Тёмный

Like Mezemiran Kinetibeb W: Kirkos "ተው ዓለም ተመለስ" 

TTEOTV
Подписаться 27 тыс.
Просмотров 563 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 мар 2011

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 259   
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 8 месяцев назад
ጌታ ሆይ...ይህን መዝሙር የሰማሁት....ስለምትወደኝ ነው ...አልማር ብየህ ነው!...አውቃለው!...የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ እንድቆርጥ እርዳኝ!
@chth9545
@chth9545 11 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏
@assefachekun9788
@assefachekun9788 4 года назад
እዉነት ይሄ መዝሙር አሁን ላለዉ ነገር መልክት አለዉ ዝማሬ መልክት ያሰማልን
@user-gw4gu7rj4n
@user-gw4gu7rj4n 3 года назад
ተዉ ዓለም ተመለስ ተዉ አለም ተገታ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@addiseketemaw959
@addiseketemaw959 3 года назад
Amen amen amen
@amerobubu9211
@amerobubu9211 4 года назад
ሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ ያንተ መዝሙራት ተሰምተው የማይጠገቡ ናቸው ገና በማዕከላዊ እድሜ ላይ ሳለሁ ነበር መስማት የጀመርኩት ብዙ አስተማሪ መዝሙር ነው ብዙ ተምሬበታለሁ። እድሜን እንደሸማ ያልብስልን ወላዲተ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንህ።
@misrachkelboro2555
@misrachkelboro2555 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማልእክት ያሰማልን
@alemtshayaynalem4525
@alemtshayaynalem4525 4 года назад
ውድ የምወድህ ዘማሪ ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ እድሜህን ያርዝምልን
@mashonrayo5314
@mashonrayo5314 4 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። የምመለስ ልብ ይስጠን ፈጣሪ እንጂ ቅጣቱማ እያየነው ነው ስለ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ስለ ቅዱሳኑ ብሎ ይማረን ይቅርም ይበለን አሜን😥😭😭
@user-yi8no5wf1b
@user-yi8no5wf1b 3 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን ሁላችን ለንስሀ ያብቃን መጨረሻችንን ያሳምርልን
@user-ib3jt1uo6s
@user-ib3jt1uo6s 3 года назад
እውነት ነው ተው አለም ተነሳ አቤቱ እንደ ቸርነት ይቅር በለን ሰለ መዝሙሩ ዝማሬ መላእክት ያብዛልን
@biniammihret1167
@biniammihret1167 7 лет назад
መድኃኒዓለም እስከመጨረሻ በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን!!!
@mekdesasmare1110
@mekdesasmare1110 4 года назад
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ።
@fanosdube5818
@fanosdube5818 4 года назад
ይሄ መዝሙር ለዝህህ ግዜ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-lt7wi1el9p
@user-lt7wi1el9p 4 года назад
ewnet new🙏🙏🙏
@brookgetahun8561
@brookgetahun8561 Год назад
Ere ke amet amet basin le hulachinim libona yisten gizew keftwal amlak bebetu yatsnan yhe new tilku tselot be ahunu seat😭😭
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 3 года назад
Zemarye mlaekten yasemalen yaglgelot zemnon yebarkeln 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@abebahiluf9576
@abebahiluf9576 3 года назад
zimare melaiket yasemalin amen amen amen edimena tena abizito yistot abate
@elianakahassay9052
@elianakahassay9052 4 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ ታረቀን
@b...5723
@b...5723 3 года назад
ዝማሬ ቃለ ህይወት ጌታችን መድሀኒታችን እርሱ መገዱን ያሳየን እሜንንን
@Rgebray
@Rgebray 8 лет назад
ቸሩ አምላካችን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እዲህ ነው አቤ ፍቅር አቤት ቸርነት አቤት ደግነት እሩሩ የዋህ አዛኝ ታጋሽ ማን እዳተ የማፈክር የሚራራ ስለፍጥሩ የተሰቃየ ግሩም ድንቅ ነህ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረስህ ለዘለዓለሙ አሜን አሜን አሜን
@ruthdesta1409
@ruthdesta1409 4 года назад
Roza Gebray Amen Amen Amen
@hffggh3089
@hffggh3089 8 лет назад
zemari melakitn yasmalen Amen yagleglot zmenen yawrselen
@mulugetazewede8787
@mulugetazewede8787 8 лет назад
አሜን ስለመዝሙሩ የድግል ማርያም ልጅ መድን አለም እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ነፍስን እና አጥንትን የሚያለመልመውን የመላይክትን ዝማሬ ላሰሙን ለሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ አምላካችን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
@salamethiopia4905
@salamethiopia4905 8 лет назад
Amen Bewnetu
@amareweynishet3885
@amareweynishet3885 2 года назад
በእውነት ይህ መዝሙር አሁን ላለንበት ነው
@eyobajr.
@eyobajr. 3 года назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በ እውነት ለመናገር ከሆነ በዝማሬ ወንጌልን ማስተማር ከሚችሉት መሃል የሆኑ ናቸው ። እግዚአብሔር በጤና በሰላም ይጠብቅልን
@Asaminew_tsige
@Asaminew_tsige Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን😍😍😍❤❤❤
@mdambie8838
@mdambie8838 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@eduedom8403
@eduedom8403 3 года назад
እውነት ነው ተው አለም ተመለስ ..... ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ በፀጋ አብዝቶ ይስጥልን ፈጣር አሜን🙏
@dikmanshop3207
@dikmanshop3207 9 лет назад
Amen Amen Amen zmare melaktn yasemaln yagelglot zemenhn amlak yibarklh wendme
@yordanostadesse895
@yordanostadesse895 3 года назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን! ወደ እርሱ የምንመለስበትን አቤቱ ልቦና ያድለን
@lenaferid2304
@lenaferid2304 Год назад
amen 😊
@AlamAlam-dl6fc
@AlamAlam-dl6fc 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ተዋ አለም ተመለስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@alemenatennafaki3465
@alemenatennafaki3465 2 года назад
Amen Amen Amen
@buzasewarged2224
@buzasewarged2224 8 лет назад
ተው አለም ተመለሥ ተው አለም ተገታ በቁጣአ መአቱ ይቀጣሀል ጌታ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በድሜ በጠና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@masimasimasi9750
@masimasimasi9750 7 лет назад
Amen Amen Amen Amen Amen zimare maleikt yasemalin
@Israel9563
@Israel9563 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@wubaregabebe4080
@wubaregabebe4080 3 года назад
አሜን (❤አወ ለእያንዳንዱ ልብ ይግባ በቃ እንዲለን ፈጣሪ ሳይቆጣን
@user-ne5dk7ym9b
@user-ne5dk7ym9b 8 лет назад
አጥንትን የሚያለመልም የመላእይክትን ዝማሬ ያሰማልን ለሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ። እድሜይስጣችሁ አሜን
@lemu1101
@lemu1101 2 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@weynshetalemu9928
@weynshetalemu9928 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@godisgreat1630
@godisgreat1630 5 лет назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አጥንትን ሰርስሮ የሚገባ መዝሙር ነው የኚህ አባት መዝሙር ልዑል እግዚአብሔር ያቆዮዎት
@salamsarah9184
@salamsarah9184 9 лет назад
ባውእናቱ ባጣምደስ የምል ማዝህሙሬናው ዝህማሬ ማለክትን ያሣማልን አሜን እግዚአብሕር ከቁጠ ይጣብቀን አሜን
@buzeesisaayyeorthodoxlij438
@buzeesisaayyeorthodoxlij438 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንን ልልልልልልል ልልልልልልልል ልልልልልል ዝማሬ መለዕክት ይሰመልን 😭😭😭😭😭🤲🤲🤲
@mesitesf6527
@mesitesf6527 8 лет назад
zemari melakitne yasmaline betame libe yeminka mezmuer Egziabehar libona yesten
@adugnawendimu5684
@adugnawendimu5684 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን የአገልግሎት ዘመንወትን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 2 года назад
Amen Amen Amen zimare melaekitin yasemalin abatachin.
@salamrose49gmail.comrozaye78
@salamrose49gmail.comrozaye78 8 лет назад
azegbher yesmlen muzumur yekire belelayn getay alenit gozo mni teyzo amen amen amen bmngdeh merayn getay seloitchn semlene
@adanechjoge9762
@adanechjoge9762 5 лет назад
ቃልህያወት የሰማልን ምምህር በዝማሬ
@birkewudu8627
@birkewudu8627 8 лет назад
amen amen amen zemarey milaket yasemalen
@user-vc4jv9eb1l
@user-vc4jv9eb1l 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አቤቱ እኔን ኃጥእ ልጅህን ማረኝ ይቅር በለኝ ለንስሀም አብቃኝ አሜን፫
@Ah-gg2qj
@Ah-gg2qj 4 года назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ አድነኝ እዞ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን
@TheAmlaku
@TheAmlaku 10 лет назад
Let God bless you and keep you with long age. He has served his true spiritual home not only now but at the time when preaching and singing spiritual songs was considered as reactionary by the"Derges" and he was punished bitterly by "those" in the name of our beloved church"Tewahedo" and still keeping him self along the true and ancient track.
@genetbeita1026
@genetbeita1026 8 лет назад
Amen zemare mlakitne yasemalen bedem betena yetbikiln
@masibirhanu1461
@masibirhanu1461 8 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@hdhnkhgjk1486
@hdhnkhgjk1486 8 лет назад
amen amen amen amen amen amen zemare melak yasemalen
@nabhalove9776
@nabhalove9776 8 лет назад
ዝማአሪ መላአክት ያሰማአልን መግስተ ሰማያአት ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝመው
@ffghbzhdbhd3016
@ffghbzhdbhd3016 4 года назад
Ameen Ameen Ameen
@user-vz6hg1pj2x
@user-vz6hg1pj2x 8 лет назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን አሜን
@user-mi3by5dc5s
@user-mi3by5dc5s 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እድሜ ያድልልን
@zeraykase7688
@zeraykase7688 7 лет назад
ተው አለም ተው አለም ተገታ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@betgst.sisaygev7713
@betgst.sisaygev7713 5 лет назад
አሜንአሜን.አሜን በእውነት.ለመምህራችን.አጥንትንየሚያለመ ልምዝማሬመላአክትንያስማልን
@user-lx5ym2et3r
@user-lx5ym2et3r 8 лет назад
እግዚአብሄር አይነ ልቦናችንን ያብራልን።አሜንአሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@shooltahousemaid985
@shooltahousemaid985 5 лет назад
Amen Amen Amen Abbatechin zimare melakti yasamalin mangista samayit awarsilin Rejim idmena tena yisxilin💓💓💓💓
@tiringoagidew8049
@tiringoagidew8049 5 лет назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መድኃኒዓለም እስከመጨረሻ በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን
@letayhselase5974
@letayhselase5974 7 лет назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሳማልን።መንግስተ ስማያት ያውርስልን።
@dribjemila4709
@dribjemila4709 7 лет назад
ተው አለም ተመለስ ተው አለም ተመለስ አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-ni7sh9md5l
@user-ni7sh9md5l 5 лет назад
ጌታ ሆይ በምህረትህ አስበን
@rozalove5590
@rozalove5590 9 лет назад
Amen kale hiwet yasemalen egziabher amelake yagelegelot zemenachun yebarke Amen
@user-ex4ir5hk3w
@user-ex4ir5hk3w 3 года назад
ተውአለም ተመለስ ዝማሬመላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-do4zd9dl4f
@user-do4zd9dl4f 4 года назад
ኣሜንን ኣሜንን ኣሜንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ
@andualemgesseseanduanini646
@andualemgesseseanduanini646 6 лет назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ክርስቶስ መግስተ ሰማያትን ያውርስል!!
@saramoner6989
@saramoner6989 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ተዋሕዶ ለዘለዓለም ተኑር አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል
@gyy7480
@gyy7480 4 года назад
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን
@rahleejiguhanekonjodeseyla3715
amen zemare melayikte yasemalen
@astereyasuyetewahidolij2119
@astereyasuyetewahidolij2119 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 😭
@oscaroscar9850
@oscaroscar9850 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማለእክት ያስማልን
@user-lt7wi1el9p
@user-lt7wi1el9p 4 года назад
ewnet new amen amen amen egziabher yemasegen☝️☝️☝️
@ronamaquilan2150
@ronamaquilan2150 4 года назад
ዝማሬ መላክት ያሰማልን አባታችን
@birtukanassefa598
@birtukanassefa598 8 лет назад
atenete yamilamalem yamalaketen zemarie yasemalen Amen !!!
@birtukanassefa598
@birtukanassefa598 8 лет назад
Egzieabher erajeme edemina tsena yesetehe ! egzieabher lebuna yesetane Amen
@tajetuamogne9411
@tajetuamogne9411 4 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘበንዎ ይባርክ
@addiseketemaw959
@addiseketemaw959 3 года назад
Zmare melaektn yasemaln
@user-to4ws2pi2h
@user-to4ws2pi2h 3 года назад
#ተው_ዓለም_ተመለስ ተው ዓለም ተመለስ ተው ዓለም ተገታ ተው ዓለም ተመለስ ተው ዓለም ተገታ በቁጣ መዓቱ ይቀጣሃል ጌታ ይቀጣሃል ጌታ ትውልዱ ተመታ በታላቅ በሽታ /፪/ ኧረ በልክ ይሁን ጭፈራና ደስታ /፪/ በማዕበል በጎርፍ እያየህ ሲቀጣ/፪/ አሁንም ተመለስ የከፋ ሳይመጣ /፪/ #አዝ ነነዌን ሊያጠፋ የወረደው እሣት /፪/ አንተን እዳይመታህ ተነሳ ለጸሎት/፪/ ዓለም ብትሰጥኽ አንተ እድትተጋ /፪/ ሀልወተ እግዚአብሔር እንደምን ይዘንጋ #አዝ ችግር ለበዛበት እጅግ ለታወከው/፪/ አምላክ መሐሪ ነው ለተንበረከከው/፪/ የዓለም መድሐኒት የዓለሙን ቤዛ /፪/ ጠይቀው ምሕረትን ሠው ሆይ ልብ ግዛ #አዝ ተው ዓለም ተመለስ ተው ዓለም ተገታ ተው ዓለም ተመለስ ተው ዓለም ተገታ በቁጣ መዓቱ ይቀጥሃል ጌታ ይቀጣሃል ጌታ። ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
@hanannow1a244
@hanannow1a244 7 лет назад
ተው አለም ተመለስ ተዉ አለም ተገታ ትክክክ ብለዋል አባታችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@mahitube2581
@mahitube2581 4 года назад
አሜን አሜን አሜንአሁንም ተመለሥ የባሠ ሣይመጣ🙏🙏🙏💞💞💞
@mekesmekes4972
@mekesmekes4972 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@shawaguracha7325
@shawaguracha7325 8 лет назад
zemari melakit yasemaline Amen
@werkens
@werkens 8 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር እድሜንእና ጤና ይስጥልን አሜንንንንንን
@welekidanwelu9985
@welekidanwelu9985 7 лет назад
Amen Amen Amen Zmare Melakt yasemalin
@foundigarde7612
@foundigarde7612 5 лет назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@yekabatesfa9311
@yekabatesfa9311 8 лет назад
Amen Amen Amen zemare melaketn yasemaln
@basilmutaz3189
@basilmutaz3189 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ቸረ መድኃንለም
@fikertfikert3617
@fikertfikert3617 7 лет назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tawahidohaymanote8942
@tawahidohaymanote8942 5 лет назад
ameen kaahiywat yasamaln
@tibebualene7042
@tibebualene7042 8 лет назад
Zmare melaect yasemalin tsegahn yabzalih
@marta-mk5we
@marta-mk5we Месяц назад
አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭
@melatmelat1489
@melatmelat1489 4 года назад
አሜን የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን ለአባታችን
@tilahungebeyehu9648
@tilahungebeyehu9648 9 лет назад
አሜን አሜን አሜን አብሮ ያሰማን
@etetugoshu7382
@etetugoshu7382 8 лет назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ትልቅ መልክት ያለው ነው ልብ ይስጠን አሜን
@wahamobilw2072
@wahamobilw2072 4 года назад
ዝማሪ መላክትሽያሰማልን
@user-ht1zt4px4f
@user-ht1zt4px4f 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-ug4kp9do9c
@user-ug4kp9do9c 7 лет назад
እልልልልልልልልል አባታችም ዝማሪ መላክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@helentadess895
@helentadess895 8 лет назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ማስተዋሉን ያድለን
@lunaetopiya1405
@lunaetopiya1405 5 лет назад
አሜን ልቦና ይስጠን ማስታዋልን ያድልን
@user-rz1uj9ul4u
@user-rz1uj9ul4u 8 лет назад
amen zmare melaekten yasemaln
@johnandro7889
@johnandro7889 2 месяца назад
እንደ እርሰዎ ያሉ አባቶችን እግዚአብሔር አያሣጣን።
@dgty8370
@dgty8370 3 года назад
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አሜን፣3
Далее
Leka Mezemiran Kinetibeb W Kirkos
1:05:11
Просмотров 488 тыс.
Dej Tenahu Koyiche Kidane Mihiretini
6:49
Просмотров 15 млн