Тёмный
No video :(

Lualawiሉዓላዊ-ማይክ ሐመር ሥለ መሳሪያ መፍታት፣አማራና ኦሮሚያ /ለጄነራል ተፈራ ከሕወሐት የጦር አዛዥ/ከባድ ፈተና ገጥሞኛል -ሕወሐት /የፋኖዎች ውዝግብ 

Lualawi ሉዓላዊ
Подписаться 64 тыс.
Просмотров 29 тыс.
50% 1

ሊንኮች
Telegram
t.me/+tfZYjOsL...
TikTok
/ lualawi2016
RU-vid
/ @lualawi-2016
Instagram
/ lualawi2016
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email lualawi2016@gmail.com
“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 173   
@fantaneshabate3653
@fantaneshabate3653 Месяц назад
Thank you sisay you your outstanding service for our country Ethiopia 🇪🇹 God bless you your family and Ethiopia 🇪🇹 ❤️ 🙏.
@abateendeshaw8063
@abateendeshaw8063 Месяц назад
The True Man. Thank you
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet Месяц назад
ወንድማችን ሲሳይ በእዉነት በእውቀት በሀገር ወዳድነት ስሜት ከልምድም በምትሰጠን ሀሳብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@MenbereAsmare
@MenbereAsmare Месяц назад
Having you is a great benefit.
@ከፅንፍ.የነፃ
@ከፅንፍ.የነፃ Месяц назад
ይህን ሚድያ እንደግፍ!!
@Samitrghh
@Samitrghh Месяц назад
እስልምና የመጣው በ16 ክፍለ ዘመን ነው የመጀመሪው መስጊድ ትግራይ ነው አልነጃሽ ይባላል አልነጃሽ ማለት በሀረ ነጋሽ ናቸው ባረነጋሽ የትግራይ ተወላጅ የኢትዮዺያ መንግስት ናቸው እስላሞችን በእግድነት ተቀብለው አልነጃሽ የሚባል መስኪድ ሰርተው ሰጡ የኤርትራ ስም ባሀረ ነጋሽ ነው የቀድሞ ስሙ ኤርትራ ያለው ጣሊያን ነው የኤርትራ ህዝብ የኤደው ከትግራይ ነው ባህሩን ተጠቅመው የተለያዩ ሀገራት ኢትዮዺያን ስለሚወሩት ድበር ጠባቂ ወታደሮች ሚስቶቻቸውን ይዘው ኤደው ተዋልደው ነው ኤርትራ በረሀ ስለነበረ ሰው አይኖርበትም ኤርትራ ከትግራይ ውጪ ታሪክ የላትም ባሀረ ነጋሽ ማለት በግዝ ሲተረጎም የነጋሽ ባህር ነው የትግራይ ህዝብ ልብ በል የቀይ ባህርም አሰብም የሚመለከተው አንተንነው ያባቶች ንብረት ነው የኤርትራ ህዝብም ወድም ነው የኤርትራ ህዝብ በትምህርት አላለፈም ስለዛ ማንነቱን አያቅም ባዜን የትግራይ ተወላጅ 17 አመት ኢትዮዺን የገዛ 3000 አመት በፊት ከትግራይ አክሱም እየሱስ ክርስቶስ ሲወለድ ስጦታ ይዞ የኤደ መንግስት ነው ኢዛና ካሌብ ዘረ ያቆብ ያሬድ ዜማው የትግራይ ታሪክ ነው ኢትዮዺያ የትግራይ ነው አማርኛው ትግርኛ ግእዝ የትግራይ ነው ባንዲራውም አማርኛ ቋንቋ የወታደር ቋንቋ ነበር የወጣው ከግእዝ እና ከትግርኛ ነው ሀፄ ዮሀንስ አማርኛ የኢትዮዺያ መግባቢያ ቋንቋ እዲሆን ወሰኑ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባዲራም የሰጡን ሀፄ ዮሀንስ ናቸው አሜሪካ መጀመሪያ ከአውሮፕያኖች ቀድመው የሰፈሩት ናቲፍ አሜሪካኖች ናቸው አሜሪካ ለነሱ ልዩ ጥቅም ትሰጣለች ታክስም አይከፍሉም የትግራይ ህዝብ ሀገር ኢትዮዺን ጥለ እዳትገነጠል አአ ናዝሪት ደብረ ዘይት ሆሳሀና ሙሉ ኢትዮዺ ያንተ ነው ኦሮሞ 16 ክፍለ ዘመን በወረራ ነው የገባው በብዛት ሙስሊም ነበረ አአ ጠምጥሞ የያዘው ዘላን ስለነበረ በግጦሽ መሬት ፍለጋ ነው ዘላን ማለት አንድ ቦታ የማይቀመጥ በከብት እርባታ ብቻ የሚኖር የደብቡ ህዝብ ከተለያዩ ከበምራብ አፍሪካ በሱዳን በኩል በባርነት ተገዝቶ ነው የገባው ወላይታ ጋንቤላ ሀድያ ከንባታ ዳውሮ ቤንሻንጉል ጋሞ ወዘተ
@Ibrahim-lp4kt
@Ibrahim-lp4kt Месяц назад
ክብረት ከእድሜ ጤና ጋር ይስጥልኝ
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 Месяц назад
ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@robairess4147
@robairess4147 Месяц назад
My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland
@AbdelaShafi-zv4ic
@AbdelaShafi-zv4ic Месяц назад
ሰላም ሲስ በርታ።
@sewmehone1736
@sewmehone1736 Месяц назад
እናመሰግናለን ሲሳይ።
@Askwold2593
@Askwold2593 Месяц назад
Thank you 🙏 very much for your reasonable analysis
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 Месяц назад
ትክክል🙏🙏
@thembitewodros
@thembitewodros Месяц назад
ሰላም ሲስ
@sheikonagawo225
@sheikonagawo225 Месяц назад
Thank you, Sisay.
@user-dk9of1ok1n
@user-dk9of1ok1n Месяц назад
Sisish Thank you!!! You are a true Ethiopian Jigena!!!
@BazaBaza_E
@BazaBaza_E Месяц назад
ሰላም
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 Месяц назад
ልክ ብለሃል ወንድሜ እንዲህ እስኪ ንገርልን ክብረት ይስጥልን እናመሰግናለን ወንድሜ ሲሳይ❤🎉❤🎉❤
@selamabebe7552
@selamabebe7552 Месяц назад
በርታ❤❤❤
@NgussieYohannes-jh8jb
@NgussieYohannes-jh8jb Месяц назад
ምርኮኛ
@mulukaebrahim7682
@mulukaebrahim7682 Месяц назад
Berta sisu❤❤❤
@helenmanna4743
@helenmanna4743 Месяц назад
ሲሳያችን በርታ
@Co_equal
@Co_equal Месяц назад
Sisay needs at least 100,000 ++ subscribers to spread balanced knowledge to the ppl of Ethiopia. Ethiopia will always prevail!!!
@leleyimer8783
@leleyimer8783 Месяц назад
ሲሰነት ትክክል ነህ ፈጣሪ ማሰተዋሉን ይሰጣቸው እናመሰግናለን ወንድምዬ❤❤🙏🙏
@tesfasenaytube9868
@tesfasenaytube9868 Месяц назад
ስልጣን የሕዝብ መሆን አለበት በተወሰኑ ሰዎች ምክንያት የኢትዮዸያ ሕዝብ ሲሰቃይ መኖር የለበትም የኢትዮዸያን ሠላም ማየት ይናፍቃል ሲሳይ ለምታሰማን እውነታ እናመሰግናለን።
@modinali3987
@modinali3987 Месяц назад
The wise & honest journalist of Ethiopia 👍🌹
@aerdoderese5487
@aerdoderese5487 Месяц назад
እምቢ ብለው እንጂ በተደጋጋሚ ቢነገርም ባለመፈፀሙ ነው።
@selamabebe7552
@selamabebe7552 Месяц назад
አይከን ጆርናል❤❤❤
@AlehegnAbtew
@AlehegnAbtew Месяц назад
ተላላኪ
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm Месяц назад
የአንተን ምስኪን የአማራ ገብሬን ፋኖ አፍኖ መልቀቂያ ገንዘብ የሚጠይቅ ቦከሀራም ለዜና አይበቃም:: 😊
@Greenyard22
@Greenyard22 Месяц назад
ተባረክ
@samri1215
@samri1215 Месяц назад
❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@yonasfikir7200
@yonasfikir7200 Месяц назад
የመጨረሻህን ማየት ብቻ ነው
@gethab2306
@gethab2306 Месяц назад
Thank you!
@AddisAbebaBete
@AddisAbebaBete Месяц назад
እውነትህነ ነው ሲሳይ "ብሄርተኛ ይሻለዋል እንጁ አይድንም" ያልከው። ወያኔ ፣ ሸኔም ሆነ ፋኖ ብሄራቸው ቢለያይም የማይድነው በሽታቸው ግን አንድ ነው። ፍቱን መድሃኒቱ ወደ ኢትዮጵያዊነት ከፍ ማለት ብቻ ነው። ከቻሉ።
@yh4es
@yh4es Месяц назад
የሁሉም ጥያቄ ስልጣንና ሀብት መሰብሰብ ነው በተረፈ ፋኖ ሺህ አመት ቢዋጋ አያሸንፍም የአማራ ህዝብ ሰቆቃ ግን ይቀጥላል
@deribegurmu7458
@deribegurmu7458 Месяц назад
SISAY YOUR ARE AN ICON OF JOURNALISTS. FATHER OF ANAYSIS. THE FANO LEADERS HAVE STOPPED AT A STONE AGE!
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin Месяц назад
ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋
@nael4849
@nael4849 Месяц назад
🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh Месяц назад
ሲሳይ እናመሰግናለን !!!
@bishofftu_media2352
@bishofftu_media2352 Месяц назад
Selam
@DestaGelaye-tk1qt
@DestaGelaye-tk1qt 8 дней назад
እውነተኛ የኢትዮጽያ ድምጽ ሲሳይ አጌና ሉአላዊ
@emebetshibeshi3564
@emebetshibeshi3564 Месяц назад
❤❤❤❤
@dahlakdahlak8740
@dahlakdahlak8740 Месяц назад
More stability,peace and progress for Ethiopia and beyond. ሰላም መረጋጋትና እድገት ለኢትዮጵያና ለአከባቢው። ሰላምን ቅሳነትን ንኸባቢ ቀርኒ አፍሪቃ። Disagreements should not be reasons for Conflicts and conflicts can not be a pretext for an augments by a bluer of any or ethnicities. Many should learn what happened to weyane+ from 2018+2020+ until to date.I think they will try to play all their dusted games ጆነሳይድ ራያ ወልቃይት የአማራ ሀይል የኤርትራ ...etc...The blames and all lies are evaporated More stability,peace,prosperity and more cooperation between Eritrea and Ethiopia.
@rozadubai9405
@rozadubai9405 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@addpuppets9326
@addpuppets9326 Месяц назад
👍👍👍👍
@Joe-rh3zb
@Joe-rh3zb Месяц назад
Truth is like a medicines and sour to swallow, but relief comes when one believes it cures.
@HulaaKunema
@HulaaKunema Месяц назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💪💪💪
@FeysaMegersa-gz3we
@FeysaMegersa-gz3we Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@user-ky9jl9tn3n
@user-ky9jl9tn3n Месяц назад
እንካን በሠላም ተመለስክልነ ኢ/ተከለ ዑማ ደሰ ብሎናል ።
@dagemkumsagutema7287
@dagemkumsagutema7287 Месяц назад
❤❤❤
@markshawn6967
@markshawn6967 Месяц назад
Ethiopia must be like Yugoslavia.
@zamosskeyas3002
@zamosskeyas3002 Месяц назад
❤❤❤❤❤
@wubesileshi5043
@wubesileshi5043 Месяц назад
የአማራ ህዝብን ጠንቅቆ የሚያውቀው በረከት ስምኦን ብቻ ነው። እስሩን ስለጨረሰ ለምን እሱ ተመድቦላቸው ቢመራቸው አይሻልም? ምክንያቱም ለሃያ ምናምን አመታት ያለ አንድ ኮሽታ ፀጥ ለጥ አድርጎ መርቷቸዋል።
@londonman3483
@londonman3483 Месяц назад
እባክህ ኘሮ ብርሀኑ ነጋን ቃለ መጠየቅ አርግለት። ብዙ ሰው ነው የሚጠብቀው ሲሱ
@shemtebraykasa7828
@shemtebraykasa7828 Месяц назад
❤❤❤🇪🇷👌🇪🇹👌🇪🇹👌👍👍👍
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 Месяц назад
💙💙💙💙💙💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@fasiljesus12
@fasiljesus12 Месяц назад
ምናገባህ ሰለፋኖ በጣም የምትጠላቸው ናቸው ህዝቡንም አትወደውም የነሱን ችግር ለነሱ ተወው
@hailubekele4311
@hailubekele4311 Месяц назад
Greetings ❤
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 Месяц назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@Sabirsos
@Sabirsos Месяц назад
@zewdubayle857
@zewdubayle857 Месяц назад
ድሮም እነ ዘመነ ለአማራ ህዝብ አዝኖ ነዉ ይገርማል በመሀል ያአማራ ህዝብ በማንም ወፈፊ ተሰቃየ ያሳፍራል ብለን ነበር
@SeidMohammed-gy5ob
@SeidMohammed-gy5ob Месяц назад
👋👋
@temsgenkeneny8291
@temsgenkeneny8291 Месяц назад
ሲስ በአንተ ኮራሁ
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Месяц назад
Hey ተፈራ ማሞ ለምን እራስሕን አታጠፋም ? ለምን ምስኪን የአማራን የገበሬ ልጆች ታስጨርሳለሕ ? ልብ ካለሕ ልብ በል ሑለት ተራራ ሳትወጣ በቁጥጥር ስር ውለሕ በስተርጅናሕ ወሕኒ ተበስብሳለሕ ፀሐይን አታይም እብድ ።
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 Месяц назад
❤🎉❤😢❤🎉❤😢❤🎉❤
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s Месяц назад
የተከበርክ ጨዋ ወንድም
@amsaluabera9928
@amsaluabera9928 Месяц назад
ሉአላዊ ሚዲያና ሲሳይ ለሀገር የሚጠቅምና ሰላምን ለህዝባችን እንዲመጣ የምታደርጉትን ጥረት አለማድነቅ አይቻልም:: በዚህ ዘመን ችግርን ለመፍታት ሆደስፊነትና የራስን ፍላጎት ለሀገር አንድነትና ሰላም ሲባል መግታት ያስፈልጋል:: እናንተ በርቱ ሁሉንም ነገር በያዝችሁት ጥበብና ጠንካራነት ቀጥሉ
@busyline3882
@busyline3882 Месяц назад
ሲሳይ በዘመኑ እውነተኛ ሰው በጠፋበት ዘመን እውነተኛ ሰው ሰውኛ ሆነሕ የተገኘሕ ንጹሕ ኢትዮጵያዊ ጀገና ዘርሕ ይባረከ ባንተ ሰበብ በርታ አላሕ እድሜና ጤና ይጨምርልሕ ።
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so Месяц назад
ህውሀትና ሸኔ በስብሰው ይገሙዋታል እንጂ መቼም አይሳካላቸውም ሁለቱም የሀገር ተላቶች ናቸው:
@tsehayebarya1964
@tsehayebarya1964 Месяц назад
Kkkk ፍኖስ?
@genethaileyesus8415
@genethaileyesus8415 Месяц назад
🎉
@yh4es
@yh4es Месяц назад
ይሄ ሁሉ የሽፍታ ሹም ሽርና ግርግር ማን ማንን ከማን ነፃ ለማውጣት ነው? የምስራች ለመላው የኢትዩጵያ ህዝብ ሲሊ መቸ እና የት ቦታ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ለፋኖ ተዋግተው ነፃ አውጣኝ ብሎ የተወከለው ከማን ነው ነፃ የሚወጣው?
@fantasennay
@fantasennay Месяц назад
ሲሳይ ምታደርገው ጥረት እና ቅንነት በግልጽ እረዳለሁ ። ሆናም አውቆ የተናን ቢቀሰቅሱት አይሰማም ነው ነገሩ ።
@zewdubayle857
@zewdubayle857 Месяц назад
ሲሳይ እነ ዘመነ እነ ምሪ ፍላጎታቸዉ ይታወቃል የሚገርመኚ ደጋፊዉ ነዉ ለማንኛዉም ያአማራ ህዝብ አገቱን እዲደፋ አደረጉት አሳገቱት አዘረፉት አገሩን ለቆ እዲህድ አደረጉት ያሳፍራል ተሰቃየን
@modinali3987
@modinali3987 Месяц назад
Leba bebezabet ager balemekinoch yemayawqutin sew mechan adega alew
@markshawn6967
@markshawn6967 Месяц назад
by is added to...
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so Месяц назад
የአሜሪካ ጠጋ ጠጋ በጥሞና መታየት አለበት ሰውየው አብይ ነው አንገቱ ይቀላታል እንጂ ኢ. ያ ውስጥ ተላላኪ መንግስት አይኖርም ብሎናል::❤❤
@user-ur5tw8cr5g
@user-ur5tw8cr5g Месяц назад
er abiye new ተላላኪ kzame alefo eger yelesal
@ethiowisdom5291
@ethiowisdom5291 Месяц назад
ፋኖ ከመጀመሪያውም ይዞት የተነሳው የአማራ ህዝብ ጥያቄ ሳይሆን የስልጣን ጥያቄን ነው። በትግሉ የሚያሳካው አላማ ለአማራ ህዝብ የሚጠቅም ሳይሆን ህወሓት በአማራ ህዝብ ላይ ሂሳብ አወራርዳለሁ ያለውን አጀንዳ ስለሆነ ንጹሃንን እየገደለ፣ እያገተ፣ ትምህርት ቤቶችን እየዘጋ፣ ምርት እያስተጓጎለ፣ ኢንቨስትመንትን እያደናቀፈ እና እርስ በእርሱ እየተዋጋ ክልሉን ሰላም ይነሳል። ሰሞኑን በመካከላቸው የተፈጠረው የስልጣን ሽኩቻ የአማራን ህዝብ መከራ ማራዘሚያ ነው እንጂ ለህዝቡ የሚያመጣው ለውጥ የለም። ለሰላም ዝግጁ የሆኑ ፋኖዎችን የክልሉ መንግስት ተቀብሎ በሰላም ማስተናገድ ፣ ሰላምን የማይፈልጉትን ደግሞ በህግ ማስከበር እርምጃ ከህብረተሰቡ ጋር በመሆን ወደ መስመር ማስገባት የመንግስት ተቀዳሚ ተግባር መሆን አለበት።
@abbytamrat1662
@abbytamrat1662 Месяц назад
Tigray People’s Liberation Front (Tplf) should have changed their name when they came to power and ruled Ethiopia for 27 years! They could no longer claim ‘liberation’ and the were ruling Ethiopia not just Tigray. Most importantly, Tplf lost the war but acts like it’s still a powerful group, thanks to Mike Hammer, USA. It has taken more than a year to disarm the remaining armed Tplf bandits.😥😭
@seidSeid-ng1vs
@seidSeid-ng1vs Месяц назад
አንተ ብቻ አውራ ሲሳይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤
@junefirst500
@junefirst500 Месяц назад
ክክክክክክክክ! እኔ፡ ነኝ፡ አጤ፡ ንጉሥ፡ አማራ! ማን፡ አባቱ፡ ነው፡ መግለጫ፡ የሰጠው? አይ: ፋኖ!!!! አወይ፡ አማራ፡ ወገኖቼ!!!
@markshawn6967
@markshawn6967 Месяц назад
Part fano,Part abiy,you can not fool any one.
@GesseseGirma
@GesseseGirma Месяц назад
ሲሳይ ሕዋትኮ እንደ ህፀን ያዳርጋዉ ናበሬ
@romanyosef7696
@romanyosef7696 Месяц назад
ሰው መጫን ከባድ ነው ትዘረፋለህ ቤተሰብ እየፈልክ ጎረቤት እየፈለክ ካልጫንክ
@teka1528
@teka1528 Месяц назад
ZEMEDE BAYRESAW, DIMORE, HADUSH!!!ABIY , WEYANE YEAMARA SETOCH , WETATOCH, BEXERARA TSHAI SEDEFRWACHU NEBER! ABIY NEXA AWOTA! YESHERMUTA LIGOCH! FANDYA!
@binyamyassin398
@binyamyassin398 Месяц назад
ትክክል ሲሳይ አዲስ አበባ ላይ ኦሮምኛ ከሰሙ የሚያማቸው ስዎች እዚህም አሎ
@Weyni-lm1hv
@Weyni-lm1hv Месяц назад
❤ብልፅግና ካድሬ ነህ ፥ ፋኖ አማራ ና TDF የትግራይ ህዝብ ለማጣላት ደም ለማቃባት አትሰብ ውሻ❤
@mah0124
@mah0124 Месяц назад
ሃሃሃ...አዎ እንደህዝብ ማንም የተቀባባ የሚቀባባም የለም...ነገር ግን ፋኖ እና ቲ.ዲ.ኤፍ ደም ከተቃባቹህ ቆያችሁ እኮ...ምነው አሁን ነው እንዴ ICU ክፍል ከኮማ የነቃሽው?!...ሌላውን ትተሽ የሁለት ዓመቱ ጦርነት ላይ የተቀባባችሁት ደም እኮ እስካሁን አልደረቀም....
@markshawn6967
@markshawn6967 Месяц назад
Did you forget the majority?
@Samitrghh
@Samitrghh Месяц назад
ጅንታው ይሻለን ነበር አይ ይናፍቀናል
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t Месяц назад
ጄኔራል ተፈራ ታምሜሜ መሞቴ ነው ሲሉ አልነበረም እንዴ ?
@abrahamsolomon6141
@abrahamsolomon6141 Месяц назад
Brother Sisay, fano has control more than two gedam. Please don't be undermined, fano. They might be added one or two gedam . Thank you again
@user-ur5tw8cr5g
@user-ur5tw8cr5g Месяц назад
askyami sew neh sew siyarje etian yehonale sibale bchikelate aneten yehonal dedeb hodam
@tamiratgeberemariam8371
@tamiratgeberemariam8371 Месяц назад
ለ ኢትዮጵያ ሕዝብ ስላም እና መረጋጋት ሲባል ለ ሕግ የበላይነት እንጂ ለ ኤርትራ ተብሎ የ ሚፍታ ምንም ትጥቅ የለም
@user-ob9jy8xt2t
@user-ob9jy8xt2t Месяц назад
እኔ የማይገባኝ ነገር የፍኖ መሪ ነን የሚሉት የት ነዉ የሚኖሩት ሱዳን ነዉ ግብፅ ነዉ ኤርትራ ነዉ የት ነዉ ሚኖሩት እዛዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ ከሆነ ግን መንግስት ጦርነቱን ይፈልገዋል ማለት ነዉ, የሀማስ መሪዎች እስራኤል ዉስጥ እኖሩ አመራር መስጠት እደማለት ነዉ
@seblewongelbelachew1846
@seblewongelbelachew1846 Месяц назад
@@user-ob9jy8xt2t ገዳም ውስጥ
@SintayewTessma
@SintayewTessma Месяц назад
ሲስ ጉም ጉም ነው
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 Месяц назад
እናንትን መጥራታቸዉ አልነበረባቸዉም አነተ።አኮ ሰጀምር ስርቆት ደማችሁ ነዉ ከሊባ ጋር የምን ስምምነተ ነዉ፤ሀዘቡን አዛዉ ዝረፉት
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi Месяц назад
ወንድም ሲሳይ ትግሬ(ወያኔ)በወልቃይት ላይ ምንም እርሻና ቤት የላቸውም ትግሬዎች ኗሪው የወልቃይት ህዝብ ጨፍጭፈው ገድለው አባረው ምሽቱና ልጆቹ ቤቱን ንብረቱ የዘረፉት ነው ትግሬ ወደ ወልቃይት ለመምጣት በአስመራ መንገድ በእግራቸው ተጉዞው ነበር የሚመጡ ሁሉ ትግሬ ያውቀዋል ምንም መንገድ ከወልቃይት የሚያገናኝ አልነበረም ትግሬ ያለጫማ በእግሩ ነው በቁራጭ የአቡጀዲድ ጨርቅ ነበር የመጡት
@user-ik5xk7jf1m
@user-ik5xk7jf1m Месяц назад
T p l f is coming soon
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm Месяц назад
😂😂😂
@asheberamare5900
@asheberamare5900 Месяц назад
አሸብር አማረ ከዩኤስኤ ዛሬ ምን እንዳጋጣመህ አላውቅም ፣ እንደዱሮህ አልሆንክም ፣ ያም ሆነ ይህ መልሰህ ለህዝብ የተናገርከውን አዳምጥና ፣ ለወደፊቱ ተሻሸለህ ቅረብ ፣ ሐምሌ 7 --10 --24
@HulaaKunema
@HulaaKunema Месяц назад
ይሄ ወራዳ ሸማግለ ትንሽ እንኳን አያፍርም እነዝያን ሰው በለቀች ጁንታዎችን የአማራን ምስክን እናቶችን ልጅ አስቀምጦ ስደፍር , የአማራን ምስክን ገበሬ እህሉን ስዘርፍና ስያወድም የነበረውን አረመኔ አሁን አብረን እንሁን ይላል ወይኔ ፖሎቲካ ስማ አንተ እኮ ሞት አፋፋ ያለ የጠነባ ጎጠኛ ነህ ምስክኑን የአማራ ወጣት ልታስፈጅ ነው ምንም ለማይረባ ነገር ከአንድ ቤሔር የወጣ ፅንፈኛ አሸባሪ መቼም እኛ ኢትዮጵያዊን 🇪🇹 አያሸንፍም በፍፁም ''ያ ማለት ግመልን በመርፈ ቀዳዳ ውስጥ እንደማስወጣት ነው። ድል ለአገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን 🙏🇪🇹 ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹💪 ድል ለጀግናው መርያችን 🇪🇹🇪🇹 💪
@nazifjabal2912
@nazifjabal2912 Месяц назад
Baretaa
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Месяц назад
ሕውሐት የሞተው ከመለስ ዜናዊ ጋር ነው አሑን ኮፍ በሉ ኮፍ በሉ የለም 😅 ከምሬ ነው መሳቅም ፈልጌ አይደለም አስቂኞችም ናቸው ለምንኛውም የኢትዮጵያን ብልጽግና አታጓቱ ሕውሐቶች በጊዜ ልቀቁ ደክማችሗል All Ready Gam Over TPLF.
Далее
what will you choose? #tiktok
00:14
Просмотров 6 млн
А ВЫ УМЕЕТЕ ПЛАВАТЬ?? #shorts
00:21
Просмотров 1,9 млн
what will you choose? #tiktok
00:14
Просмотров 6 млн