Тёмный

kirubae cribs 

Kirubae - ሼፉ እና ሚስቱ
Подписаться 45 тыс.
Просмотров 83 тыс.
50% 1

#kiruandbetty #kirubae #marriedcouplevlog #youngandmarried #couplegoals #couple #chef
#prank #coupleprank
ይህ ቻናል የህይወት ተሞክሮችንን: ትዝታዎቻችንን እንዲሁም የተለያዩ አዝናኝ ቪዲዮዎችን ለናንተ ለውድ ቤተሰቦቻችን የምናጋራበት ገፅ ስለሆነ
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
Instagram - @kirubaee_
TikTok- @kiruandbetty

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 338   
@ስማአቷአርሴማእናቴ22
@ስማአቷአርሴማእናቴ22 3 месяца назад
በእውነት እናቴን ሳይ እንዴት ደስ እንዳለኝ እመብዙሀን እነቴ ትጠብቃችሁ እንዴት እንደምወዳችሁ❤
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 3 месяца назад
እፍፍፍፍ የመቤታችን ምሰለ ፍቅር ወልዳ እንዳከበራቺኃት እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ከሀጥያት በሰተቀር ያሰባችሁትን ሁሉ የልባችሁን መሻት ትፈፅምላቺሁ❤❤❤❤❤❤ እንኳን ደሰ ያላቺሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@yonatank2354
@yonatank2354 3 месяца назад
የልጂ አዋቂዎች ስወዳችሁ እኮ ማርያምን እንኳን ደስ አላችሁ እግዚያቢሄር በልጂ በምትፈልጉት ሁሉ ሀብትም ጤናም ይስጣችሁ🎉🎉🎉
@የአምላኬእናትማርያም
@የአምላኬእናትማርያም 3 месяца назад
እመ አምላክ ትጠብቃችሁ ለምንድን ነው ግን የማናበረታታቸው ማለቴ ብዙ ሰወች በሁለት ቀን 50ሽ እየገቡ እነሱ እስከሁን አልገቡም😢
@fanytesfaye
@fanytesfaye 3 месяца назад
ዋው ስታምሩ 🥰🤗በዚህ ሳዓት ቪዲዮ ስትለቁ ለማየት የመቼኛል እኛም የማዳመ ቤት ስራ ሚጨርስበት ሳዓት ነው 😂❤️
@Kiruandbetty
@Kiruandbetty 3 месяца назад
Eshi yene enat😍😍
@Kiruandbetty
@Kiruandbetty 3 месяца назад
Eshi 💕💕
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝሥሞትልሽ
@emoydseta2899
@emoydseta2899 3 месяца назад
😂Eneme
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ 3 месяца назад
​@@Kiruandbettyስለኪራዩ ብታስረዱን
@zewariweyasu
@zewariweyasu 3 месяца назад
ማሻአሏህ ሶፋው ቤቱ ያምራን የምወልዱበት የምከብሩበት በጢና በደስታ የምትኖሩበት ያድርጋቹሁ
@saron4252
@saron4252 3 месяца назад
እንኳን ደስ አላች በጤና በደስታ የምትኖሩበት ቤት ያድርግላችሁ አሜን❤ ከይቅር አድ ነገር ልበል የመቤቴን ምስል ከበሩላይ አንስታችሁ ትርፍ ክላስ ስላላቸሁ እዛ ብታደርጓት መልካም ነው ለናተም ለፀሎት ይመቻል ሰውሲገባ ሲወጣ መጫማ ስለሆነ እናታችን ክብር ይገባታል በድጋሜ ይቅርታ
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
የፀሎት ቤት ቢኖራቸው ይመረጣል በሩላይ ግን የእመቤታችንም ሆነ የመላእክት ስዕል አድኖ ማድረጋቸው ጥቅም አለው መምህር ተስፋዬ ነግሮናል ከውጪ ሰው ሲመጣ እርኩስ መንፈስ ተሸክመው መግባት አይችሉም እግዶቹላይ አጋጣሚ መንፈስ እርኩስ ቢኖር ስዕሉን ቀና ብለው ሲያዩት ይመታል ደግጦ ይሸሻል በር መግቢያው ላይ ከፍ አድርገው ሰቅለው ያድርጉት የቅዱስ ሚካኤል ስዕል እደዚህ ሰቅለውት በሩ ላይ ድንቅ ተአምር ተፈጥሮ ገጠመኝ ላይ መምህር ነግሮናል
@icjdjhfjjdkdro1453
@icjdjhfjjdkdro1453 3 месяца назад
.ደስ ይላል ግን ስዕል አድኖዉን ሸፍኑት በስስ መጋረጃ በተረፈ በርቱ በጣም ደስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ ዉለዱ ክበዱ ❤❤❤
@MdAssan-oc1ct
@MdAssan-oc1ct 3 месяца назад
ለምን አልገባንም ሸፍኑት ስትይ
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 3 месяца назад
ዋው በጣም ያምራል እናተ የልጅ ቁምነገረኞች ፍለፊት ያስቀደማችሁት ቅድስት ድግል ማርያም ቤታችሁን በበረከት ትሙላላችሁ!❤❤❤
@ነገሌላቀንነውሁሉምያልፋል
ዋውውው በጣም ያምራል ማርያምን ዛሬ ሳስባችሁ ነበር ቤታችሁ በጣም ያምራል የበረከት የጤና ቤት ይሁንላችሁ ወልዳችሁ ልጆች የሚቦርቁበት ቤት ያድርገው ብለናል ግን እኔ ሁሌም እጠይቃችሁ አለሁ እያልኩ ነበር ለምንድነው ከነዮኒ እና እሙ ጋር ቪዶ የማትሰሩት ደግሞ ባለፈው ክርስትና አንስታችሁ አል ልጅን ለምንድነው የማትጠያየቁት አብራችሁ ብትሰሩ እይታም ይኖራችሁአል እንደገና ልጃችሁን ስጠይቁ አናያችሁምሳ በሰላም ነው መልሱልኝ በተረፈ በርቱልን 😘😘😘
@TayuG-n3j
@TayuG-n3j 3 месяца назад
እመቤቴ ማርያም ከዚህ በበለጠ የምታስቡትን ትሙላላችሁ ከፊት ትምራችሁ ከኋላ ትከተላችሁ።የአለም ያርገው።
@MayeIove
@MayeIove 3 месяца назад
በጣም ያምራል እግዚአብሔር በፍቅር በሰላም የምኖሩበት ያርግላችሁ
@MyLove-x8f
@MyLove-x8f 2 месяца назад
አሁን ነው ከአባይ ቱቡ ታርካችሁ አይቸ የመጣሁት ደስስስስ ትላላችሁ ታርካችሁ በእወነት ለሰው አሰተማሪ ነው ሁለታቹሁም እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ ❤❤❤
@ARITi01
@ARITi01 3 месяца назад
አላህየ ለኛም ጥሩ ትዳር ስጠን
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 3 месяца назад
ዋውውው ኢትዮጵያ አይመስልም ስንት ይፍጃል የመዳም ቤት ደሞዝ ስት ባዘጋጅ ይችልልኛል መልሱልኝ ውዶቼ የቤት ስቃይ ቤተስቤን እያገላታብኝ ነው😢
@Kiruandbetty
@Kiruandbetty 3 месяца назад
Telegram - @MalefiaPodcast lay awerin
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 месяца назад
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝሥሞትልሽ
@mekdesbussha2766
@mekdesbussha2766 3 месяца назад
Please numberachun askemtulng wudoche​@@Kiruandbetty
@Gjshh-p4o
@Gjshh-p4o 3 месяца назад
​@@Kiruandbetty3:21
@የባህልአሌባሳት
@የባህልአሌባሳት 3 месяца назад
በምን ላግኛችሁ ​@@Kiruandbetty
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 3 месяца назад
እመብርሃን እናቴ ቤታቹን አሁንም ሙሉ ታድርግ በምልጃዋ፣አንደኛ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@merry-2121
@merry-2121 3 месяца назад
ውቦች እምወዳችሁ😍😍👏 ቤቲዬ ስስቅ ስወድሽ😍😂 ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ጨምሮ ይስጣችሁ👏💚💛💗🙏
@Tig12342
@Tig12342 3 месяца назад
የፀሎት ክፍል አድርጉ የመቤታችን ፎቶ
@mehalekzeleke5459
@mehalekzeleke5459 3 месяца назад
የሰላም ፣የደስታ ቤት ያድርግላችሁ! ቀረፃው ግን ጨልሟል ፡፡እንድታስተካክሉ ይጠቅማችኋል ብየ ነው፡፡
@سندرا
@سندرا 3 месяца назад
በእዉነት እግዚአብሔር በትልቁ ይባርካችሁ በጣም ነዉ የሚያምረዉ❤❤❤❤❤
@ellenihaile5491
@ellenihaile5491 3 месяца назад
Tadilachu be emabirhan. ...... er ye entotowa kidanmhiret enate enenm ke ene lije asibig edazi fua yale nuro sichig. .... yalitasbwn sisay sichig enem.kzih belay lamsgensh enate. ..... kiruye das bilogal le ene anta tebarku❤
@almaztadesse7501
@almaztadesse7501 3 месяца назад
የሚያዝናና ብቻ ይዛችሁ ሁሌ ኑ በጣም እንወዳቹሀለን ፍቅራቹ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ
@Hana-l2m
@Hana-l2m 3 месяца назад
ሰው ወይን ምናምን ይለል ቢናውን ምናምን አላለችም ወሎዬ አይዴለሽ ባህልሽን ይዘሻል የወሎ መገለጫ ነው ብናና አርሂቡ በሞቴ ማለት
@YetinayetNigatu
@YetinayetNigatu 3 месяца назад
ያለም ያድርግላቹ ወልዳቹ ከበራቹ የምትኖሩበት ያድርጋቹ ደስ ይላል እንካን ደስ ያላቹ ❤❤❤❤❤❤❤
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 3 месяца назад
እመቤቴ እናቴ የመንገዶች ሁሉ ብርሃን እሷ አሁነም በበለጠ በረከት አትረፍርፋ በደስታ ታኑራችሁ
@AhiGiug
@AhiGiug 3 месяца назад
እመብርሀን ትጠብቃችሁ 🎉❤የድንግል ማርያም ስዕል አድኖ 🙏💙
@haregmak1519
@haregmak1519 3 месяца назад
በስማም የእመቤቴ ምስል ሲያምር ሰላም እለኪ🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ያለም የጤና ልጅ የሚቦርቅበት ቤት ይሁን ቤቱስ የትነው ጠቁሙን
@sumayya-2176
@sumayya-2176 3 месяца назад
ሌላ ሃይማኖት ተከታይ ቤታችሁ አይገባም ማለት ነዉ
@GhcbgvHfubjg
@GhcbgvHfubjg 3 месяца назад
በንሮአቹሁ ሁሉ ወላዲተ አምላክ ትቅደምላቹሁ ❤❤❤
@fikeryealem21
@fikeryealem21 3 месяца назад
በጣም ቆንጆ ነው ግን የፀሎት ቤት ይቀራል አስቡበት ❤️
@hasefah3808
@hasefah3808 3 месяца назад
በስማአብ እውነት ነው የማምላክ ስላድኖ ሳየው ሰውነቴ ወረረኝ
@HfvdGrhff-jn5oq
@HfvdGrhff-jn5oq 3 месяца назад
አመቤቴ ማሪያም እናቴ❤❤❤👏👏
@MaremM-p4u
@MaremM-p4u 3 месяца назад
ዉዶችየ ጤና ፍቅር ደስታ እግዚአብሄር ያብዛለችሁ እወዳችሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@MuluMulu-d6e
@MuluMulu-d6e 3 месяца назад
Emaberni bee mogesi titebikachu kezibelyi yemitidesetibetin emeberani walditi amelki betachuni bee desta timelalachuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Betami new yemiwadachuu
@alamaa-ro4gt
@alamaa-ro4gt 3 месяца назад
እፍፍፍ የመቤቴን ስዕል አድነዉ ሳይ እንዴት ደስ እንዳለኝ እሳን የያዘ አያፍርም እኔ በስደት እመቤቴ ሁልዬ ከጉኔነች😭🙏🙏⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 3 месяца назад
የአለም የሲሳይ ቤት ይሁን ቤት ለንቦሳ ልጅ ይቦርቅበት ❤❤❤❤❤
@ራያዓደይወለላ
@ራያዓደይወለላ 3 месяца назад
እፉፉፉ እናቴ እመቤቴ ቤታችሁ ሰላም ፍቅር ደስታ ትሙላላችሁ😊😊😊
@hayatyehenew4787
@hayatyehenew4787 3 месяца назад
You have to consider if you have a muslim friend for the picture
@foziyamohammad7257
@foziyamohammad7257 3 месяца назад
ምንድነው ካሜራው ክሊር አደለም
@SebliAlex
@SebliAlex 3 месяца назад
Wawo betami yamerale Egiziabehre fikerun yabezalachu yehwu eny zaria betsibe huginalhu
@emafikir21tube
@emafikir21tube 3 месяца назад
ለቤታቹ አዲስ ነኝ እማምላክ ትጠብቃቹ❤❤❤
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot 3 месяца назад
የኔ ውዶች በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሦስት instagram youtube tik tok ነው ከታተላችሁና ደስ የምትሉ ናቸው እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ከዚህ በላይ ደግሞ እንዲያደርግላችሁ እግዚአብሔር እመኛለሁ ውለዱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ👫🌹❤
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 3 месяца назад
የእመቤታችንን ስዕል አድኖ ሳይ ደስስስስ አለኝ እና እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን❤
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 3 месяца назад
💚💛❤🤝
@ሰላምYOUTUBE-v3v
@ሰላምYOUTUBE-v3v 3 месяца назад
ካለ ድንግል እንዴት ይሆናል ብለሽ ነው
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 3 месяца назад
@@ሰላምRU-vid-v3v እውነትነው።
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky 17 дней назад
Can you send the picture to us.
@gonjitassfa8823
@gonjitassfa8823 3 месяца назад
በቅድሚያ ያስቀመጣችዋት ድንግል ማርያም ከዚህ በበለጠ በሞገስ በክብር ታኑራችው በተባረኩ ልጆች ትባርካችው እወዳችዋለው
@Smerah-cn9ww
@Smerah-cn9ww 3 месяца назад
ዋውው የኔ ጠንካሮች የማያልፉ የሚመስሉ ጊዜያቶችን አሳልፋችሁ ከዚህ በመድረሳችሁ በጣም ደስስ ብሎኛል 🥰🥰🥰 እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የልባችሁን መሻት ትሙላላችሁ ትጠብቃችሁ የሰላም የፍቅር መኖሪያ ያድርግላችሁ 👏👏😍😍
@mimekebede5623
@mimekebede5623 3 месяца назад
በጣም ያምራል ልጆች ይፈንጩበት የአለም ያድርግላችሁ መጥተን አንጣችሁ ጐበዞች በርቱ።
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
እግዚአብሔር ይመስገን ደስስስ ይላል የጸሎት ቤታችሁ የታል !!!!
@አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ
@አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ 3 месяца назад
ጤና ፍቅር ደስታን አላህ ይጨምርላችሁ
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 3 месяца назад
የኔውዶች እሰይ በጣም ደስ ብሎኛል የኔማሮች ይገባችኃል❤❤❤🎉🎉ስወዳቹ ቤቲዬ
@ዜድየማርያምልጂ-ደ1
@ዜድየማርያምልጂ-ደ1 3 месяца назад
የኔ ውዶች እንኳን ደስ አላችሁ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 3 месяца назад
እመቤቴ እናቴ ሁሉ ነገሬ ለሁላችንም ትጠብቅን በጣም ደስ አለኝ እመቤታችን ስላየሁ 🙏🙏🙏🙏
@MayeIove
@MayeIove 3 месяца назад
እናቴ ኪዳነ ምሕረት የጭንቅ አማላጄ😢
@Aynalove3382
@Aynalove3382 3 месяца назад
የፆሎት ቦታ ስሩ
@YeneneshAelawu
@YeneneshAelawu 3 месяца назад
ቤትበጣም ነው የምወደው ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ቸሩመዳህኒአለም❤❤❤ስደት ነገጥቅምት 7አመትሌሞላኝነው ግን ቤትየለኝም አዳደየቤትቤትሰል ምን ይሆን የሚገጥመኝ እላለሁ ብቻምንምአልልጤናሰቶኝ ፈጣሪ እየሰራሁስለሆነ ተመስገን
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 3 месяца назад
የአለም ቤት ይአድርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙበት
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube 3 месяца назад
የኔ ማሮች ስወዳችሁ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ኑርልን ሽ አመት ኑሩልኝ እወዳችኋለሁ❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 3 месяца назад
👉መግቢያ ላይ ካለው ስዕል አድኖ ዉጭ ሌላዉን ጸሎት ቤት አርጉ ወይ ጸሎት ቦታ ይኑራችሁ የጸሎት ምን አክል ጥቅም እናዳለው ባለፈፈው መምህር ተስፋዬ ጋር ኢንተርቪው አርገው ሰምቼ ግሩም ነው
@SB-mq2eb
@SB-mq2eb 3 месяца назад
Liked Because Of Ye Emebetachen Seale Adeno On The Thumbnail❤…Emebirhan Keneleja Betachihu Tegeba…Tebareku!
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 3 месяца назад
በቤት ኪራይ እየተበዘበዛችሁ አትኑሩ እግዚአብሔር የራሳችሁን ቤት ይስጣችሁ
@Kiruandbetty
@Kiruandbetty 3 месяца назад
Amennnn
@Eky_Yusuf
@Eky_Yusuf 3 месяца назад
ማሻአላህ በጣም ፏ ፈሽ ያለ ፀዴ ቤት ነው ገዝታችሁት እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ ካልሆነ ግን የአከራይ ተከራይ ውሉን ተዋዋሉ 😀 በጣም ወዳቹሀለው
@hannaabplayabrd6690
@hannaabplayabrd6690 3 месяца назад
becauseድንግል ማርያም የለችበት ሁሉም ስላለ
@AlmazAlmazafewerki
@AlmazAlmazafewerki 3 месяца назад
ሕይወት ዉድድር ኣደረጉት ቲክቶኮሮች ይገርማል,,,በማኛዉም ይመቻቹ
@ማሕሌት
@ማሕሌት 3 месяца назад
እመብርሐን እናቴ❤🙏የአብርሐም ቤት ያድርግላችሑ ወልዳችሑ ልጆቻችሑ የሚቦርቁበት ቤት ይሑንላችሑ የኔ ውዶች
@Birukti21
@Birukti21 3 месяца назад
ማን ነዉ 😍የእመቤቴን ስዕል አድኖ አይቶ የመጣ ?
@adis1152
@adis1152 3 месяца назад
የፅሎት ቦታ ግዴታ ነው እሕቶች ተዉ. ስእል አድኖ የቤት ማስዋቢያ አይደል 🙏የፅሎት ቦታ ስጡ ትንሽ ብትሆን ♥️🙏🙏
@Desta731
@Desta731 3 месяца назад
የኔ ውዶች ታሪካችሁን እግዚአብሔር ስለቀየረላችሁ ደስታየ ወደር የለውም ፍቅር እስከ መቃብር k&b❤❤❤
@AebutBelyneh
@AebutBelyneh 3 месяца назад
በእናንተ ህይወት የምር ህይወቴ እየተቀየረ ነው እባካችሁ የቴሌግራም አካውንት ካላችሁ ላኩልኝ
@NigistMulugeta
@NigistMulugeta 3 месяца назад
እንኳን ደስ አላች በጤና በደስታ የምትኖሩበት ቤት ያድርግላችሁ እጅግ ደስ አለኝ ደግሞ ብልጦች ናችሁ ምክንያቱ ሁሌም በምህረት እና በምልጃ የማትለየውን የእኔን እናት አስቀደማችሃት አሁንም የቀረውን ጐዶሏችሁን ወላዲት አምላክ ትሞላላችሁ ከዚህ የበለጠውን በረከት ከጤና ጋር ትስጣች ዳግም ሳሙኤልን እና ሐናን ደግሞ ይስጣችሁ
@Zeiba-sp6kd
@Zeiba-sp6kd 3 месяца назад
እና ወሎዬ አግብቶ ብና ጨስጨስ አርገበት በይል ይገርመኛል ቤት ለቦሳ ውለዱ ክበዱበት ❤
@aznerahaylay9815
@aznerahaylay9815 3 месяца назад
wawww ❤❤ Enem badis bet SUBSCRIBE aderekugn🎉❤
@Adnankd123
@Adnankd123 3 месяца назад
Color Grading በዛ ይስተካከል ለ ቀጣይ
@serkalemAkelili
@serkalemAkelili 3 месяца назад
በደስታ ኑሩበት❤❤❤❤
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 3 месяца назад
በጣም ነው እሚምረው ውለዱ ክበዱ ድምቅ በሉልኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Alemf2k
@Alemf2k 3 месяца назад
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ዉለዱ ክበዱ እናተ ለወጣቶች አርያ ምሳሌ ናችሁ እመብርሀን ከዚህ በላይ ፍቅራችሁን ታብዛላች አብራችሁ ለማርጀት ያብቃችሁ
@Yene-tube21
@Yene-tube21 3 месяца назад
Please ስንት ብር እንደወሰደባቹ ቤቱ ብቻ
@elbitesfish966
@elbitesfish966 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን I’m so happy for u guys Enkwan des alachew 😂 kezim belay yechemerelachew
@helenayana239
@helenayana239 3 месяца назад
Hello guys, congratulations How may I get your contact or something? Because I would like to talk with you guys about your home? Please let me know as soon as possible. Thanks a million.
@eyrusalemassefa3160
@eyrusalemassefa3160 3 месяца назад
ክብር ለእናትና ልጁ የኔ ውዶች ፍቅራችሁ ብዝት ይበል የሚገርም ቤት ነው በጣም ያምራል
@elsatwealde9051
@elsatwealde9051 3 месяца назад
በጣም ያምራል ሃገራችሁ ላይ ዝንጥ ብላችሁ ነው የምትኖሩት
@ensratube
@ensratube 3 месяца назад
የምትወልዱበት የምትደሰቱበት ያርግላቹ❤❤❤
@lordelorde1257
@lordelorde1257 3 месяца назад
ዋው በጣም በጣም ያምራል ግን ቤት ብትገዙ ሀሪፋ ነው
@meronFikre-f9f
@meronFikre-f9f 22 дня назад
እመአምላክ ፍፃሜያቹን ታሳምርላቹ
@talajems8696
@talajems8696 3 месяца назад
እፍፍፍፍፍ እመብርሃንን ሳይ እንዴት ደስ እንዳለኝ❤😢
@mekedessisay7684
@mekedessisay7684 3 месяца назад
Hey Guys Can you tell me some Apartment rent realstate around Mekanisa and Sarbet pls its urgent
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 месяца назад
እመቤቴማርያም በበለጠ ደስታ ቤታችሁን ትሙላላችሁ የኔምርጦች❤❤❤
@ShemsAmen
@ShemsAmen 3 месяца назад
ማርያም💘💘💘💘💘💘💘💘💘 ስውዳቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 3 месяца назад
ዋው ጎበዝ ናቸው በአገራቸው ላይ ሰርተው እዲህ መቀየር ደስ ይላል❤❤❤ለኛ ለአረብአገሮቹ ግን ምነው አይዋጣልን በ10እግር ፍልጥ ይሰሩና 2ነጥብ ከዛ በላይ ጨረሰ ይሉናል😢😢😢
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 3 месяца назад
ያለም ይሁን አሁን በሉ ቤቢን አፍጥኑት
@androiduser5893
@androiduser5893 3 месяца назад
❤❤❤❤እመቤቴ የያዘ ማንም አያፍርም
@ejgtue522
@ejgtue522 3 месяца назад
የኔውዶች እመቤቴ ጨምራጨምራ ታድላችሁ ይቅርታ የመቤቴን ሥእል አድን ከፊት ለፊት አሱትእና በትንሿ የጽሎትበት በመጋረጃቆርጣችሁ እጽሎት ቤት አድርጓትይቅርታግን እሺ❤❤❤❤
@hdhjd2859
@hdhjd2859 3 месяца назад
አረ እመቤታችን ጌጣየጥ አደለችም እመቤታችን በክብር አንድ ክላስ ነዉ የምትቀመጠዉ ያንንም ፆሎት ቤት ነዉ የምትቀመጠዉ 😢😢😢😢😢እናቴ እመቤት በምወቀ አለማዉቅ እያጠፋነዉ ልመናሽ ወደልጅሽ ወደ ወደጀሽ አሳስቢልን😢😢😢
@eyeruesalem4031
@eyeruesalem4031 3 месяца назад
የእኔ ውዶች እመብዙሀን ትጠብቃችሁ እሰከልጇ እውነት በእምነቱ ጠንካራ ሳይ ደሥሥሥ ይለኛል 🎉🎉🎉❤❤❤
@dina_9732
@dina_9732 3 месяца назад
ስደት ካለኖች ትበልጣላችሁ ጨምሮ ይስጣችሁ ለኛም አሏህ ይስጠን እና ለሀገራችን ያብቃን
@dudrudggj5190
@dudrudggj5190 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@mhretwelde-zc4qj
@mhretwelde-zc4qj 3 месяца назад
ማርያም በምልጃዋ አትለያቹ
@hagereuaq7041
@hagereuaq7041 3 месяца назад
በጣም ያምራል እንኳን ደስ ያላችሁ እመብርሃን ከዚህም በላይ ጨምራ ጨማምራ ትስጣችሁ እውነት ሰላድኖዋን ከፊት ለፊት እንዳዬናት አሁንም በምንገዳችሁ ሁሉ እመብርሃን ትቅደምላችሁ የሞቀ የሰመር ህይዎት ኑሩ ያገሬ ልጆች እውነት እንዴት እንደሚያስደስተኝ የሰው ልጅ ለውጥ 💚💛❤👍👍
@kiwait9295
@kiwait9295 3 месяца назад
ተከራይተውት ወይስገዝተውት?
@fetumemuhe6009
@fetumemuhe6009 3 месяца назад
ዋው የግል ነው የመንግስት ?
@tamiratdegele
@tamiratdegele 3 месяца назад
እንዴት እንዴምታምሩ መግለፅ አቀተኝ,ፍቅርና ጥሩ ድርግት የታያባት ጥምር❤❤❤❤, ታባራኩ🙏🙏🙏
@tutu2127M
@tutu2127M 3 месяца назад
ያከበረቻችኃት እመብርሃን ግርማ መቀስ ተሁናችሁ ወሰዳችሁ ሳሙ❤❤❤
Далее
እንኳን አደረሳችሁ 🌼🌼🌼🌼
13:09
አስመለሰ🤮🤢🤮🤮😂
17:34
Просмотров 121 тыс.
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC 4
00:16
Просмотров 3,4 млн
ቆንጆ ድግስ ደገስን @yoeandemy
12:50
Просмотров 63 тыс.
የማን ድንጋጤ ተመቻቹ? 🥰🥰🥰
11:19
ክርስትና Mini Vlog
5:30
Просмотров 106 тыс.