Тёмный

Lemlem Hailemichael - Keftogn - ለምለም ሃይለሚካኤል - ከፍቶኝ - Track 07 (Official Audio) 

Nahom Records Inc
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 1,6 млн
50% 1

Lemlem Hailemichael - Keftogn - ለምለም ሃይለሚካኤል - ከፍቶኝ - Track 07 (Official Audio)
#ethiopianmusic #nahomrecords #lemlemhailemichael #Yileyal #amharicmusic #ለምለም_ሃይለሚካኤል #ይለያል #habeshamusic #ethiopia #mayaye #Lijnet #yenehun #amharicsong #lemlemhailemichael_album #keftogn #ከፍቶኝ
Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
Google+: plus.google.co...
Facebook: / nahomrec
Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2019: Nahom Records Inc
If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com
#ethiopianmusic #Lemlem_Hailemichael #Keftogn #ከፍቶኝ #tizita #nahomrecordsinc #veronicaadane #abebaye #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #የጨዋ_ጌጥ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
#Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
#elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha
#Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #አንቱ #ከንቱ #አንቱከንቱ #አስቂኝማስታወቂያ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu #ethiotiktok #memrecords

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 660   
@anwarahmed8363
@anwarahmed8363 3 месяца назад
ጊዜ ጊዜማ ጊዜ ሲሆን የባለ ግዜ ወትሮም በአለም የፅና የታለ ......ሠው ሆኖ ጀግና
@germantube5745
@germantube5745 3 месяца назад
👌
@andebetandarge1872
@andebetandarge1872 3 месяца назад
ድምፅ 100% ዜማ100% ግጥም100% ለ 10ኛ ግዜ ከስማሁት በሗላ የመሰከርኩት
@tigieyob6383
@tigieyob6383 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@tigieyob6383
@tigieyob6383 3 месяца назад
እኔም 99 ጊዜ ነው የሰማሁት ምርጥ አንደኛ❤❤❤❤❤❤❤❤
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 3 месяца назад
በትክክል !!!👍👍👍👍👍
@tesfayewolde5324
@tesfayewolde5324 3 месяца назад
I love it nice song.
@ahadutemesegen7817
@ahadutemesegen7817 3 месяца назад
1 ነውበልጥህ አስተያየት እንዳልሰጥ ሚገልጽልኝ ቃላት አጣሁ
@amelkachtube942
@amelkachtube942 3 месяца назад
የኤልያስ መልካ ቅንብሮች የምር ይለያሉ ❤ ቆንጆ ኢትዮጵያዊ ለዛ ያለዉ የኛ የሀበሾች የብቻችን ሙዚቃ ❤❤❤
@aynalemketema9882
@aynalemketema9882 3 месяца назад
ከመሞቱ በፊት የሰራቸው መሆን አለበት ግራ ገባኝ😢😢
@hanhn7623
@hanhn7623 3 месяца назад
ነብሱ.ትረፍ🎉
@DaveEntertainment.
@DaveEntertainment. 3 месяца назад
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
@user-dv6cx1rg6l
@user-dv6cx1rg6l 3 месяца назад
ተባረክ
@aberhameyirga-je5tj
@aberhameyirga-je5tj 3 месяца назад
አሚን
@redusweet4073
@redusweet4073 3 месяца назад
አሜን❤❤❤❤❤❤
@Etu4gm4qv4q
@Etu4gm4qv4q 3 месяца назад
አሜም
@user-nt7nh9rw4d
@user-nt7nh9rw4d 3 месяца назад
አሚን
@user-fz2yg6ip6d
@user-fz2yg6ip6d 3 месяца назад
ዘፈኑ ለኔ ነው ማር ፊደል ቆጥሬ ከተማርኩት ህይወት እና ስደት ያስተማረኝ ብዙ ነው ለኔ ዘፈሽው ነው የመሰለኝ የኔ ህይወት
@user-fn4ov9bp2g
@user-fn4ov9bp2g 2 месяца назад
በጣም እህቴ ፊደል ቆጠራ ላይ የፈጀንበት ጊዜ ሲታሰብ ይከብዳል ስደት ግን ትልቅ ትምህርት ቤት ነው ተነግሮለት የማያልቅ ስት አስተማረን በመሰደደዴ ብዙ ተማርኩ ስደቴንም ወደድኩት
@tigieyob6383
@tigieyob6383 3 месяца назад
99 ጊዜ ነው የሰማሁት ምርጥ አንደኛ❤❤❤❤❤❤
@tegyyoutuber2882
@tegyyoutuber2882 3 месяца назад
እኔ እራሱ
@solomonandualem5589
@solomonandualem5589 3 месяца назад
LEmn 100 araregutm 😂
@kassahunsiyoum7491
@kassahunsiyoum7491 2 месяца назад
1sekond👎👎👎👎
@serkalm3364
@serkalm3364 3 месяца назад
ለንቧ ነው እንጂ ለማር ለሰፋፏ ማን ቀለሰ ጎጆ ማደርያ ለወፏ
@netsanetteshome1005
@netsanetteshome1005 3 месяца назад
ጊዜ ጊዜማ ጊዜ ሲሆን የባለጊዜ ወትሮም በአለም የፀና የታል ሰው ሆኖ ጀግና 👏🏾🔥
@john_sisaygoal9501
@john_sisaygoal9501 Месяц назад
ewnet nw
@kaltube3246
@kaltube3246 3 месяца назад
Elias melka💚 Lemlem h/michael💛 Natnaiel girmachew❤️ ተችላላቹ🙏🙏🙏
@GelilaGelila-vi5ut
@GelilaGelila-vi5ut 3 месяца назад
እሄንን ሙዚቃ ደጋግሜ ስሰማው በተለይ ሀሁ ላይ ተክኖ ፊደል ከቆጠረው ያውቀዋል እንደኔ ህይውት ያስተማረው አለም ለውለታ ግድም ባይሰጣት አይኔን ገልጦልኛል አግኝቶ ማጣት ኤልያስ መልካ ሁሌም ትወሳለክ 😢
@user-so9ot2ng2t
@user-so9ot2ng2t 3 месяца назад
Geza sitel sew yiremamedebeshal...unfortunately.😊
@berhanuhagos4103
@berhanuhagos4103 3 месяца назад
Ela...እንደከፋህ ሳናውቅ ሄድክ ..ለኔ ሁሌም 1 ኛ ነህ ነብስህ ትረፍ...LEGEND 🙏🙏😭😭
@samrawitbeyene7770
@samrawitbeyene7770 3 месяца назад
ሀሁ ላይ ተክኖ ፌደል ከቆጠረዉ ያውቀዋል እንደኔ ሂወት ያስተማረው አለም ለውለታ ግድም ባይሰጣት አይኔን ገልጦልኛል አግኝቶ ማጣት😢
@fkatfilmproduction
@fkatfilmproduction 3 месяца назад
ኤላዬ ነብስህን በገነት ያኑርልን የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለም
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 3 месяца назад
የባሌዋ ድምፀ መርዋ የሀገሬ ልጅ መልካም እድል❤❤❤ አንጀት አርስ ስራ ነው ዋው👏👏👏👏
@ehilitutilahun3708
@ehilitutilahun3708 3 месяца назад
ለኔ የጊዜዉ ቃል ነዉ ጌታ ዘመንሽን ይባክ ይጨምርብሽ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bd7lt8ks8v
@user-bd7lt8ks8v 2 месяца назад
ኮሜንት መጻፍ አልወድም ነበር ግን ይሄን ማለፍ አልቻልኩም ምገርም ነው እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው
@Mesitamesita-iu3tc
@Mesitamesita-iu3tc 3 месяца назад
ሀሁ ላይ ተክኖ ፊደል ከቆጠረው ያውቀዋል እንደኔ ህይወት ያስተማረው😥❤❤❤
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 3 месяца назад
አቤት ጥበባችን ፣ የሐገራችን ልብስ እንዴት እንደሚያምር ዘመዶች❤❤❤
@user-gc5ri8ts3w
@user-gc5ri8ts3w 3 месяца назад
ከፍቶኝ እቆይ አይመስለኝ ባይኖር አለው እሚለኝ ምክንያት ሆነልኝ ከላይ ዘመን እራሴን እዳይ ጌዜ ጌዜማ ጊዜ የባለ ጊዜ ሲሆን የባለ ጊዜ 😢❤❤
@ZeharaKebede-n5j
@ZeharaKebede-n5j 11 дней назад
አስር ጊዜ ደግሜ ደግሜ የሠማሁት ❤
@yoyobuddy9874
@yoyobuddy9874 3 месяца назад
# 1......የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለውም.....አግዜር ያክብርሽ እህቴ....🙏
@hanhn7623
@hanhn7623 3 месяца назад
እውነት.ነው
@user-vs2pk3vn4g
@user-vs2pk3vn4g 3 месяца назад
Elias Melka I never forget you, my legend 💦💕💕
@aynalemketema9882
@aynalemketema9882 3 месяца назад
ኤልያስ መልካ ሞቶ አደል እንዴ 😢😢
@kaltube3246
@kaltube3246 3 месяца назад
​@@aynalemketema9882ke memotu befit yeseraw nw
@hanadaniel4661
@hanadaniel4661 3 месяца назад
​@@aynalemketema9882😊😊😊
@seblegirma7315
@seblegirma7315 3 месяца назад
ELA FIKIR NEHIKO
@seblegirma7315
@seblegirma7315 3 месяца назад
also me i never forget ela😢😢😢😢😢😢
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 7 дней назад
ለምንድነው እንባዬ ፈሰሰ 😭😭😭ልብን የሚሰነጥቅ ዘፈን አንደኛ ስራ❤🥇🥇 የጨረሰ ሙዚቃ
@NatanM-me3pm
@NatanM-me3pm 3 месяца назад
ምን አይነት ሙዚቃ ነው እርግጠኛ ነኝ ኤልያስ ግጥሙ ላይ ተሳትፎ አለው ኦ ኤልያስ🥺
@babaadaneadane6781
@babaadaneadane6781 3 месяца назад
You know him well as i do
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 3 месяца назад
የሱ ፡ ነው
@hanhn7623
@hanhn7623 3 месяца назад
የኤልያስ.ነው
@gdeyfkr8926
@gdeyfkr8926 2 месяца назад
ማነው ግን ኤልያስ😢😢
@Win_Tube1
@Win_Tube1 7 дней назад
@@gdeyfkr8926you don’t know him really 😮
@YitbarekGurba
@YitbarekGurba 3 месяца назад
እንዴት ድንቅ ነው ❤ ናትናኤል ግርማቸው ይችላል 🙏🙏
@fissehaabebe9138
@fissehaabebe9138 3 месяца назад
በእውነት ይህ ዘፈንሽ በጣም ቆንጆ ነው ። የግጥሙ ኃያልነት ከዜማው ማማር ጋር በአግባቡ የተቀናጀበት ውብ ዘፈን ነው። ለምለም ቆሜ አጨበጭብልሻለሁ።
@aghsepda
@aghsepda 2 месяца назад
ኤሊዬ የዘመኔ ምርጥ🙏ለሙዚቃ እንደሻማ የቀለጥክ😢😢 የእግር እሳት ነህ። ነፍስህ በሰላም ትረፍ🙏❤
@gemechuleg
@gemechuleg 3 месяца назад
አንዳንድ ሰዎች ግን ምናለ ሺ ሆነው ቢፈጠሩ ኤላዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ አንተ አልሞትክም ሁሌም አለክ ከእኛ ጋር ምንነበረበት ልፋትህን ማየት ብችል
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 3 месяца назад
ድምፅ 100% ቅንብር እና ዜማ 100% ግጥምና መልእክት 100% የተለፋበት ድንቅ ስራ!!! ለጆሮ እንዲመጥን ተደርጎ የተዘጋጀ!! አገሬ ሰላምሽ ተመልሶ እንዲመለስ ለሚያውኩሽ ልቦና ይስጣቸው።
@kidu3071
@kidu3071 3 месяца назад
ጊዜ ጊዛማ ግዜ ሲሆን የባለ ግዜ ወትሮም በአለም የፀና የታል ሰው ሆኖ ጀግና ❤❤❤፣ ተሰራ በቃ ምርጥ ስራ😢
@dawitnigussie
@dawitnigussie 3 месяца назад
የሰው ጀግና የለውም የጊዜ እንጂ❤❤❤❤❤❤
@firehiwotaweke5865
@firehiwotaweke5865 2 месяца назад
ለምለምዬ ስወድሽኮ ሁሉም ዘፈኖችሽ አንደኛ የድምፅሽ ቃና ይለያል ልብን ይሰረስራል ወድሻለሁ ለምዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@muluworkabate3189
@muluworkabate3189 3 месяца назад
እደወፍ እደወፍ ......ቃል አጣሁለት ለዚህ ሙዚቃ
@meazayetayew3248
@meazayetayew3248 3 месяца назад
በዘመናት መካከል የማይቀየረው እግዚአብሔር ብቻ ነው ጀግና
@AdmiringHermitCrab-gv6cc
@AdmiringHermitCrab-gv6cc 3 месяца назад
ኤሊያስ አርፈህም ስራክ እያስገረመን ነው የመሰሎ ፋንታውን ያንተን ስራ ስሰማ ሁሌም እንባ ይቀድመኛል ይባስ በዚ ሙዚቃ የባስ ሆነብኝ በጣም ገራሚ ስራ ነው ነብስህን ከደጋጎቹ ጎን ያቆይልን
@coin727
@coin727 2 месяца назад
አብዝቶ ይባርክሽ የኔ ውድ ቆንጆ ስራ ነው፡ ሌላው እንደኔ በመከራና በስቃይ ህይወት ውስጥ ላላችሁ ምናልባትም የኛም ጊዜ አንድ ቀን ይመጣል በየ ተስፋ አለኝ፡በፈተናችሁ ውስጥ መባረክ ይሁንላችሁ፡፡
@derejebenura9436
@derejebenura9436 3 месяца назад
…ማዳመጥ ማቆም ያቃተኝ ሙዚቃ...🥰🥰🥰🥰 I am obsessed with this SONG!!❤❤❤
@desstadessta
@desstadessta 3 месяца назад
Elias melka will be remembered forever💖💖💖💖💖
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 3 месяца назад
ይሄስ ለእኔ ነው እንደ ወፍ ለምኖረው የኤልያስ መልካ ከሆነ ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑርልን ለምለሚና ተባረኪ እህት።
@lemlemaregawi7164
@lemlemaregawi7164 25 дней назад
@@gabrielhaileyesus3026
@messiessi3635
@messiessi3635 3 месяца назад
ለምለምዩ ጊዜውን የሚመትን ዘፈን ነው ያቀረብሽልን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
@HinerMichele
@HinerMichele 2 месяца назад
Big love from Eritrea 🇪🇷 great job ❤
@user-qm3yi9bo7k
@user-qm3yi9bo7k 3 месяца назад
ወላሂ ሥሠማ የአማራ ህዝብነው ትዝ ያሉኝ አላህ ሠላም ያጣላችሁ ገራሞችኮ ነቸው ❤❤❤❤
@AMHARA24
@AMHARA24 3 месяца назад
ጊዜ ጊዜማ ጊዜ ሲሆን የባለጊዜ ወትሮም በዓለም የፀና የታል ሰው ሆኖ ጀግና 💚💛❤🙏🙏🙏
@manayemaja5292
@manayemaja5292 3 месяца назад
ጌትሽ ትልቅ ቁምነገር ልብወለድ የሚመስል ታሪክ አሰምተናል! ክበርልን❤❤❤
@zeAmharafano
@zeAmharafano 3 месяца назад
ከፍቶኝ❤ ጊዜ የባለ ጊዜ ሲሆን የባለ ጊዜ❤❤ምርጥ ስራ ኢትዮጲያ አሁን ላይ ያለሽበትን ሁኔታ ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ተባረኪልኝ ክበሪልን❤❤🎉🎉🎉
@prideoflondon7484
@prideoflondon7484 3 месяца назад
ድንቅ ሙዚቃ። በጣም እናመሰግናለን ለምለም። በዚሁ ቀጥዪ ከማለት ውጪ ቃላት የለኝም።
@dhayniiicell
@dhayniiicell 3 месяца назад
ጊዜ----ጊዜማ ጌዜ ሲሆን------የባለጊዜ ወትሮም------በአለም የፀና የታል-----ሰው ሆኖ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DonGedeon-vu3wt
@DonGedeon-vu3wt 2 месяца назад
በእውነት ግጥሙ የተለየ ነው በርቺ
@tenuabe2327
@tenuabe2327 3 месяца назад
የስው ጀዐና የለም የጊዜ እንጂ ❤❤❤
@tenayenedaw8167
@tenayenedaw8167 3 месяца назад
ጊዜ ጊዛማ ግዜ ሲሆን የባለ ግዜ ግሩም መልክት በሚገርም እጨዋወት 🇪🇹 ሰላም ለሀገራችን
@minaludebebe2268
@minaludebebe2268 3 месяца назад
ምርጥ ግዜውን የጠበቀ የልቤን ኑሮዬን ነው የተናገርሽው አንደኛ ነሽ ይመችሽ ሲስ
@gezegeta923
@gezegeta923 2 месяца назад
I think this is the best of All? At least for me!
@natnaelkassa392
@natnaelkassa392 3 месяца назад
የእውነት ቃል የለኝም !!!! ቆንጂዬ 💚💛❤ ።።።።። So fantastic 🎧
@YeabsiraMuluken-me8bm
@YeabsiraMuluken-me8bm 9 дней назад
ያጣስ እንቅልፍ አለው ላገኘው ነው ማዘን😢😢😢
@user-wn3lu4xl3u
@user-wn3lu4xl3u 3 месяца назад
ለምለምዩ ጊዜውን የሚመትን ዘፈን ነው ያቀረብሽልን እናመስግናለን❤
@GiftyDejene-xi1yj
@GiftyDejene-xi1yj 3 месяца назад
ያኔ ቆንጀ ምርጥ ሰራ ነው በርቺልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Amare_2003
@Amare_2003 3 месяца назад
ምርጥ ሥራ ነው የወቅቱን ጊዜ በጥበብ ነው የገለፅሽው በሙዚቃ በግጥም መጠበብ ይሉሃል እንዲህ ነው ❤💥❤💥❤💥🎈🎉🌹🎊✅️✅️✅️
@LeilaShamil
@LeilaShamil 2 месяца назад
ከፍቶኝ እቆይ አይመሥለኝ ባይኖር አለሁ የሚለኝ ምክንያት ሆነልኝ ከላይ ዘመን እራሴን እንዳይ ጊዜ....
@topmodel5656
@topmodel5656 3 месяца назад
ለምንድነው ደጋግሜ ስሰማው እንባዬ የሚቀድመኝ❤❤❤
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 7 дней назад
Me 2😢
@zerituterefe7574
@zerituterefe7574 3 месяца назад
At the middle of the song I got myself crying. This is what art looks
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 3 месяца назад
ወዴት ነው ስፍራው ፍቅር ሰጥቶ መኖሪያው ምርጥ ስራ ነው ለምለም በርቺ❤
@ZeharaKebede-n5j
@ZeharaKebede-n5j 11 дней назад
ያለምንም መሠልቸት እንደኔ የሚሠማው
@yosefaGeday
@yosefaGeday 3 месяца назад
በጣም ነው ማመሰግንሽ ባንቺ ዘፈን ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ወደቀልቤ ስለመለሽኝ አመሰግንሻለው ለምለምዬዬዬ❤❤❤❤
@SolaBezunh
@SolaBezunh 3 месяца назад
ድንቅ ስራ ነው በርችልኝ ➷🔥 Last ድል ለፋኖ😊🎉
@user-ks5qb3zs4j
@user-ks5qb3zs4j 3 месяца назад
ኤልያስ ነፍስህ ሁሌም በሰማይ በደስታ ትኑር❤🙏🙏 ሁሌም የሡ ስራወችን ሰሰማ ያሳዝነኛል😭
@Sara-sp2lq
@Sara-sp2lq 3 месяца назад
ያጣስ. እንቅልፍ አለው ላገኘ ነው ማዘን አማራየ😭😭😭
@user-pw8ov3rs8r
@user-pw8ov3rs8r 3 месяца назад
በጣም😭😭😭
@fhgrdgf9686
@fhgrdgf9686 3 месяца назад
የአምራን::ጦሥ::ውሠድ
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 3 месяца назад
ናትናኤል ሀይሌም ምርጥ ዘፈን ለቋል እየገባችሁ እዩለት የዘጠናዎቹቹቹቹ
@LeilaShamil
@LeilaShamil 2 месяца назад
ወዴት ወዴት ነዉ ሥፍራው ፍቅር ሠቶ መኖሪያው!!!!!!!!
@user-lx7xe9fq4i
@user-lx7xe9fq4i 3 месяца назад
የኔ ድንቅ ለምን ጠፋች እያልኩኝ ነበረ ሁሌም እዎድሻለው
@user-ff9ut4ry7k
@user-ff9ut4ry7k 3 месяца назад
በግጥሙ ውስጥ በማንነቱ ምክኒያት ለሚገደለው ለሚጨቆነው ለሚገፋው ለሚስኪኑ የአማራ ህዝብን ነው የሳልኩት አማራዬ መልካሙን ቀን ያምጣልን😪😪😥😥
@messiessi3635
@messiessi3635 3 месяца назад
እኔም
@messymeesy4350
@messymeesy4350 3 месяца назад
😢😢😢😢
@hawltiefentahun3085
@hawltiefentahun3085 3 месяца назад
😢😢😢
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 3 месяца назад
እና ፡ ሌላ ፡ ምን ፡ ያሳስባል ፡ በዚህ ፡ ወቅት
@mathewosteddy4213
@mathewosteddy4213 Месяц назад
🎉ቃላት የለኝም🎉🎉🎉🎉😮
@user-dp8mg3ch6f
@user-dp8mg3ch6f 3 месяца назад
Wooooooooow እኔ ብዙ የሙዚቃ አድናቂ አይደለሁም ግን ያንቺስ ሰምቼሁ በጣም ደስስስ ይላል በርቺ ❤❤❤❤❤
@yoditmengistu6317
@yoditmengistu6317 7 дней назад
ምርጥ ሙዚቃ ነዉ በርች
@LoveSubaru622
@LoveSubaru622 2 месяца назад
ኤልያስ መልካ ለሰጠኸን ድንቅ music. Melody እናመሰግናለን ነፍስ ይማር❤
@getachewamsalu6624
@getachewamsalu6624 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤ በዚህ ዘፈን ፍቅር ላብድ ነው ደግሞ ለኔ የዘፈንሸው እመሰለኛል
@abdisatusa5080
@abdisatusa5080 2 месяца назад
😢😢😢lemen endehone alakem gen aslekesegn yene tarik new yhe zefun thank you ❤❤❤
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob 2 месяца назад
Wow በምን ቃል ይገለጻል ድንቅ አልበም ነው ለሙዬ የኔ ቅመም
@abebemekonnen7661
@abebemekonnen7661 3 месяца назад
ቆንጆ ስራ ለምለሚቷ ።ኤልያስ የጥበብ ንጉስ ነፍስህን ከደጋጎች ያኑረው🙏🙏🙏
@BirtukanGirma-nl4ic
@BirtukanGirma-nl4ic 3 месяца назад
Yihenin Zefen yegebau Sew bicha Like Yadirgew keftogni😊❤❤
@sameramuhammad764
@sameramuhammad764 3 месяца назад
የጀጌና ዘር ጀግና ነው ያአማራ ልጅች በቱ💚💛❤️💪💪
@Muasbrown
@Muasbrown 3 месяца назад
ለምለሚቱ ምርጥ ስራ ነው የኔ ልዩ ሴት
@AyenalemChali
@AyenalemChali 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ ዘፈኑ ለኔ የዘፈንሽው እመሰለኛል በጣም ወደደደደደኩኩኩኩኩኝኝኝኝኝኝኝ ድምፅ ግን ታወዳዳርም የለሽም
@YonasBana
@YonasBana 3 месяца назад
ሁለ ነገረርሽ ለም ለም በስራሽ አረሰረሽን ካንች የምጠብቀውን አግኝቻለሁ ❤❤❤❤
@mesfints
@mesfints 3 месяца назад
ለአጣሰ እንቅልፍ አለው ለአገኘ ነው ማዘን ዋው
@user-oc9ec9uk1s
@user-oc9ec9uk1s 3 месяца назад
ይሄ ዘፈን ለኔ ነ ነው። በሌባኖን በበረሃ እድሜን በመዳም ካቨና የጨረስካት
@gdeyfkr8926
@gdeyfkr8926 2 месяца назад
😢😢ኣይዞሽ እህቴ😢
@sarahmariam7987
@sarahmariam7987 3 месяца назад
ጥልቅ ነው እናመሠግናለን ❤
@jamailseid5602
@jamailseid5602 3 месяца назад
አለም ለውለታ ግድም ባይሰጣትም!! ናትናኤል❤❤❤ ኤሊያስ መልካ አሁንም ሰራህ ህያው ናቸው😢😢😢❤❤❤
@germantube5745
@germantube5745 3 месяца назад
ለምለም እንደስምሽ ለጀሮ ለምለም የሆነ ስራ ትለያለሽ 👌👌👌👌👌
@seblealemtshay481
@seblealemtshay481 3 месяца назад
መልካም እድል !! ትልቅ መልክት ያለው ዘፈን
@riyadmohammed5986
@riyadmohammed5986 3 месяца назад
1000 gize degageme yesamuhut merta musica WHAT A MUSIC 🎶 🎵 ❤❤❤❤❤
@Rebekatade
@Rebekatade 3 месяца назад
Gena yegna lay stseri ya wendawendnetshi aytefabgnim kmr big respect with love🥰🥰
@jordanw3048
@jordanw3048 3 месяца назад
Great combination of talent - Elias- Lemlem- Natnael. Thank you all.
@degagasenbeto5734
@degagasenbeto5734 2 месяца назад
lemi andegna sera berchelegn 😏😏😏🤓🤓🤓🤓🤓🤓you are the best
@user-kq2vi2zl9u
@user-kq2vi2zl9u 3 месяца назад
ምንም ሊወጣለት የማይችል ከልቡ ምርጥ ዘፈን !!!
@user-ry7nu7cw1r
@user-ry7nu7cw1r 3 месяца назад
Yene ye 100 ametu mirt music edme yistichi
@HADIS21
@HADIS21 3 месяца назад
ለእኔ ህይወት የተሰራ ስራ "እንደ ወፍ እንደ ወፍ ያኑረኝ እንደወፍ በሰው ልብ እንደ ሰው ታልታደልኩኝ ማረፍ"
@MartialEntertainment
@MartialEntertainment 2 месяца назад
ሀሁ ላይ ተክኖ ፌደል ከቆጠረዉ ያውቀዋል እንደኔ ሂወት ያስተማረው አለም ለውለታ ግድም ባይሰጣት አይኔን ገልጦልኛል አግኝቶ ማጣት
@muligetahailey3152
@muligetahailey3152 29 дней назад
ደስ የሚል ሙዚቃ በርች
@ebstv_fan
@ebstv_fan 3 месяца назад
የአማራ ሞት ይቁም!!!💚💛❤
@MancheAm
@MancheAm 3 месяца назад
ይቁም የሁሉም ሞት
@DesalegnNiguse-qe5bw
@DesalegnNiguse-qe5bw 3 месяца назад
Merto alqash
@MancheAm
@MancheAm 3 месяца назад
@@DesalegnNiguse-qe5bw አርሰናል መሆን አለበት
@user-pw8ov3rs8r
@user-pw8ov3rs8r 3 месяца назад
​@@DesalegnNiguse-qe5bwጥቅም አግኝተሸል እንዴ በአማራዬ ሞት😊
@user-pw8ov3rs8r
@user-pw8ov3rs8r 3 месяца назад
ይቁም
@SamuelErikibo-zv3hn
@SamuelErikibo-zv3hn 3 месяца назад
Cheers my dear sister 🎉 and we will always miss you Elias 😢
@tesfayeayalwe5779
@tesfayeayalwe5779 Месяц назад
አሪፍ ስራ ነው
Далее
Прохожу маску ЭМОЦИИ🙀 #юмор
00:59