Тёмный

krar lememd yale krar ej maftat /ክራር ልምምድ ክፍል 1 ያለያለ ክራር እጅ ማፍታታት/ 

Kin tube
Подписаться 4,5 тыс.
Просмотров 2,6 тыс.
50% 1

ክራር ልምምድ ክፍል 1 በቀላሉ እየተዝናኑ በእጆ ክራር ሳይዙ እጅ ማፍታቺያ መንገድ ። practicing krar
krar lemelmed yale krar ej maftatat tolo krar lemelmed kefelegu

Опубликовано:

 

12 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 11   
@josephsete8576
@josephsete8576 2 года назад
በጣም ጥሩ ልምድ ነው እናመሰግናለን
@Robiel13Nebi
@Robiel13Nebi 2 года назад
ናመሰግናለን በርታ 😍👍
@ትርሲትወስኔ
@ትርሲትወስኔ 2 года назад
ቀጥልበት ወንድሜ ቤተሰብ ሆኛለሁ
@hzkaeldagne9781
@hzkaeldagne9781 2 года назад
በጣም ጥሩ ሙያን ማካፈል
@redietermyas3628
@redietermyas3628 2 года назад
ቤተሰብ ሆነናል ስለምታስተምረን እናመሰግናለን ኦላይን ላይ ብታስተምረን እባክህን መማር ፈልጋለው ክራሩ አለኝ መልመድ አልቻልኩም?
@almiabebe8519
@almiabebe8519 2 года назад
ወንድሜ ቤተሰብ ሆኛለሁ ክራር ኣስገዝቼ ከኣ,ኣበባ የሚያመጣልኝ ኣጣሁ ያለሁበት ኣገር ከሓበሻ 200 ኪ,ሜ ይርቃል
@kin_tube
@kin_tube 2 года назад
እሺ ወዳጃችን ስለተቀላቀሉን እናመሰግናለን። ያሉበትን ሀገር ባላቅም ክራሩን ከገዙ በፖስታ ወይም በሌላ መንገድ ያስልኩ ሰው ካጡ ደግሞ ይንገሩን ችግር የለዉም እኛ ...
@Firegirmay-px8xi
@Firegirmay-px8xi 8 месяцев назад
ወንድሜ እባክህ እኔ ያለሁት ሳኡድ አረብ ነው ኣምጥቼ ግን ልችለው ኣልቻልኩም እባክ በኦላይን እማስተምር ከሆነ እርዳኝ😢
@ፍረወጀረተይቲ
@ፍረወጀረተይቲ Год назад
እኔስ ሳኡድ ነው ያለውት ክራር እንደት ነው ማስመጣው ስደት😢
@Desta12829
@Desta12829 Год назад
ነይ እኔ ጋራ ኣለ
@kin_tube
@kin_tube Год назад
ቤተሰብ ከፈለጉ ያሉበት ልንልክልዎ እንችላለን
Далее
How to win a argument
9:28
Просмотров 603 тыс.
Kirar tutorial 2 (ከወደዳችሁት Subscribe )
10:17