Тёмный

Lualawi ሉዓላዊ-ቦርዱ ካልተቀበለን ጉባኤውን በድጋሚ እናካሂዳለን - ዶ/ር ደብረጽዮን/የዕርዳታ ሰራተኛው አማራ ክልል ተገደሉ /ሴት የክልል ፕሬዚዳንት 

Lualawi ሉዓላዊ
Подписаться 82 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 119   
@abrehamabebe9049
@abrehamabebe9049 2 месяца назад
ምርጡና ሀገር ወዳዱ የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ልጅ ሁሌም እናከብርሃለን!!እኖድሃለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ።
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 2 месяца назад
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን !!!
@abdurahimababilo6125
@abdurahimababilo6125 2 месяца назад
ምርጥ ንግግር ... ትክክል ዕድሜህ ይርዘም ...
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 месяца назад
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን ትክክለኛ መረጃ ከሉአላዊ ሚዲያ ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም የምንወድህ በምክንያት ነው የኢትዮጵያ ልጅ እናክብርሃለን blessed 🙏🙏🙏🙏
@zelalemadane-ue6xd
@zelalemadane-ue6xd 2 месяца назад
ጀግናና እውነትን ተናጋሪ
@yeshakdebella2752
@yeshakdebella2752 2 месяца назад
Sisay, our legend & true Ethiopian go forward. Thank you for your dedicated service & loyalty to Ethiopia
@عايدهعايده-ل4ح
@عايدهعايده-ل4ح 2 месяца назад
Happy birth day PM Abey❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tilayewendimageng
@tilayewendimageng 2 месяца назад
እንቁ እና ተወዳጅ የኢትዮጵያ ጠ/ሚ /ዶ/ር አብይ የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን ሲቀጥል በኢትዮጵያውነቱ የማይደረደር ከዘረኝነት ከጎጥ የጸዳ የፓለቲካ ተንታኝ አስተማሪ ሁሌም በየቀኑ የሱን የሚያሰተላልፋቸው የምንጠብቅ ወድማችን ሲሳይ አጌና የኢትዮጵያ ልጅ ስለሆንክ ፈጣሪ ይመስገን
@addis8247
@addis8247 2 месяца назад
በትክክል፡፡ ለኢትዮጵያ ህዝብ ትክክለኛ ዘገባን በማቅረብ ከሲሳይ ዉጭ ወደ ዉጪ፡፡
@werjisamuelnigatu1411
@werjisamuelnigatu1411 2 месяца назад
ሚዛናዊ አመለካከት የዳበረ ስብዕና ና ጨዋ አንንደበት ያለው ብዙ የሚያነብ ብቻ ሣይሆን መልካሙ ን የንባብ ፍሬ በትችት መልክ ለብዙዎች የሚያጋራ ብርቱ የብዕር አርበኛ ❤❤❤
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ሲሳይ ሁሌም ስለምትሰጠን ድንቅ ትንታኔ እናመሰግናለን 👍👍
@alemteshayoryeon2865
@alemteshayoryeon2865 2 месяца назад
ጌታ ይረዳናል❤❤❤❤
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 2 месяца назад
PM. ABIY. HAPPY BIRTHDAY
@ከአቢላኦኪሎ
@ከአቢላኦኪሎ 2 месяца назад
ስላም ነዉ
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 2 месяца назад
ወለጋ ላይ በኦነግ ሸኔ ላይ የደረሰው በፋኖ ላይ መድረሱ አይቀርም ። ሕዝብ እየጠቆመ ነው ያጠፋቸው ። የቀሩት መግቢያ አጥተዋል ።
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 2 месяца назад
Thanks Sis ❤️ 🎉❤
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 2 месяца назад
God bless Ethiopia . For give our sin in the Name of Jesus. Amen
@1hagerachin
@1hagerachin 2 месяца назад
Thanks you Sisay
@kibebewdamtew9315
@kibebewdamtew9315 2 месяца назад
Thanks Sisay...
@gethab2306
@gethab2306 2 месяца назад
Thank you!
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 2 месяца назад
ደብረጽዮን ገብረሚካኤል በቁጥጥር ሥር ውሎ የክስ ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል ።
@gudayachn4864
@gudayachn4864 2 месяца назад
Thank you! so perfect and fact based.
@netsanettsegaye2013
@netsanettsegaye2013 2 месяца назад
አንተ ጀግና ነህ የኢትዮጵያ አምላክ ህልምህን ያሳካልህ።
@amensisa3648
@amensisa3648 2 месяца назад
GOD save our Brave General Kassaye Chemeda ❤️‍🩹
@AliMohamed-gi1tt
@AliMohamed-gi1tt 2 месяца назад
Abiy Ever king godbless!!!
@fantaneshabate3653
@fantaneshabate3653 2 месяца назад
Ato sisay agena you are amazing journalist, working day and night telling and explaining the truth. God bless you and Ethiopia 🇪🇹 🙏.
@TadesseHordofa
@TadesseHordofa 2 месяца назад
ለመነጋገር ግልፅ ዓላማ፣መሠረታዊና ምክንያታዊ ሀሳብና የተሟላ አደረጃጀት ሲኖር ነዉ። ተበታተዉና ሀሳብ አልባ ሆነዉ መነጋገር እንዴት ይቻላቸዋል?አማራን ከህልዉና አደጋ እናድናለን ብለዉ የህልዉና አደጋ ሆኑበት!
@ashenafitiki1274
@ashenafitiki1274 2 месяца назад
Great job Sis
@Askwold2593
@Askwold2593 2 месяца назад
Thank you Sisay❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@elayaskebede6109
@elayaskebede6109 2 месяца назад
አንደኛ ነህ
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 2 месяца назад
የአማራው ህዝባችን ይህንን ሽብርተኛ አቅፈው እስከያዙ ድረስ ችግሩ በራሳቸው ላይ.ይቀጥላል ::
@robairess4147
@robairess4147 2 месяца назад
My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland
@АсмелашАбраха
@АсмелашАбраха 2 месяца назад
thank you very much
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 2 месяца назад
በርግጥ ያማል፣ ያበሳጫል!! ሲያበሳጭ ከዚህም በላይ ያስጮሃል፣ ያናግራልም!!! ምን ይደረግ……????
@AlmayhuAyele
@AlmayhuAyele 2 месяца назад
ሲሳይ ወንድሜ የአማራ ሕዝብ ትናት በኦነግና በሕወሓት ይደርስበት ከነበረው ስቃይና መከራ ዛሬ ላይ ነፃ እናወጣሀለን የሚሉ ኃይሎች በክልሉ መንቀሳቀስ ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ ያለው መከራና ስቃ እጅጉን የባሰ መሆኑን ስንመሰክር እኛ እራሳችን የችግሩ ገፈት ቀማሽ የሆን የክልሉ ኗሪወች ምስክርነት በቂ ይመስለኛል ።ዛሬ መንገድ ተዘግቶብን ከቦታ ቦታ ሠርተን እንዳንበላ ከመሆኑም ባሻገር በገዛ ክልላችን እንደልብ መንቀሳቀስ አልቻልንም ።በእውነት እናዝናለን ።ሻብያና ሕወሓት ለበርካታ ዓመታት ሲታገሉ አንድም ቀን መንገድ ዘግተው ሕዝባቸውን ለችግር አልዳረጉም ።አንድም ቀን ትምህርት ቤቶችን ዘግተው ልጆች እንዳይማሩ አልከለከሉም ።ውድ ወገኖቸ የአማራ ሕዝብ ያጋጠመውን የወዳጅ ጠላት አይድረስባችሁ ።እጅግ ያማል ።
@setegnmerko6326
@setegnmerko6326 2 месяца назад
ድግስ ነው ድሮም የጠራቸው ደጋፊዎቹን
@HabuHabib-tt9ob
@HabuHabib-tt9ob 2 месяца назад
ሲስ በርታልን ❤❤
@Engedawendosan
@Engedawendosan 2 месяца назад
Selam sisay
@alwyaabdurahman1160
@alwyaabdurahman1160 2 месяца назад
እንኳን ደህና መጣህ ሲሳይ
@zelalemadane-ue6xd
@zelalemadane-ue6xd 2 месяца назад
❤❤❤
@tashuzbek6048
@tashuzbek6048 2 месяца назад
ስንቱ የትግራይ ህዝብ እየተራበ ባለበት" ምርጫ ቦርድ ዉጤቱን የማይቀበል ከሆነ ድጋሚ ምርጫ እናካሄዳለን " ማለት በትግራይ ህዝብ ገንዘብ መቀለድ ነዉ። ደግሞስ የማይቀበለን ከሆነ የሚለዉ እንደማይቀበልማ አስረግጦ ተናግሮ የለም እንዴ። ይህንን መገንዘብ ያልቻለ ፓርቲ እንዴት ህዝብ መምራት ይችላል? በህዝብ ባትጫወቱ
@MarthaYami-q9h
@MarthaYami-q9h 2 месяца назад
Bhezebe laye eka eka eyetechawetu new yalute betame yasazenale!
@fekagugutema7243
@fekagugutema7243 2 месяца назад
ሌላ ክልል የኔ ዘር ሞተ ታገተ ተዘረፈ የሚል ክልል በራሱ ክልል በራሱ ዘር ሲገደል ሲታገት ሲዘረፍ አበጀህ ደግ አደረክ በርታ ሲባል በጣም ግራ የሚገባ የፖለቲካ ታሪክ እየታየ ያለበት ኢደት ነው
@junefirst500
@junefirst500 2 месяца назад
ደ/ጽዬንና፡ ሞንጆርኖን፡ ከርቸሌ፡ አስገቡልኝ
@Ibrahim-lp4kt
@Ibrahim-lp4kt 2 месяца назад
ዝህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@fatoumata1440
@fatoumata1440 2 месяца назад
Selam sis ❤❤❤❤❤
@gashaw773
@gashaw773 2 месяца назад
ሰላም ሲሳይ
@samiabera7894
@samiabera7894 2 месяца назад
ሰላም
@GrAzeb
@GrAzeb 2 месяца назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 2 месяца назад
አብቹ ትጉ መሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@leulasmamaw2759
@leulasmamaw2759 2 месяца назад
ሲሳይ አጌና የሰው ማኛ
@helenmanna4743
@helenmanna4743 2 месяца назад
ሲሳያችን ጥሩ አገላለፅ ❤❤❤❤❤❤
@kalkidanteshome-j8u
@kalkidanteshome-j8u 2 месяца назад
እንደ ፋኖ ቅዠታም አይተን አናውቅም:: ጎጃም ዝንጀሮ እንኳን የማይፈልገው ጫካ ውስጥ ተደብቀው ቤተመንግስትን ይቃዣሉ 😂😂😂
@emmy1365
@emmy1365 2 месяца назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@DegagaHailu-f6g
@DegagaHailu-f6g 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@ethiowisdom5291
@ethiowisdom5291 2 месяца назад
በአማራ ክልል ሴት ልጅን መግደል፣ አዛውንቶችን በአደባባይ በእንብርክክ እያስኬዱ ማንገላታት፣ የሀይማኖት አባቶችን ማዋረድና መረሸን፣ የነፍስ አድን እርዳታ ሰጪ ሰራተኞችን መግደል፣ መምህራንን አንበርክኮ መግረፍ የተለመደ ተግባር እየሆነ መጥቷል። ይሄ ድርጊት የሚያመለክተው የህግ ጥሰት መኖሩን ብቻ ሳይሆን የሞራል እሴት ዝቅጠትን ጭምር ነው። የአንድ ማህበረሰብን ሰላም እና ደህንነት በግንባር ቀደምትነት የሚያረጋግጠው የማህበረሰቡ የሞራል እሴት ነው። ይህ እሴት ማህበረሰባዊ ጥበቃ ካልተደረገለት እና ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሸረሸረ የሚሄድ ከሆነ ውጤቱ እንደዚህ አይነት ዘግናኝ ወንጀሎች ሲፈጸሙ ማየት ነው። በየመንደራቸው ተደራጅተው ህዝብን ነጻ እናወጣለን የሚሉ ታጣቂዎች ባሉበት አከባቢ ሁሉ ድርጊታቸው የማህበረሰቡን የሞራል እሴት በመሸርሸር ህዝብን ለአደጋ እና ለሰቆቃ መዳረግ ነው። ፋኖ ነኝ የሚለው ታጣቂ ቡድን መምህራንን በኮሮኮንጅ መንገድ ላይ አንበርክኮ ሲያሰቃይ ያን ጊዜ ማህበረሰቡ ወጥቶ በሚገባ ድርጊቱን ባለመኮነኑ ታጣቂ ቡድኑ የሀይማኖት አባቶችን እና እናቶችን አንበርክኮ ሲያንገላታ ለማየት በቃን። እነዚህን ወንጀሎች ባለማውገዛችን እና ሰምቶ እንዳልሰማ ዝም በማለታችን ለረሃብተኞች ምግብ የሚያቀርቡ የእርዳታ ሰራተኞችን ደግሞ መረሸን ጀምረዋል። አሁንም ማህበረሰቡ የእነዚህ ታጣቂ ቡድኖች ወንጀል የማያወግዝ ከሆነ ነገ ከአሁኑ የከፋ ወንጀል ሊፈጽሙ እንደሚችሉ መታወቅ አለበት። ታግዬ ነጻ አወጣሃለሁ የሚለኝ ታጣቂ ቡድን መልሶ እኔኑ የሚገድል፣ የሚዘርፍ እና የሚያዋርደኝ ከሆነ በስሜ አትነግድ ብዬ ተግባሩን የማውገዝ የሞራል እና የሕግ ሀላፊነት አለብኝ። በአማራ ስም ተደራጅቶ፣ በአማራ ስም ገንዘብ ለምኖ፣ በአማራ ስም እየተደራደረ፣ በአማራ ክልል ውስጥ መሽጎ መልሶ አማራን የሚያሰቃይ እና የሚገድል ከሆነ ለምንድነው ይሄ ታጣቂ ቡድን በአማራነት ስም ሲነገድ ህዝቡ ዝም የሚለው? የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አቶ ጌታቸው ረዳ ዛሬ የትግራይ ህዝብን አንድ ወሳኝ ጥያቄ ጠይቀዋል። “ የትግራይ ህዝብ ቆም ብሎ ወዴት እየሄድኩኝ ነው ብሎ እራሱን በመጠየቅ መልሱንም መፍትሔውንም እራሱ መፈለግ አለበት “ በማለት መሰረታዊ ጥያቄ ጠይቀዋል። እያንዳንዱ ማህበረሰብ ወዴት እየሄድኩኝ ነው ብሎ እራሱን ከጠየቀ በኋላ መልሱንም መፍትሔውንም እራሱ ማህበረሰቡ ነው መፈለግ ያለበት። a society can smoothly functions when the social values and capitals are respected and protected. These respects and protections come from the society itself. ህወሓት የእነ እምብዛም ታደሰን አስክሬንን ከመቃብር አውጥቶ ለጅብ በሚሰጥበት ወቅት ድርጊቱ የትግራይን ህዝብ ሞራል እና እሴት አይመጥነውም ብሎ ህዝቡ ተነስቶ በጊዜው ባለማውገዙ ዛሬ በትግራይ ክልል የሴት እህቶቻችን መገደል፣ መደፈር እና መታገት የተለመደ ነገር ሆኗል። በኦሮሚያ ክልልም በሸኔ እየተፈጸመ ያለው ተመሳሳይ ተግባር ነው። የአንድ ማህበረሰብ ጥበቃ እና ደህንነት በግንባር ቀደምትነት የሚረጋገጠው እራሱ ማህበረሰቡ በገነባው የሞራል እሴት ነው እንጂ በፖሊስ ሀይል አይደለም። ስለዚህ በአማራ፣ በኦሮሚያ እና በትግራይ በየመንደሩ የተኮለኮለው ታጣቂ ቡድን የህዝቡን የሞራል እሴት ሲያወድም እያየን ዛሬ ዝም ካልን ነገ መልሶ እራሱ ማህበረሰቡን ከባድ ዋጋ ያስከፍለዋል።
@f.hailefessuh5691
@f.hailefessuh5691 2 месяца назад
💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FeysaMegersa-gz3we
@FeysaMegersa-gz3we 2 месяца назад
BEst
@addpuppets9326
@addpuppets9326 2 месяца назад
👍👍👍👍
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 2 месяца назад
በኦሮምያ አማራ ተጎዳ ብሎ የተነሣ የፋኖ ታጣቂ አማራን በክልሉ እየገዳለዉ የሚኖረው እስከ መቼ ነው ?
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 2 месяца назад
ዐቤይ ሲደመሰስ ያቆማል
@LawofGod
@LawofGod 2 месяца назад
@@freekidsafrica5472ante tedemsslah. Kezetam
@LawofGod
@LawofGod 2 месяца назад
They are Psychopath- that is the ⚠️
@derejetsegaye9797
@derejetsegaye9797 2 месяца назад
ሁሉን ነገር ለአብይ ብቻ መስጠት ለምን አስፈለገ እውነት ለምን እንደዚህ ይሸሻል አማራን እያሰቃየ ያለው ፋኖ የተባለ የወያኔ አሽከር ፣፣ነው​@@freekidsafrica5472
@MarthaYami-q9h
@MarthaYami-q9h 2 месяца назад
​@@freekidsafrica5472geta yedemesesehe anete kenetuwene!
@junefirst500
@junefirst500 2 месяца назад
ጂሊ፥ ጂሎች፥ ጂላጂል፤ ትግራይ፡ ዛሬ፡ መከራዋን፡ የምታየው፡ መከላከያ፡ ስለወጣ፡ ነው።
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 2 месяца назад
ለምን ተመልሷ አይገባም?
@truworkmengistu3170
@truworkmengistu3170 2 месяца назад
Dr ABAY LONG live Tplf 👇👇👇👇👇88
@eyobeyob1117
@eyobeyob1117 2 месяца назад
This is what Professional P.Analysis means. The demagogues should at least learn from it
@abdurahimababilo6125
@abdurahimababilo6125 2 месяца назад
ሲሳይ ህዝቡ ምነው ዝም አለ ?? አሳዶ ማስረከብ ይችላል ... ሁሉም መሳርያ አለውኮ እስከ መቼ ነው ኦሮሚያ ህዝቡ አጋልጦ ጨርሷቸው ሰላም ሰፈነ 47 ወረዳ ልማቱን አግንኝቶ ኡፌ ካለ ሰነበተኮ ...
@molo0
@molo0 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@truworkmengistu3170
@truworkmengistu3170 2 месяца назад
Tplf live alone ETHIOPIA NEED PEACEFUL ❤❤❤❤
@AWELbeharu
@AWELbeharu 2 месяца назад
ትክክል ነዉ ኢትዮጲያ ዉስጥ በየጉራንጉሩ ያሉ ታጣቂዎች ትንሽ ቢሳካላቸዉ ኢትዮጲያ 20 ትናንሽ እራሳቸዉን መከላከል የማይችሉ የጎበዝ አለቃ የበዛበት የጦርነት ቀጠና ነዉ የሚሆነዉ
@AmirYassin-c9w
@AmirYassin-c9w 2 месяца назад
ሞንጆሪኖ ደብረጽዮን አለም - ይብቃችሁ በቃ! የትግራይ ህዝብን በማጭበርበር ዳግም ወደ ጦርነት ለመክተት በፍፁም አትችሉም -
@mesfinararsa5898
@mesfinararsa5898 2 месяца назад
Sisay ☑☑☑☑✅💪💪💪Wow
@hussenali6748
@hussenali6748 2 месяца назад
ህወሀትን ማመን ቀብሮ ነው
@gatentsalih6117
@gatentsalih6117 2 месяца назад
ጀግናው ሲሳይ ❤❤❤❤❤
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 2 месяца назад
" I prefer liberty in chaos than peace under slavery " Sisay Agena. Those Amhara youngsters were saying the same thing until their just cause was hijacked by RU-vid Field Marshalls .
@derejetsegaye9797
@derejetsegaye9797 2 месяца назад
well said
@gashawchanie4119
@gashawchanie4119 2 месяца назад
She is not the first I remember that Hareri region had a women president before 20 years, she was alive now please check.
@halimayassin7230
@halimayassin7230 2 месяца назад
Bertalin jegnachin
@petroschane514
@petroschane514 2 месяца назад
ቀልድ ነው የእናቱ ቤት አይደለም እነደፈለገ መውጣት መግባት አይቻልም ህግ ይከበር
@HGg-eb7hy
@HGg-eb7hy 2 месяца назад
ይቺ እቡር እቡር ዋጋ እንዳታስከፍል
@ናቃቸውግዛቸው
@ናቃቸውግዛቸው 2 месяца назад
ሲሳይ ግን አሁን የምናየውንና የምንሰማውን አይነት ታጣቂ ኃይል የዕለት ዕለት ሎጅስቲክ ዳያስፖራው ነው ገንዘብ እየላከ ነው የያዛቸው ነው የምትለው? ዳያስፖራው በዚህ ልክ ቀጥ አድርጐ የሚይዘው አይመስልም፡፡ በየቀኑ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ውጭ ነው የሚያስፈልገው። ዳያስፖራው ያን ያህል የተደራጃ አይደለም። እንደሚመስለኝ በገጠር ያለ ገበሬ ነው የያዛቸው እንዲሁም በአንዳንድ ቦታ ኬላ ላይ ቀረጥ ይሰበስባሉ ግብር ይሰበስባሉ። በቪኦኤ ገጠር ያሉ ሰዎችን ሲያነጋግሩ በገጠሩ ክፍል መከላከያ የለም የፋኖ ታዋቂዎች ናቸው ያሉት። በገጠር እስካሉ ድረስ ጦርነቱ የሚቆም አይደለም
@abateendeshaw8063
@abateendeshaw8063 2 месяца назад
Grant man
@regassaalemayehu6998
@regassaalemayehu6998 2 месяца назад
በጣም የሚገርም ነው እኝህ ሰው የከብት ዶክተር ናቸው ወይስ የአእምሮ በሽተኛ ???
@MarthaYami-q9h
@MarthaYami-q9h 2 месяца назад
Yekebete Dr menedenew?
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 2 месяца назад
WEYANE. SRA. AYSERUM. CHIFERA. BICHA. ! KEZA. RABEN. DRESULN.
@HenokAsefa-r9z
@HenokAsefa-r9z 2 месяца назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሁሉ ጭንብሉ ተገልጦ ወደ መንደሩ ሲመለስ ሲሳይ አጌና በኢትዮጵያዊነቱ ጸንቶ የቆመ በመሆኑ እጅግ አክብሮት አለኝ በእኔ አመለካከት ወያኔ መቼም ቢሆን የማይለወጥ 1967ላይ ተቸንክሮ የቆመ በመሆኑ የህዋት ጉባኤ ሶስት ነገሮችን ያለመ ይመስለኛል 1.ጦርነት በመቀስቀስ ከሌሎች መንደርተኛ እንደለመደው እነሱን አሰልፎ ወደ ሚኒልክ ቤተ መንግስት የመመለስ ሲሆን 2.የጦርነቱ ቀስቃሽ ወያኔ በመሆኑንና ያኔም መሪ የነበሩት ዶ/ር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል በመሆናቸው እራሳቸውን ከዘር ፍጅት ለማስመለጥ የታቀደ ሲሆን 3.እራስ ገዝ ሁኖ ለመውጣት ያለመ ይመስለኛል ብቻ ወያኔ እያለ የትግራይ ህዝብ ሰላም ሁኖ መኖር አይችልም ከኢትዮጵያመ አልፎ የምስራቅ አፍሪካ ችግር ሁኖ መቀጠሉ የማይቀር ሀቅ ነው::
@yehualamekonnen6809
@yehualamekonnen6809 2 месяца назад
ሲሳይ አጋገንን አንድ ጥያቄ ጠይቁልኝ? ባለፈው ሳምንት ፋኖ ሚባል የለም የተበተነ ነው ብሎን ነበር ? የተበተነው ምንም ማድረግ የማይችለው ፋኖ ነው የጎጃምን የትራንስፖርት እንቅስቃሴ በአንድ መግለጫ ያስቆመው?ፋኖ ይችላል ፋኖ ያሸንፋል አማራ ያሸንፋል ሲሳይ በንዴት ይጨሳል አብይ እራሱን ይሰቅላል !!! አንድ አማራ እናሸንፋለን የኩሩ ህዝብ ልጆች ነን እናሸንፋለን!!???
@mengistuaklil6998
@mengistuaklil6998 2 месяца назад
ሲሳይ ሚዛናዊ እና እንቁ ጋዜጠኛ ኢኻ።የክብረካ የድንቐካ ለ እየ።ቀፅለሉ!!
@nefisa
@nefisa 2 месяца назад
ያማራ ፋኖ ውርጋጥ የተሰበሰበበት
@SadikAli-no6br
@SadikAli-no6br 2 месяца назад
ህዋሀት: በደብረፂዮን: አልሸ ሹም: ዞር: አሉ: አይነት: ነው!!! ተመረጡ: የተባሉትም: እንደተለመደው: ያው: ስልጣን: ናፋቂዎች፣ መዝረፍ: እንጂ: መስራት: የማይችሉ: ናቸው። እኔ: የማይገባኝ: የትግራይ: ሕዝብ: እንዴት: ነው: የዚህን: አይነት: ጭንግፍ: አስተሳሰብ: ተጠፍሮ: ይኖራል??
@zewdubayle857
@zewdubayle857 2 месяца назад
ወያኔ ካልሞት ኢትዮጵያ ሰላም አትሆንም ወያኔ እኮ ኢትዮጵያን ለብዙ አመት የበደሉት በደል ብንዘረዝረዉ ከካራ ማራ ብንጀምር ሱማሊ ሲወረን ሻቢያ እና ወያኔ አብረዉ ወግተዉናል እነዚህ ሰዉች ካልጠፉ አገራችን የምናሥበዉን አናሳካም ሰወቹ ያረብ ተላላኪ ናቸዉ
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 2 месяца назад
❤🎉😂🎉❤🎉
@yehualamekonnen6809
@yehualamekonnen6809 2 месяца назад
ሲሳይ የብልጽግና ካልሲው መከላከያው የት ሒዶ ነው የተመድ ሰራተኛው የተገደለ ሀሀሀሀሀ
@MesiTmariyam
@MesiTmariyam 2 месяца назад
@fasiljesus12
@fasiljesus12 2 месяца назад
ሸኔ በአርሲ 6 ቄሶችና ምአመናንን ገደለ እሱን አልሰማህም ሲሳይ ሸኔ ሲገድል ጆሮህ አይሰማም እኔ በአማራ ያለ አፋኝ አጋች ገዳይ ያለፍድ ይገደል አማራ ይግደል እያልኩ አደለም የሸኔንም ገዳይነት አውግዝ ሸኔ አማራ ናቹ እያለነው የሚገለው አንተ ደሞ አማራ ገዳይ ነው እያልክ ው
@AbdulAzizIsmacil
@AbdulAzizIsmacil 2 месяца назад
የታጠቁ ሀይሎች ናቸዉ እገታና ግድያ የምፈፀሙ ስትል ትንሽ አታፍርም የአጌና ልጅ የብልፅግና የሚዲያ ሚልሻ እንደ ሆንክ ግልፅ ነዉ የህዝብ ሠላም መጠበቅ ዋናዉ ሀላፊነት ያለዉ መንግሥት መስሎኝ
@meyekasa5478
@meyekasa5478 2 месяца назад
ስራህ ያውጣህ በናትህ እኛ ትኩረታችን ቀይ ባህር ላይ ነው
@solomonssebero9889
@solomonssebero9889 2 месяца назад
Mengist Ante SITIFESAFES Lela BEHER Ayametalehim. Kelay Hono YACHEWUTEHAL Eskidekmeh Hizbehin BEZBIZ. Who cares 😂 DENBECHA fit😅😅😅 ye Gulicha sir Politics. Kebele Politics 😅😅😅DENBECH, TILILI, FERES BET , etc. etc…😅😅😅
@meyekasa5478
@meyekasa5478 2 месяца назад
@@Snako-cb1zn አብይ ሰው ይብላ አይብላ እኔ ምን አገባኝ ትኩረታችን ቀይ ባህር ላይ ነው ይሳካም አይሳካ ህልም ይሁን ቅዠት ከዛ ስንመለስ እናወራበታለን
@tomasgod5587
@tomasgod5587 2 месяца назад
አንጎልህ በብር ተደፍኖ ነዉ ጭልፊት
@fasiljesus12
@fasiljesus12 2 месяца назад
መተሀራ ላይ ሸኔ ያንተ ወዳጅ ብዙ ሰው ገደለ በዚህ ሳምንት እስቲ ስለሸኔ አውራ አንተ ጥላቻህ አማራላይ የበረታ ስለሆነ ነው
@GetuMamo-mz5ig
@GetuMamo-mz5ig 2 месяца назад
Please try to be neutral, I support your criticism about Fano, I don't support any gorilla fighters taking power by force, Why don't you want to criticize the PP government. ?
@tomasgod5587
@tomasgod5587 2 месяца назад
የበላኸዉ ቀብድ ነዉ እሚያስለፈልፍህ
@nurityimer4474
@nurityimer4474 2 месяца назад
ፋሣም ሢሣይ ጨርማማው አህያ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@abdurahimababilo6125
@abdurahimababilo6125 2 месяца назад
አንተስ ምን ትባላለህ ? ጨው ራስ ገለባ ጭንቅላት ዞር ቢትል የተሻለ ነው ላም ሲሳይ በአንተ አሽዋ ራስ አይሰደብም ዶንቆሮ ሻቢያ ...
@tomasgod5587
@tomasgod5587 2 месяца назад
ልሀጫም
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 2 месяца назад
PM. ABIY. HAPPY BIRTHDAY
@AlmayhuAyele
@AlmayhuAyele 2 месяца назад
ሲሳይ ወንድሜ የአማራ ሕዝብ ትናት በኦነግና በሕወሓት ይደርስበት ከነበረው ስቃይና መከራ ዛሬ ላይ ነፃ እናወጣሀለን የሚሉ ኃይሎች በክልሉ መንቀሳቀስ ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ ያለው መከራና ስቃ እጅጉን የባሰ መሆኑን ስንመሰክር እኛ እራሳችን የችግሩ ገፈት ቀማሽ የሆን የክልሉ ኗሪወች ምስክርነት በቂ ይመስለኛል ።ዛሬ መንገድ ተዘግቶብን ከቦታ ቦታ ሠርተን እንዳንበላ ከመሆኑም ባሻገር በገዛ ክልላችን እንደልብ መንቀሳቀስ አልቻልንም ።በእውነት እናዝናለን ።ሻብያና ሕወሓት ለበርካታ ዓመታት ሲታገሉ አንድም ቀን መንገድ ዘግተው ሕዝባቸውን ለችግር አልዳረጉም ።አንድም ቀን ትምህርት ቤቶችን ዘግተው ልጆች እንዳይማሩ አልከለከሉም ።ውድ ወገኖቸ የአማራ ሕዝብ ያጋጠመውን የወዳጅ ጠላት አይድረስባችሁ ።እጅግ ያማል ።
Далее
Думайте сами блин
18:15
Просмотров 244 тыс.
Ilkinchi hotin oberasanmi deb o’ylabman🥹😄
00:26
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Просмотров 19 млн
Думайте сами блин
18:15
Просмотров 244 тыс.