Тёмный
No video :(

Kidist Birhan | ዲያቆን እስራኤል | መነጋገሪያ የሆነችውን የቻግኒዋን ቆንጆ የእኔናት ባዩ በዝቷል | ዲያቆኑ ዝምታውን ሰበረ | Zeha ዘሀ 

Feta Fegegta ፈታ ፈገግታ
Подписаться 42 тыс.
Просмотров 188 тыс.
50% 1

Kidist Birhan | ዲያቆን እስራኤል | መነጋገሪያ የሆነችውን የቻግኒዋን ቆንጆ የእኔናት ባዩ በዝቷል | ዲያቆኑ ዝምታውን ሰበረ | Zeha ዘሀ | Feta Daily
🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ👇
/ @fetafegegta
🔴Subscribe for more funny and inspirational videos.👇
/ @fetafegegta
Feta Fegegta is an Ethiopian infotainment youtube channel with creative contents, that will show viewers entertainment news, celebrity lifestyles, short funny video clips, informative and educational videos.
• New videos weekly on every Saturday.
#kidistbirhan
#diconisrael

Опубликовано:

 

6 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 129   
@user-zt8to2oe8w
@user-zt8to2oe8w 2 года назад
ዲያቁን ነኝ የሚለው ልጅ አትመኑት ተከታተሉት እንዲህ የተዋህዶ አማኝ ነኝ በለው የገቡ ምስጦች ናቸው ጠላት የሆኑት
@liyutube6580
@liyutube6580 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-4bZtY1Rm_48.html
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 года назад
እግዚአብሔር ይመርምረው ከዛ ውጪ አባቶች አመጣጡን አገባቡን በደንብ ማጣራት አለባቸው
@asrat7146
@asrat7146 2 года назад
የእስራኤል ተወላጅ ና አሜርካናዊ ከሆነ እዚህ ምን ይሠራል ? ዲቁናስ ማን ሰጠው? በጥሞና መታየተ አለበት
@sentpia5641
@sentpia5641 2 года назад
እውነት ነው
@najathasan9285
@najathasan9285 2 года назад
አበሻ ጠርጣሪ ነን መጠርጠር አይከፋም ለምን ጉዳይ እንደመጣ አናውቅም ፈጣሪ ይጠብቀን
@abayimulu5918
@abayimulu5918 2 года назад
ይህ ሰው በጣም ያስፈራል አስተያየቱ ሁሉ ያስደነግጣል ክትትል
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 2 года назад
ዲያቆኑን በደንብ መርምሩ ምን እንደሚያሰብ እግዚአብሔር ነው የሚያቀው
@wollo501
@wollo501 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DV_V9TPiUkI.html
@liyutube6580
@liyutube6580 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-4bZtY1Rm_48.html
@shewatrading
@shewatrading 2 года назад
yehan seweye metenekek yasefelegale
@tegyyoutuber2882
@tegyyoutuber2882 2 года назад
ዲያቆኑ አስተያይት በህልም ይመጣል በስማም በደንብ ይጠና ሆ ምን ጉድ ነው
@semutube2215
@semutube2215 2 года назад
ሙስሊም ነኝ ግን እመኑኝ ይሄ ሰውይ አንድ ቀን ጉድ ይሰራችኋል
@mekdesjohn5959
@mekdesjohn5959 2 года назад
Enem endanch nw mesemang minum almarngmi
@ortodhoxtewahdochannel7192
@ortodhoxtewahdochannel7192 2 года назад
Altesasatshim eht
@ortodhoxtewahdochannel7192
@ortodhoxtewahdochannel7192 2 года назад
Hon blew buzu neger nemiseru kezi befit Etiopia tewelagici wey India tmrtacew sicerusu be hkimina Etiopia wey Lela Africa ylkalu sew endaynekabet le sint setoci endayweldu teulo yemiadgu ligio sayker sidgu ligi endaynoracew tedergowl👪
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 года назад
እኔም ብያለው
@tegyyoutuber2882
@tegyyoutuber2882 2 года назад
እውነት ነው ያስፈራል
@helenmoligeta5505
@helenmoligeta5505 2 года назад
Ene yemimeselgn kalebet hemem lemefewes yemitagel yemeselal tenegna aymeselm siyayut egziabeher yemarew
@meazatefara3289
@meazatefara3289 2 года назад
እግዚአብሔር የማመልክ ሁሉ እውነተኛ ክርስቲያን ከሆንን በእግድነትም ቢሆን መቀበልና ሀገር ማልመድ ከጥንት ከጥበበኛው ሰለሞን የመጣ ነው
@abrehetwoldemariam7460
@abrehetwoldemariam7460 2 года назад
በጣም ታምራላችሑ ብሄሮ በሙሉ ምውጣትና ከሕብረተሰቡ ጋር ማስተዋወቅ አለበት ብሄርሕ ኩራትሕ ነው
@hanhn7623
@hanhn7623 2 года назад
ሊሰልል.ነው.የመጣው.እስራሄል
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 2 года назад
ማስተዋልንስጠን
@user-jf2zy7yz4w
@user-jf2zy7yz4w 2 года назад
ሌላ ጣጣ ሳያመጣ ወደ ሀገሩ መልሱት ቀስ በቀስ ሥር ይሰድና...ብቻ ጠርጥር ከበስተጀርባው ምን አለ?
@muluabate4276
@muluabate4276 2 года назад
Those who doesn't know her birth place Mengisto it is eastern Gojjam. About 10 kilometres north of Bichena. Or between Kuyi maryam and Debre work
@fetafegegta
@fetafegegta 2 года назад
Thank you for the info.
@solomonwoubishet1052
@solomonwoubishet1052 2 года назад
Not only she , all Ethiopian women are beautiful .
@user-uc9nl8vm2v
@user-uc9nl8vm2v 2 года назад
ቆይ ንቅሳቱን እኮ የተንቀሰው ዲያቆንነት መማር ከጀመር ነው እንዴት ተፈቀደለት እረ እምነታችንን አትሽጧት
@salamst8116
@salamst8116 2 года назад
እዉነት
@tesfayeyeshambel
@tesfayeyeshambel 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍
@sebesbekebru7455
@sebesbekebru7455 2 года назад
ልጁ የት ነው ድቁና የተማረው? ንቅሳቱስ ከቤተክርስቲያን ስርአት ጋር እና ከአንድ ዲያቁን ምንያገናኘዋል፡ እና የት ነው ሚያገለግለው?
@danielmengistu1080
@danielmengistu1080 2 года назад
Yihe seytan yeseytan kurach! Leba new. Yehone neger liserk new yemetaw
@mimitsige2783
@mimitsige2783 2 года назад
ይሄ ልጅ ዲያቆን አይደለም ገና ትምህርት ላይ ነው ዲቁና አልተቀበለም ገና ስለዚ ዲያቆን አትበሉ አልጨረሰም ግን እኔ ሳየው በጣም ነው የሚያስፈራኝ ግን ክትትል ይፈልጋል በኋላ ከማልቀስ 😏😏
@hjjj8740
@hjjj8740 2 года назад
ጠጉሯን ብናየው ብታሳዩን ቁጀናው የተሟላ እንደሆን የሴት ልጅ ውበት ጠጉሯነ ነው ዋይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ ፋትህ ለስረኞች ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@user-fp4zz9sr5g
@user-fp4zz9sr5g 2 года назад
ኧረ ዮኒ አገው ነው በፊትም ተናግሯል አገው ነኝ ሲል ሰምቸዋለሁ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 года назад
እሔ ሰው ተላላኪ እንዳይሆን ፈርቻለው አሜሪካ የኢትዮጵያ ጥላት ናት ተልኮስ ቢሆን መርምሩ መደብ ክትትል ሊደረግ ይገባል ። ምክንያቱም በስሜ ይመጣሉ ያስቱዋቸዋል ይላል ቃል ። ብቻ ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ ።ለተኮልም ከሆነ የመጣው ፈጣሪ ያጋልጥልን
@almazmelaku4058
@almazmelaku4058 2 года назад
ከፍትፍቱ ፊቱ ይባል የል አካሄዱን አይተው ሽክሙን ይቀሙታል
@frewoineabera6216
@frewoineabera6216 2 года назад
የዲያቆኑን መመርመር አይከፋም
@zeryakoberkihun2543
@zeryakoberkihun2543 2 года назад
ዮኒ ማኛ አገው ስለሆንክ ደስተኛ ነኝ ።
@Toselamdeseta
@Toselamdeseta 2 года назад
Wegenoche, ateshewdu seyetane mecheweneme geze seyetane negne belo ayemetame yegetane seme eyetera memetate lesu kelale nwe
@najathasan9285
@najathasan9285 2 года назад
የማርያም ልጅ ይህ ስው ዲያቆን ለመባል ገና ብዙ ይቀረዋል ምን ነካችሁ ፊቱን ፎቶ አነሳሱን አጥኑ ደሞ የድቁና ትምህርት ሊማር ይችል ይሆናል ሆኖም ግን ልብሰ ተክህኖ ፈፅሞ መልበስ ክልክል ነው ምን ነካችሁ ወገኖቼ እናስተውል
@mulugerolimon9323
@mulugerolimon9323 2 года назад
Yehe Sew codes bedenb eyeastelalefe New!!!lemin manninetu sayteweqe vidéo layleqequt???🙄😏
@kokikokiki5945
@kokikokiki5945 2 года назад
ሰገጤ፡ዮናስ
@yemidaworkawraris6905
@yemidaworkawraris6905 2 года назад
Enekrstos negni eyalu ymetalu ylal kalu diyakon kehone Tru gn eliminant new endezih Ayn lay tato yemiyaseraw lemangnawm egziyabher ymermrew orthodox negni blo sratun lulu kefetsem mnm madireg aychalm
@selambelay2499
@selambelay2499 2 года назад
በእውነት ይሄን ሠውዬ ብዙ ቪዲዮ ላይ ሣየው ለሊት ሣይቀር በህልመ ለሊቴ በጣም አሥፈሪ አይኖቹ እየመጡ የሆነ መንፈሥ እንዳለበት ይነግረኛል ምናልባትም ይሄን ኮመንት ሥታነቡ ምን እያለች ነው ትሉ ይሆናል ይሄን ኮመንት እራሡ የፃፍኩት በኢትዮጵያ ሠአት ከለሊቱ 9:26 pm ላይ ነው ሥፅፈው እራሡ የእሡን አሥፈሪ አይኖች እያሠብኩ ሥለሆነ በፍርሀትና በጣም እራሴን እያመመኝ ነው ሶሻል ሚዲያላይ በፎቶና በቪዲዮ በተለይ ካየሁት ጀምሮ ነው ይሄ ሥሜት የተፈጠረብኝ እኔ የኦርቶዶክሥ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ይሄ ሠውዬ ወደኢትዮጵያ የመጣው የሆነ ድብቅ ሴራ ይዞ እንደመጣ ነው የሚሠማኝ እመኑኝ የሆነ ጊዜ መጥፎ ነገሮችን አድርጎ እንደሚሠወር ነው የሚሠማኝ ብቻ ድንግል ማርያም ቤተእምነታችንን ከአሣች መሲሆችና ተኩላዎች ትጠብቅልን ይሄ ሠውዬ የበግ ለምድ ለብሶ ወደኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የተላከ ሠው መሣይ ሠይጣን ነው በርግጥ አንቺ ማን ስለሆንሽ ነው ይሄን የምትይው ልትሉ ትችሉ ይሆናል እኔ ሀጢያተኛ እና እንደሁላችሁም ሠው ነኝ ነብይም ወይም ሌላ መንፈሥ አይደለሁም ግን ይሄን ሁሉ የምለው ከውስጤ እና አይምሮዬ ያሠብውን እንድናገር ብቻ ሥለፈቀደልኝ ነው ብቻ አምላክ የሁላችንንም ቤተ እምነት በክንፎቹ ይጠብቅ እላለሁ ሠላም ለሀገራችን ህዝቦችና ለኢትዮጵያችን ።
@fetafegegta
@fetafegegta 2 года назад
Thank you for your comment.
@saraabdella1244
@saraabdella1244 2 года назад
Belu engidi ine gin menm almaregnim
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 года назад
የደብተራ አስራር 😭😭😭 ነው እረረ ንቁ መርምሩ
@buzubuzu438
@buzubuzu438 2 года назад
Tekekel
@zebenaygenanew9635
@zebenaygenanew9635 2 года назад
be gira fitu kokobu mndn new
@luckysheep4070
@luckysheep4070 2 года назад
mermariwoch ene man nachu?
@kidist1705
@kidist1705 2 года назад
ይቅርታ ግን ምንም አላማረኝም በአስተውሎት እንመልከተው
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo 2 года назад
እውነት ነው እኔም ምንም አያመረኝም
@adicho5964
@adicho5964 2 года назад
May be he is from Shane
@ortodhoxtewahdochannel7192
@ortodhoxtewahdochannel7192 2 года назад
Ere aynacun abru Ye sewye melekt be aynu video kerb adrgo sikeretsi melekt eyastelalefe new Ande neger lingeracu duro be americanocuna Cina tornet beneberebet gze Ye temareku americanoci be Cod aynacew be margebegeb neber melekt yemiyastelalfu ena emegilehu melektegi endayhon betekiristian bedem adrugo eyekerets new Etiopiawi sinbal wegda madnek enwedalen 🙄
@selamdemeke5584
@selamdemeke5584 2 года назад
Yegna kegna 😆
@alemhmeskel5838
@alemhmeskel5838 2 года назад
melkiwan atibo liteta new
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 2 года назад
ጃማይካዊ!
@yitbarekademe2986
@yitbarekademe2986 2 года назад
Tir 23
@fetafegegta
@fetafegegta 2 года назад
Okay, Thanks for the update.
@birtukanteklehana4872
@birtukanteklehana4872 2 года назад
እንዴት ነዉ ነገሩ ፉት ላይ መነቀስ ያፉቀዳል እንዴ ምንድ ነዉ ጥንቃቂ አድርግ ዘንድሮ ምንድን ነዉ ቋንቋዉ ምንድን ነዉ እሚወራዉ አማርኛ አያችልም ኦረመኛ ነዉ እሚወራዉ፠ ወይስ ምንድን ነዉ
@mamuyetadesse4361
@mamuyetadesse4361 2 года назад
ዮኒ ማኛ ይህንን ቪድዮ የለቀቀው ከሶስት ዓመት በፊት ነው
@fetafegegta
@fetafegegta 2 года назад
Thank you for your information.
@naseemasaif1945
@naseemasaif1945 2 года назад
Lijitu gin fara nat
@yasmeinyieha1485
@yasmeinyieha1485 2 года назад
ዮኒ ልክ ነው እኔም የአገው ተወላጅ ነኝ
@fetafegegta
@fetafegegta 2 года назад
Thank you for the information.
@yegilenigussie6289
@yegilenigussie6289 2 года назад
Probably he is rasteferian they believe Hailesilasie confusing .God knows.
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds 2 года назад
ትንሽ ቆይቶ የ8ሺ ንጉስነኝ እንዳይል ከየዋሆች ኦርቶዶክስ በነጣነት ይማራሉ ከዛ ይወጣሉ
@aysheshimabate
@aysheshimabate 2 года назад
ዮኒ እንጅኩዋ ካንቲስ ድባንኾ ዲጊ ነው
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt 2 года назад
አረ ለኔ ግን ኢትዮጵያዊ ደም ያለው አይመሥለኝም ነጮቹ በኦርቶዶክስ ዙሪያ ለሆነ ተልኮ ውስጣችን አመሣስሎ ያሥገቡብን ይመሥለኛል።
@kidestyosetinayoutube7609
@kidestyosetinayoutube7609 2 года назад
በይመስለኛል መጓዝ አይከብድም??? እሱምኮ ኢትዮጵያዊ ነኝ አላለም ልጁ የጎደለው ትምህርት እውቀት ነው ከቻልሽ በጸሎት አስቢው የሚበጀው እሱ ነው
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo 2 года назад
በመሰለኝ አየደለም ኢትዮጵያን ላያሸንፋዋት ብዝው ጠላት ነው ያላት በንቃት መጠበቅ ብለሀት ነው ለሁሉም አለመቾከል መነፈስን ሁሉ መርምረው
@helawisolomon6366
@helawisolomon6366 2 года назад
kerakembo hula terkimerki
@tekletsadikgebrekidan1198
@tekletsadikgebrekidan1198 2 года назад
Refer Him To >>> መምህር ግርማ ወንድሙ ፣ ቃጽላ ማርያም
@fetafegegta
@fetafegegta 2 года назад
Thank you for your comment.
@adicho5964
@adicho5964 2 года назад
Teklesadik Gebrekidan Please tell me were is memeher Girma i am looking for important things please let me know Thanks
@alexender5983
@alexender5983 2 года назад
ትብብራቹ በጣም የሚያበረታታ ነው
@siyummahmud438
@siyummahmud438 2 года назад
ይነሪ ግነረ
@mulualemhaylemichael672
@mulualemhaylemichael672 2 года назад
የምን ሀገር ሰው ነው ኢትዮጵያዊ ነው??
@fetafegegta
@fetafegegta 2 года назад
በትውልድ ቤተ እስራኤል በዜግነት አሜሪካዊ
@eilham2682
@eilham2682 2 года назад
እኔ ይሄ ሰውየ ምንም አያምረኝ
@user-cd8ho1zf8d
@user-cd8ho1zf8d 2 года назад
ይህ ምኑ ዳቆነው የወጣለት ሰይጣነው እጅ በስመአብ እደትነው የሚያሰፈራራው
@kidestyosetinayoutube7609
@kidestyosetinayoutube7609 2 года назад
አይባልም የስላሴ ፍጥር ነው አያስፈራም
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 года назад
ይህን ዳቆን ተብዬ ምንድን ነው!? 😱😱
@bertukantesfaye3611
@bertukantesfaye3611 2 года назад
ዮኒ ማኛ ጠጥንትም ተናግሯል
@fetafegegta
@fetafegegta 2 года назад
Thank you for the information.
@onelove4324
@onelove4324 2 года назад
እባቴ አረ ላሽ አስትያየቱ እራሱ የሰይጣን አገልጋይ መሆኑን ይገልፃል....ደሞ ወንድማችን ...ዲያቆን..ምናምን.. እያሉ የሚያሽቋልጡት ባሱ ወይ ይቺ ያሽቃባጮች አገር
@kishmishtube5309
@kishmishtube5309 2 года назад
Yene girlfriend neche
@fetafegegta
@fetafegegta 2 года назад
እንጅኩዋ ካንቲስ ድባንኾ ዲጊ
@ababachtessemahiko7108
@ababachtessemahiko7108 2 года назад
Ara yoni ka 3amti bafti naw
@fetafegegta
@fetafegegta 2 года назад
Thank you for the update.
@Abere12Tube21
@Abere12Tube21 2 года назад
በነገራችን ላይ ኢሉሚናቲ መሆኑን እኮ እራሱ እየተናገረ ነው ተናግሯልም ምክንያትህ ካላችሁኝ ኢሉምናቲ ማለት ወደ አማርኛ ሲተረጎም ብርሃን ማለት ነው። ሲናገር ምን አለ በደንብ አዳምጡት ይህ ንቅሳቴ ወይም ጥቁር ጥቁሩ ለእውቀት ነው ለብርሃን ነው አለ። ሲጀመርስ ቤተ ክርስትያን ወይም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የእውቀት ወይም የብርሃን ነው እያለ የሚናገር እምነት ያለው ዲያቆን ትፈልጋለችን? እንደዚህ ስል ግን እኔ ንፁህ ነኝ እያልኩ አይደለም ሁላችንም ተቆጥሮ የማያልቅ ሀጢያት ወይም በደል አለብን ግን ደግሞ ሀጢያተኛ ነኝ ብየ ዝም አልልም ምክንያቱም ሀይማኖቴ ሀጢያቴን የምታጥብልኝ ህይወቴ ነች።
@Abere12Tube21
@Abere12Tube21 2 года назад
እንደዚህ ስል እኔ አዋቂ ነኝ ወይም የትርጉም ተንታኝ ሆኘ አይደለም ግን ሀሳቤን ብቻ ነው የገለፅኩት ምን አልባት ተሳስቼ ከሆነ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይቅር ይበለኝ።
@fetafegegta
@fetafegegta 2 года назад
በጣም ጥሩ እይታ ነው። ጥሩ አስተያየት እናመሰግናለን።
@kidestyosetinayoutube7609
@kidestyosetinayoutube7609 2 года назад
@@Abere12Tube21 ልጁ ኢሉሚናቲ ነኝ አላለም አርትስ ሚዲያ ላይ የኔታ ቲዩብ ላይ ሙሉውን ገብተሽ ተከታተይ እናም ስጸልይ የሱን ክርስትና ስም እየጠራሽ ወደፈጣሪ አሳስቢ አለቀ በኮመንት አይደለም ቤተክርስቲያንን የምትታደጊያት
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo 2 года назад
በትክክል ይሄ ምንመ ሀጥያት አይደለም በንቃት መከታተል አለብን ለሁሉም መቸኮል ጥሩው አይደለም ያለጠረጠረ ተመነጠረ ነው ግዜው ከባድ ነው
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 2 года назад
እናንተ እነማናችሁ ስለእምነት ምንያህል እውቅናአላችሁ እናንተየማጣራት ሐቅምም ችሎታም የላችሁም
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 года назад
እንደው እንደዘፈናችሁ ተበላችሁ!!!! አረ ተው እባካችሁ ወሬ ውሬ አታብዝ ምንድነው ይሄ ሁሉ ማጨብጨብ ለቁም ነገር አትቆሙም ለልቅምቃሚ ነገር::: ይሄ ደሞ ቱሪናፋ አንዴ ጎጃሜ አንዴ አገው አንዴ አዲስ አበቤ መላ የሌለው ዱርዬ ነው: እና ስራ ስሩ አገር አቅኑ ምንድነው ውሬ መቼም አትለወጡም እመኑኝ!!!
@behailumekaria8698
@behailumekaria8698 2 года назад
He cannot speak Amaric
@gizubekele102
@gizubekele102 2 года назад
ቅድስት እባክሽ ማንም እይድፈርሽ ዝና እንዴ እም ላክ ህምከሰተሽ ሚነሳሽ የለም እሄ ሴስኛ ህዝብ ነው ተየንቀቂ መድሀኒተኜም ህዝንምብ ነው እደዝዛጅም ህዝብ ባበው ማንንም እህመኝ
@eshetuaklilu6433
@eshetuaklilu6433 2 года назад
ሊበሎት የፈለጉትን ወፍ ጅግራ ናት ይሉአታልና ይህ ሁሉ ሙገሳ። ቀነስ ቢል
@fetafegegta
@fetafegegta 2 года назад
እረ እኛ የምንበላው በልተናል። ለማንኛውም ስለአስተያያቱ እናመሰግናለን።
@leyubenhame1089
@leyubenhame1089 2 года назад
ይሄ ምንም መነጋገር አያስፈልገውም ንቅሳት አይፈቀድም እንኳን ድቁናን የተቀበለ ለማንም አይፈቀድም ዝም ብላችው ያለእውቀታችው አታደበላልቁ
@fetafegegta
@fetafegegta 2 года назад
Thank you for your comment.
@semutube2215
@semutube2215 2 года назад
ልጁ እኮ አማረኛ አወራሩ የውጪ ዜጋ ነው ተው ክርስተቲያኖች ንቁ በዚህ በከፋ ዘመኖ
@zeryakoberkihun2543
@zeryakoberkihun2543 2 года назад
የውጭ ዜጋ መሆኑን እኮ አልቃደም እህት
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo 2 года назад
እውነት ነው ብለው ብለው ሳቅታቸው አኛን በሚመሰል ጥቁር መጥብን ነቁው እነሱው ለኛ አይተኙም
@nazrawitfisseha1791
@nazrawitfisseha1791 2 года назад
That is stupid, how did you know he is Bete-Israel? Did anyone check his DNA, swayed by his claim! Don’t say he is from Israel?
@fetafegegta
@fetafegegta 2 года назад
May he is may be he is not. Why do you worry? He is just a single person. Don't pull every thing to wards racism.
@nazrawitfisseha1791
@nazrawitfisseha1791 2 года назад
That is not racist, if you read Bible. God warned people who claim they are Israel but they aren’t. You can’t just said you are Israel without knowing your real blood line. Read revelation you will learn more about false claims. Just believe in God. ሳያዩ ያመኑ የድናሉ:: እስራኤላውያን መሆን የለብንም::
@fetafegegta
@fetafegegta 2 года назад
Okay, sorry Thank you for the explanation.
@nazrawitfisseha1791
@nazrawitfisseha1791 2 года назад
@@fetafegegta you are welcome 🙏
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 года назад
እሱ ዲያቆን ነኝ አላለም እናንተው ናችሁ አልባሳት አልብሳችሁ ስም የሰጣችሁት አዋራጆች ደሞ አንድ ግዜ ሲጠየቅ ስለሻሸመኔ ሐረግ አለህ ወይ ለምን ሻሸመኔን መረጥክ ሲሉት እኔ 100 እሜሪካዊ ነኝ የመጣሁት ቆሻሻ ላፀዳ ካካ ሽንት ያለ ነው ዛሬ ጀየት መጥቶ ነው ፈላሻ ነት ያለው:: መቼም ህዝብቼ በቀላሉ እንደጭቃ እምትረገጡ ናችሁ አንዳችሁ ከአንዳችሁ አትሻሉም ደሞ እንዳንዶቹ እንዳጣሩት??? ማነው አጣሪ ኮሚቴው? እንግሊዝኛ እሚበሳጭበት ህዝብ ያለበት!!! ፕሊስ ሌላው ካህናቱ የታሉ ይሁን ሀይማኖቱን ይከተል ግን ልብሰ ክህነቱን ማልበስ መቅደስ ቅዱስ ቁርባን አካባቢ ምን አስፈለገ ይሄ ሁሉ:: እሚያናግሩት ደሞ ቲክ ቶክ ላይ እሚወጡ ወይ አንቺ አለም ያሰኛል ለራስህም ፀልይ እየዘለላችሁ ሀይማኖት ማስደፈር አሁን ከነዚህ ከሶስቱ ውስጥ ማነው እንግሊዝኛ እሚናገረው በደንብ????? በዚህ ላይ ታቱው ለእስ ባህሉ ነውበቃ!!!!!
Далее
ЮТУБ БЛОКИРУЮТ?
01:52
Просмотров 896 тыс.
🤯️ Vini Jr. ✖️ Brahim 🤯
00:13
Просмотров 4,2 млн
Sana Feat Juacali - Geti Kali (Official Video)
4:23
Просмотров 132 тыс.