Тёмный

Leyu Tune - ለዩ-Tune ምዕራፍ 2 ፤ ክፍል 4/Ethiopiangameshow/leyutune/lisaentertainment 

Leyu Tune (Lisa Entertainment)
Подписаться 110 тыс.
Просмотров 138 тыс.
50% 1

Info
*****
#Sami
#Ethiopiangameshow
join this channel to get access
/ @leyutunelisaentertain...
Leyu Tune, an Ethiopian entertainment game show created by samuel alemayehu
#Leyutune
#suzi
#1mesakesamigar
#Ethiopiantiktok
#ethiopianmusic
#ethiopianartists
#tv show
#tvshow
#Tv show
#funnyshow
#Ethiopianmusicshow
#ethiopiangameshow
#ethiopiancomedy
#ethiopian game show
#ethiopiangame show
#Ethiopiangameshow
#Ethiopian game show

Опубликовано:

 

20 ноя 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 115   
@user-dk8os3bu9h
@user-dk8os3bu9h 2 года назад
ጌታ መደሀኒለም አገራችንን ሰላም አድርግልን ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤😍
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 года назад
ይችን ጽሁፍ የምታነቡ ቤታችሁ በረከት ሰላምና ፍቅር ይብዛ ወገኖቼ
@saadaabdu5627
@saadaabdu5627 2 года назад
አሚን አገራችንንም ሠላም ያድርግል
@mogeszelalem1179
@mogeszelalem1179 2 года назад
አሜን
@user-ze1eb1rb3b
@user-ze1eb1rb3b 2 года назад
አሚንንንን አንቺም እህቴ😘😘❤
@betyatk5570
@betyatk5570 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@samiahussein3458
@samiahussein3458 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏♥️
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 года назад
ሳሚ ከዝግጅትህም በላይ ስራቸውን በማስተዋወቅ የምታደርገው በጣሞ ይመቸኛል ቴዲ ጎበዝ ነህ
@jamilabibi8998
@jamilabibi8998 Год назад
0
@bezatesfaye1426
@bezatesfaye1426 Год назад
Hi gggg go. Tygf are
@getachewwolela4588
@getachewwolela4588 2 года назад
ምርጥ ፕሮግራም ነው ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርግልን 💚💛💖
@Selamawit12
@Selamawit12 2 года назад
Samiy የመጀመርያው እስቲዴዎህ በጣም ታምራለች
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 2 года назад
አዎ ከምር የቀድሞው ያምር ነበር በዛ ላይ ስእሎቹ ሙድ ነበራቸው
@tube-lg7wy
@tube-lg7wy 2 года назад
የሀገራችን ሠላም እዲመለሥ ሁላችንም በየሀይማኖታችን ዱአ እናርግ
@kidus_kd
@kidus_kd 2 года назад
በውነት ይህን ውድድር ብወዳደር የመጨረሻውን ሽልማት የምወስድ ይመስለኛል ከዚህ ሁሉ ውድድር የተሳሳትኩት እጅግ በጣም ትንሽ ትንሽ ጥያቄዎችን ነው
@user-dm2vj8vf9y
@user-dm2vj8vf9y 2 года назад
ቴዲዬ የእውነት ስለሰላም ነካ ማድረግህ አስደስተኸኛል ሀገር ሰላም ስትሆን ነው ማንኛውም ሲሰሩት የሚጣፍጠው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 2 года назад
Betty yena konjo, selayawushe des belonale, huluach enkuwan be selam metachu, arife new bertu, selam la Ethiopia yehune, tabarku
@user-cv1rw9pg5t
@user-cv1rw9pg5t 2 года назад
የምወደው ተዋናይ አሹዬ የኔአሳዛኝ❤😘😘
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l 2 года назад
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የቤተሰቦቻችንን ድምፅ የምንሰማበት ቀን ያቅርብልን አሁንስ በህልሜ ሳይቀር ስንከራተት ነው የማድርው😢
@redugela4161
@redugela4161 2 года назад
Ye hagera selam yenfekwe esti like❤
@user-yn8mk2uv8g
@user-yn8mk2uv8g 2 года назад
በዜ / ፍቃዱ በጣምነዉየምወዲህ የኔዲንቡሽቡሽ
@AA-vz7yo
@AA-vz7yo 2 года назад
በዜ ደብለቅ ስታረገው ይገርመኝ ነበር አሹ ብሉሽዩም በጣም ጎበዝ ነህ ሁላችሁንም እንወዳችሁዋለን
@merondebas6368
@merondebas6368 2 года назад
አሪፍ ኘሮግራም ነው አስያየት ሙዚቃ ከተመለሰ ቡሀላ ትንሽ ረዘም አርገህ አጫውቱት ማስታውሻነት አለው መላሾቹ አብረው ሲዘፍኑት በይበልጥ ተውዳጅ ይሆናል
@rozahjerusalem3156
@rozahjerusalem3156 2 года назад
ደስ የሚል ፕሮግራም
@nebazalideta6521
@nebazalideta6521 2 года назад
የታዋቂ ሰዎች ይቀላል ከተመልካቾች ልበል
@brukchanal8523
@brukchanal8523 2 года назад
አሸናፌን አቅርበው በጣምነው እምንወዳችሁ ቤቶች
@aminathussen8595
@aminathussen8595 2 года назад
አሹ ብልሹ ስሙ ቴዲ እንደሆነ ገናዛሬ አወኩ
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 2 года назад
ሳሚዬ እንካን ደና መጣክ ለአርቲስት ቀላል ጥያቄ ነው ምጠያቀው ለተሳታፍም ቀለል አረግ በተረፍ ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቅህ እሁድን ድምቅ ነው ምታረግልን ሳሚ
@user-ze1eb1rb3b
@user-ze1eb1rb3b 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ሳሚዬ❤ የሚገርምህ ሁለት መንታ ወንዶች ልጆች አሉኝ መቼም እንዴት እንደሚወዱህ ገና ሙዚቃህ ሲጀምር ጭፈራቸውን ያቀልጡታል ወላሂ ከቀነስነው ድምፁን እሪሪሪሪሪ ነው ሚሉት ❤❤❤
@jemutube2689
@jemutube2689 2 года назад
አሰላም አለይኩም ውዷ እህቴ እንዴት ነሽ ማማ ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ ትንሽ ነው የቀረኝ ልሞላ😘😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ze1eb1rb3b
@user-ze1eb1rb3b 2 года назад
@@jemutube2689 ሰብስክራይብ አደረኩሽ እማ
@zinashmarcos2706
@zinashmarcos2706 2 года назад
Nice program, It is better the color on the board also on the screen .
@user-td6zj9zx3o
@user-td6zj9zx3o 2 года назад
ጀግና ነህ አሹ ብልሹ
@meseretsisay7723
@meseretsisay7723 2 года назад
Wow😘💕🙏💕😘😘🥰❤
@samar119woowegezeabeharyeb2
@samar119woowegezeabeharyeb2 2 года назад
Kedus mikal agerachenen yibarekln
@wandutamiru3442
@wandutamiru3442 2 года назад
ዋው
@djdjfas4920
@djdjfas4920 2 года назад
አይዞሽ ገለቴ
@tedrosh
@tedrosh 2 года назад
አሪፍ ነው ግን እንደ በፊቱ በተለይ ሙዚቃውን ለመስማት ድምፅ ዝቅ ከፍ ይላል ይስተካከል 👌
@Jibrilgena2524
@Jibrilgena2524 2 года назад
Wel come Leyu tube
@tiruworkadmasu8485
@tiruworkadmasu8485 2 года назад
Welcome Sami
@koki4424
@koki4424 2 года назад
ሳሚየ እንኳን ደና መጣክልን
@buzuugibuu5384
@buzuugibuu5384 2 года назад
አንደኛ
@jemutube2689
@jemutube2689 2 года назад
ሰላም ወንድም በቅንነት ደምረኝ ትንሽ ነው የቀረኝ😍😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Ethio_instrument
@Ethio_instrument 2 года назад
ፈጣሪ ኢትዮጵያን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን🙏 ... አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ Lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ።
@fekaduassefa5385
@fekaduassefa5385 2 года назад
Dear Sir, please make it HD; avoid blurred image.
@abrshhaile7578
@abrshhaile7578 2 года назад
Welcom le tu
@user-yh4hk9pp7v
@user-yh4hk9pp7v 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ወዶች
@madiasgaramuu2763
@madiasgaramuu2763 2 года назад
Feki D betam ymewedachiw
@abelhayelom8943
@abelhayelom8943 2 года назад
Wow enkon dehna metachu
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 2 года назад
የሳምንት ሰው ይበለን 🙏
@mimimimi7949
@mimimimi7949 2 года назад
Tadiye seodeki eko gobazi ❤❤❤💚💛❤
@abebalema4080
@abebalema4080 2 года назад
teddy mehonun zare gena new yawekut hahaha Ashu beleshu
@Jibrilgena2524
@Jibrilgena2524 2 года назад
Leyu Tune Sami magna
@askidesta4271
@askidesta4271 2 года назад
ሠላም ለናት ሀገራችን እና ለእናቶቻችን የደስታ ዘመን ያድርግልን አሜን🙏🙏
@hwawwaahwawwaa3300
@hwawwaahwawwaa3300 2 года назад
💞💞💞💞
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 2 года назад
ሳሚየ ቆንጆ ❤ ፕሮግራሙ ዋው ነው
@alamalam6594
@alamalam6594 2 года назад
እኳን ደህና መጣህ ሳሚ
@helenmekonnen1670
@helenmekonnen1670 2 года назад
Mirte program!!!! Abu yemaceke
@eskuviva2384
@eskuviva2384 2 года назад
ቴዲዬ❤️
@fatumaadem867
@fatumaadem867 2 года назад
እንኩን ሠላም መጣችሁ ምረጡች
@mekdaskebede4912
@mekdaskebede4912 2 года назад
samisha endet begugut endemitebikih eko yemigermegn bezuwin emelsewalhu
@abdirezakmuhammad8376
@abdirezakmuhammad8376 2 года назад
አሪፍ
@jemutube2689
@jemutube2689 2 года назад
ሰላም ወንድም በቅንነት ደምረኝ ትንሽ ነው የቀረኝ😍😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-cg9bs4pd2t
@user-cg9bs4pd2t 2 года назад
ቴዳዬ ከባድ ሰው ነክ😘
@selam4104
@selam4104 2 года назад
የመግብያ ዳንስህ ልበል እቅስቃሴክ ተመችቶኛል
@ezudereju4391
@ezudereju4391 2 года назад
Ke fana yemimechegn program bertu
@user-sv1lq2qu8e
@user-sv1lq2qu8e 2 года назад
በጣም ከባድ ነው የዛሬው ጥያቄ ቀለል ካለውም ቀላቅሉላቸው ዘመናዊ ነገር በዜ አሁን በጣም የድሮውን እንዴት ሊያውቅ ይችላል አሹ ይሻላል ተለቅ ያለ ነው
@user-yq1hh7ls4i
@user-yq1hh7ls4i 2 года назад
ለመመዝገብኮ አድራሻ አትሰጡም የሚገርም ነው በምን ተመዝግበን እንወዳደር
@etheth9843
@etheth9843 2 года назад
ሳሚና ፍቃዱ ይመሳስላሉ🤔🤔🤔🤔
@zeezora6324
@zeezora6324 2 года назад
አቅራቢ ለዩ ትዩን አትበል እሺ 'Tune' ሲነበብ 'ቱን' ነው። ለዩ ቱን ✌️
@roserosa8426
@roserosa8426 2 года назад
እንካን ደና መጣችሁ ለተወዳዳሪዎች መልካ እድል
@PM-cc5vs
@PM-cc5vs 2 года назад
Ye tenake Yaseregezale alu 🤣🤣🤣🤣
@user-zg3el9cy6u
@user-zg3el9cy6u 2 года назад
ፈትህሊትቢያእናለወሎህዝብ🇬🇭🇬🇭🇬🇭
@jemutube2689
@jemutube2689 2 года назад
አሰላም አለይኩም ውዷ እህቴ እንዴት ነሽ ማማ ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ ትንሽ ነው የቀረኝ ልሞላ😘😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@menberekidane3664
@menberekidane3664 2 года назад
Abo yimechih tedi mirt mirt suhuf new
@blena9791
@blena9791 2 года назад
ተመልካቾቹ ፎቶ ናቸው እዴ ሲያናድዱ
@tiruworkadmasu8485
@tiruworkadmasu8485 2 года назад
😂😂
@user-hz2zb9lz3c
@user-hz2zb9lz3c 2 года назад
ፎቶ ሳይሆን የማትቀሳቀስ አሻ ጉሊት ይመስላሉ😂
@user-qw4ht9dj8e
@user-qw4ht9dj8e 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@gechkt4079
@gechkt4079 2 года назад
ቴዲ አይዞሽ ገለቴ ለማለት ይመስላል ሀሀሀ
@abdisadoto
@abdisadoto 2 года назад
Amarinya becha nawe miqaribaq
@DjEledire1206
@DjEledire1206 2 года назад
Teddy yemiwedew tewanay
@sandraabraham3828
@sandraabraham3828 2 года назад
ሳሚ የፕሮግራምህ አድናቂ ነኝ በርታ !!!!!!❤ ከዛ በዘለለ አንዳንድ ለ ዝግጅትህ ድምቀት አንዳንድ ሰለ እንግዶችህ ግላዊ ነገር ማጣራት ብታደርግ ???? ለምሳሌ ቴዲን በአካል አላውቀውም ግን ከ ሚቀርቡት አርቲስቶች እንደሰማሁት ከሆነች እንስት አብራው ከምትሰራ ሴት ላይ ያየውን ጥሩ ነገር ብሎ ያሰበውን ነገር ላይ ባለቤቱን እንደሚያስብ ለምሳሌ ቆንጆ ቀሚስ የለበሰች ሴት ካየ ባለቤቴ ብትለብሰው እንዴት እንደምታምር ብሎ እሰከ መቀማት እንደሚሄድ አጣራ እውነት ስለሆነ
@abrahameshetu5639
@abrahameshetu5639 2 года назад
Ashu bilishu timachagnale
@boggeeesheettuu5053
@boggeeesheettuu5053 2 года назад
Unkan baa Dana maxachu
@jaguar3050
@jaguar3050 2 года назад
ቤቲዬ ስልከሰሽን ስጭኝ አትሊስት ግማሹን ልስጥሽ
@koki4424
@koki4424 2 года назад
ሳሚየ በናትክ ለቀጣይ እሁድ ኩታዎችን ጋብዝልኝ ጉዳቸውን ማየት እፈልጋለሁ
@abityyemaya9501
@abityyemaya9501 2 года назад
ምነዉ ቴዲ ላይ ወረዳቹበት መሸነፍ ያለ ነዉ
@tghufhu9891
@tghufhu9891 2 года назад
ዘሬ ሙሉ አያትይም
@ushermk6745
@ushermk6745 2 года назад
ፍቄ የ ቤቶች ገንፎ
@ganiitube890
@ganiitube890 2 года назад
Ande Baze Tiliq Sew Nek New??
@aygtube1571
@aygtube1571 2 года назад
Give Me chance Sami please
@yemariyasmami9846
@yemariyasmami9846 2 года назад
Koy snt ametu new beza 97 20 brr 🤣🤣
@ayishaayisha4966
@ayishaayisha4966 2 года назад
አረወደአላህእጪህየቤተሠብነገርየገራቺንሁሉምበገርነወየሚርዉ
@muntaharayan5169
@muntaharayan5169 2 года назад
ሳሚ ቴዲ ታላቅህ ነው እዴ ?? እእእ
@jemutube2689
@jemutube2689 2 года назад
አሰላም አለይኩም ውዷ እህቴ እንዴት ነሽ ማማ ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ ትንሽ ነው የቀረኝ ልሞላ😘😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@melakudulla4313
@melakudulla4313 2 года назад
16:43 ወንድ ነኝ? 😳
@salameselemetube6689
@salameselemetube6689 2 года назад
ይቺ ሴት አታረጅም እንዴ🙄
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@shegaentertainment6561
@shegaentertainment6561 2 года назад
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ጦርሜዳ ምን ገጠመው? ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-RY3aUiWLGQ4.html
@endalechdagnew6556
@endalechdagnew6556 2 года назад
ቅሌታም ቀዥቃዣ
@feker6816
@feker6816 2 года назад
እ ማንን ነው
@etsegenetmuhe6109
@etsegenetmuhe6109 2 года назад
ኧረ ማንን ይሆን-😂😂😂😂
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ሴቷን ነው የሚሆነው
Далее
ОБНОВАА?? ЛУТАЕМ МЕГАЯЩИКИ
3:12:14
Просмотров 319 тыс.
Leyu Tune - ለዩ-Tune ምዕራፍ 1፤ ክፍል 2
48:02