መራቤቴና መንዝ ቦርና እና ደራ
@najetemohammed2239
@najetemohammed2239 6 лет назад
ዋውየወሎልጅነኝያውምየቢስቲማ
@baraketworku3748
@baraketworku3748 7 лет назад
አቦ ክፍ እንዳይነካህ እንደው ስወድህ አለባበሳችሁ ባህላችን ያሳያን እድሜህ ስብብብብብብብ ይበል ምርጥ ውድድ
@mentsenotejegu4796
@mentsenotejegu4796 Месяц назад
My dad is from borena but zi never be ther I wish one day I will be there ❤
@getachewdesalegn-o5l
@getachewdesalegn-o5l 6 дней назад
q🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መካነሰላም😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ናፈቀኝሀገሬመካነሰላም
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ወይኔሀገሬ መካነ ሰላም ናፈቀኝ
@faizajemal1328
@faizajemal1328 6 лет назад
አማራነቴ ስሜነው ኢትዮጲያዊነቴ ክብሬ ነው እምዬ አገረ ሰላም ላንቺ ይሁን
@meedalqassimi1452
@meedalqassimi1452 7 лет назад
ውይ በጣም በጣም ምርጥ ዜማ ነው 😍😍😍
@aliseid2629
@aliseid2629 6 лет назад
this is original Borena cultural music i am really appreciate Mohammed ALi from Hawassa
@firaolketema9254
@firaolketema9254 2 года назад
Which borana
@Masreshaw-j5h
@Masreshaw-j5h 2 месяца назад
የተማርኩበት ያደኩበት አማራ ሳይንት ቦረና ወይኔ ትዝታዉ!!!!
@mekuyemola7182
@mekuyemola7182 3 года назад
I love this music
@حبشي-خ2ص
@حبشي-خ2ص Год назад
ጀግናው የቦረና ልጅ
@iloveyouethiopian3821
@iloveyouethiopian3821 7 лет назад
ወይይይይይይይይ ሀገሬ መካነ ሠላም መቸ ነው የማይሽ
@محمدالحبشي-ع6ث
@محمدالحبشي-ع6ث 7 лет назад
Haulet Ahmed መከነሠላማ
@ትንሿነኝያላህባሪያ
@ትንሿነኝያላህባሪያ 2 месяца назад
ቦረናየ ሀገሬ ቦረናወቹ ኑእንተዋወቅ😢😢❤❤❤❤
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 10 месяцев назад
ወይ ሀገሪ😢😢😢 መካነሰላም 😢
@FunnyBiscuits-zx4ki
@FunnyBiscuits-zx4ki 6 месяцев назад
ያገሬልጆች በጣም እወዳ ችኋ hሁ እ ኔም ቦ ረና መካነሰላም ነኝ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesfayealene6986
@tesfayealene6986 4 года назад
Interesting cultural song. i grew up with this fantastic traditional dance. Good memory.
@እሙበረካ-ጰ7ቈ
@እሙበረካ-ጰ7ቈ 6 лет назад
መካነሠላም ላይ ይጠመቃል ጠጅ አገሬ ወሎ ነው የቦረና ልጅ i Love you የሀገሬ ልጆች ውቢቱ ሀገሬ መካነ ሠላም ♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@amenaamena1992
@amenaamena1992 7 лет назад
ዋው ደሰይላል ግን ቦረና አይድለሁም ቦረናሲናሳ እዴው ደሰ ይለኛል
@rihanaabebaw7696
@rihanaabebaw7696 7 лет назад
Amena AMENA Wwwwwwwwwwwwwwwww
@amenaamena1992
@amenaamena1992 7 лет назад
Hayrani Mashay የቦረን ልጅች እሰኪ ሀይ በሉኝ ፎንቃ ገባብኝ መሰል ከቦረን ልጅ እኔ ሀይቅ ነኝ
@razeletemasgen3021
@razeletemasgen3021 7 лет назад
Amena AMENA ከከከከከከከ በጣም እናመሠግንለን እህት ሁሉም ሀገርሽ ነው ኢትዮጵያ ባራቱም አቅጣጫ እህት መረሀባ ነይቶሎ ወደ ቦረና ሁሉም ሀገረሽ ነው
@mekonnenborena2557
@mekonnenborena2557 7 лет назад
ayizo....enjoy this soul searching melody and amazing choreography. Great clip minew shewa.
@getayeabye4923
@getayeabye4923 7 лет назад
Amena AMENA ሀይ ሀይ እኔ ከሀይቅ ፎቃ ጭሮናል kkkk
@yefhhsjdjjd4755
@yefhhsjdjjd4755 3 года назад
ቦረና ሀገሬ አብቢለምልሚ ሁሌም
@tigisz8285
@tigisz8285 7 лет назад
ዋዋዋዋ በጣም ነው ደስ የሚለዉ አቦ በደንብ ሳነሳልኝ ሳይንት ወስጤ ነዉ
@lubabaabdo4101
@lubabaabdo4101 6 лет назад
wowwwwww❤❤❤❤❤❤
@yimamarage8556
@yimamarage8556 10 месяцев назад
very intersting borena culture
@PUBG-it8ee
@PUBG-it8ee 2 года назад
እምየ ቦረና መካነ ሠላም
@loveethiopian5399
@loveethiopian5399 4 года назад
ውይይይይይዮ ትዝታዬን ሁሉ አፈሰስክብኝ ወይቅኔና ለዛ ተክነክዋል
@demekemoges
@demekemoges 6 лет назад
እወድሻለሁ ሀገሬ አማራ ሳይንት
@afomiaalebachewalbuchew117
@afomiaalebachewalbuchew117 6 лет назад
Demeke Moges ♥
@FunnyBiscuits-zx4ki
@FunnyBiscuits-zx4ki 6 месяцев назад
እውነት ነው ቦረና መካነሰላም አማ ራሳይንት የጀግ ኖች ሃገር❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️በርቱልን ውዶቸ❤❤❤ ሃገራች ን ሰላም የድርግልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abelove
@abelove 7 лет назад
😭😭😭😭😭አልቅሽ አልቅሽ አለኝ. ውሃ. ሁኝ ውሃ ሁኝ. ከሰው መለየቴ ሆደን እያባባኝ ሀገሬ ቦረና ሀገሬ ወግድ ሀገሬ ለሚ ነው ሀገሬ ጫቀታ ዘራፍ ዘራፍ ብሎ መክቶ ሚመታ መች አሰብኩት እኔ ከሀገር ልወጣ ስደቴ. ድከመቴ የሆነብኝ ግድ እጣ ፋንታ ሆኖ. እግሬን ባስረዝምም ለመንገድ.................😭😭😭😭😭😭😭
@mekonnenborena2557
@mekonnenborena2557 7 лет назад
Wow, abebech is that your poem...you are gifted. Keep it up. Much love and peace.
@salimaimar2779
@salimaimar2779 7 лет назад
Abebech Beshir ማሪለሚየትላይነሽ እኔምእዛውነኝ
@abelove
@abelove 7 лет назад
Salima Imar. kabi negn demasiko mare
@mekonnenborena2557
@mekonnenborena2557 7 лет назад
wow Abebech the great I can see your talent konjo. Keep it up. Hope all is well with you.
@abelove
@abelove 7 лет назад
Mekonnen Gebo. thank you so much bro
@talemazeleke9343
@talemazeleke9343 7 лет назад
ዋው ዋው ዋው በጣም ደሥ ይላል የሀገሬ ልጆች ውድድድድድድ H ነኝ ከመካነ ሠላም
@Absfgh
@Absfgh 18 дней назад
ይለያል ቦረና ወላሂ የዱላው ምካችነው የናፈቀኝ ስንጣላ አይይይ
@Tdhdh-pk5pt
@Tdhdh-pk5pt 2 месяца назад
my borena💚💚💛💛❤❤
@ዜድዜድ-አ7ቘ
@ዜድዜድ-አ7ቘ 7 лет назад
ዋው ደስ ይላል አገሬን አሳኛኸኝ
@ኩኩሻከሸገርኩኩሻከሸገር
አዲስ ነውደ ያምራል ዋው አናመሰግናል
@Sarbet888
@Sarbet888 7 лет назад
I like this video because the editor and the camera guys were not moving too fast from one scene to another.
@gebremichaelkassa604
@gebremichaelkassa604 7 лет назад
ወይ አገሬ ቦረና እንኳን አዩት የመንደዩን ጤፍና ጀግኖ ች:: በጣም ታምራለች በተለይሆታውየተቀነባበረባቸው ወንድሞቸ ና ጉዋደኞቸ መንደዩ ማርያም!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!1
@midenamohamed2609
@midenamohamed2609 6 лет назад
ሀገሬ ወግድ ትዝ አለኝ 😢😢
@hamzaomohammede7603
@hamzaomohammede7603 2 года назад
ቦረነዎች ፍቅር ነቹ 🌹❤❤❤❤❤❤❤
@አልሀምዱሊላህአለኩሉ-ሠ4ከ
ወሎ ቦረና ዋው ሀገር አስታ ወስከኝ
@shambelmamo2263
@shambelmamo2263 4 года назад
wow realy i like this tradetional borena muzic ....so am alwayes listing
@aarongebre1481
@aarongebre1481 5 лет назад
Guameda that is where my father is from ! I’m proud of that
@Wነኝየብስራትእናት
ዋው ደስ ይላል ቀጥልበት ሀገሬ መካነ ስላም ያውም የሜታ ልጅ ነኝ መካ ስላም ሜታ ነኝ♥
@rekikalemayew5473
@rekikalemayew5473 4 года назад
is there a place called meta in wello? I thought meta is Oromo
@ወሎቦረና-ጀ1ቘ
@ወሎቦረና-ጀ1ቘ 2 года назад
@@rekikalemayew5473 እ😳
@lamyamgmg6993
@lamyamgmg6993 7 лет назад
betam arif new berta 😍
@sileshayalew2956
@sileshayalew2956 7 лет назад
I LOVE WOGDI FROM DELANTA
@yendt6991
@yendt6991 4 года назад
Ajebe borene enate...I wish to see one day if the willingness of Allah!!! My Mam and Dad was boren here.
@sadasada1253
@sadasada1253 2 года назад
አገሬቦረና የጀግኖች አገርነው አረዛው ቦረና🌺🌺
@kassayearagaw4865
@kassayearagaw4865 9 месяцев назад
I like Borena a lot
@ናፈቀኝሀገሬመካነሰላም
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ ስደት ሲያሰጠላ ሀገሬ መካነ ሰላም ናፈቀኝ የምር ወይኔ ትዝታየን ቀሰቀሰብኝ ❤❤❤❤💔💔💔💔❤💗💗
@habtamendire5258
@habtamendire5258 6 лет назад
ናፈቀኝ ሀገሬ መካነ ሰላም godegna lhu engba agerachn
@ቀመሪያዑመር
@ቀመሪያዑመር 5 лет назад
ማማ ሰላም ነሽ እስኪ መካነ ሰላም እምፈልጋቸው ቤተሰቦች አሉኝ ስነ ሀገሩ አንዳድ ነገር ብትነግሪኝ ፍቃደኛ ከሆነሽ ስልኬን ልላክልሽ ማማዬ እባክሽ ተባበሪኝ ሀገሩን በስም እንጂ አላውቀውም ...0538849279..
@medimuhammed621
@medimuhammed621 7 лет назад
ዋው በጣም ሀሪፍ ነው በርቱ ሠላማቹ ይብዛ የሀገሬ ልጆች ውድድድድድድ የመካነ ሠላም ልጂ ነኝ ~~~ከሉውበት
@beruktilahun6343
@beruktilahun6343 7 лет назад
ካሳሁን አሁን ገና አኮራሀን ቀጣዮን የጎፍን ደግሞ በጉግት እጠብቃለሁ ቀጥልበት…።
@fatumaseid5737
@fatumaseid5737 3 года назад
Ketaye leweledi new yemizefnew ladegebet bota ok
@narjisabbas497
@narjisabbas497 7 лет назад
ኑሩልኝ አማሮች
@lobabaajman2345
@lobabaajman2345 6 лет назад
ወዋዋውሀገሬእንደትታምራለሺ
@lobabaajman2345
@lobabaajman2345 6 лет назад
👌👌👍👍✋✋
@مريم-ل6ز6م
@مريم-ل6ز6م 6 лет назад
እምየ ቦረና መከነሠላም
@Fantj-l3c
@Fantj-l3c 10 месяцев назад
ቦረና ሳይንት ውሰጤ ነው
@bogaleabi7161
@bogaleabi7161 7 лет назад
thanks kasieeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee
@dawit1aynekulu260
@dawit1aynekulu260 Месяц назад
ቦረናዮች ሲወዳቹ
@ሀዬየወግዲልጂ
@ሀዬየወግዲልጂ 5 лет назад
አቤት ኢትዮ የ ውበትሽ እኮ ለየት ያለነው እፎይ ሳምር ገጠር ውስጤነው
@ketemawdemeke90
@ketemawdemeke90 5 месяцев назад
ሁለተኛዋ በጣም ታምራለች
@limenewabate8106
@limenewabate8106 3 года назад
Betam yemigerm music newu tikikilegna Yewollo borena music. hulachinim endezih mahilachinin mastewawok alebin
@hshjshshah557
@hshjshshah557 6 лет назад
ዋው በጣም ደስይላል የሀገሪልጅች።
@ሙሉስደተኝዋድግልአትለየኝ
ደስየላል አቤት ሀገሬ ናፈቅሽኝ
@mohammedahemd1937
@mohammedahemd1937 7 лет назад
አቤት አቤት ደስ ይላል በሌላ ስራ እንጠብቃለን
@Amharq
@Amharq Год назад
የቦረናው ፋኖ🦅
@MekaeshetuKasaw
@MekaeshetuKasaw 5 месяцев назад
እኔቦረናሳይንትነኝ ስውዳችሁያገሬልጆች
@fatumamohammed8065
@fatumamohammed8065 7 лет назад
ውዶ። ሀገሬ መካነ ሠላም። ኑሪልኝ። አቦ ይመችህ። የኔ ማር
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
Fatuma Mohammed። ሰላም እህት ቦረናን ማየት እፈልጋለሁ ግን አላውቀውም እስኪ እንተዋወቅ ሀገራችን ስንገባ እንድታስጎበኝኝ ፈቃድሽ ከሆነ
@habhabshi6915
@habhabshi6915 4 месяца назад
❤❤❤❤❤ያዝ ፍኖ. መገን
@HhHh-un8pr
@HhHh-un8pr 2 года назад
ፍትህ ለአማራ ለወሎ
@entu750
@entu750 10 месяцев назад
ቦረናዬ❤❤❤❤❤
@hawauae2299
@hawauae2299 5 лет назад
ዋውሀገሬንአየሁትይመቻችሁአቦ
@TechTricks4All2112
@TechTricks4All2112 6 лет назад
wow betam des yemil zefen new Amahra Sayint wuste new
@hayumuhammed7654
@hayumuhammed7654 5 лет назад
Yemekan selam lege nge yawme yearadaww
@ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ
እፍፍፍፍፍፍ ማሪያምን አስለቀሱኝ አይይይ ሀገሬ
@ee6976
@ee6976 3 года назад
ምታው ቦረና 🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍
@tesfayecc
@tesfayecc 7 лет назад
i love this music Thank you so much
@tadesseeshetu2966
@tadesseeshetu2966 7 лет назад
the best cultural music God bless all of you
@salimaimar2779
@salimaimar2779 7 лет назад
ወይሀገሪቦርነ እንደትሽልኝ ስላምበሉልኝ እምየወግድን
@hawaaa111ok7
@hawaaa111ok7 4 года назад
እምየ ሀገሬ ሣይት
@semirahssen3838
@semirahssen3838 7 лет назад
ውይይይ ሀገሬ ቦርና መካነ ሠላም ንፍቅቅ አለኝ
@wudyeabate4719
@wudyeabate4719 7 лет назад
semira Hssen Abshiri eht allah bale ken enhedalen
@lubabaabdo4101
@lubabaabdo4101 6 лет назад
wloya💋fkir.nage.yawm.ywrbabo
@yendt6991
@yendt6991 4 года назад
Alawekem tasayigniyalesche...besem becha newe mawekew ye betsebochen tewelde bota...
@meremaassen9411
@meremaassen9411 7 лет назад
ዋውውው ድስ ይላል
@YouTubeየሐበሻልጅ
@YouTubeየሐበሻልጅ 6 лет назад
የጎበዝ ሐገር ነው አየና እና ሜታ በግራው መክቶ በቀኙ ካልመታ በምን ያሥታውቃል አየና እና ሜታ ጀግናው የወሎ ልጅ በለው አቦ
@wuduyitbarek8755
@wuduyitbarek8755 2 года назад
መካነ ሰላም ላይ ይጠመቃል ጠጂ ሀገሬ ወሎ ነዉ የቦረና ልጂ ይባል ነበር እደዛሬዉ የጁታ መፈጫ ሳይሆን uffffffffffffffffff
@mekonennecho9965
@mekonennecho9965 5 лет назад
yeborena lijoch
@mdkalamm2857
@mdkalamm2857 6 лет назад
ወሎየ ባልን ይቆጨኝ ነበር ያዉም የመካነ ሰላም
@AlemshetTemesgen
@AlemshetTemesgen 12 дней назад
Mekaneselame borye
Далее
Yidnekachew Birhanu best collection amharic songs
16:55