Тёмный

Kassahun Eshetu (Kasseye) - ይሁን ሙሉ አልበም - | Yihun Album - New Ethiopian Music 2024 (Lyrics Video) 

Kassahun Eshetu (Kasseye)
Подписаться 28 тыс.
Просмотров 299 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 356   
@asnakeabebe-2900
@asnakeabebe-2900 3 месяца назад
የ2016ዓ.ም ምርጥ አልበም የካስሽ እና የለምለም ኃ/ሚካኤል ነው።ሙዚቀኞች ልምድ ውሰዱ።ዜማ ግጥም እና የአቀናባሪ ስም ቢለጠፍ ጥሩ ነበር። በተረፈ አንተ ካስዬ የኢትዮጵያን ሙዚቃ ከፍታ ጠንቅቀህ የምታውቅ ነህ እናመሰግንሀለን።
@user-jo6iu8vv3t
@user-jo6iu8vv3t Месяц назад
በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው ባልሳሳት በቀን አንድ ግዜ ሳላዳምጠው አልውልም 👌🏾👌🏾👌🏾
@TheScenes-365
@TheScenes-365 7 месяцев назад
ካስሽ የዘጠናዎቹ ግርፍ፤ በጣም አሪፍ ስራ ነው፤ የተሻለ የእይታ ሰዓት እንድታገኝ ሙዚቃዎችን ለየብቻ ብትጭን መልካም ነበር፡፡
@nanatefera6610
@nanatefera6610 2 месяца назад
ካስሽ ጀግናችን አልበሙን በጣም ወድጄዋለው በተለይ ኢትዮጵያ የሚለዉን ስሰማዉ ዉስጤን በጣም ነዉ የሚያስደስተኝ ምክንያቱም አንድነትን ስለሆነ የሚሰብከዉ
@fishofisho-2896
@fishofisho-2896 7 месяцев назад
ካስሽ የእውነት ካልተሳሳትኩ ከ 10 ዓመት በሆላ ይሆናል ሙሉ አልበም ጽድት ያለ ልብ የሚያሞቅ ሙዚቃ የሰማሁት!! በዚህ ጊዜ ሙሉ አልበም ብርቅ በሆነበት ዘመን ድፍረቱን ወስደህ ለዝያውም ብዙም ሰብስክራይብ በሌለው ቻናል ነገን ተስፋ አድርገህ ለገንዘብ ሳትሳሳ በራስህ ቻናል መልቀክህ ለሙዚቃው ያለህን ፍቅር ያሳያል አመነኝ መጭው ጊዜ ያንተ ነው!!
@Gladi-i69
@Gladi-i69 3 месяца назад
🎉🙏🙏ይገባዋል የእውነት ሙዚቃዎቹ 🎧 🎶📯Wowwwww እኔ እንጃ ብቻ ተመቸኝ አጥንቴ ውስጥ ጭምር ገባ እኮ ሊተዋወቅ ይገባል ባይ ነኝ❤🙏🙏🙏
@osratgold7930
@osratgold7930 2 месяца назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱🇪🇹❤❤❤👍🏻
@dinkuabate3705
@dinkuabate3705 6 месяцев назад
እንዲዚህ ለዛ ያለው ሙዚቃ ከ25 ወይም ከዚያ በላይ አመት ቆይታ የሚያምር ዘፈን ስላሰማኸን አመሰግናለሁ ።ሸግዬ ወድጄዋለሁ !!!!
@user-mc8df3mq3p
@user-mc8df3mq3p 3 месяца назад
I'm from Israel, I haven't lived in Ethiopia for more than 30 years. I love all your songs. I feel at home in Ethiopia. Thank you very much. I wish you lots of success and dreams come true❤❤❤
@EshetuChabo
@EshetuChabo 2 месяца назад
I am from Arbaminch,GAMOGOFA,i thought a jewish girl Gamo in london she went for field work for her phd in my languge..her name dena freeman. she would by now some one ...upup...she was intellegent & very ambitious. ..I had an editor prof JEREMY PHILIPSbethedin@ the time of chief RBI yakovithin 80s he edited and published for me The legalprotection of software in ETHIOPIA1989 anti semetism is hating the jew more than necessary,as every body hate every other dont overdo it saaro...selaam shaaloam
@yisihakf5585
@yisihakf5585 4 месяца назад
ድንቅ ነው ሙዚቃህ ❤ ኡንተርቪውህን ሰሰማው ደግሞ ያሳለፍከው ውጣ ውረድ ቀላል አልነበረም በርታ ወንድሜ ሰው አክባሪነትህንና ትህትናህን ወድጄዋለው ❗❗❗
@engidamekonen
@engidamekonen 6 месяцев назад
ካስሽ፣ ብዙ ሰዎች በቅርቡ በጣም ብዙ አልበም ለቀዋል ፣ አብዛኞቹ ደሞ እኔ በጣም የምወዳቸው ናቸው፣ አንተን ግን ሰሞኑን ሰይፉ ጋር ከሃይሌ ጋ የቀረብክ ለት ነው ያወቅኩክ ፣ ግን በጣም ሚገርመው አልበምክን ገና እንደሰማሁት ከምወዳቸው ዘፋኞች አልበም በጣም በበለጠ ያንተን ወድጄዋለሁ፣ በየቀኑ እየሰማሁት እንደውም በይበልጥ እየወደድኩት ነው፡፡ እንዲ አይነት ድንቅ ስራ ስለሰጠሀን እጅግ እናመሰግናለን፤፤ እናከብርሃለን፡፡
@teshomemiki4128
@teshomemiki4128 3 месяца назад
የኢትዮጲያውያን ደስታ በራቀበት ዘመን የወጣ አልበም ይቅናህ
@temesegnkifle9627
@temesegnkifle9627 6 месяцев назад
በጣም አሪፍ ሥራ ነው ቃለ ምልልስህን ሰምቼ ሚገርም እውነተኛ መልካም ልብ ስብእና ነው ያለህ ቀጥል ወንድሜ
@user-dq9mw8ru3r
@user-dq9mw8ru3r 7 месяцев назад
ካስሽ አልበሙ በጣም አሪፍ ነው ግን ሰው ያወቀው አልመሰለኝም እዛ መላጣ ላይ ቢተዋወቅ አሪፍ ይመስለኛል እንደ ሀሳብ
@teddy6326
@teddy6326 7 месяцев назад
Yetu Melata
@bettymiye9882
@bettymiye9882 7 месяцев назад
መላጣው ላይ አይቼ ነው
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 7 месяцев назад
😂😂ሴፍሻ 😂😂 ተው በናትህ እሱም እኮ መልካም ሰው ነው ፣ ለነገሩ እኔም የሰማሁት እሱጋ ከቀረበ በኋላ ነው 🎉
@melatwegayehu5442
@melatwegayehu5442 7 месяцев назад
Hooooooo😂😂😂😂😂😂
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 7 месяцев назад
ዘፈኑ ወደር የለውም እኔም ዛሬ ገና ነው ያወኩት ተባረክ❤❤❤
@babi619
@babi619 7 месяцев назад
ካስሽ ምርጥ ስራ ነው ያው ካንተ የሚጠበቅ ነው:: ቱማ: አልምልም እና ቸኮላታ በጣም ከወደድኳቸው መሀል ሲሆኑ በአጠቃላይ ግን ምርጥ አልበም ነው:: የናፈቀን አይነት ነው በርታ
@yibeltalseyid1633
@yibeltalseyid1633 6 месяцев назад
ድንቅ ስራ!! ካስየ ምርጡ የደቡብ ፈርጥ!! ለነገሩ ከዛ ፍቅር ማህበረሰብ ተፈጥረህ እንደዚ ምርጥ ሀገር ወዳድ ባትሆን ነበር የሚገርመኝ!! ኑርልን❤❤❤
@user-cs7nr3li5d
@user-cs7nr3li5d 6 месяцев назад
ካሲዬ በርታልን የአርባምንጭ ወጣት ሁሌም ማልረሳው ያን ጊዜ 1990-92 ኩዋስ ሜዳ ላይ የምታዝናናን ከታዴ፤ መሳይ ጋር ሆናቹ አስታውሳለሁ በርታ ካሴ አሁንም አርባምንጭ ላይ ኮንሰርት አዘጋጅ በርታ፡፡
@user-ly4hy3vq8r
@user-ly4hy3vq8r 6 месяцев назад
2016 ምርጥ ምርጥ አልበሞች ተከታትልው የወጡበት በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ወርቃማው ጊዜ💚💚። አንተም ይሄን ምርጥ ስራ ስልሰጠሀን እናምሰግናለን
@zeritudesta9077
@zeritudesta9077 6 месяцев назад
በእግዚአብሔር ሸግየን ለብቻው አውጣው ብዙ ሰው ወዶታል በብዙ ይታያል በትንሽ መሆኑ ሸር ለማረግም ተደራሽነቱም ይበዛል ሰው ትግስት የለውም ይህን ሁሉ ለመስማት
@workugebresilassie3497
@workugebresilassie3497 2 месяца назад
9u😅and a good
@gezahegngawemo6477
@gezahegngawemo6477 7 месяцев назад
መልዕክቱን ሰምቶ ለሚያስተውል ከበቂ በላይ ነው !!ከነቤተብህ ተባረክ።
@-zufanmediashow726
@-zufanmediashow726 7 месяцев назад
ለእኔ የአመቱ ምርጥ አልበም ነው በእውነት ምን አይነት መሰጠት ነው ከግጥም እስከ ዜማ ቅላፄ እና ውበት ከቅንብር እስከ ይዘት ምን ይወጣለታል 👏👏
@yalemsewyigzaw8235
@yalemsewyigzaw8235 7 месяцев назад
በእውነት የሚገርም አልበም ነው;;፤ በጣም ወድጄዋለሁ:: thanks again Kasish. አሁን እየካሰችሁን ነው ሙዚቃኞቻችን በርቱልን:: for me these year is golden year b/c we have different amazing albums like Kasish, Aschale, Yema, Leul,,,,, thanks all.
@meselechmelka4135
@meselechmelka4135 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ወድሜ ቢሰማ ቢሰማ የማይሰለች ስሪ ይዘህ ስለምጣህ ደስ ብሎናል በርታ
@zinasheamare545
@zinasheamare545 4 месяца назад
ETHIOPIA gamo😢😢😢😢😢😢
@mitaendaabeio2755
@mitaendaabeio2755 4 месяца назад
After Long tim አሪፍ ዘፈን ተሰራ ኢትዮጵያ ምድር ላይ እያጣጣምኩት ነው አባቴ ።
@ሀያትዘይነብ
@ሀያትዘይነብ 6 месяцев назад
ቃላት የለኝም ወንድም አለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nishananteneh1620
@nishananteneh1620 6 месяцев назад
ዋው ካስሽ የአርባምንጩ የተዋጣለት የናፈቀንን ሙዚቃ ስላሰማሃን እናመሰግናለን ! በርታልን ክብር ይገባሃል !!!
@user-bk3fz5vh9z
@user-bk3fz5vh9z 7 месяцев назад
ሙዚቃ ቅንብሩ ሮሃ ባንድን አስታወሰኝ እናመሰግናለን የ90ዎቹ ግርፍ ምርጥ !!!" ኢትዮጵያዬ. ሆይ " we need our old Ethiopia back.🙏💚💛💔
@ሀያትዘይነብ
@ሀያትዘይነብ 6 месяцев назад
በእውነት ጀግና ነህ የጀግናልጅ ጀግናነህ
@amelkachtube942
@amelkachtube942 7 месяцев назад
ቆንጆ ስራ ነዉ ...ይህ አይነት አዘፋፈን ነዉ ኢትዮጵያዊያን የምንወደዉ ። በርቱ
@almazalmaz5315
@almazalmaz5315 7 месяцев назад
ቅላጸዉ በጣም ይመቻል ለጆሮ ይስማማል ካስ ሽ ዋዉዉዉዉዉዉ
@yigzawayele9788
@yigzawayele9788 6 месяцев назад
ለትውልድ አካባቢህ እና ለአክስትክህ (እንኳን ሞቷ) የሰጠኽውን ክብር ሳላደንቅ አላልፍም በርታ ጀግና
@Abawtes
@Abawtes 7 месяцев назад
he is super talented, disciplined and polite artist that passed through hard challenges.. thank you so much for the wonderful album... God bless you Kasye!
@meselechmelka4135
@meselechmelka4135 7 месяцев назад
ወድሜ እንካን ደስ አለህ እጅግ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@darekyibeltal5903
@darekyibeltal5903 6 месяцев назад
#Kassahun በጣም እናመሰግናለን፡፡ የግጥምና ዜማ ብቃትህ የሚገርም ነው
@sarem4492
@sarem4492 4 месяца назад
እንኳን ደስስስስ ያለህ ! ልፍትህን ይክፈልህ 🎉🎉🎉🎉🎉
@dinkuabate3705
@dinkuabate3705 6 месяцев назад
ካስዬ ወጣቱ ነዋይ ብዬኣለው ።አይናፋሮ !!
@lisangold1755
@lisangold1755 6 месяцев назад
one of the best Album I heared. Good job all the mixing, melody, lyrics and special song. Thanks kasahun.
@HaymanotWorkneh-u2e
@HaymanotWorkneh-u2e 7 месяцев назад
በጣም አሪፍ ስራ ነው መንድማችን ካስሽ እረጋ ያለ የተረጋጋ ሙዚቃ ናፍቆን ነበር 🙏🙏🙏👍👍👍👍
@zinasheamare545
@zinasheamare545 19 дней назад
Amane ❤
@bezasamuel4619
@bezasamuel4619 3 месяца назад
ብስማው ብስማው የማይስለቸኝ ምሪጥ አልበም❤❤❤
@mekutub
@mekutub 2 месяца назад
ኧረ ይህን ስርቅርቅ ድምፅ የት ተደብቆ ነበር❤❤❤አድናቂህ ነኝ❤❤❤
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 7 месяцев назад
ተባረክ መለካም የስራ ዘመን ።ሐገሬሐገሬ ሆይ ፈጣሪ በመዳፉ ያርግልን።ከአይን ያውጣልን።
@zinasheamare545
@zinasheamare545 19 дней назад
Beldaa ymta ❤
@alula2825
@alula2825 3 месяца назад
የብዙ ዘመናትን ስራ በአንድ ላይ የያዘ አልበም እናመሰግናለን በርታ
@tilahuntesfaye6364
@tilahuntesfaye6364 6 месяцев назад
ግሩም ዜማና ግጥሞች። እናመሰግናለን።
@selenahelu6099
@selenahelu6099 6 месяцев назад
በጣም ጎበዝ ነህ ካስዬ በርታ እንወድሀለን❤❤❤
@e4p226
@e4p226 7 месяцев назад
We listen it from 🇨🇦 🍁. Love it
@adaneasnake8969
@adaneasnake8969 6 месяцев назад
ካስዬ አብሮ አደጌ። በጣም ደስ ብሎኛል ይህንን የልፋትህን ውጤት በማየትህ
@meski-leul7990
@meski-leul7990 6 месяцев назад
የንዋይን ዘፈን በአ/ምንጭ ትግስት ፍሬ ሆቴል ስትዘፍን ነበር የማቅህ እዚ በመድረስህ ደስ ብሎኛል። የሃብታሙ ዋሴ ባለቤት
@realeagent
@realeagent 4 месяца назад
ምርጥ ዘፈን❤❤❤
@jibomamo3596
@jibomamo3596 6 месяцев назад
Thanks ! ye ethiopia music .. be jaze ena rock depression weste ketewegne nber .. bahilachene masadge albne mehala gene beza ..be ezhe amte
@user-sb7wt8zt6k
@user-sb7wt8zt6k 6 месяцев назад
የእግዛብሔር ድጋፍ ካለህ ሰማዬዬም ምድሩም ይታዛልሀል ምርጥ ስራ አንደኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@biniamhailumengesha9136
@biniamhailumengesha9136 7 месяцев назад
I know Kasahun Eshet well when we were attended high school at ArbaMinch Comprehensive High School in 1990 E.C. He had a good voice and I and our friends forecast, he will be one of the popular singer in Ethiopia. He was not the only one But I also know Tadesse.
@tenuabe2327
@tenuabe2327 7 месяцев назад
ዋዉ ምርጥ ስራ ❤❤❤
@HulaaKunema
@HulaaKunema 6 месяцев назад
ልክ እንደ ሸዋንዳኝ ነው surprise ያደረከኝ ምርጥ ስራ ❤😀😍
@Mimisha776
@Mimisha776 7 месяцев назад
ፍቅር አለበጁ መስጠት የፈለገ ዋው❤❤❤❤❤❤
@namotube1867
@namotube1867 7 месяцев назад
No promotion it's a best album seriously 👌👏
@mulushmulush3472
@mulushmulush3472 6 месяцев назад
ካስሽ ድሮም ድምፅህን እወድልህ ነበር እጅግ ጣፋጭ የሆነ ሙዚቃ ነው የለቀክብን ተባረክ ቡነስካቸው እኮ!!!!
@BehailuMulugeta
@BehailuMulugeta 6 месяцев назад
ካስዬ የአርባ ምንጩ ፈርጥ በርታልኝ
@HulaaKunema
@HulaaKunema 6 месяцев назад
i love it 🇪🇹 ገና ሳየው ግን ወደድኩት በርታ።🙏🙏💖💖
@darekyibeltal5903
@darekyibeltal5903 6 месяцев назад
አበጋዝ የነካው ሁሉ ረጋ ያለና ዘላለማዊ ስራ ነው፡፡ እንኳን አብረህ ሰራህ
@masreshahabte
@masreshahabte 6 месяцев назад
ካስሽ ምርጥ ሙዚቃ ነው ያአ ድሮ አብሮክ ካንተ ጋር የማይለየው ኪቦርዲስ ጓደኛክ ደህና ነው
@metikyeenatua
@metikyeenatua 2 месяца назад
Betam aref sera new enamsegenalin🙏🙏😘😘😘
@quantadotonium3654
@quantadotonium3654 7 месяцев назад
This guy is highly talented and the songs are intrinsically natural. Way to go bro and keep it up! 💯
@user-cz6zb4ro8i
@user-cz6zb4ro8i 6 месяцев назад
ዋዉ ዋዉ ምሪጢ አሊበም በርቲ
@amucs5934
@amucs5934 7 месяцев назад
ከምርጥም ምርጥ የሆነ አልበም 👌👌👌👌
@hermontaye5763
@hermontaye5763 2 месяца назад
Wowowo arif music ye Newyaen music be mesafent bet setchawt neber yemakhe betam des yemil Sera new adnakhe negne kassshaye ewdhalhu berat God bless you more!!
@berhanumelese10
@berhanumelese10 7 месяцев назад
ይህ ዘፋኝ በጣም ተስፋ ያለው ልጅ ነው በርታታታ ጥሩ ስራ ሰርተሀል በርታ በተለይ ኢትዮጵያ አሪፍ ነው ለኔ❤❤❤❤❤
@farisnigusae9546
@farisnigusae9546 7 месяцев назад
ካስዬ እንወድሃለን
@YaredTesfay-wp1xx
@YaredTesfay-wp1xx 6 месяцев назад
በጣም በጣም ምርጥ አልበም ነው ግን በዚ ዘመን እነተምተረረም ቢሆኑ ስንት ተወርቶላቸዋል ከምር የ 2024 ምርጥ ሙዚቃነው እስካሁን ከወጡት ውስጥ እናመሰግናለን
@SaboTafesse-kq1ui
@SaboTafesse-kq1ui 7 месяцев назад
My beloved brother , Kassahun Eshetu congratulations to you well done you did great job, I can imagine how proud of you 👏 congratulations ♥️
@zinasheamare545
@zinasheamare545 19 дней назад
Almelm ❤🎉🎉🎉🎉🎉
@MeseretGemechu123
@MeseretGemechu123 3 месяца назад
አሪፍ ነው ብዙ ለፍተሀልና ምርጥ ይሁንልክ
@አለኝታ_ሚዲያ_1
@አለኝታ_ሚዲያ_1 7 месяцев назад
it is so fabulous melody and lyrics. You have to promote it appropriately.
@dagmhaylu1015
@dagmhaylu1015 7 месяцев назад
ምርጥ አልበም ሀይሌ እሄንን መመረቅ አለበት
@user-xy4vd2xn2f
@user-xy4vd2xn2f 6 месяцев назад
I appreciate the vocalist his lyrics with his tone also the band they're keeping good tonality I remember Roha band composers ❤
@earmiasteka464
@earmiasteka464 7 месяцев назад
ዋው አንደኛ ምርጥ ስራዎች ናቸው
@NigistLove
@NigistLove 7 месяцев назад
ገራሚነው በእውነት የማይሰለች ደጋግሜ ሰማሁት
@zinasheamare545
@zinasheamare545 19 дней назад
Love
@tadidrogba5104
@tadidrogba5104 7 месяцев назад
ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ አልበም ሳዳምጥ በጣም ደስ ብሎኛል ምርጥ አልበም ነው እግዚአብሔር ይርዳክ እሙ ነይ እሙዬ የሚለው ነው ምርጫ
@meharibelay8689
@meharibelay8689 7 месяцев назад
ወዝወዝ በጋሞ ❤❤❤ ምርጥ ስራ !!!!! ቱማ አዳ
@user-wp7tl7wk4x
@user-wp7tl7wk4x 7 месяцев назад
it's amazing voice, lyrics and best albem....Keep forward, thank you very much. i'm memorized back 1990's ET music 2nd Neway.
@DebrezeyitMihret-lj9pt
@DebrezeyitMihret-lj9pt 3 месяца назад
betam ye wodedkut album kasahu eshetu🤙🏽🫰🏽🫶🏽🫶🏽❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥
@JerryMulegeta
@JerryMulegeta 3 месяца назад
@zinasheamare545
@zinasheamare545 19 дней назад
Yelb merct
@antenehasratofficial9156
@antenehasratofficial9156 7 месяцев назад
ምርጥ አልበም !!! ከአስደናቂ አዘፍፈን ጋር !!!🙏🙏🙏
@dawitdessu4953
@dawitdessu4953 4 месяца назад
ድንቅ ስራ ድንቅ ብቃት ነዉ ለምን ከተፋ ላይ እንደቆየህ አልገባኝም
@AIVIDEOS-3
@AIVIDEOS-3 7 месяцев назад
wow zendro ye music abyot tenestual !!! yimech
@BiraraMarew
@BiraraMarew 3 месяца назад
Brilliant and wisdom singer in Ethiopia
@bikisgetie
@bikisgetie 6 месяцев назад
What a miracle work bro thank you for your gift .....................
@johnbrhanu332
@johnbrhanu332 6 месяцев назад
እጅግ በጣም ምርጥ ስራ ነው በረታ ወንድማችን
@user-rl6gk5dd6p
@user-rl6gk5dd6p 7 месяцев назад
አንደኛ አልበም ነው በጣም ነው የወደድኩት በተለይ ልንገርሽ ሸግዬ እና አልምልም ምርጥ ናቸው 👏👏👏👏
@user-xv8we5do7w
@user-xv8we5do7w 6 месяцев назад
አዳዲስ ሙዚቃዎችን መስማት ትቼ ነበር ለካ እንደዚህ አሪፍ ሥራ ይሠራል፡፡ ካሥዬ ይመችህ 10Q ፍጹም ነኝ ከ አ.አ.
@kelemworkadinw1994
@kelemworkadinw1994 6 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል የማይሰለች እና ሁሌም የሚደመጥ ምርጥ ዘፈን በርታ ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን፡፡ በጣም የምወደው ደሞ የአውዳመቱ ዘፈን
@almazalmaz5315
@almazalmaz5315 7 месяцев назад
ካስሽ ተባረክ ትመቻለህ ዋዉዉዉዉዉዉዉ 💚💚💚💚💚👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏
@se5561
@se5561 6 месяцев назад
እውነት ንው አልምልም በስማ በእናቴስ አልምልም ለሁሉም እናቶች እድሜና ጤና ይስጥልን❤
@abenethaile8632
@abenethaile8632 7 месяцев назад
በጣም ምርጥ
@dengelmaryam8346
@dengelmaryam8346 7 месяцев назад
Kasiya, congrats 👏 💖 💓 best music, my friend. Not only your music, you are the best person.
@TadroseTibebu
@TadroseTibebu 6 месяцев назад
ካስዬ አደኛ የሚያምር አልበም እኮዬ አደኛ ነው
@hajemohammed5225
@hajemohammed5225 7 месяцев назад
ያበደ ነው
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 6 месяцев назад
ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን🎉🎉🎉
@FilubMule-cw8xv
@FilubMule-cw8xv 3 месяца назад
አባይ ሚዲያ ሰከላ ሾ ላይ ነዉ የሰማሑት ጥሩ ነዉ ደስ የላል ወንድሜ
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 7 месяцев назад
ሚገርም ድምፅ ሰውግን ያወቀው አልመሰለኝም ህዝቤ የማይረባው በአድቀን ሁለት ሦስት ሚሊየን ይታያል እደዚህ ለዛያላቸው ነገር አታዩም ወድማችን በርታ በጣም ጥሩ ነው
@AdenH-x9b
@AdenH-x9b 7 месяцев назад
Bereta wdemaleme webe demise newe keze belaye tehelaleke❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
Далее